You are on page 1of 3

10/8/2019 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) Australia or Equivalent ሞራሌ (Putin) 5*4 ብዛት

5*4 ብዛት 10,800 (አስር ሺህ ስምንት መ…

All Tenders  በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራ...  Back  Save  Print  Expand

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) Australia


or Equivalent ሞራሌ (Putin) 5*4 ብዛት 10,800 (አስር ሺህ ስምንት መቶ) ኘሮጀክቱ ድረስ
በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንትራክሽን ግብአት አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ
መግዛት ይፈልጋል፡

Bids closing date Oct 12, 2019 02:00 PM

Bids opening date Oct 12, 2019 02:30 PM

Published on Reporter (Oct 6, 2019)

Posted on Oct 7, 2019

Bid document price Birr 100.00

Bid bond

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

F.D.R.E Ministry of Defense

Defense Construction Enterprise

በድጋሚ ያወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 2/0028 /2019

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) Australia or Equivalent ሞራሌ (Putin) 5*4
ብዛት 10,800 (አስር ሺህ ስምንት መቶ) ኘሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንትራክሽን ግብአት አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ
በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው


2. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. Tin No የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. ከመንግሥት የግዥና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ የማቅረብ የሚችሉ መሆን
አለባቸው።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 01/2012 ዓ.ም ከቀኑ
8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
https://tender.2merkato.com/tenders/print/196344 1/3
10/8/2019 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) Australia or Equivalent ሞራሌ (Putin) 5*4 ብዛት 10,800 (አስር ሺህ ስምንት መ…

6. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL coN ENT
YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 01/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ
አዳራሽ ይከፈታል።
8. የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል።
9. የተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይናሻል የሚከፈት ይሆናል።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100.00 (መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
11. ፕሮጀክቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኣድራሻ፡ ጎሩ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (ጎሩ ከምፕ ጊቢ ውስጥ)

+251 118 886649/ +251 118 88 66 31

Company Info

Defense Construction Enterprise (DCE)


መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

አርሚ ፋውንዳሽን አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት ምዕራፍ 2 ሰሚት ከጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን


Address
ወረድ ብሎ

Phone +251 11 44234-33

Phone2 +251-11-442-2260/70/71/72

Phone3 +25111 8 48 19 35

Fax +251 11 4420746

Filed Under

 Wood and Wood Working


 Construction and Water Works  Building and Finishing Materials

https://tender.2merkato.com/tenders/print/196344 2/3
10/8/2019 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) Australia or Equivalent ሞራሌ (Putin) 5*4 ብዛት 10,800 (አስር ሺህ ስምንት መ…

https://tender.2merkato.com/tenders/print/196344 3/3

You might also like