You are on page 1of 4

የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

የዳሰሳ ጥናት
እንደሚታወቀው የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ከተቋቋመ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም በርካታ
ባለሀብቶች ወደ ከተማችን በመምጣት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም በከተማችን የምትገኙ
ባለሀብቶች በኢንቨስት ለመሰማራት ፈቃድ ወስዳችሁ ወደ ስራ ለመግባት በዝግጅት ላይ ያላችሁም ሆነ ወደ ስራ ገብታችሁ
ፕሮጀክታችሁን ተግባራዊ እያደረጋችሁ ያላችሁ ባለሀብቶች በስራ ወቅት በተቋማችንም ሆነ በሌሎች ማንኛውም ጉዳይ
እንዲሁም በፕሮጀክታችሁ ትግበራ ላይ እያጋጠማችሁ ያሉ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ ለማፈላለግ ያመች ዘንድ ተቋማችን
ይህንን የዳሰሳ ጥናት ያዘጋጀ ሲሆን የተከበራችሁ የከተማችን ባለሀብተች ከታች በተዘጋቸው መሰረት መጠይቁን እንድትሞሉልን
ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
መጠይቁን የሚሞላው ባለሃሀብት መጠይቁን ሲሞላ ምርጫ ላይ ከሆነ ፊደሉን ብቻ ያክብቡት ግለጽ ከሆነ ከክፍት ቦታው ላይ
ይፃፉ
1. ፆታ ---------------
2. እድሜ ፡-ሀ/ ከ 18 ዓመት በታች ለ/ ከ 18 እስከ 30 ዓመት ሐ/ ከ 31 እስከ 60 ዓመት መ/ ከ 60 ዓመት በላይ
3. የተሰማራበት የስራ ዘርፍ፡- ሀ/ ሆቴል ለ/ አትክልትና ፍራፍሬ ሐ/ ፈርማሲ መ/ አምራች ኢንዱስትሪ /ማኑፋክቸሪንግ
ሠ/ ሌላ ከሆነ ይገለጽ ------------------------------------------------------------------
4. ኢንቨስትመንትን በተመለከተ ግንዛቤ እንዲኖርዎት እና ከተማውን የሚገልጽ መረጃ እንዲያገኙ ሆኗል ወይ ? ሀ/ አግኝቻለሁ
ለ/ አላገኘሁም
5. በተራ ቁጥር 4 ላይ መልስዎ አግኝቻለሁ ከሆነ መረጃውን በምን መንገድ አገኙት ?ሀ/ በማህበራዊ ሚዲያ ለ/ በገጽ ለገጽ
ውይይት ሐ/ በፎረምና ፓናል ውይይት መ/ በበራሪ ወረቀት ሠ/ በሁሉም ረ/ በሌላ ከሆነ ይገለጽ
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
6. በተቋማችን አገልግሎት ፈልገው መጠው ያውቃሉ ወይ ? ሀ/ አወ መጥቸ አውቃለሁ ለ/ መጥቸ አላውቅም
7. በተራ ቁጥር 6 ላይ መልስወ መጥቸ አውቃለሁ ካሉ በአገልግሎት አሰጣጣችን በእርስዎ እይታ እንዴት ይገለፃል፡፡ ሀ/ በጣም
ከፍተኛ ለ/ ከፍተኛ ሐ/ መካከለኛ መ/ ዝቅተኛ
8. አሁን የተሰማሩበትን የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዴት መርጠው ተሰማሩበት?
ሀ/ በራሴ ተነሳሽነት ለ/ በሰዎች ግፊት ሐ/ በሌላ ከሆነ ይገለፅ--------------------------------------------------
9. እርስዎ በመረጡት የስራ ዘርፍ በመሰማራትዎ ምን ያህል ደስተኛ ነዎት?
ሀ/ በጣም ከፍተኛ ለ/ ከፍተኛ ሐ/ መካከለኛ መ/ ዝቅተኛ
10. በተሰማሩበት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያለ ችግሮች አሉ ወይ ?
ሀ/ ችግሮች አሉ ለ/ ችግር አላጋጠመንም ሐ/ ሌላ ካላ ይገለጽ -------------------------------------------------
11. በተራ ቁጥር 10 ላይ መልስዎ ያጋጠሙ ችግሮች አሉ ከሆነ እያጋጠመ ያለው ችግር ምንድነው? ሀ/ የውሃ ችግር ለ/ የመብራት
ችግር ሐ/ የመንገድ ችግር መ/ የብድር አገልግሎት ችግር ሠ/ የግንባታ ማቴሪያል አቅርቦት ችግር ረ/ የሰው ሃይል እጥረት ሰ/
የገብያ ትስስር አለመኖር ሸ/ ሁሉም ቀ/ ሌላ ካለ ይገለጽ
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
12. እያጋጠመ ላለው ችግር መፍትሄ ይሆናል የሚሉትን የራስዎ ሃሳብ ይግለጹ
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------
13. አጠቃላይ የተሰማሩበት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በኩል መደረግ አለበት
የምትሉትን ሃሳብ በዝርዝር ግለጹ ---------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
14. ተጨማሪ ሀሳብ እና አስተያየት ካለዎት ይገለጽ -----------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ለማንኛውም ሃሳብና አስተያየት እንዲሁም መረጃ ከፈለጉ በስልቅ ኩጥር 0583350642 ላይ ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
ውድ የከተማችን ባለሀብቶች መጠይቁን በቀናነት ተቀብላችሁ ስለሞላችሁልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
ሳምንታዊ ሪፖርት መላኪያ ቅጽ
ጠቅላላ
ተ.ቁ ዝርዝር ተግባራት መለኪያ ሐሙስ አርብ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ቀን
ድምር
የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ያለፉ በቁጥር - - - - -
በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቀርበው የተገመገሙ
1 በቁጥር
ፕሮጀክቶች
ያላለፉ

መለየት በቁጥር
የቴክኒካል ክህሎት ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች
2
በጥናት በመለየት መፍታታ መፍታት በቁጥር
የኢንተርፕርነርሽፕ ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች  መለየት በቁጥር 1
3
በጥናት በመለየት መፍታታ መፍታት በቁጥር 1
ጥራትና ምርታማነት ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች  መለየት በቁጥር
4
በጥናት በመለየት መፍታታ መፍታት በቁጥር
የቴክኖሎጅዎች ተጠቃሚነት ችግር ያለባቸውን  መለየት በቁጥር
5
ኢንዱስትሪዎች በጥናት በመለየት መፍታታ መፍታት በቁጥር
የሊዝ ፋይናንሲንግ ተጠቃሚነት ችግር ያለባቸውን  መለየት በቁጥር
6
ኢንዱስትሪዎች በጥናት በመለየት መፍታት መፍታት በቁጥር
የስራ ማስኬጃ ብድር ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች  መለየት በቁጥር
7
በጥናት በመለየት መፍታት መፍታት በቁጥር
የግብዓት ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች በጥናት  መለየት በቁጥር
8
በመለየት መፍታት መፍታት በቁጥር
የመሰረተ ልማት ችግር ያለባቸውን ኢንዱስትሪዎች  መለየት በቁጥር 1
9
በጥናት በመለየት መፍታት መፍታት በቁጥር 1
10 በአዲስ ማምረት የጀመረ ኢንዱስትሪ በቁጥር
11 በቆጠራ/ከ TVT የተገኘ ኢንዱስትሪ
ወንድ
12 በአዲስ ማምረት በጀመሩ የተፈጠረ የስራ ዕድል ሴት
ድምር
ወንድ
13 በቆጠራ/ከ TVT በተገኙ የተፈጠረ የስራ ዕድል ሴት
ድምር
ወንድ
14 ነባር አቅማቸዉ ባደገ የተፈጠረ የስራ ዕድል ሴት
ድምር በቁጥር

የአምራች ኢንዱስተሮዎች ያለባቸውን ችግር ለመለየት እና ችፍግራቸውን በመለየት ወደፊት ድጋፍ ለማድረግ ያመች
ዘንድ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት

የቆላድባ ከተማ አስተዳደር በከተማው ዉስጥ ያሉ ባለሃብቶችን ችግር በጥናት ለመለየት ያመች ዘንድ
የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት
ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር እና ከዞን ኢንቨስትመንት ሀላፊዎች እንዲሁም ከከተማው አስተዳደር አካላት ጋር
በመሆን ፎረም ለማዘጋጀት ያቀደ ሲሆን በፎረሙም በባለሃብቶች ያለውን ሁለንተናዊ ችግር ለመረዳት እና
የሚፈታበትን አግባብ ከባለሃብቶች ጋር ምክክር ለማድረግ ታቅዷል፡፡

እባክዎ ከዚህ በታች የተዘጀውን ቅፅ በመሙላት እንዲተባበሩን እያልን የምትሞሉልን መረጃ እናተን ለመደገፍ እንጅ
ለሌላ አላማ እንዳልሆነ እያወቃችሁ በዝርዝሩ መሰረት ፍቃደኛ የሆናችሁትን እንድትሞሉልን ስንል በትትና
እንጠይቃለን፡፡

የአምራች ኢንዱስትሪው ግላዊ መረጃ

የባለሃብቱ/የአምራች ኢንዱስትሪው ስም……………………ስልክ ቁጥር ………………የተስማራበት የስራ


ዘርፍ…………………..

ጠቅላላ ካፒታል …………………… የሰው ሃይል ብዛት/የስራ እድል ………………………. በቋሚ……..


በኩንተራት/በጊዜያዊ…………..

እየስራበት ያለው የስራ ቦታው ስፋት …………………… የተቋቋመበት/ስራ የጀመረበት ዓ.ም……….

መነሻ ካፒታል በብር …………………… አሁን ያለው ጠቅላላ የካፒታል መጠን…………………….

አሁን ያለው የግብአት ፍጆታ ………………………………………… በአማካኝ በወር ሽያጭ


…………………… አማካኝ ሽያጭ በቀን…………(በኩንታል/በብር/በሊትር/………….)በወር……………
(በኩንታል/በብር/በሊትር/………….)

ከታች በተዘረዘረው መሰረት የሚያስፈልጋችሁን የድጋፍ አይነት እና ሌሎች ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉትን
በቅጹ መሰረት ሙሉ

 የቴክኒካል ክህሎት ችግር …………………………………………


1. …………………………………………
2. …………………………………………
3. …………………………………………
 የኢንተርፕርነርሽፕ ችግር…………………………………………
1. …………………………………………
የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት
2. …………………………………………
3. …………………………………………
 የቴክኖሎጅዎች ተጠቃሚነት ችግር…………………………………
1. …………………………………………
2. …………………………………………
3. …………………………………………
 የሊዝ ፋይናንሲንግ ተጠቃሚነት ችግር……………………………
 የስራ ማስኬጃ ብድር ችግር…………………………………………
 የግብዓት ችግር……………………………………………………
1. …………………………………………
2. …………………………………………
3. …………………………………………
 የመሰረተ ልማት ችግር…………………………………………
1. የመብራት ሀ/ የስሪ ፌዝ ለ/የኬብል ሐ/ የፖል መ/ሌላ ካለ ………………..
2. የቦታ ሀ/ የመስሪያ ቦታ ለ/ የመሸጫ ቦታ ሐ/ ሌላ ካለ………………..
3. የውሀ
ሌላ ተጨማሪ ሃሳብ ካለ
……………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………
…………………………
ተቋሙን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ 0583350642 መደወል ዪችላሉ

እናመሰግናለን

You might also like