Professional Documents
Culture Documents
Per Diem Fainace
Per Diem Fainace
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------
ለጋጮ ባባ/ወ/ጤና/ጥ/ጽ/ቤት
ጊና
ጉዳዩ፡- የመጨረሻ ዙር ክፍያ ምስክር ወረቀት አጽድቆ መላክን ይመለከታል
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ መ/ቤታችሁ በወረዳችሁ በፃይቴ ቀበሌ የጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት ከ GA
ኮ/ማህበር ጋር ዉል መገባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሠረት በማህበሩ የተሠራዉ ሥራ ታይቶ የመጨረሻ ዙር ክፍያና
ጊዜያዊ የሣይት ርክክብ የሚያደርግ ባለሙያ እንዲላክልን በማለት በቁጥር በቀን /6/2012 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ
ጠይቃችሁናል፡፡
በዚህም መሠረት የመያዣ ገንዘብ ከአንድ ዓመት ቦኃላ የግንባታዉ ሁኔታ ታይቶ ለማህበሩ የሚከፈል ብር ከጠቅላላዉ
2.5% ተ.ዕ.ታ ሳይጨምር 6,784.92/ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሰማንያ አራት ብር ከ 92/100 በመያዝ አሁን ላይ የክፍያ
መጠኑ የተ.ዕ.ታ ጨምሮ 54,508.05/ሃምሳ አራት ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር ከ 05/100/ለማህበሩ መክፈል የሚቻል
መሆኑን እየገልጽን ክፍያ ረፖርት የተዘጋጀ
//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለ GA ኮ/ማህበር
ባሉበት
አርባ ምንጭ
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከዉ ኮሌጃችሁ የተማሪዎችን መማሪያ ክፍል ከሊሾ ወደ ሴራሚክ ለመቀየር ስለተፈለገ
በጉልበት ዋጋ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊ ከሆነዉ ከሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር ጋር ውል መገባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም
መሰረት በማህበሩ የተሠራዉ ሥራ ታይቶ የመጨረሻ ዙር ክፍያ እንዲከፈል በማለት በቁጥር እና በቀን /2011 ዓ.ም
በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቀችዉናል፡፡
በዚህም መሠረት የተሠራዉን ሥራ ልኬት በመዉሰድ መያዣ ገንዘብ ጊዜያዊ ሳይት ከተረከባችሁበት ቀን ጀምሮ
ከአንድ ዓመት ቦኃላ የሚከፈል ከተሠራዉ 2.5% ማለትም 2506/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ስድት በመያዝ የክፍያ መጠኑ
ብር የተ.ዕ.ታ ጨምሮ 83, 396.7(ሰማንያ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ዘጠና ስድስት ብር ከ 70/100) ለማህበሩ መክፈል
የሚትችሉ መሆኑን እየገልጽን ክፍያ ሪፖርት የተዘጋጀ
1) የክፍያ ምስክር ወረቀት----------------------------- 1 ገጽ
2) የተ.ዕ ታ ምስክር ወረቀት --------------------------1 ገጽ
3) የተሠሩ ሥራዎች ማጠቃሊያ--------------------- 1 ገጽ
4) የተሠሩ ሥራዎች የሥፍር ምስክር ወረቀት ---1 ገጽ
5) የተሠሩ ሥራዎች ቴክ ኦፍ ሽት --------------------1
6) ጊዜያዊ ሳይት ርክክብ ……………………………2 ገጽ በድምሩ 7 ገጽ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን
ልከናል፡፡
//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር
ባሉቤት
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከዉ ኮሌጃችሁ የተማሪዎችን መማሪያ ክፍል ከሊሾ ወደ ሴራሚክ ለመቀየር ስለተፈለገ
በጉልበት ዋጋ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊ ከሆነዉ ከሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር ጋር ውል መገባቱ ይታወሳል፡፡ስለሆነም
ማህበሩ 4/አራት/መማሪያ ክፍሎችን እና በረንዳ ለመሥራት ነበር ዉለታዉ ይሁንና አንድ መማሪያ ክፍል የኮምፒዉተር
ክፍል ኔትዋርክ የተዘረጋበት ስለነበረ የዚህን ክፍል ሥራ በሌላ መማሪያ ክፍል ላይ የሴራሚክ ንጣፍ የተሠራ ስለሆነ
የመጠን ለዉጥ ያለዉ በመሆኑና ይህም ሥራ በኮሌጃችን ፍላጎት የተከናወነ መሆኑ ታዉቆ መጠኑ እንዲገለጽልንና
በክፍያዉ እንዲካተት እንጠይቃለን በማለት በቁጥር አምጤ/ሳ/ኮ/03-2-2/4883 እና በቀን 04/10/2011 ዓ.ም በተጻፈ
ደብዳቤ ጠይቀችዉናል፡፡
በዚሁ መሠረት የሥራ መጠን መጨመር ልኬት በተወሰደዉ መሰረት በብር ተ.ዕ.ታ ጨምሮ
23498.64/ሃያ ሦስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ብር ከ 64/100/ መሆኑን እየገለጽን ኮሌጃችሁም
ይህንን የሥራ መጠን መጨመርን የሥራ መጨመር ቁጥር 01 ተብሎ እንዲመዘገብ እናሳስባለን፡፡
//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር
ባሉቤት
አርባ ምንጭ
ጉዳዩ የኮዶ ቀበሌ እንግዳ ማረፊያ ደረቅ መፀዳጃ ሽንት ቤት በተመለከተ ይሆናል፡-
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ በኮዶ ቀበሌ ላይ የእንግዳ ማረፊያ ቤት ደረቅ መፀዳጃ ሽንት ቤት እየተሠራ መሆኑ
ግልጽ ነዉ፡፡ነገር ግን ጉድጓድ በሚቆፊርበት ወቅት አፈር እየተደረመሰ ስላስቸገረ ቀጣይ በምን ዓይነት መልኩ መሰራት
እንዳለበት በእናንተ በኩል በባለሙያ ተጠንቶ አቅጣጫ እንዲቀመጥልን እንጠይቃለን በማለት በቁጥር 2858/አ-53 እና
በቀን 13/06/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቃችሁናል፡፡
ይሁን እንጅ ኮ/ማህበሩ ዉል በገባዉ መሠረት ጊዜዉን በማጠናቀቁ ምክንያት የጊዜ ማራዜሚያ 3/ሦስት/ወራት እስከ
30/05/2011 ዓ.ም ድረስ ብቻ በእናንተ በኩል መጨመሩን በቁጥር 1301/103 በቀን 29/02/2011 ዓ.ም በተላከልን ደብዳቤ
ለመረዳት ችለናል፡፡ስለሆነም አሁንም ቢሆን የዉል ጊዜዉ አልቆ 15 ቀናት ያለፈ በመሆኑ
አርባ ምንጭ
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ መ/ቤታችሁ በወረዳችሁ በፃይቴና ሱሌ ቀበሌያት የእንግዳ ማረፊያ ቤት ግንባታ
ለማስገንባት ከዴንዶስ ኮ/ማህበር ጋር ዉል መገባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሠረት በማህበሩ የተሠራዉ ሥራ ታይቶ
P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch (046) 881-00-69
መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------
የመጀመሪያ ዙር ክፍያ እንዲከፈል በማለት በቁጥር 1952/አ 103 እና በቀን 15/04/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ
ጠይቃችሁናል፡፡
በዚህም መሠረት የተወሰደዉን የመስክ ሪፖርት መሠረት በማድረግ የክፍያ መጠኑ የተ.ዕ.ታ ጨምሮ
557,035.02/አምስት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ሰላሳ አምስት ብር ብቻ ከዜሮ ሁለት ሳንቲም/ለማህበሩ መክፈል የሚቻል
መሆኑን እየገልጽን ክፍያ ረፖርት የተዘጋጀ
//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለአ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ለዴንዶስ ከ/ማህበር
አርባ ምንጭ
ለጋሞ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሳውላ 10 171 1710.00
ድምር 1710.00
ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ሀብታሙ ማንደፍሮት የደመወዝ መጠን 6036.00
2/ መስክ ያሰማራው የሥራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ጋ/ጎ/ዞ/ከ/ል/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-02-06
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ መነሻ የደረሰበት በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
. ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን ብዛት የውሎ አበል
ቁ ቦታ መጠን
.
አርባ 23/05/2011 ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ 1 171
ምንጭ
ቆይታ 24-02/06/2011 ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ 9 1539
ሳውላ 03/06/2011 አ/ምንጭ አ/ምንጭ አ/ምንጭ አ/ምንጭ
ድምር 1710.00
//ከሠላምታ ጋር//
ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
ጉዳዩ፡- የመንግሥት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል፣ነዳጅና መጠባበቂያ ገንዘብ
መጠየቂያና መፍቀጃ ቅጽ--ዐ 3
ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሐዋሳ 7 192 1344
ድምር 1344
ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
ጉዳዩ፡- የመንግሥት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል፣ነዳጅና መጠባበቂያ ገንዘብ
መጠየቂያና መፍቀጃ ቅጽ--ዐ 3
ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሀዋሳ 10 202 2020
ድምር 2020
ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ተገኝ ሰይፉ የደመወዝ መጠን 1826
2/ መስክ ያሰማራው የሥራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ጋ/ጎ/ዞ/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-01-01
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ መነሻ በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
. የደረሰበት
ቁ ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን ብዛት የውሎ አበል
. ቦታ መጠን
1
2
3
4
//ከሠላምታ ጋር//
ለጋሞ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ፍፁም ገ/ዮሐንስ የደመወዝ መጠን 6809
2/ መስክ ያሰማራው የስራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ----------------የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ-272-02-08
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ.ቁ. መነሻ የደረሰበት በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን የውሎ አበል
ቦታ ብዛት መጠን
ከሠላምታ ጋር
ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
5.በ--------------------2 ዐ 11 የተሞላልኝ ነዳጅ በአግባቡ ተጠቅሜ ያለቀ ስለሆነ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ከ-
-------------------------ኘሮግራም/ኘሮጀክት እንዲሞላ እየጠየቅሁ፣የቀድሞው የተሽከርካሪው ጌጅ ንባብ------
ማሳሰቢያ፣
1. በዚህ ቅጽ ላይ የተፈቀደው ነዳጅ በማጠቃለያ ሠንጠረዥና በመዝገብ ላይ ይወራረሣል፡፡
2. ጌጃቸዉ የማይሠራ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ አይሞላላቸውም፡፡