Professional Documents
Culture Documents
አመታቂ ዕቅድ - Copy
አመታቂ ዕቅድ - Copy
የ 1 ለ 5 ማደራጀት
ቁጥር 5050 2525 2525
አባላት
ቁጥር 28200 14100 14200
አባወራ
ቁጥር 25120 12560 12560
1 ለ 5 ማደራጀት
ቁጥር 5100 2550 2550
አባላት (እማውራ+
እማውራ+አባ/
አባ/ሚስት)
ሚስት)
ቁጥር 25890 12945 12945
የተደራጀናየተቋቋመየወጣቶችል/
የተደራጀናየተቋቋመየወጣቶችል/ቡድንና 1 ለ 5
1.3
ል/ቡድንማደራጀት
ቁጥር 490 245 245
1 ለ 5 ማደራጀት
ቁጥር 2450 1225 1225
አባላት
ቁጥር 10632 5316 5316
ወንድ
ቁጥር 9010 4505 4505
ሴት (መሬትየሌላቸው)
መሬትየሌላቸው)
ቁጥር 1622 811 811
1.4 የልማትአካላትግንኙነትመድረክማቋቋምናማጠናከር
ማጠናከር
ቁጥር 1 1
ማካሄድ 2 1 1
ቁጥር
ወረዳ ቁጥር
2 1 1
ወንድ
ቁጥር 131
ሴት
ቁጥር 8
ትርፍክፍፍልማካሄድ
ቁጥር 3 2 1
የተካሄደሰርቶማሳያብዛት
2.2 ቁጥር 2155 582 2 3 1568
2.2.1 በአ/
በአ/አደርማሰልጠኛማዕከላት ቁጥር 320 160 160
ሰብልልማትናጥበቃ
ቁጥር 280 120 160
እንስሳትሀብትልማት
ቁጥር
ተፈጥሮ /ሀብት
ቁጥር 27 27
በፍራፍሬልማት
ቁጥር 5 5
በስርዓተምግብ
ቁጥር 8 8
2.2.2 በአ/
በአ/አደርማሳ ቁጥር 1835 422 2 3 1408
ሰብልልማትናጥበቃ
ቁጥር 1746 345 1401
እንስሳትሀብትልማት
ቁጥር
ተፈጥሮ /ሀብት
ቁጥር 27 27
አት/
አት/በፍራፍሬልማት ቁጥር 35 30 5
በስርዓተምግብ
ቁጥር 27 20 2 3 2
የኤክስቴንሽንተጠቃሚዎችብዛት
2.3 ቁጥር 41688 41688 41688 41688 41688
ሙሉፓኬጅየሚጠቀሙ አ/
አ/አደሮችብዛት
2.4 ቁጥር 15836 9148 6688
አባወራ
ቁጥር 13164 8112 5052
እማወራ
ቁጥር 1212 606 606
ወ ቁጥር
2000 1000 1000
ሴ ቁጥር
60 30 30
የግልባለሃብትኤክስቴንሽንአገልግሎትማጠናከር
2.5 ድግግሞሽ 2 2
ለእንዱስትሪጥሬዕቃለሚያመርት
2.6 አ/አደርኤክስቴንሽንአገልግሎትመስጠት ቁጥር 12216 2054 2054 4054 4054
ለኤክስፖርትየሚያመርተውንየአ/
ለኤክስፖርትየሚያመርተውንየአ/
2.7 አደርየኤክስቴንሽንአገልግሎትመስጠት ቁጥር 932 450 482
በሰብል ል/
ል/ጥበቃ
ቁጥር 1 1
በደን ልማት
ቁጥር 1 1
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
ሃብትያፈሩ
አ/አደሮችንእሴትወደሚጨምሩተግባራትማሸጋገር 2 2
2.8 ቁጥር
የተካሄደክትትልናድጋፍ
2.9
3 3 3
2.9.1 በወረዳ SMS የተካሄደጉብኝትብዛት ድግግሞሽ 12 3
የተጎበኙየሴቶችየልማትቡድንመሪ
ቁጥር 148 37 37 37 37
የተጎበኙየወጣቶችቡድንመሪ 37 37 37 37
ቁጥር 148
የተጎበኙሌሎችአርሶአደሮች 355 355 355
ቁጥር 1420 355
የተጎበኙየአ/አደርማሰልጠኛማዕከላት 81 81 81
ድግግሞሽ 324 81
በወረዳየተላከግብረመልስ 3 3 3
ቁጥር 12 3
በክላስተርየሚደረግየፊትለፊትግብረመልስ 1 1 1
ቁጥር 4 1
በቀበሌባለሙያዎችየተጎበኙ አ/አደሮች
2.9.2 ድግግሞሽ 107608 31163 31163 31164 31164
4231 4231 4231
ድግግሞሽ 16924 4231
የተጎበኙየአባወራና የእማዋራ የልማትቡድንመሪ
የተጎበኙየሴቶችየልማትቡድንመሪ 1041 1041
ድግግሞሽ 4164 1041 1041
የተጎበኙየወጣቶችቡድንመሪ 4031 4031 4031
ድግግሞሽ 1612 4031
የተጎበኙሌሎችአርሶአደሮች
ድግግሞሽ 87442 21860 21860 21861 21861
በአ/
በአ/አደርማሰልጠኛማዕከላት 59 59 58
ቁጥር 235 59
በአ/
በአ/አደርማሳ
ቁጥር 450 113 113 112 112
በገበሬበዓልየሚሳተፉ አ/
አ/አደር
2.11 ቁጥር
በአ/
በአ/አደርማሰልጠኛማዕከላት
2.11.1 ቁጥር 83371 16293 16293 16291 16291
ባለትዳርሴቶች
ድግግሞሽ 34422 8606 8606 8605 8605
ወጣቶች
ድግግሞሽ 3282 822 822 820 820
ወንድ
ድግግሞሽ 1641 411 411 410 410
ሴት
ድግግሞሽ 1641 411 411 410 40
አባወራ
ድግግሞሽ 45410 11353 11353 11352 11352
ወንድ
ድግግሞሽ 11316 2829 2829 2829 2829
በቀበሌ ደረጃ
ቁጥር 27 8 8 8 3
የስልጠናክትትልየስራእንቅስቃሴ
3
ለቀበሌባለሙያዎችበተለያዩግብርናሙያየፓኬጅስልጠናመስጠት 81 40 41
3.1 ቁጥር
ወንድ ቁጥር 60 30 30
ሴት 21 10 11
ቁጥር
ለወረዳባለሙያዎችየተሰጠየፓኬጅስልጠና 17 5 8 4
3.2 ቁጥር
ወንድ 11 3 6 2
ቁጥር
ሴት ቁጥር 6 2 2 2
ለቀበሌግብርናልማትጽ/ 9 2 2 2
3.3 ቤትኃላፊዎችበቀበሌግብርናልማትአመራርየተሰጠስልጠና ቁጥር 3
ተሳትፏዊየግብርናልማትዕቅድአዘገጃጀትስልጠናለቀበሌለወረዳናየተሰ 6 6 6
3.4 ጠስልጠና ቁጥር
24 6
ባለትዳርሴቶች ቁጥር
646 150
150 150 196
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
3.7
ለአርሶ አደሮች በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ላይ ግንዛቤ
28600 7600
6000 4000 11000
መፍጠር
አባወራ 16700 3000 3000 6100
ቁጥር 4600
እማወራ 3300 600 300 1900
ቁጥር 500
1720 300
600 600 220
3.8.2 በደረጃ 1 ምዘና ቁጥር
አባወራ 770 300 300 20
ቁጥር 150
እማወራ 320 75 75 145
ቁጥር 25
ባለትዳርሴቶች 190 75 75 15
ቁጥር 25
ወጣቶቸ 440 150 150 40
ቁጥር 100
ወንድ 220 75 75 20
ቁጥር 50
ሴት 220 75 75 20
ቁጥር 50
ለአ/አደርማሰልጣኛኮሚቴዎችየተሰጠስልጠና 136 40 40 16
3.9 ቁጥር 40
4 የተሰጠየሙያብቃትምዘና ቁጥር 11 4 3 2 2
ወንድ 7 2 1 1
ቁጥር 2
ሴት 4 1 1
ቁጥር 2
ለቀበሌባለሙያዎች 9 2 2 2
4.1 ቁጥር 3
ወንድ 6 1 2 1
ቁጥር 2
ሴት 3 1 1
ቁጥር 1
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
የወረዳባለሙያዎች 2
4.2 ቁጥር 2
ወንድ ቁጥር 1 1
ሴት 1 1
ቁጥር
የተካሄደየልምድልውውጥ 31 7 6 10
5.00 ቁጥር 8
የልምድልውውጥተሳተፊ ቁጥር
ባለሙያዎች 550 120 120 160
ቁጥር 150
ባለትዳርሴቶች 80 45 15
ቁጥር 20
ወጣቶቸ 46 9 7
ቁጥር 30
ወንድ 23 5 3
ቁጥር 15
ሴት 23 4 4
ቁጥር 15
የተካሄድአውደጥናት 1 1
6 ቁጥር
በወረዳ 1 1
ቁጥር
የግብርናባለሙያዎችንየትምህርትደረጃማሻሻል
7
ትምህርተደረጃቸውየሚሸሻልላቸየቀበሌ ባለሙያዎች
7.1
ወንድ 8 3 1
ቁጥር 4
ሴት 4 1 1
ቁጥር 2
ወንድ
ቁጥር
ሴት ቁጥር
የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸውን ወደ ሁለተኛ ድግሪ ቁጥር
ወንድ ቁጥር 3 2 1
ሴት ቁጥር 2 1 1
8 የሴቶችልማትተጠቃሚነትእናተሳታፊነት 1 1
የሴቶችአደረጃጀት
8.1
የተደራጀየልማትቡድንብዛት
በቁጥር
የተደራጀ 1 ለ 5 ብዛት
በቁጥር
የተደራጀአባላትብዛት (አባ/ሚስት+እማውራ)
በቁጥር
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
1.2 በተፈጥሮሀብትስራየሴቶችንናወጣቶችተሳትፎመከ
ታተል
እማወራ በቁጥር 20
5 5 5 5
1.8 የስርዓተጾታሞዴልቤተሰብመፍጠር
አዲስመመስረት/ማቋቋም በቤተሰብ
ለነባርየስርዓተጾታሞዴልቤተሰቦችድጋፍናክትትል በቤተሰብ
ማድረግ
1.9. የጸረ-ኤችአይቪኤድስግንዛቤመፍጠር 38560
9640 9640 9640 9640
2 የህጻናትማቆያእንዲቋቋምማስተባበር ቁጥር 1
1
ድጋፍናክትትል 4 1 1 1 1
3 ወረዳዎችንበአካልበመገኘትመደገፍ በሩብዓመት 4 1 1 1 1
3.2 የስራዕድልፈጠራዕቅድ
ሴት ቁጥር 520
130 130 130 130
3.3 በአት/ፍራፍሬቋሚየስራዕድልመፍጠር
ኢንተርፕራይ ቁጥር 5
1 1 2 1
ተሳታፊ-ወንድ(50%) ቁጥር 15
5 4 4 2
ሴት (50%) ቁጥር 5
1 1 2 1
ድምር ቁጥር 20
7 6 8 4
ሴት (50%) ቁጥር 40 10 10 10
10
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
ሴት (50%) ቁጥር 3 1 1 1
ድምር ቁጥር 8 2 1 3 2
3.7 ጠቅላላየሚፈጠርስራዕድል (3.3,3.4,3.5,3.6) ቁጥር
ኢንተርፕራይ ቁጥር 5
1 1 2 1
ወንድ ቁጥር 5
2 1 1 1
ሴት ቁጥር 3
1 1 1
ድምር ቁጥር 5
1 2 2 1
ወንድ ቁጥር 3
1 1 1
ሴት ቁጥር 2
1 1
ድምር ቁጥር 2 1
ወንድ ቁጥር 2
1 1
ሴት ቁጥር 1
1
ተጠቃሚድምር ቁጥር 10 2
2 4 2
ወንድ ቁጥር 5 1
1 2 1
ሴት ቁጥር 5
1 1 2 1
ድምር ቁጥር 5
1 2 2
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
ወንድ ቁጥር 3
1 1 1
ሴት ቁጥር 2
1 1
ሴት ቁጥር
ሴት ቁጥር 200
25 25 25 25
5.2 ጊዜዊ
ድምር በቁጥር 10 2 2 4 2
ወንድ በቁጥር 5
1 1 2 1
ሴት በቁጥር 5
1 1 2 1
6 በተፈጥሮሀብትልማትኢንተፕራይዝ ቁጥር 5 2 2 1
ድምር ቁጥር 3 1 1 1
ወንድ ቁጥር 2 1 1
ሴት ቁጥር
6.1 ቋሚኢንተርፕራይዝ ቁጥር 5
2 1 2
ተጠቃሚድምር ቁጥር 3
1 1 1
ወንድ ቁጥር 2
1 1
ሴት ቁጥር
7 የደንችግኝማፍላትስራእድልየሚፈጠርላቸው ቁጥር
ድምር ቁጥር 10
2 2 4 2
ወንድ ቁጥር 8 2 2 2 2
ሴት ቁጥር 2
2
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
ድምር ቁጥር 10
2 4 2 2
ወንድ ቁጥር 8
2 2 2 2
ሴት ቁጥር 2
2
ሴት ቁጥር 100
25 25 25 25
ድምር ቁጥር 20
5 5 5 5
98 ወንድ ቁጥር 15
4 5 3 5
ሴት ቁጥር 5 1 1 1 1
ድምር ቁጥር 8
2 2 2 2
ወንድ ቁጥር 2
2
ሴት ቁጥር
8 አጠቃላይበቋሚእናጊዚያዊ ቁጥር 1350
ታርጌት እናቶች (33%) ቁጥር
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በፕሮቲን የበለጸገ በቆሎ የእናቶች
1.2.1
(QPM) እንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
በፕሮቲን የበለፀገ በቆሎ የለማ መሬት ሽፋን ሄር
ለነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በፕሮቲን የበለጸገ የበቆሎ
ዘር ማቅረብ ኩ/ ል
የሚመረት በፕሮቲን የበለፀገ በቆሎ ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በእርግብ አተር) እንዲያለሙ የእናቶች
1.2.2
ማድረግ፤ ቁጥር
በእርግብ አተር የለማ መሬት ሽፋን ሄር
ለነፍሰጡርና አጥቢ እናቶችየእርግብ አተር ዘር ማቅረብ ኩ/ ል
የሚመረት የእርግብ አተር ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ደገራ (cow pea) (ቸከሌ፤ የእናቶች
1.2.3
አደንጓሬ) ሰብልእንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
ደገራ (cow pea) ሰብል የለማ መሬት ሽፋን ሄር
ለነፍሰጡርና አጥቢ እናቶችደገራ (cow pea) ሰብል ዘር
ማቅረብ ኩ/ ል
የሚመረት ደገራ(cow pea) ሰብል ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶችበብረት ማእድን እና በዚንክ የእናቶች
1.2.4
የበለጸጉ የቦሎቄ ሰብልእንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
በብረት ማእድን እና በዚንክ የበለጸጉ የቦሎቄ ሰብል
የለማ መሬት ሽፋን ሄር
ለነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በብረት ማእድን እና በዚንክ
የበለጸጉ የቦሎቄ ሰብል ዘር ማቅረብ ኩ/ ል
የሚመረት በብረት ማእድን እና በዚንክ የበለጸጉ የቦሎቄ
ሰብል ኩ/ ል
የተመረተ በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው የበለፀጉ
1.3 አትክልት ፍራፍሬና ስራስር ሰብሎች ምርት (በመኸር|
በበልግ እና በመስኖ) -
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶችበአበሻ ጎመን እንዲያለሙና የእናቶች 300 200 1000
1.3.1 2500 1000
ማድረግ፤ ቁጥር
2.5 1.5 4
12 4
በአበሻ ጎመን የለማ መሬት ሽፋን ሄር
የአበሻ ጎመን ዘር ማቅረብ ኪሎ ግራም
100 50 175
500 175
የሚመረት የአበሻ ጎመን ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ብርቱካናማ ስኳር ድንች የእናቶች 100 50 200
1.3.2 550 200
እንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
1 0.7 2.5
2.5 6.7 2.5
በብርቱካናማ ስኳር ድንች የለማ መሬት ሽፋን ሄር
ብርቱካናማ ስኳር ድንች ቁርጥራጪ ማቅረብ ቁጥር
2.5 1.5 4
12 4
የሚመረት የብርቱካናማ ስኳር ድንች ኩ/ ል
የእናቶች 100 100 200
1.3.3 600 200
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ዱባ እንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
0.6 0.6 1.5
4.2 1.5
በዱባ የለማ መሬት ሽፋን ሄር
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
የዱባ ዘር ማቅረብ ኪሎግራም
20 20 40
120 40
የሚመረት ዱባ ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በኦክራ እንዲያለሙና የእናቶች
1.3.4
ማድረግ፤ ቁጥር
በኦክራ የለማ መሬት ሽፋን ሄር
የኦክራ ዘር ማቅረብ ኪሎግራም
የሚመረት ኦክራ ኩ/ ል
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ፖም/ አፕል እንዲያለሙና የእናቶች 6
1.3.5 12 6
ማድረግ፤ ቁጥር
በፖም/አፕል የለማ መሬት ሽፋን ሄር
በፖም/ አፕል ችግኝ ማቅረብ ችግኝ
3 1.5 1.5
የሚመረት ፖም/ አፕል /ከነባር ዛፍ/ ኩ/ ል
1.3.6 የእናቶች
ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ኮክ እንዲያለሙና ማድረግ፤ ቁጥር
በኮክ የለማ መሬት ሽፋን ሄር
በኮክ ችግኝ ማቅረብ ችግኝ
የሚመረት ኮክ /ከነባር ዛፍ/ ኩ/ ል
በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው ለበለፀጉ ምርቶች
1.4 ለማምረት የዋለ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የለማ ማሳ ሄ/ር
ተጠቃሚ የሆኑ በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው የበለፀጉ
1.5
ምርቶች እሴት ሰንሰለት ተዋናዮች ( አኩሪ አተር ) በቁጥር
የጓሮ ዙሪያ ስርዓተ ምግብ ተኮር ግብርና ተሳታፊ የሆኑ 500 500 2500
1.6 6000 2500
አባወራ/እማወራዎች ብዛት ቁጥር
ወደ መደበኛ አመጋገብ ስርዓት የገቡ የተተዉ/የተዘነጉ
1
1.7 በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው የበለፀጉ ምርቶች (ሳማ፣ በዓይነትና 2 1
ዱባ፣ የፍየል ወተት) በቁጥር
በሴቶች ጥቅም ላይ የዋሉ ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ 100 100 100
ቴክኖሎጂዎች ብዛት( ማገዶ ቆጣቢ፡ ባዮ ጋዝ፡የጸሃይ
1.8 400 100
ሃይል ሚሰራ ፡ በቆሎ መፈልፈያ፡ የውሃ መሳቢያ የቴክኖሎጂዎች
ቴከኖሎጂ) ዓይነት በቁጥር
በንጥረ ምግብ ይዘታቸው የበለፀጉ ምርቶችን እሴት
1.9 የሚጨምሩ አነስተኛ ምግብ ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂዎች በዓይነትና
ብዛት( አኩሪ አተር፤ ቲማቲም ማቀነባበሪያ) በቁጥር
በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው የበለፀጉ ሰብሎች ዘርና
1.10 ችግኝ አቅርቦት ሽፋን በመቶኛ
አካባቢን መሰረት ያደረገ የጓሮ አትክልት ዘር ማቅረብ
1.11
(ሰላጣ፣ ቆስጣ፣ ካሮት፣ ..) ኩ/ ል
የሚያስፈልግ የፍራፍሬ ችግኝ ( ለአንድ እናት ቢያንስ
1.12
ሶስት ፍራፍሬ) የችግኝ ቁጥር
እሴት የተጨመረባቸው በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው
1.13 የበለፀጉ ምርቶች ሽፋን በመቶኛ
በተጨማሪ የገቢ ማስገኛ ስራዎች የተሰማሩ
1.14 670
አባወራ/እማወራዎች በቁጥር
100 100 100 100
400
በግብርና ነክ የገቢ ማስገኛ ተግባራት በቁጥር
67 69 67
270 67
ግብርና ነክ ባልሆኑ የገቢ ማስገኛ ተግባራት በቁጥር
30 30 30
1.15 120 30
የውሳኔ ሰጪነት ሚናቸው ያደገ ሴቶች ብዛት ቁጥር
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
የድግግሞሽ
5.3 የተካሄደ የተሰባጠረ ምግብ ሰርቶ ማሳያ ብዛት
ብዛት
90 45 25 20
የእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የኤክስቴንሽን ቡድን አመታዊ መነሻ ዕቅድ 2015/16
8.5.4 ቀበሌ - 30 30
ቀን---/10/2015
ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በእነ/ወ/ግ/ጽ/ቤት ኤክስቴንሽን ቡድን የ 2015/2016 አመታዊ መነሻ ዕቅድ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር
አባሪ በማድረግ -----ገፅ የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
‹‹ሠላም ለሁሉም››
1. መግቢያ
የግብርና ኤክስቴንሽን ቡድን የሌሎችን ቡድኖች ውጤታማ ለማድረግ አስፈፃሚውንና የፈፃሚው አካል የአቅም
ግንባታ ስልጠና በየደረጀው እንዲሰጥ በማድረግ የቴክኖሎጅ ስርፀት በአ/አደሩ ዘንድ እንዲካሄድ ከፍተኛ ሚና
የሚጫወት ቡድን ሲሆን ከአመት አመት የአ/አደሩን የአሰራርና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም እየተሸሻለ በመምጣት ላይ ነው
በወረዳችን ወ 25092 ሴ 3075 ድ 28167 የአባወራ እማወራ እንዲሁም 10616 ወጣቶችና 25741 የሴቶች ድምር
64524 አደረጃጃቶች ሲኖሩ ኤክስቴንሽን ተጠቃሚ በማድረግ የንሮ ደረጃው ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲሸሻል የራሱን
አስተዋፆ እያረገ ይገኛል ፡፡ ይሁን እንጅ ከተቋሙ ግብ አንፃር ተግባራት ሙሉ በሙሉ በአደረጃጀቱ እየተፈፀመ
አይደለም ለዚህ ዋናው ምክንያት አደረጃጀቶችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ በማወያያት ተግባራትን አለመፈፀም
ነው፡፡ በመሆኑም በቀጣይ ከነዚህ ችግሮች በመውጣት ለውጥ ሊያመጣ በሚችል መንገድ መንቀሳቀስ የግድ ይላል፡፡
2. የግብርና ኤክስቴንሺን አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ያለበት ሁኔታ፡-
የኤክስቴንሺን ስርዓት ቴክኖሎጅ አቅራቢውን፣አገልግሎት ሰጭውንና ተጠቃሚውን በማስተሳሰር ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ ወሣኝ
ድርሻ የሚጫዎት አገናኝ ድልድይ ነው፡፡
የኤክስሽን ስርዓት ሲባል የአንድን አካባቢን የግብርና ዘይቤ ፣የቴክኖሎጅና ግብአት አጠቃቀም ፣የተሻሻሉ አሰራሮችን አተገባበርና
ስርዓት፣የአገልግሎት ተጠቃሚው የስነልቦናና የክህሎት ደረጃ እንዲሁም የአገልግሎት ሰጭው ተቋም ብቃትና አደረጃጀትን ግምት ዉስጥ
ያስገባ ነው፡፡
ከዚህ አንፃር የምንከተለው ተሣትፎአዊ የግብርና ኤክስቴንሽን ስርዓት የክህሎት ስልጠና፣የምክር አገልግሎት ፣የገብያና ሌሎች መረጃዎችን
በመስጠትና አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ላይ የተመሰረተ ነው፡
ይሁንና የኤክስቴንሽን ስርዓታችን በተግባር ሲገመገም በርካታ ጉድለቶች አሉበት፡፡
በየደረጃው ያለው ሙያተኛ በ SMS ተደራጅቶ የሚያደርገው ክትትልና ድጋፍ እየተጠናከረ የመጣቢሆንም ቁልፍ የእውቀትና የክህሎት
ማሳደጊያ ተብለው የታሰቡት የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት ሁሉንም ቀበሌዎች ሊሽፍን በሚችል መልኩ አልተደራጁም፡፡
የተደራጁትም ቢሆን ለሰርቶ ማሳያ የሚሆን በቂ መሬት ያለመኖር፣የውስጥ ቁሳቁስ አለመሟላት፣ለተግባር ስልጠና የሚያገለግሉ የግብርና
ግብአቶች ያለመኖር፣ለማስተማሪያ የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ በበጀት ተደግፎ በቋሚነት ያለመቅረብ የመሳሰሉ ችግሮች አሉባቸው፡፡
በዚህ ዓመት በሁሉም ቀበሌዎች የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋማትን ሞዴል የማድረግ ስራ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነዉ፡፡
ሌላው በአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት መሰጠት ያለባቸው የተግባር ስልጠናዎች የተግባርና የንድፈ ሃሳብ በሀገራዊ ችግር ምክንያት
ወደብዙ ሃኑ አርሶ አደር የግብርና ሙያ ክህሎት ስልጠና መስጠት አላስቻለም፡፡
በአሁኑ ወቅት ጊዜ ተወስዶ በ FTC ከሚሰጠው ስልጠና ይልቅ ወደ አጠቃላይ የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና የማተኮር ሁኔታ ይታያል፡፡
ይህ ሰፊ ስልጠና አ/አደሩን በዘላቂነት ለማብቃት የሚሠጥ ሳይሆን በየአመቱ ለሰብል ልማት በአጋዥነት የሚሠጥ ነዉ፡፡
የሚብሰው ችግር ደግሞ ክፍተቱን ለመሸፈን በቂ የግብርና እውቀትና ክህሎት የሚጎድላቸው በሌቪል ደረጃ ሰራተኞች የተመደቡበት
ሁኔታ መኖሩ ነው፡፡
ስለሆነም የእነዚህን ባለሙያዎች አቅም እያጎለበቱ እና እየደገፉ ማብቃት ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በስራ ላይ ያሉትን የልማትጣቢያ ሠራተኞች የማትጋት ፤በቅርብ የመደገፍ እና የማብቃት ስራ በትኩረት መሰራት
ያለበት ተግባር ሊሆን ይገባል፡፡
በ 2 ዐ 15/2016 ምርት ዘመን የግብርና ልማት ተግባራትን በግብርና ኤክስቴንሽን አሠራር ስርዓት መሠረት ለአ/አደሩ የምክርና ድጋፍ
አገልግሎት አሰጣጣችን በመደበኛ እና በሰብል ኮሞዲቲ ክላስተር ተግባራት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሠራ ይገባል፡፡
በ 2 ዐ 15/2 ዐ 16 ምርት ዘመን የሰብል ልማት የቴክኒክ ፓኬጅ ስልጠና ከ 27 ቀበሌዎች የተውጣጡ 81 የቀበሌ ባለሙያዎች እና 33
የወረዳ ባለሙያዎች በድምሩ ለ 111 ለሚሆኑ ባለሙያዎች በኮሞዲቲ ሰብሎች ላይ በመስኖና ተ/ሀብት ልማት የተግባር እና የንድፈ
ሃሳብ ስልጠና በወረዳ ደረጃ ለመስጠት ጥረት ተደርጓል፡፡
የሰብል ልማት የፖኬጅ አሰራርን ተግባራዊ ለማድረግ ከአሁን በፊት ስልጠና ለወሰዱ አ/አደሮች የማነቃቂያ ስልጠና በቀበሌ ደረጃ በአንድ ዙር
5400 አርሶአደሮችለ 1 ቀን ለማሰልጠን ታቅዶ፣በ 27 ቱም ቀበሌዎች ወንድ 4963 ሴት 188 በድምሩ 5151 (95%/ ለሚሆኑ አ/አደሮች
የማነቃቂያ ስልጠና ለመስጠት ጥረት ተደርጓል፡፡
ከክላስተር ውጭ ላሉ 2700 አባወራና 2700 ባለትዳር ሴቶችን ለ 1 ቀን በማሰልጠን ታቅዶ 2527 አ/አደሮች (46.8%) ተከናውኑአል
እማወራዎችን ብቻ ለ 1 ቀን ስልጠና ተሰቶአቸዋል
በመንደር ስልጠና የተሰጠ በ 27 ቀበሌዎች በ 113 መንደር ለመስጠት ታቅዶ በ 113 መንደር የሰለጠኑ አ/አደሮች 21483 (103%)
የ 2 ዐ 15/2 ዐ 16 ምርት ዘመን የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ፣የባለሙያዎችና የአ/አደሮች ስልጠና በተሻለ ዝግጅት የተከናወነ
ከመሆኑም በላይ በተግባር የተደገፈና ከንድፈሃ ሳብ ስልጠና የተላቀቀ እንዲሆን ለማድረግ ጥረት ተደርጓል፡፡
በዚህም የተነሳ በሰብል ልማት ስራችን የተሻሻሉ አሰራሮችን በመተግበር ፣የአፈር ማዳበሪያ አጠቃቀም፣ ምርጥ ዘር ስርጭት እና የሰብል
ጥበቃ ስራችን ላይ የተሻሉ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡
በዚህ ዓመት የሚሰጡ ስልጠናዎችንም በልዩ ትኩረት ክትትል እና ድጋፍ በማድረግ ዉጤታ ማማድረግ ይገባናል፡፡
በወረዳችን 25092 አባዎራና 3075 እማዎራ አ/አደሮች በ 1008 ል/ቡድኖች እና በ 5040 የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ተደራጅተው የግብርና
ኤክስቴንሽን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡
የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት ለአ/አደሮች በመስጠት በገበያ ላይ ተመራጭ እና ተወዳዳሪ ምርቶችን ማምረት እንዲቻል የሙሉ
ፖኬጅ ተጠቃሚዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ ትኩረት የተሰጠው ተግባር ሲሆን በ 2014/2015 ም/ዘመን 27542 አ/አደሮችን
የሙሉ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ ተይዞ፣25977 (94.3%)
የሙሉ ፖኬጅ ተጠቃሚ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል፡፡
በዚህ ምርት ዘመን አ/አደሩን የሙሉ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለማድረግ በሁሉም አካባቢዎች የተለየ ርብርብ በማድረግ 15836 አ/አደሮች
በዕቅድ ይዘናል፡፡
የል/ቡድኖችን የሥራ እንቅስቃሴ ደረጃ ስንመለከት የተሻሻሉ 45%፣መካከለኛ 34%፣ዝቅተኛ 31% ላይ ሲሆኑ፣የ 1 ለ 5 አደረጃጀቱ
ደግሞ የተሻሉ 33%፣መካከለኛ 37% እና ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያሉ 30% መሆናቸውን ከየቀበሌዎች የሚላኩ ሪፖርቶች ያሳያሉ፡፡
የግብርና ስራን ውጤታማ ለማድረግ የግብርና ኤክስቴንሽን ተጠቃሚዎችን ቁጥር በማሳደግ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የተለያዩ
የግብርና ቴክኖሎጅዎችን እና አዳዲስ አሰራሮችን በየጊዜው ተደራሽ ማድረግ የተለዬ ትኩረት የተሰጠው ተግባር ነው፡፡
በዚህ መሠረት በበጀት ዓመቱ በተለያዩ የግብርና ሙያ ዘርፎች በአ/አደር ማሰልጠኛ ማዕከል 229 እና በአ/አደር ማሳ 1456 በድምሩ
1685 የተለያዩ ሠርቶ ማሳያዎችን ለማካሄድ ጥረት ተደርጓል፡፡
በተሰሩት ሰርቶ ማሳያዎች 405 የአ/አደር የገበሬ በዓል በማካሄድ አ/አደሩ ከልምድ ልውውጥ ት/ት እንዲያገኝ እና አዳዲስና ዘመናዊ
አሰራሮችንና ቴክኖሎጅዎችን በራሱ ማሳ ላይ እንዲተገብራቸው ማድረግ ተችሎአል፡፡
በዚህም 18560 አ/አደሮች በድግግሞሽ በገበሬ በዓሉ እንዲሳተፍ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል፡፡
በግብርና ልማት መስኮች የተሰጡ ስልጠናዎችን ሙሉ በሙሉ መሬት ከማስነካት አኳያ ውስንነት መኖር፣
የወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ዘላቂ በሆነ መልኩ የወጣቶችን የኢኮኖሚና የተጠቃሚነት ችግርን ሊፈታ በሚችል መልኩ ያለ መፈጸም
ጉድለት፤
የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋማትን ኦዲት መደረግ ባለባቸው ጊዜ ኦዲት አድርጐ ለቀበሌ ባለሙያዎች ትርፍ ክፍፍል ያለመስጠት ችግር፤
የግብርና ልማት ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ኤክስቴንሽን ሲስተሙን በትኩረት ይዞ መከታተል ላይ ጉድለት መኖር
የስርዓተ ምግብ ስራን በልዩ ትኩረት ይዞ በመፈጸም በኩል ውስንነቶች የታዩ ስለሆነ በቀሪ ጊዜአት ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለቅሞ
በመፍታት የአ/አደሩን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
ዝርዝር ተግባራት
1,004 የልማት ቡድንና 5020 የ 1 ለ 5 አደረጃጀትን በማጠናከር ተግባራቶች እንደ ሰራዊት እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ
በበጀት ዓመቱ 18972 አ/አደሮችን የሙሉ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ ተይዞአል፡
በተመረጡ 4465 አ/አደር ለእንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ እና ለኤክስፖርት እንዲያመርቱ ማስቻል፤
በሞዴል አ/አደሮች ተሞክረው ውጤታማ የሆኑ 28 ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመር እና ማስፋት፤
በምርምር የወጡአሰራሮችና ቴክኖሎጅዎችን የማስተዋወቅና የማስፋት ስራ መስራት፤
ሁሉም የቤተሰብ ኃላፊዎች የተመጣጠነ ስርዓተ ምግብ እንዲኖራቸው ማድረግ፤
የተለያዩ ሰርቶ ማሳያዎችን በማካሄድና በድግግሞሽ 685 የገበሬ በዓላትን በማዘጋጀት አ/አደሮች እንዲጎበኟቸው ለማድረግ
በዕቅድ ተይዟል፤
1900 ለወጣቶች በገጠር የስራ ዕድል መፍጠር፤
በግብርና ሃብት የፈጠሩ አ/አደሮችን ወደ ሜካናይዜሽን እንዲገቡና የቴክኖሎጂ የሽግግር እንዲያደርጉ የምክር አገልግሎት
መስጠት፤
ዝርዝር ተግባራት
ዝርዝር ተግባራት