You are on page 1of 1

ቅጽ 03

የመዝገብ ቁጥር

የጦር መሣሪያ ላስመዘገቡ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት

1.የመሣሪያ ባለቤት ሙሉ ስም

2.ፆታ ዕድሜ ሥራ ትም/ደረጃ-------------

3.አድራሻ ዞን ወረዳ ቀበሌ ---------------

4.የመታወቂያ ቁጥር ስልክ----------------------

5.የመሣሪያ ዓይነት የወግ/የንምራ ቁጥር --------------

6.የጥይት ብዛት የካርታ ብዛት------------------

7.የመሣሪያ ችሎታ አውቶ ማቲክ ግማሽ አውቶ ማቲክ አንድ ባንድ----

8.የጦር መሣሪያዉ የተመዘገበበት ቀን ዓ.ም

9.የጦር መሣሪያውን ያስመዘገበው ሰው ስም--------------------------ፊርማ------------

10.የመዝጋቢው ስም ፊርማ----------

ጥብቅ ማሳሰቢያ
1.መሣሪያው ከተፈቀደለት ግለሰብ /ድርጅት /ለሌላ አሣልፎ መስጠት የተከለከለ ነው

2.ያስመዘገበው መሣሪያ ወይም ጥይት መጠን ሲጨምር ቀርቦ እንደገና ማስመዝገብ አለበት

3.ይህ የምስክር ወረቀት በየስድስት ወር ካልታደሠ ዋጋ አይኖረውም

NB ይህ ቅጽ በ 2 ኮፒ ተሠርቶ አንድ ኮፒ ለወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት ይላካል

You might also like