Professional Documents
Culture Documents
New Summary Standared Latest Revised
New Summary Standared Latest Revised
1.
ሀዋሳ
1. መግቢያ
መግቢያ
የክልሉ መንግስት ሀገር በቀልና አለም አቀፍ አልሚ ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ድርጅቶች በክልሉ ያለውን ሰፊ የመልማት አቅም
በመጠቀም የክልሉን ህዝብ የሚጠቅሙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ይዘው እንዲመጡና በተለያዩ የኢንቨስትመንት
ዘርፎች እንዲሳተፉ በርካታ የማበረታቻ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በውጤቱም ለበርካታ የክልሉ ነዋሪዎች
የሥራ ዕድል እንዲፈጠር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖር፣ በክልሉ ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ ዕድል ፈጥሯል፡፡
ይሁን እንጂ ባለፉት አመታት ወደ ክልሉ ለመጡ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መሬት በምደባ በሚተላለፍበት ሂደት ወጥና
ግልፅ የሆነ ስታንዳርድ ባለመኖሩ ምክንያት ያለውን ውስን የመሬት ሀብት በአግባቡ መምራት አልተቻለም፡፡
በአሰራር ሂደት የተስተዋለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አሁን ከደረስንበት አለም አቀፍ፣ ሀገር አቀፍና ክልላዊ
ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ የኢንቨስትመንት መሬቶችን በምደባ
ማስተላለፍ የሚያስችል ግልፅና ወጥ የሆነ መስፈርት/ስታንዳርድ መኖሩ ጊዜ የማይሠጠው ጉዳይ እንደሆነ
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ከግንዛቤ በማስገባት ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተውጣጣ የቴክኒክ ቡድን
ተቋቁሞ ስታንዳርድ እንዲዘጋጅ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡
በመሆኑም ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት፣ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት
ቢሮ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፣ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ እንዲሁም ከክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
የተውጣጣ ቡንኑ የተለያዩ ክልሎችን ተሞክሮ በመቀመር፣ ከዚህ ቀደም በክልሉ የነበሩ አሰራሮችን በመፈተሽ
ስታንዳርድ አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡
2. ዓላማ
በቂ አቅምና ልምድ ያላቸውን አልሚ ባለሀብቶች በመመልመልና በመምረጥ በክልሉ በኢንቨስትመንት ዘርፍ
እንዲሰማሩ፣ ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት ግልፅ፣ ወጥ፣ ፍትሀዊና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ በምደባ
እንዲተላለፍ ማድረግ፣
3. አስፈላጊነት፡-
በቂ አቅምና ልምድ ያላቸውን ባለሀብቶች በክልሉ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች አንዲሰማሩ
ለማስቻል እና መሬትን በምደባ ለማስተላለፍ የሚዘጋጀው ስታንዳርድ አስፈላጊ የሆኑባቸው ምክንያች
እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡
ከዚህ በፊት አልሚ ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ድርጅቶች ወደ ክልል በሚመጡበት ወቅት ያላቸውን
ልምድ፣ አቅምና ተነሳሽነት ለመለየት እንዲሁም ፕሮጀክቶቹ ተገምግመው መሬት በምደባ
ለማስተላለፍ በሚኖረው ሂደት ውስጥ ወጥ የሆነ በመሬት ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በአግባቡ
የሚያሳይ አሰራርና መገምገሚያ መስፈርት ባለመኖሩ በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ሲፈጠሩ የነበሩ
የአሰራር ክፈተቶችን ለመሙላት፣
ወቅታዊ አለማቀፋዊ፣ ሀገራዊ፣ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ መገምገሚያ ስታንዳርድ
አዘጋጅቶ የተሻለ ልምድና የካፒታል አቅም ያላቸውን እንዲሁም ለስራ ዕድል ፈጠራ እና ለቴክኖሎጂ
ሽግግር የላቀ አስተዋጽኦ የሚኖራቸውን ባለሀብቶች /አልሚዎችን መልምሎ በክልሉ
በኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማስቻል በማስፈለጉ፣
ወደ ክልሉ የሚመጡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በምልመላ፣ መረጣና ውሳኔ አሰጣጥ ሂደት
የሚስተዋሉ የቅልጥፍና እና የግልፀኝነት ክፍተቶችን በመቅረፍ በአጭር ጊዜ ውሳኔ አግኝተው ወደ
ስራ የሚገቡበትን ሁኔታ ለመፍጠር ይህን ስታንዳርድ ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡
በዋናነት በዚህ ዘርፍ ሊሰማሩ ይችላሉ ተብሎ የሚታሰቡ የኢንዱስትሪ ዘርፎች በዋና ዋና እና በስራቸው
በሚኖሩ ዝርዝር የኢንዱስትሪ ዘርፎች ለማስቀመጥ ተችሏል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
በአገልግሎት ዘርፍ ሊሰማሩ ይችላሉ ተብለው የሚታሰቡ በርካታ ዘርፎች ያሉ ሲሆን እነዚህምን በዋና ዋና
ዘርፎች ለማስቀመጥ ተሞክሯል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
የእርሻ ልማት ዘርፍ አንዱ ሲሆን በስሩ የአመታዊ ሰብሎች ልማት፣ የመካከለኛ ጊዜ ቋሚ ተክሎች
ልማት፣ የቋሚ ተክሎች ልማት፣ የኢንዱስትሪ ተክሎች ልማት፣ የደን ልማት፣ ዘርፎች፣
የእንስሳት ሀብት ልማት ዘርፍ አንዱ ሲሆን በስሩ የቤት እንስሳት ልማት እና የዱር እንስሳት ልማት
ዘርፎችን በሚይዝ መልኩ ተዘርዝሮ ተቀምጧል፡፡
ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መነሻ ካፒታል መጠን እንደየ ኢንቨስትመንት መሬቱ ስፋትና ጥበት ይወሰናል፡፡
N ማለት ለኢንቨስትመንት የተዘጋጀው የመሬት መጠን ሲቀነስ በ Column አንድ ትይዩ የተቀመጠው
የመሬት መጠን ማለት ነው፡፡
ምሳሌ 1
አንድ የግል ባለሀብት በከተማ በዘመናዊ የእንስሳት ማረጃ ቄራ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ቢፈለግና
ከተማው 6000 ካሬ ሜትር ቢያዘጋጅለት የግል ባለሀብቱ ማስመዘገብ ያለበት የካፒታል መጠን ስንት መሆን
አለበት፡፡
N ማለት ለኢንቨስትመንቱ የተዘጋጀው የመሬት መጠን ሲቀነስ በ Column አንድ ትይዩ ያለው አሃዝ (5000)
ማለት ነው፡፡ (6000-5000) = 1000 ማለት ነው፡፡
ስለዚህ ለ 6000 ካሬ በከተማ ቄራ መሰማራት ለሚፈልግ ባለሀብት 46,440,000 ብር ካፒታል ማሳየት አለበት
ማለት ነው፡፡
የትኛውም የኢንቨስትመንት ዓይነት በሠንጠረዡ ትይዩ ከተቀመጠው ዝቅተኛ የመሬት መጠን ተብሎ
ከተገለፀው የመሬት መጠን በታች (Column) አንድ እና ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መነሻ ካፒታል ወይም
(Column 4) ላይ ከተገለፀው አሃዝ በታች መስተናገድ የለበትም፡፡
በምሳሌ 2
በከተማ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን በዘመናዊ የእንስሳት ማረጃ ቄራ መሰማራት ለሚፈልግ ባለሀብት
የኢንቨስትመንት መረት መጠኑ ከ 5000 ካሬ ሜትር ማነስ የሌለበት ሲሆን ዝቅተኛው የኢንቨስትመንት መነሻ
ካፒታሉ ደግሞ ከ 38,700,000 (ከሰላሳ ስምንት ሚሊየን ሰባት መቶ ሺህ) ማነስ የለበትም ማለት ነው፡፡ ከዚህ
በተጨማሪም ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ካሬ ሜትር በሠንጠረዡ በተቀመጠው ስሌት መሠረት እየተሰራ
ተጨማሪ ካፒታል የግል ባለሀብቱ እንዲያሳይ ይገደዳል፡፡
ክፍል አንድ
ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የመሬት መጠን፣ የኢንቨስትመንት ካፒታል እና የስራ ዕድል ፈጠራ ስታንዳርድ
1.1 የማኑፋክቸሪንግ እንዱስትሪ ዘርፍ ስታንዳርድ፣
ሀ/ (በከተማ የሚተገበር ኢንዱስትሪ)
1.2 የአሳ ስጋ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 1,00 3,000 23,220 23,220,000 69,660,000 100 500
1.3 የዶሮና የመሳሰሉ እንስሳት ስጋ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 1,000 3,000 23,220 23,220,000 69,660,000 150 400
1.4 የአትክልትና ፍራፍሬ ዉጤቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 2,000 3,000 14,166 28,332,000 42,498,000 100 350
1.5 የምግብ ዘይት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 4,000 6,000 10,200 40,800,000 61,200,000 80 450
1.6 የእህል ዱቄት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 2,500 3,000 9,000 22,500,000 27,000,000 80 100
1.7 የፓስታ፣ የመከሮኒ፣ የብስኩት እና የህጻናት ምግብ ማምረቻ 2,500 3,000 12,000 30,000,000 36,000,000 120 100
ኢንዱስትሪ
1.8 ዱቄት እና ምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ (የፓስታ፣ የመከሮኒ፣ 3,000 5,000 12,000 36,000,000 60,000,000 120 100
የብስኩት እና የህጻናት ምግብ)
1.9 የስካር ፋብሪካ 25,000 35,000 9,539 238,475,000 333,865,000 213 2500
1.10 የከረሜላ፣ የቾኮሌትና የማስቲካ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 500 1,000 37,500 18,750,000 37,500,000 120 100
ዝቅተኛ ከፍተኛ አማካይ ለከፍተኛ
ለዝቅተኛ የመሬት ዝቅተኛ ዝቅተኛ
የመሬት የመሬት ካፒታል በካሬ የመሬት
ተ.ቁ መግለጫ መጠን የሚስፈልግ ቋሚ የስራ ጊዜያዊ
መጠን መጠን ሜትር መጠን
ጠ/ኢንቨስትመን ዕድል የስራ ዕድል
በካ/ሜ በካ/ሜ (ብር/እ/ሜ) የሚያስፈልግ
ካፒታል (በብር)
ጠ/ኢንቨስትመ
1.11 ቡና ቆልቶ ፈጭቶ የማሸግ ኢንዱስትሪ 500 1000 25000 12,500,000 25,000,000
ን ካፒታል 120 100
1.12 ቅመማ ቅመም ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 200 500 42988 8,597,600 21,494,000 105 300
1.13 የወተት ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 3000 5000 10000 30,000,000 50,000,000 80 150
1.14 ደረቅ ቡና ማበጠሪያ ኢንዱስትሪ 5000 10000 2379 11,895,000 23,790,000 50 300
1.15 የማር ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 500 1000 12800 6,400,000 12,800,000 30 200
1.16 የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 3000 5000 10000 30,000,000 50,000,000 60 300
2 የመጠጥ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ
2.1 የቢራ መጠጥ ማምረቻ ፋብሪካ 20000 40000 50000 1,000,000,000 2,000,000,000 200 1000
2.2 የአልኮል/ ሀረቄ መጠጥ ማምረቻ ሪካኢንዱስትሪ 5000 10,000 50000 250,000,000 500,000,000 50 250
2.3 ለስላሳ መጠጥ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 20000 40000 11000 220,000,000 440,000,000 200 1000
2.4 የታሸገ የመጠጥ ውሃ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5000 10000 8500 42,500,000 85,000,000 100 300
2.5 የብቅል ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 10000 18,000 10000 100,000,000 180,000,000 100 300
3 የጨርቃጨርቅ ምርትና ልብስ ስፌት ፋብሪካ
3.5 የፎጣ፣ካልሲ፣ፓንትና የመሳሰሉትን ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1000 2000 20000 20,000,000 40,000,000 100 20
3.9 የእስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1000 2000 25000 25,000,000 50,000,000 72 10
3.10 የብርድ ልብስ ማምረቻ ኢንዱትሪ 1000 2000 37500 37,500,000 75,000,000 120 20
3.11 የሸራ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1000 2000 37500 37,500,000 75,000,000 85 10
4 የሌዘርና ተያያዥ ምርቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
4.1 የቆዳ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 5000 10000 10800 54,000,000 108,000,000 242 8
4.2 የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1000 2000 20000 20,000,000 40,000,000 82 4
5 የእንጨትና የእንጨት ተዋፅኦ ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
5.1 የቺፕ ዉድ፣ የፋይዚስት ፣ ፕሌይዉድ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5000 10000 10200 51,000,000 102,000,000 100-140 10-25
5.2 የ እስቲኪኒ ማምረቻ አንዱስትሪ 200 500 40000 8,000,000 20,000,000 30-45 5-10
6 የወረቀትና የወረቀት ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
6.1 የወረቀት ፐልፕ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 7000 15,000 15000 105,000,000 225,000,000 300 100
6.2 የወረቀት ሪሳይኪሊንግ ኢንዱስትሪ 1500 2500 20000 30,000,000 50,000,000 150 50
6.3 የመፀዳጃ ቤት ወረቀት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1500 2500 20000 30,000,000 50,000,000 150 50
7 የህትመት እንደስትሪ
7.1 የመፀሃፍ ህትመት ፣የጋዜጣና የብሮሸር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1500 3000 17000 25,500,000 51,000,000 150 50
8 የሬንጅና የዘይት ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
8.1 የፕላስቲክ (PVC) እና (PP) ፕላስቲክ የጫማ ቀለምና የመሳሰሉት 1000 3000 25000 25,000,000 75,000,000 200 100
ኢንዱስትሪ
8.2 የፕላስቲክ ከረጢት፣ ጆንያና የመሳሰሉት የፕላስቲክ ውጤቶች 1000 3000 25000 25,000,000 75,000,000 200 100
ዝቅተኛ ከፍተኛ አማካይ ለከፍተኛ
ለዝቅተኛ የመሬት ዝቅተኛ ዝቅተኛ
የመሬት የመሬት ካፒታል በካሬ የመሬት
ተ.ቁ መግለጫ መጠን የሚስፈልግ ቋሚ የስራ ጊዜያዊ
መጠን መጠን ሜትር መጠን
ጠ/ኢንቨስትመን ዕድል የስራ ዕድል
በካ/ሜ በካ/ሜ (ብር/እ/ሜ) የሚያስፈልግ
ካፒታል (በብር)
ጠ/ኢንቨስትመ
ማምረቻ ኢንዱስትሪ ን ካፒታል
8.3 የኤሌክትሪክ ኮንዲዩትና ሌሎች ተመሳሳይ ቁሳቁሶችን ማምረቻ 1000 3000 21500 21,500,000 64,500,000 200 100
ኢንዱስትሪ
10.1 የመድሃኒት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5000 10,000 20000 100,000,000 200,000,000 300 100
11 የጎማና የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 300 100
11.1 የመኪና ጎማ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5000 6,800 20000 100,000,000 136,000,000
12 የብረት ማዕድን ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 300 100
12.1 የመስታወትና የመስታወት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 10000 15,000 15334 153,340,000 230,000,000
12.2 የሴራሚክስ ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 10000 15,000 14000 140,000,000 210,000,000
ዝቅተኛ ከፍተኛ አማካይ ለከፍተኛ
ለዝቅተኛ የመሬት ዝቅተኛ ዝቅተኛ
የመሬት የመሬት ካፒታል በካሬ የመሬት
ተ.ቁ መግለጫ መጠን የሚስፈልግ ቋሚ የስራ ጊዜያዊ
መጠን መጠን ሜትር መጠን
ጠ/ኢንቨስትመን ዕድል የስራ ዕድል
በካ/ሜ በካ/ሜ (ብር/እ/ሜ) የሚያስፈልግ
ካፒታል (በብር)
ጠ/ኢንቨስትመ
12.3 የብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 10000 15000 13334 133,340,000 200,010,000
ን ካፒታል 300 100
12.4 የማርብል ፣ የግራናይት ፣ የላይምስቶን ዲንጋይ ማምረቻ 10000 15000 16667 166,670,000 250,005,000 300 100
ኢንዱስትሪ
1.3 የብረት ዉጤቶች ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ 300 100
13.1 የሚስማር ፣የቆርቆሮ፣የአጥር ሽቦ እና የመሳሰሉ ዕቃዎች ማምረቻ 2000 3000 30000 60,000,000 90,000,000
ኢንዱስትሪ
13.2 የግብርና ማሽኖች (ኮምባይነር፣ትራክተር…) ማምረቻ 5000 10000 40000 200,000,000 400000000 200 50
ኢንዱስትሪ
13.3 የእርሻ መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 2000 3000 25000 50,000,000 75,000,000
13.7 የላብራቶሪና የሃኪም ቤት ቁሳቁሶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 2000 3000 30000 60,000,000 90,000,000
13.8 የኮሚኑኬሽን፣የመብራት ገመድና ቁሳቁሶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 3000 5000 20000 60,000,000 100,000,000
1.2 የአሳ ስጋ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 1,000 5,000 13,932 23,220,000 69,660,000 100 500
1.9 የስካር ፋብሪካ 25,000 50,000 6,677 238,475,000 333850000 213 2500
1.10 የከረሜላ፣ የቾኮሌትና የማስቲካ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 500 3,000 12,500 18,750,000 37,500,000 120 100
1.11 ቡና ቆልቶ ፈጭቶ የማሸግ ኢንዱስትሪ 500 3,000 8,333.3 12,500,000 25,000,000 120 100
1.12 ቅመማ ቅመም ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 200 1,000 21,494 8,597,600 21,494,000 105 300
1.13 የወተት ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 5,000 10,000 5,000 30,000,000 50,000,000 80 150
1.14 እሸት ቡና መፈልፈያ ኢንዱስትሪ 20,000 30,000 748 14,960,000 22,440,000 50 300
1.15 ደረቅ ቡና ማበጠሪያ ኢንዱስትሪ 5,000 15,000 1,586 11,895,000 23,790,000 30 200
1.15 የማር ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 5,00 3,000 4,267 6,400,000 12,800,000 60 300
1.16 የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 2,000 10,000 4,500 30,000,000 45,000,000
ለከፍተኛ
ዝቅተኛ ከፍተኛ ለዝቅተኛ የመሬት
አማካይ ካፒታል የመሬት ዝቅተኛ
የመሬት የመሬት መጠን የሚስፈልግ ዝቅተኛ
በካሬ ሜትር መጠን ቋሚ
ተ.ቁ መግለጫ መጠን መጠን ጠ/ኢንቨስትመን ጊዜያዊ
(ብር/እ/ሜ) የሚያስፈ የስራ
በካ/ሜ በካ/ሜ ካፒታል (በብር) የስራ ዕድል
ልግ ዕድል
ጠ/ኢንቨ
2 የመጠጥ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ስትመን 200 1000
2.1 የቢራ መጠጥ ማምረቻ ፋብሪካ 20,000 60,000 33,334 1,000,000,000 2,000,000,000 50 250
2.2 የአልኮል/ ሀረቄ መጠጥ ማምረቻ ሪካኢንዱስትሪ 5,000 20,000 25,000 250,000,000 500,000,000 200 1000
2.3 ለስላሳ መጠጥ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 20,000 60,000 73,33.3 220,000,000 440,000,000 100 300
2.4 የታሸገ የመጠጥ ውሃ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5,000 30,000 28,33.3 42,500,000 85,000,000 100 300
2.5 የብቅል ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ 10,000 25,000 7,200 100,000,000 180,000,000
3.9 የእስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 1,000 5,000 10000 25,000,000 50,000,000 120 20
3.10 የብርድ ልብስ ማምረቻ ኢንዱትሪ 1,000 5,000 15,000 37,500,000 75,000,000 85 10
5.1 የቺፕ ዉድ፣ የፋይዚስት ፣ ፕሌይዉድ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5,000 15,000 68,000 51,000,000 102,000,000 30-45 5-10
8.2 የፕላስቲክ ከረጢት፣ ጆንያና የመሳሰሉት የፕላስቲክ ውጤቶች 25,000,000 200 100
1,000 5,000 15,000 75,000,000
ማምረቻ ኢንዱስትሪ
12.2 የሴራሚክስ ዉጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 10,000 20,000 10,500 140,000,000 210,000,000 300 100
12.3 የብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 15,000 20,000 10,000 133,340,000 200,000,000
12.4 የማርብል፣የግራናይት ፣ የላይምስቶን ዲንጋይ ማምረቻ 15,000 20,000 12500 166,670,000 250,000,000 200 50
ኢንዱስትሪ
ለከፍተኛ
ዝቅተኛ ከፍተኛ ለዝቅተኛ የመሬት
አማካይ ካፒታል የመሬት ዝቅተኛ
የመሬት የመሬት መጠን የሚስፈልግ ዝቅተኛ
በካሬ ሜትር መጠን ቋሚ
ተ.ቁ መግለጫ መጠን መጠን ጠ/ኢንቨስትመን ጊዜያዊ
(ብር/እ/ሜ) የሚያስፈ የስራ
በካ/ሜ በካ/ሜ ካፒታል (በብር) የስራ ዕድል
ልግ ዕድል
ጠ/ኢንቨ
13 የብረት ዉጤቶች ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ስትመን
13.1 የሚስማር ፣የቆርቆሮ፣የአጥር ሽቦ እና የመሳሰሉ ዕቃዎች 2,000 5,000 18,000 60,000,000 90,000,000
ማምረቻ ኢንዱስትሪ
13.2 የግብርና ማሽኖች (ኮምባይነር፣ትራክተር…) ማምረቻ 5,000 15,000 26,667 200,000,000 400,005,000
ኢንዱስትሪ
13.3 የእርሻ መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 2,000 5,000 15,000 50,000,000 75,000,000
13.4 የመኪና ማምረቻ ኢንዱስትሪ 5,000 15,000 13,333.3 100,000,000 200,000,000
13.5 የሳይክልና የሞተርሳይክል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 2,000 5,000 18,000 60,000,000 90,000,000
13.6 የእስታብላይዘር፣ የእልቬተር፣ የቦይለር ፣ የትንስፎርመር ፣ 150,000,000
5,000 15,000 20,000 300,000,000
የጀነኔተርና UPS ማምረቻ ኢንዱስትሪ
13.8 የኮሚኑኬሽን፣የመብራት ገመድና ቁሳቁሶች ማምረቻ 3,000 7,500 1,334 60,000,000 10,005,000
ኢንዱስትሪ
13.9 የጣሳ፣ የቆርኪ፣ ውሃ ማሸጊያ ፕላስቲክ ጠርሙስ እና ክዳን እና 34,000,000
2,000 5,000 10,200 51,000,000
የመሳሰሉትን ማምረቻ ኢንዱስትሪ
ገበያ ማዕከል፣ ሞል፣ ሁለገብ ህንፃ እና የፋይናንስ ተቋማትና መሰል አገልግሎቶች (ፈርጅ ሁለትና ሦስት ከተሞች)
በከተማ ውስጥ በደረጃ (1/1 ኛ) ተግባራዊ የሚደረግ
ለዝቅተኛ የመሬት መጠን ለከፍተኛ
አማካይ ካፒታል
ዝቅተኛ የመሬት ከፍተኛ የመሬት የሚስፈልግ የመሬት መጠን ዝቅተኛ ቋሚ ዝቅተኛ ጊዜያዊ
የፕሮጀክቱ ዓይነት በካሬ ሜትር
የግንባታው መጠን በካ/ሜ መጠን በካ/ሜ ጠ/ኢንቨስትመን ካፒታል የሚያስፈልግ የስራ ዕድል የስራ ዕድል
(ብር/እ/ሜ)
ከፍታ (በብር) ጠ/ኢንቨስትመን
ካፒታል (በብር)
G+3 3,000 5,000 24,716 74,148,000 123,581,250
የገበያ ማዕከል፣ሁለገብ ህንጻ፣ ፋይናንስ
1 አፀደ ሕጻናት
1.1 መዋዕለ ሕጻናትና ነርሰሪ 570 3,175 4,410 2,513,700 14,001,750
2 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
2.1 አንደኛ ሳይክል (1-4) 5,000 15,000 5,600 28,000,000 84,000,000
2.2 ሁለተኛ ሳይክል (5-8) 5,000 15,000 5,800 29,000,000 87,000,000
2.3 አንደኛና ሁለተኛ ሳይክል (1-8) 15,000 25,000 5,800 87,000,000 145,000,000
3 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
3.1 አንደኛ ሳይክል (9-10) 15,000 30,000 5,900 88,500,000 177,000,000
3.2 ሁለተኛ ሳይክል (11-12) 15,000 30,000 5,900 88,500,000 177,000,000
3.3 አንደኛና ሁለተኛ ሳይክል (9-12) 30,000 60,000 5,900 177,000,000 354,000,000
3.5 ከኬጂ እስከ መሰናዶ ያለ ት/ቤት ,
4 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (1-10) 26,000 35,000 5,900 153,400,000 206,500,000
5 የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት (ደረጃ 10+ 1 ፣ 2 ፣ 3) 25,000 60,000 6,500 162,500,000 390,000,000
6 ኮሌጅ 6,225
የጤና ተቋም ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት፣
ለከፍተኛ የመሬት
ለዝቅተኛ የመሬት
ከፍተኛ መጠን
ዝቅተኛ የመሬት አማካይ ካፒታል መጠን የሚስፈልግ ዝቅተኛ ዝቅተኛ
የመሬት መጠን የሚያስፈልግ
ተ.ቁ የፕሮጀክቱ ዓይነት መጠን በካ/ሜ በካሬ ሜትር ጠ/ኢንቨስትመን ቋሚ የስራ ጊዜያዊ
በካ/ሜ ጠ/ኢንቨስትመን
(ብር/እ/ሜ) ካፒታል (በብር) ዕድል የስራ ዕድል
ካፒታል (በብር)
ባለ ኮከብ ሆቴል
1 ባለ አንድ ኮከብ እንተርናሽናል ሆቴል 5,000 6,000 11,700 58,500,000 70,200,000
2 ባለ ሁለት ኮከብ እንተርናሽናል ሆቴል 5,000 6,500 14,040 70,200,000 91,260,000
3 ባለ ሶስት ኮከብ እንተርናሽናል ሆቴል 1,700 6,400 25,000 42,500,000 160,0000,000
4 ባለ አራት ኮከብ እንተርናሽናል ሆቴል 1,700 6,800 27,000 459,000,000 183,600,000
5 ባለ አምስት ኮከብ እንተርናሽናል ሆቴል 2,000 8,000 30,000 60,000,000 240,000,000
ባለ ኮከብ ሪዞርት
1 ባለ አራት ኮከብ ሪዞርት 9,600 14,000 27,000 259,200,000 378,000,000
2 ባለ አምስት ኮከብ ሪዞርት 12,000 20,000 30,000 360,000,000 600,000,000
ባለ ኮከብ ሎጅ
1 ባለ አራት ኮከብ ሎጅ 10,000 14,300 10,500 105,000,000 150,150,000
2 ባለ አምስት ኮከብ ሎጅ 15,000 22,000 11,000 165,000,000 242,000,000
ምንጭ፡-“ለባለአራትና ከዚያ በላይ የኮከብ ደረጃ ለሚኖራቸው የመደበኛ እና ማስፋፊያ የሆቴል ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የመሬት አቅርቦት መጠንን ለመወሰን የወጣ ዝርዝር
ረቂቅ የአፈጻጸም መመሪያ” በ 2009 ዓ/ም
1.3 የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ስታንዳርድ፣
አንድ ሄክታር
ለማልማት
የሚያስፈልግ ዝቅተኛ ዝቅተኛ
ቁጥር የግብርና እንቨስትመንት ፕሮጄክቶች አይነት የሚለማበት ሁኔታ ካፒታል ቋሚ የስራ ጊዜያዊ ምርመራ
በአማካይ ዕድል የስራ ዕድል
(ብር/ሄ/ር)
1 የእርሻ ልማት
1.1 የዓመታዊ ሰብሎች ልማት፣
1.1.1 የብርዕ፣ የአገዳ፣ የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎች፣የእንስሳት በዝናብ 50,000
መኖ እና ሌሎች ዓመታዊ ሰብሎች ልማት፣ በመስኖ 70,000
1.1.2 የተረጋገጠ ምርጥ ዘር ማምረት
የዓመታዊ ሰብል ምርጥ ዘር በዝናብ 148,955
በመስኖ 212,793
የአትክልት ምርጥ ዘር በመስኖ 168,341
1.1.3 እፀ- ጣዕም ልማት፣
ዕፀ-ጣዕም በግሪን ሀውስ በመስኖ 5,658,400
ዕፀ-ጣዕም ከግሪን ሀውስ ውጭ በመስኖ 3,523,640
1.1.4 አትክልት ልማት
1.1.5 አትክልት ልማት በመስኖ 168,341
1.1.6 የስራ ስር ሰብሎች ልማት (ድንች፣ስኳር ድንች፣ካሳቫ በዝናብ 61,250
የመሳሰሉት) በመስኖ 85,750
1.1.7 የእንስሳት መኖ ማምረት በመስኖ 157,152
1.2 የመካከለኛ ጊዜ ቋሚ ተክሎች ልማት
1.2.1 አበባ ልማት
አበባ ልማት በግሪን ሀውስ በመስኖ 7,073,000
አበባ ልማት ከግሪን ሀውስ ውጭ በመስኖ 4,404,550
29
አንድ ሄክታር
ለማልማት
የሚያስፈልግ ዝቅተኛ ዝቅተኛ
ቁጥር የግብርና እንቨስትመንት ፕሮጄክቶች አይነት የሚለማበት ሁኔታ ካፒታል ቋሚ የስራ ጊዜያዊ ምርመራ
በአማካይ ዕድል የስራ ዕድል
(ብር/ሄ/ር)
30
1.3.2 የእንስሳት ዘርፍ ኢንቨስትመንት
ማሳሰቢያ፡- ከላይ በሰንጠረዡ የተመላከተው የእንስሳት ቁጥር፣የኢንቨስትመንት ካፒታል ፣ የመሬት መጠን እና የስራ ዕድል መነሻ/ዝቅተኛ ስለሆነ የግል ባለሀብቱ ከተቀመጠው ዝቅተኛ ስታንዳርድ በላይ
የሚያለማ ከሆነ ሁሉም መነሻ መስፈርት እያደገ ይሄዳል፡፡
31
ለዝቅተኛ የመሬት ለከፍተኛ የመሬት
ዝቅተኛ ከፍተኛ መጠን የሚስፈልግ መጠን ዝቅተኛ
ዝቅተኛ አማካይ ካፒታል የሚያስፈልግ ዝቅተኛ
ተ.ቁ መግለጫ የመሬት የመሬት ጠ/ኢንቨስትመን ቋሚ
የአንሳት በካሬ ሜትር ጠ/ኢንቨስትመን ጊዜያዊ
መጠን መጠን ካፒታል (በብር) የስራ
ቁጥር (ብር/እ/ሜ) ካፒታል (በብር) የስራ ዕድል
በካ/ሜ በካ/ሜ ዕድል
32