You are on page 1of 3

ተ/ቁ የተከላ ዓይነት መለኪያ

2014/2015 ዓ/ም 2015/2016 ዓ/ም


የታቀደ የተፈላ የተተከለ ችግኝ የታቀደ ችግኝ የተፈላ የተተከለ
ችግኝ ችግኝ ሄ/ር ችግኝ ችግኝ
ሄ/ር
1 ጠቅላላ ችግኝ

1.1 የደን ተከላ ሚ/ቁ 7.784 8.519514 9.923482 8.0683 6.4863 0


1.2 የመኖ ሚ/ቁ 4.729 0.115 5.549918 0.60448 0.0565 0
ድምር ሚ/ቁ 12.51 8.63 15.4736 8.6728 6.5428 0
2 የ 1 ቀን አረንጓዴ አሻራ ሚ/ቁ 1.7 170 2.005 188
2.1 የደን ተከላ ሄ/ር 96 96 85
ሚ/ቁ 0.96 8.634514 0.96 0.84755
2.2 አግሮ ፎርስትሪ ሄ/ር 92 92 244
ሚ/ቁ 1.045 1.045 4.265

የተፈላ ና የተተከለ ችግኝ መረጃ

ማሳሰቢያ ፡- ከተፈላዉ የተተከለዉ የበለጠ ቀጥታ ዘርና በግናጣይ ስለሚጨምር ነዉ ፡፡


ቁጥር--------------------------------

ቀን ---------------------------------

ለእነማይ ወረዳ ፍርድ ቤት

ብቸና

ጉዳዩ ፤- የከሳሽ ወ/ሮ አልማዝ አባዉ ተወካይ አቶ ንጉሴ እጅጉና በተከሳሽ እ/ይ ብርካቡ ጀንበሩ መካከል ያለዉን የፍ/ቤት ትዕዛዝ ይመለከታል

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ ሁሉ በከሳሽ ወ/ሮ አልማዝ አባዉ ተወካይ አቶ ንጉሴ እጅጉና በተከሽ እ/ይ ብርካቡ ጀንበሩ መካከል ያለዉን የፍ/ቤት ትዕዛዝ
የክስ ክርክር ጉዳዩ የሚመለከተን ባለሙያዎች ቦታዉ ድረስ ሄደን አይተን በሚከተለዉ መንገድ ሙያዊ ዉሳኔ አስቀምጠናል ፡፡

ከሳሽ ወ/ሮ አልማዝ አባዉ ተወካይ አቶ ንጉሴ እጅጉትክክል መሆኑን አረጋግጠን የእ/ይ ብርካቡ ጀንበሩ 7/ሰባት እግር ባህርዛፍ በእድሚያቸዉ ገፍተዉ ያረጁ
ከመሆናቸዉ የተነሳ በከሳሽ ሀብት ንብረት ላይ ማለትም በቤቱ ላይ ፤ በእንሰሳትና በሰዉ ህይወት ላይ ካልተቆረጡ ወይም ካልተመለመሉ ጉዳት የሚያደርሱ
መሆናቸዉንና ቤቱ አካባቢ ካለዉ መሬት ላይ ምንም አይነት አመታዊ ሰብል ማግኘት የማይቻል መሆኑን ምክነያቱም በስተሰሜንና በስተምስራቅ አቅጣጫ የተከሳሽ
በሀርዛፍ ሙሉበሙሉ ስለተቆጣጠረዉ ሰብል ማብቀል ያቆመ መሆኑን ይህንን ማሰረጃ ሰጥተናል ፡፡

‹‹ ሰላም ለሁሉም ››
አማረ ንጉሴ የማ/ጥ/ደ/እ/ኤ/ባለሙያ

You might also like