Professional Documents
Culture Documents
Edsate Form
Edsate Form
10. የትዳር ጓደኛሞች የሀብት ምዝገባው የሚመለከታቸው ከሆነ እያንዳንዳቸው የራሳቸውንና የቤተሰቦቻቸውን ሀብት
ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል፤
11. ወርቅ ከ5ዐ ግራም በላይ የሚመዘገብ ሲሆን አልማዝ እና ዕቁን በማንኛውም መጠን ያለ ይመዘገባል ፤
12. ማናቸውም መሣሪያ ፣ ተሽካርካሪ እና የአየርና የባህር ትራንስፖርት መገልገያ አዲስ የሚባለው አንድ ዓመትና
ከአንድ ዓመት በታች ያገለገለ ሲሆን ነው ፡፡
13. ስርዝ ድልዝ ባደረጉበት ቦታ ላይ ራስዎ የሰረዙት መሆኑን ለማመልከት ከጉኑ አጭር ፊርማዎን ያስቀምጡበት ፡፡
14. ዕዳ እርሶዎ ወይም ቤተሰብዎ ለሌላ አካል የሚከፍሉትን ህጋዊ ዕዳ ብቻ ይመለከታል ፡፡
15. ሆነ ብሎ ትክክል ያልሆነ ወይም ሐሰተኛ መረጃ መስጠት የወንጀል ሕግ በሚደነግገው መሠረት ስለሚያስቀጣ
እውነተኛ እና ትክክለኛ መረጃ ብቻ ይሰጡ ፡፡
16. በወንድ ጾታ የተገለጸው ሁሉ የሴትንም ጾታ ይመለከታል፣
17 ቅጹን ከሞሉ በኋላ በእያንዳንዱ ገጽ ግርጌ ላይ አጭር ፈርማዎን ያስቀምጡ ፣ በቅጹ መጨረሻ ለአስመዝጋቢ
በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ በኮሚሽኑ ተወካይ / ባለሙያ ፊት ቀርበው ሙሉ ስምና ፣ ፈርማና ቀን ያስፍሩ፡፡
1. የአስመዝጋቢው ጠቅላላ መረጃዎች
1. ጠቅላላ መረጃ
ሠ/ የሌላ -------------------------------------------------------------------------------------------
ስም ከነአያት………………………… ……….
የትዳር ጓደኛዎ የትውልድ ክልል / ከተማ ……….. የትውልድ ቦታ ልዩ ስም ………………
የመኖሪያ አድራሻ አገር ………………………….ክልል/አስተዳደር ………………………
ከተማ……………………ክፍለ ከተማ ……………ወረዳ/ቀበሌ ……. የቤት ቁጥር ………
የስልክ ቁጥር ሀ) የቤት ………………..…ለ)የተንቀሳቃሽ (ሞባይል) ………………………
ኢሜይል ………………………...…………………………………………
1.5.2. የትዳር ጓደኛ ወርሃዊ ገቢ
የሚሠሩበት መ/ቤት ወይም ድርጅት ስም ………………………………………………….
የሥራ ኃላፊነት / ድርሻ / መደብ………………………………. ወርሃዊ ደመወዝ ብር …………………….
ወርሃዊ አበል ፡- አበል ሀ/ የቤት አበል ብር ………………….. ለ/ የትራንስፖርት አበል ………………….
ሐ/ ለመኪና በወር የተፈቀደ ነዳጅ በሊትር ብር ……………… መ/ የወንበር አበል ብር…………………..
ሠ/ የሌላ ………………………………………………………………………
1.6. ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች የራስ/የጉድፈቻ ልጅ መረጃ/ከመጀመሪያው ምዝገባ ለውጥ ካለ
1. የልጅ ስም …………………….ጾታ ፣ ወንድ ሴት የልደት ዘመን ፡ ቀን -----ወር---ዓ/ም
2. የልጅ ስም ……………………ጾታ ፣ ወንድ ሴት የልደት ዘመን ፡ ቀን ------ወር ---ዓ/ም
ሀ
ለ
ሐ
መ
የቀጠለ …
በተ/ቁ.2.1.2. ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ሐ የተገለጸው
2.1.4. የቤቱ / ሕንጻው ባሌቤትነት ማረጋገጫ፣ የተገኘበት / የተገነባበት ጊዜ አና በተገኘበት/በተገነባበት ወቅት የነበረው ዋጋ እና
በተ/ቁ.2.1.2. ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ሐ የተገለጸው
የቤቱ /የሕንጻ ዓይነት የቤቱ / የሕንጻው ወይም የቤት መሥሪያ ቦታው የሚገኝበት አድራሻ ስለቤቱ /ህንጻው መረጃ የሚሰጥ መ/ቤት
2.1.5. ቤቱ /ሕንጻው የሚገኝበት አድራሻ እና ስለሕንጻው / ስለቤቱ መረጃ የሚሰጥ መ/ቤት ስምና አድራሻ
አገር ክልል/ ዞን/ክፍል ወረዳ ልዩ አካባቢ የቤት ሕንጻ ቁጥር የተቋሙ ከተማ የስልክ ቁጥር
አስተዳደር ከተማ ቀበሌ መጠሪያ (መ/ቤት)
ስም
በተ/ቁ.2.1.2. ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.1.2. ሐ የተገለጸው
2.2.3. የተገኘበት ጊዜ ፣ካፒታል ፣ አማካይገቢ፣ የይዞታው ማረጋገጫ ሠነድ እና መሬቱ የተገኘበት መንገድ
የመሬቱ ስፋት፣የተገኘበት ጊዜ፣የይዞታው ማረጋገጫ ሠነድና ካፒታል መሬቱ የተገኘበት መንገድ
የመሬት ይዞታው የተገኘበት ካፒታ ዓመታ የይዞታ የይዞታ በውርስ በስጦ በሊዝ በሌላከሆነ
የአገልግሎት ዓይነት ጊዜ/ወርና ል ዊ ው ማረጋገ ታ ይገለጽ
/ዓ/ም በብር አማካይ ማረጋገ ጫ
ገቢ ጫ መለያ
ሠነድ ቁጥር
ዓይነት ካ.ቁጥር
በተ/ቁ.2.2.2ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.2.2 ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2..2.2.ሐ የተገለጸው
2.2.4. የመሬት ይዞታው የሚገኝበት እና ስለመሬት ይዞታው መረጃ የማሰጥ መ/ቤት ስምና አድራሻ
የመሬት ይዞታ አገልግሎት የመሬቱ ይዞታው የሚገኝበት አድራሻ ስለ መሬት ይዞታ መረጃ የሚሰጥ መ/ቤት
ዓይነት
አገር ክልል/ ዞን/ክፍል ወረዳ ልዩ አካባቢ መጠሪያ የተቋሙ ከተማ የስልክ ቁጥር
አስተዳደር ከተማ ቀበሌ (መ/ቤት)
ስም
በተ/ቁ.2.22. ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.22. ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2..2.2 ሐ የተገለጸው
ተ/ቁ የንግድ ድርጅቱ የንግድ ድርጅት የንግድ ሥሪው የንድ ፈቃድ የግብር የንግዱ ዓይነት ዓመታዊ ካፒታል በብር ድርጅቱ
መጠሪያ ስም የተቋቋመበት ዓይነት ቁጥር ከፋይ መለያ አማኻይ የጋራ ከሆነ የግል ድርሻ
ጊዜ የግል የጋራ
ቁጥር የገቢ መጠን ይገለጽ
መጠን
ሐ
2.3.2. የንግድ ድርጅቱ ባለቤት ፣ የንግድ ድርጅቱ ይዞታ እና የተገኘበት መንግድ
የንግድ ድርጅት ባለቤት ንግድ ድርጅቱ የተገኘበት መንገድ
የንግድ ድርጅቱ ዓይነት
የአስመዝጋቢ የአስመዝጋ የአስመዝጋቢ የልጅ ከዐነ ልጁ የጋራ ሀብት በሌላ በውርስ በስጦታ በግዥ በሌላ
እና የትዳር ቢው የግል የትዳር ጓደኛ የተመዘገበት በትዳር ጓደኛዋ ስም ከሆነ ከሆነ
ጓደኛ የጋራ የግል ተ/ቁ ይገለፅ ይገለጽ ይገለጽ
ከሆነ () ምልክት
ያርጉ
በተ/ቁ.2.3.1. ሀ
የተገለጸው
በተ/ቁ.2.3.1. ለ
የተገለጸው
በተ/ቁ.2.3.1. ሐ
የተገለጸው
በተ/ቁ.2.3.1. ሀ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.3.1. ለ የተገለጸው
በተ/ቁ.2.3.1 ሐ የተገለጸው
3. የሚንቀሳቀስ ሀብት መረጃ
3.1 የእንሰሳት ዕርባታ ሀብት መረጃ
ለውጥ አለ ለውጥ የለም ለውጥ ካለ ለውጡ በየትኛው አማራጭ ነው?
ሀ/በፊት የሌለ አሁን የተገኘ ለ/በፊት የነበረ አሁን የሌለ ሐ/የተለየ ለውጥ ካለ ይገለፅ………..
ሀ እና/ወይም ሐ ን ከመረጡ ለውጡን ቀጥሎ በተገለፀው መጠይቅ ላይ ይመዝግቡ
3.1.1.የእንስሳት ዓይነት፣ብዛት እና የተገኘበት ጊዜ
ተ/ቁ የእንሰሳት ዓይነት ብዛት የእንሰሳት ሀብት ግምት ዓመታዊ አማካይ የገቢ መጠን የተገኘበት ጊዜ መግለጫ
በብር
ሀ
ሐ
3.1.2. የእንሰሳቱ ባለቤት እና የተገኘበት መንገድ
ሀ
በተራ ቁ. 31.1 ሀ የተገለጸው
ለ በተራ ቁ. 31.1 ለ የተገለጸው
ሐ
በተራ ቁ. 31.1 ሐ የተገለጸው
3.1.3. እንሰሳቱ የሚገኙበት አድራሻ
እንስሳቱ የሚገኙበት አድራሻ
ተ.ቁ የእንስሳት ዓይነት ክልል/ አስተዳደር ዞን/ክፍለ ወረዳ
ከተማ ልዩ የአካባቢ መጠሪያ
/ቀበሌ
ሀ በተራ ቁ. 3.1.1 ሀ የተገለጸው
ለ በተራ ቁ. 3.1.1 ለ የተገለጸው
ሐ በተራ ቁ. 3.1.1 ሐ የተገለጸው
የተሽከርካሪው መለያ
የግንባታ/የግብርና መሣሪያው
የግንባታ/የግብርና የሊብሬ/የባለቤትነት ይዘት
ተ. መሣሪያው የመለያ ምልክት ማረጋገጫ ደብተር
ቁ ቁጥር
ዓይነት/መጠሪያ ስም አዲስ ያገለገለ
ሀ
ለ
ሐ3.3.2. የግንባታ /የግብርና መሣሪያው ባለቤት / ባለይዞታ
የግንባታ /ግብርና መሳሪያው ባለይዞታ
ተ የጋራ ሀብቱ በአስመዝጋቢው
.
የግንባታ/የግብርና የአስመዝጋቢና የአስመዝጋቢው የልጅ ከሆነ ልጁ የትዳር ጓደኛ ስም ከሆነ √
ቁ መሣሪያው ዓይነት የትዳር ጓደኛ
የአስመዝጋ
የትዳር ጓደኛ የተመዘገበበትን ተ.ቁ
ሌላ ከሆነ
ምልክት ይደረግ
ቢ የግል ይገለጽ
የጋራ የግል ይገለጽ
የሚገኘበት አድራሻ
የተገዛበት ዋጋ
በብር የወቅቱ ዋጋ
የግንባታ/የግብርና መሣሪያው ዓይነት በብር
አገር ክልል ዞን/ ወረዳ
የተገኘበት መንገድ
የከበረው ማዕድን ስም ደረጃው / ክብደት በሌላ ከሆነ
ተ.ቁ ወይም አይነት በካራት (በግራም)
በግዥ በስጦታ በውርስ ይገለጽ
ሀ
ለ
ሐ
3.4.2. የጌጣጌጡ / የከበረ ማዕድኑ/ ባለቤት
የከበረው ማዕድን ባለቤት
የጋራ ሀብቱ
በአስመዝጋቢው
የከበረው ማዕድን ስም የአስመዝጋቢና የልጅ ከሆነ ልጁ የትዳር ጓደኛ ስም
የአስመዝጋቢ የትዳር ጓደኛዎ
የትዳር ጓደኛዎ የተመዘገበበትን ከሆነ √ ምልክት
የግል የግል
የጋራ ተ.ቁ ይገለጽ ይደረግ
3.5.2.
የሀብቱ ባለቤት የሀብቱ ባለይዞታ
የጋራ ሀብቱ
የአስመዝጋቢና የልጅ ከሆነ ልጁ በአስመዝጋቢው
የሀብቱ ዓይነት የአስመዝጋቢ የአስመዝጋቢው የትዳር ጓደኛ ስም ከሆነ
የትዳር ጓደኛ የተመዘገበበትን
የግል የትዳር ጓደኛ የግል
የጋራ ተ.ቁ ይገለጽ √ ምልክት ይደረግ
ሀ
ለ
ሐ
በተ/ቁ.4.1.1 ሀ
የተገለጸው
በተ/ቁ.4.1.1. ለ
የተገለጸው
በተ/ቁ.4.1.1 ሐ
4.2. አክሲዩን / ቦንድ
ለውጥ አለ ለውጥ የለም ለውጥ ካለ ለውጡ በየትኛው አማራጭ ነው?
ሀ/በፊት የሌለ አሁን የተገኘ ለ/በፊት የነበረ አሁን የሌለ ሐ/የተለየ ለውጥ ካለ ይገለፅ………..
ሀ እና/ወይም ሐ ን ከመረጡ ለውጡን ቀጥሎ በተገለፀው መጠይቅ ላይ ይመዝግቡ
4.2.1 የአክሲዮኑ /የቦንድ ስም፣ የተገባበት የገንዘብ መጠን ፣ ጊዜና የትርፍ ድርሻ መጠን
ለአንድ አክሲዮን ጠቅላላ
ተ. የአክሲዮኑ/ቦንድ ስም አክሲዮኑ/ቦንዱ የደረሰው የትርፍ
የተገባበት የገንዘብ የተገባበት/የተገዛው
ቁ. የተገባበት ጊዜ፣ ድርሻ መጠን፣
መጠን የገንዘብ መጠን
ሀ
ለ
ሐ
4.3.1 የባንኩ/የብድርና ቁጠባ ማህበሩ ስም ፣ የአካውንት ዓይነት ፣ የሂሣብ ቁጥርና የገንዘብ መጠን
የባንኩ/የብድርና ቁጠባ
ተ.ቁ የአካውንቱ ዓይነት የሒሳቡ ቁጥር የገንዘቡ መጠን
ማህበሩ ስም
ሀ
ለ
ሐ
የአካውንት ዓይነት ማለት ፡- የቁጠባ ፣ የተንቀሳቃሽ ፣የጊዜ ቁጠባ የዝግ ወይም ሌላ የአካውንት ዓይነት ማለት ስለሆነ ይኸው
ተገልጾ ይጻፍ
4.3.2 የባንኩ /የብድርና ቁጠባ ማህበሩ ባለቤት
የባንኩ /ብድርና ቁጠባ ማህበሩ ባለቤት
የጋራ ሀብቱ
በአስመዝጋቢው
የባንኩ ብድርና ቁጠባ ማህበሩ ስም የአስመዝጋቢና የልጅ ከሆነ ልጁ የትዳር ጓደኛ ስም
የአስመዝጋቢ የአስመዝጋቢው
የትዳር ጓደኛ የተመዘገበበትን ከሆነ √ ምልክት
የግል የትዳር ጓደኛ የግል
የጋራ ተ.ቁ ይገለጽ ይደረግ
ሀ
ለ
ሐ
በተ.ቁ.4.4.1 ሀ የተገለፀው
በተ.ቁ.4.4.1 ለ የተገለፀው
በተ.ቁ.4.4.1 ሐ የተገለፀው
5. የዕዳ ማሳወቂያ
ለውጥ አለ ለውጥ የለም ለውጥ ካለ ለውጡ በየትኛው አማራጭ ነው?
ሀ/በፊት የሌለ አሁን የተገኘ ለ/በፊት የነበረ አሁን የሌለ ሐ/የተለየ ለውጥ ካለ ይገለፅ…
ሀ እና/ወይም ሐ ን ከመረጡ ለውጡን ቀጥሎ በተገለፀው መጠይቅ ላይ ይመዝግቡ
በዕዳው ላይ የሚከፈለው
የዕዳው ዓይነት የዕዳው መጠን በብር
ተ.ቁ. ወለድ መጠን
ሀ
ለ
ሐ
መ
5.2 ባለ ዕዳው
ባለዕዳው
የአስመዝጋቢ የአስመዝጋ የትዳር የልጅ ከሆነ ዕዳው የተመዘገበው
እና የትዳር ቢ የግል ዕዳ ጓደኛ የግል ልጁ በትዳር ጓደኛዎ ስም
የዕዳው ዓይነት ጓደኛ የጋራ ዕዳ የተመዘገበበ ከሆነ √ ምልክት ይደረግ
ዕዳ ት ተ.ቁ
ሙሉ ስም
-----------------------------------------------------
ፈርማ -----------------------------ቀን
------------------------
7.ለኮሚሽኑ አልግሎት ብቻ የሚውል
7.1 ይህንን የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ክቅጽ አስመዝጋቢው
ራሰቸው በመሙላትና በመፈረም ማስረከባቸውን አረጋግጫለሁ ፡፡