Professional Documents
Culture Documents
ISLA Expert Manuals
ISLA Expert Manuals
የኢስላ መረጃን ለመሬት አጠቃቀም እቅድ የሚውልበት በኮምፒውተር የታገዘ የቅፅ አሞላል ዘዴ
ማዉጫ
1. መግቢያ...................................................................................................................................................3
2. የኢስላ መረጃ ምንድን ነው?/WHATE IS ISLA DATA/................................................................................3
3. ለመሬት አጠቃቀም እቅድ የሚያገለግሉ ዋና ዋና የኢስላ መረጃ አይነቶች፡-..................................................................5
4. የኢስላን መረጃ ኤክስፖርት የማድረግ ቅደም ተከተል............................................................................................5
5. የኤክስኤል መረጃ ማስተካከል (Edit excel data).............................................................................................6
6. የመሬት አጠቃቀም እቅድን ኮምፒዉተራይዝድ ማድረጊያ ቅፅ......................................................................9
1. መግቢያ
የማሳ የመሬት አጠቃቀም እቅድ ለማቀድ ከባህር መዝገቡ ተነበበውን የኢስላ መረጃ ወደ መሬት አጠቃቀም እቅድ
ማቀጃ ቅፅ በኮምፒውተር ሲስተም ማስተላለፍ መቻል ጉልበት እና ጊዜ ከመቆጠቡ በላይ የቀበሌውን የመሬት
አጠቃቀም እቅድ አቅዶ ሳይንጠባጠብ ለሁሉም የቀበሌው የመሬት ባለይዞታዎች ለመስጠት ያስችላል፡፡ በተጨማሪም
በአጭር ጊዜ የሁሉንም ቀበሌዎች አቅዶ አስረክቦ ለማጠናቀቅ ያስችላሉ፡፡
በተለምዶ በእጅ ብቻ ከባህር መዝገቡ ወደ ማሳ እቅድ ማቀጃ ቅፁ በመገልበጥ በሁሉም ባለይዞታ እና ለሁሉም ማሳ
የመሬት አጠቃቀም የማሳ እቅድ ሰርቶ ለማጠናቀቅ በቢሮ ውስጥ የሚሰራው ብቻ ለ 1 ቀበሌ ከ 25-30 ቀኖች ይወስድ
ነበር፡፡ ይህ ደግሞ አድካሚ፣ አሰልችና የጊዜ ወሳጅ ከመሆኑ ባሻገር ባለይዞታዎችና ማሳዎች የመሬት አጠቃቀም እቅድ
ሲታቀድላቸው ተንጠብጥቦ የመቅረቱ እድል የሰፋ ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ ችግሮችን በማስወገድ ባለጠረ ጊዜ፣ ሳያሰለችና
ሳያደክም በቢሮ ውስጥ የሚሞላውን የማሳ እቅድ ቅፅ የኢስላ መረጃ ተጠቅሞ ሞልቶ ለማጠናቀቅ የኮሚፒውተር
ሲስተም መጠቀም አስፈላጊ በመሆኑ የቴክኖሎጂውን አጠቃቀም ለምዶ ወደ ስራ ማስገባት እንዲቻል ይህን
የኮምፒውተር ቴክኖሎሂ አጠቃቀም የሚያሳይ ማኑዋል ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኗል፡፡
ከዚህ የምንረዳው ነገር የኢስላ መረጃ ለመሬት አጠቃቀም እቅድ ዝግጅት በዋና ግብዓትነት የሚያገለግል መሆኑን ነው፡፡
የኢስላን መረጃ በግብዓትነት ተጠቅሞ የማሳ ማቀጃ ቅፁን በበሙላት ከባሀረ መዝገብ በእጅ (mannualy) በመመዝገብ
የሚወስደውን ከ 25-30 ቀን ወደ ግማሽ ቀን ማሳጠር ማስቻሉ ቀሪ ከ 24- 29 ቀኖች ሌሎች የመስክ መረጃ
መሰብሰቢያ፣ የህብረተሰብ ማወያያ፣ የመሬት አጠቃቀም የጥናት ሰነድ ማዘጋጀትና የእቅድ ርክክብ ማድረጊያና
ማጠናቀቂያ ጊዜ እንዲሆን ያስችላል፡፡ በሌላ አባባል በ 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 1 የወረዳ የመሬት አጠቃቀም ቡድን
ባለሙያ ከቀበሌው የመሬት አስተዳደር አጠቃቀም ባለሙያ እና ሌሎች የቀበሌው የመሬት አጠቃቀም እቅድ የቴክኒክ
ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን የቀበሌውን የመሬት አጠቃቀም እቅድ ከማዘጋጀት እስከ ማስረከብ በተሟላ ሁኔታ
ማጠናቀቅ ይቻላል፡፡
ከላይ በተጠቀሱት አስቻይ ሁኔታዎች 1 ወረዳ ባለው የመሬት አጠቃቀም ቡድን ባለሙያ ብዛትና በባለሙያው የስራ
ተነሳሽነት መሰረት በአንድ በጀት አመት ለስንት ቀበሌዎች የመሬት አጠቃቀም እቅድ አዘጋጅቶና ለባለይዞታው አስረክቦ
ማጠናቀቅ ይችላል የሚለውን ከታች በሰንጠረዥ ለማሳየት ተሞክሯል፡፡
ከላይ የተዘረዘሩ የመሬት የመሬት አጠቃቀም እቅድ በዋናነት የሚያገለግሉ የኢስላ መረጃዎች ከኢስላ ሶፍትዌር
ከመወሰዳቸው በፊት መረጋገጥ የሚገባቸው ነጥቦች፡-
የሌላውንም ቀበሌ የኢስላ መረጃ ከላይ ከ 1-12 ያለውን ቅደም ተከተል ተጠቅሞ ኤክስፖርት የሆነ መረጃ እንዲኖረን
ማድረግ ይቻላል፡፡
ቅደም ተከተሎች፡-
ከዚህ በኃላ ይህን የተስተካከለና የባህረ መዝገቡ መረጃ/ የኢስላ መረጃ የተሞላበት ቅፅ እንደ መሬት አጠቃቀም
እቅድ ማቀጃ ቅፅ በመውሰድ ከመስክ የሚሰበሰቡ መረጃዎችን ባልተሞሉ የእቅዱ ቅፆች አሟልቶ ለማለ
ለየባለይዞታው ፕሪንት እያደረጉ አስፈርሞ ማስረከብ ይሆናል፡፡ ወይም በመስክ መረጃ ከተሰበሰበ በኃላ የሚሞሉት
የቅፁ አምዶች እንደ ቀሩ በየ ጎጡ ለባለ ይዞታው በ 3 ኮፒ ፕሪንት ተደርጎ ወደ ቀበሌ በማውረድ የቀበሌው የቴክኒክ
ኮሚቴ የመሬት አጠቃቀም እቅድ ጥናት ሲያጠና እና ህብረተሰቡን በየቀጠናው ሲያወያይ ቅፁን አሟልቶ
ለየባለይዞታው አስፈርሞ ማስረከብ ይችላል፡፡
6. የመሬት አጠቃቀም እቅድን ኮምፒዉተራይዝድ ማድረጊያ ቅፅ
ቀን----------------------
በጥናት
የተገኘው የተወሰነው የመፈፀ
የማሳ መሬቱ ነባሩ የመሬት የመሬት የመሬት የማሳው ሚያ ጊዜ
የባለይዞታው መለያ ሰሜናዊ ምስራቃዊ የሚገኝበት አጠቃቀም የማምረት አጠቃቀም ስፋት አዋሳኝ አዋሳኝ አዋሳኝ ምክረ- ከ---
ስም የይዞታ መለያ ቁጥር ቁጥር ከርዲኔት ኮርዲኔት ልዩ ቦታ ዓይነት አቅም ደረጃ ዕቅድ በሄ/ር በምስራቅ በምዕራብ አዋሳኝ በሰሜን በደቡብ ሐሳብ እስከ---