You are on page 1of 3

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia

ትምህርት ሚኒስቴር Ministry of Education

የደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ Debre Markos University
ደብረ ማርቆስ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት Debre Markos Institute of Technology
የሲቪል ምህንድስና አካ/ ፕሮግራም Acadamic Programe of Civil Engineering

ቁጥር፡- ደ/ማ/ዩ/..................../............./............/.............

ቀን፡- ............../............../2014 ዓ.ም

ለንብረት አስተዳደር ቡድን

ደ/ማ/ዩ፤

ጉዳዩ፡-የንብረት ርክክብ ቬርቫል ስለመላክ

በኢንስቲትዩታችን በ2014 ዓ/ም ለ ሲቪል ምህንድስና ትምህርት መርሃ ግብር አገልግሎት

እንዲውል በእጅዎ የሚገኘውን የመንግስት ንብረት ለአቶ ዝናቡ ወንድም እንዲያስረክቡ

በቁጥር ደ/ማ/ዩ/................/.........../......../......... በቀን ............../............../2014 ዓ.ም በተፃፈልዎት ደብዳቤ

መሰረት ያስረከቡበትን የርክክብ ቬርቫል .................. ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር መላካችንን

እንገልፃለን፡፡

‘‘ከሰላምታ ጋር’’

ግልባጭ//

 ለኢንስቲትዩት አስተዳደር ክፍል

 ለንብረት ተረካቢ
 ለንብረት አረካካቢ
Page 1

DM  058-178-0993 Fax: 058-771-1764  269

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የእኛን ቁጥር ይጥቀሱ
In replying Please Quote our Ref.No.
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር Ministry of Education
የደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ Debre Markos University
ደብረ ማርቆስ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት Debre Markos Institute of Technology
የሲቪል ምህንድስና አካ/ ፕሮግራም Acadamic Programe of Civil Engineering

ቁጥር፡- ደ/ማ/ዩ/..................../............./............/.............

ቀን፡- ............../............../2014 ዓ.ም

ለአቶ መሰረት አበጀ

ደ/ማ/ዩ፤

ጉዳዩ፡-ንብረት እንዲያስረክቡ ስለማዘዝ

በሲቪል ምህንድስና ትምህርት መርሀ ግብር ለመማር ማስተማር አገልግሎት እንዲሰጥ

የተረከቡትን ንብረት ለአቶ/ወ/ሮ/ሪት ዝናቡ ወንድም በአቶ/ወ/ሮ/ሪት

................................................................................ አረካካቢነት እንዲያስረክቡ እናሳስባለን፡፡

‘‘ከሰላምታ ጋር’’

ግልባጭ፤

 ለንብረት አስተዳደር ቡድን

 ለቴክኖሎጅ ኢንሰቲትዩት አስተዳደር
 ለንብረት ተረካቢ
ደ/ማ/ዩ፤
Page 2

DM  058-178-0993 Fax: 058-771-1764  269

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የእኛን ቁጥር ይጥቀሱ
In replying Please Quote our Ref.No.
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር Ministry of Education
የደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ Debre Markos University
ደብረ ማርቆስ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት Debre Markos Institute of Technology
የሲቪል ምህንድስና አካ/ ፕሮግራም Acadamic Programe of Civil Engineering

ቀን፡- ............../............../2014 ዓ.ም

የንብረት ርክክብ ቬርቫል

እኔ አቶ መሰረት አበጀ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ቋሚ እቃ ከአቶ አብያለው በቀለ ተቀብየ

ስጠቀምበት የቆየሁትን አሁን ለአቶ ዝናቡ ወንድም እንዳስረክብ በታዘዝኩት መሰረት ከዚህ

በታች በዝርዝር ማስረከቤን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

ተ.ቁ የዕቃው አይነት ብዛት ሞዴል ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ምርመራ

ብር ሣ. ብር ሣ.

እኔ አቶ ዝናቡ ወንድም ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት አይቸና ቆጥሬ መረከቤን

በተለመደው ፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

አስረካቢ ተረካቢ አረካካቢ

ስም፡------------------------ ስም፡- ------------------------ ስም፡- ----------------

ፊርማ፡--------------------- ፊርማ፡----------------------- ፊርማ፡---------------

ቀን፡- ………………… ቀን፡- …………….................. ቀን፡………………

Page 3

DM  058-178-0993 Fax: 058-771-1764  269

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የእኛን ቁጥር ይጥቀሱ
In replying Please Quote our Ref.No.

You might also like