You are on page 1of 44

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር/ረቂቅ/

2011ዓ.ም
[Type text] Page 1
የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማውጫ
ርዕስ ገጽ
1. መግቢያ------------------------------------------------------------------------------------------3
2. የቻርተሩ ዓላማ፣ ------------------------------------------------------------------------------3
3. የባለስልጣኑ ራዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች--------------------------------------------------------4
4. ተገልጋዬች/ደንበኞች፣አጠቃላይ የጥራት መርሆዎች--------------------------------------5
5. የተገልጋይ መብቶች----------------------------------------------------------------------------5
6. በባለስልጣኑ የሚሰጡ ዋና ዋና አግልግሎቶች----------------------------------------------6
7. በባለስልጣኑ የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ----------------------------------------7-40
8. ለተገልጋዮች የምንገባው ቃል፣ለአስተያየትና ተሳትፎ------------------------------------41

10.የቅሬታ አቀራረብ ስነ ስርዓት----------------------------------------------------------------41

11.የክትትልና ግምገማ ስርዓት-------------------------------------------------------------------42

12.ለተጨማሪ መረጃ---------------------------------------------------------------------------43-44

[Type text] Page 2


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

መግቢያ
የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 308/2006 እንዲሁም ሲሆን የተሰጠውን ተልዕኮ ለማሳካት
እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ባለስልጣኑ አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲቻል የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶችን በመለየት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ በማዘጋጀት ተገልጋዮች ማግኘት ያለባቸውን አገልግሎት በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት
እንዲያገኙ፣መብትና ግዴታቸውን ምን ምን እንደሆነ እንዲረዱ፣ቅሬታና ጥያቄ የሚስተናገድበት ስርዓትን እንዲገነዘቡ ለማስቻል
ይህ የዜጎች ቻርተር ተዘጋጅቷል፡፡

1. ቻርተሩ ዓላማ፡-
የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ፣

ለዜጎች ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት፣

ተጠያቂነትን በግልፅ ለማመላከት፣

ዜጎችምን ዓይነት አገልግሎት በምን አይነት የጥራት ደረጃ አገልግሎት ማግኘት እንደሚገባቸው ለማሳወቅ፣

ዜጎች በመንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የባለቤትነት ስሜት ተሰምቷቸው አስተያየት ጥቆማና ግብዓት የሚሰጡበትን
ሁኔታ ለማመቻቸት፡፡

[Type text] Page 3


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

2.የባለስልጣኑ ስም የኢትዮያ ኢነርጂ ባለስልጣን

3.የባለስልጣኑ ራዕይ፡-
በ2ዐ17 በሚሰጣቸው የኢነርጂ ዘርፍ አገልግሎቶችና በሚያከናውነው የቁጥጥር ሥራ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተቆጣጣሪ
ተቋም መሆን፡፡

4.የባለስልጣኑ ተልዕኮ
የኤሌክትሪክና የጂኦተርማል ሀብት ልማት ሥራዎች ፈቃድ መስጠትና ማስተዳደር፤ በባለፈቃድ የሚቀርቡለትን ከብሔራዊ ግሪድ ጋር
የተያያዘ ታሪፍ በመገምገምና እንዲጸድቅ ለመንግስት የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብና ከብሄራዊ ግሪድ ጋር ያልተያያዘ ታሪፍን ገምግሞ
ማጽደቅ፣የኢነርጂ አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ በማውጣት አገልግሎቱን አስተማማኝ፤ ፍትሐዊና ኢኮኖሚያዊ ማድረግ፤ እንዲሁም በኢነርጂ
አቅርቦትና አጠቃቀም ጥናት በማካሄድ የብቃት ደረጃ በማውጣት እና የአህዝቦት ስራ በመሥራትና ፈቃድ በመስጠት የኢነርጂ ብቃትና ቁጠባን
ማሳደግ ነው፡፡

5. የባለስልጣኑእሴቶች
 ተገልጋይ ተኮር /Customer Focused/
 የአገልግሎት ጥራት /Quality Service/
 የቡድን ሥራ /Team work/
 ፍትሃዊነት /Fairness/
 ግልጽነትና ተጠያቂነት /Transparency & Accountability/
 አቅም ማሳደግ /Capacity Building/
6.ተገልጋዮች
 በኤሌክትሪክ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች
 ¾›?K?¡ƒ]¡“ ›?K?¡ƒ]¡ ’¡ ¾”ÓÉ Y^ S<Á wnƒ Ue¡` ¨[kƒ ÖÁm­‹

[Type text] Page 4


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

 ኤሌክትሪክ ማመንጨት፣ ማስተላለፍና ማከፋፈል ሥራ ላይ የሚሠማሩ ድርጅቶች/ባለሀብቶች


 የጂኦተርማል ሀብት ልማት ፈቃድ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች/ባለሀብቶች
 የኤሌክትሪክ ኃይል }Önሚ Iw[}cw
 ከፍተኛና መካከለኛ የኃይል ተጠቃሚ É`Ïቶች
 የ›=’`Í= *Ç=ƒ ðnÉ ÖÁm ÓKcx‹ናድርጅቶች
 ሌሎች በኤሌክትሪክ ሥራና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱ ድርጅቶች/ባለሙያዎች
7. አጠቃላይየጥራትመርሆዎች
 ትክክለኛ፣ሀቀኛናከስህተትየጸዳአገልግሎትእንሰጣለን፤
 ለዜጎች/ተገልጋዮችበትህትናአገልግሎትእንሰጣለን፤
 ለእሴቶችእንገዛለን፤
 ሁሌምበጥራትእንሰራለን፤
 የዜጎችንጥያቄዎችናአስተያየቶችእናከብራለን፤
 ለአገልግሎቶቻችንናለውሳኔዎቻችንተጠያቂዎችነን፤
8. የዜጎች/ተገልጋዮችመብቶች፤
 ባስቀመጥነውየአገልግሎትአሰጣጥስታንዳርድመሰረት በክብር የመገልገል፤
 ፍትህየማግኘት፤
 ልዩትኩረትየሚሹየሕብረተሰብክፍሎችበልዩትኩረትመስተናገድናአገልግሎትየማግኘት፤
 ቅሬታናአስተያየትየማቅረብ፤
 ላቀረቡትቅሬታፍትሀዊምላሽየማግኘት፤
 ከተቋሙመረጃየማግኘት፤
 ለቅሬታቸው በቂና ወቅታዊ ምላሽ ባጡበት ጊዜ ለሚዲያ፣ለሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም፣ለሰብዓዊመብት ኮሚሽን፣ሥነምግባርና
ለፀረ-ሙስና ኮሚሽንና ለሌሎች የሚመለከታቸው አካላት የማሳወቅ፤

[Type text] Page 5


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

9. በባለስልጣኑ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች


 በኢነርጂው ዘርፍ የኢንቨስትመንትና ኤሌክትሪክ ሥራ ፍቃድ እንሰጣለን፣
 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ማከፋፈያና ማሰራጫ ጣቢያዎችን፣ ማስተላለፊያ መስመሮችላይ የኢንስፔክሽን ሥራ እንሰራለን፣
 የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ቅሬታን በአገልግሎት ሰጭው ባለፈቃድ በኩል ምላሽእንዲያገኝ እንሰራለን፣
 የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንሰጣለን፣
 የኤሌክትሪክ ታሪፍ ጥናትና የዋጋ ማቅረቢያ ግምገማ እናካሂዳለን፣
 በጂኦተርማል አዋጅ ቁጥር 981/2008 መሠረት በጂኦተርማል ልማት ለመሰማራት ለሚፈልጉ ባለሃብቶች ፈቃድ በመስጠት የዘርፉን
ኢንቨስትመንት የማሳደግ ስራ እንሰራለን፣
 በጂኦተርማል ልማት ዘርፍ የማማከር አገልግሎት ወይም የቴክኒክ ነክ ሥራ የሙያ ብቃት ማረጋግጫ የምስክር ወረቀት እንሰጣለን፣
 አገራችን ያላትን የጂኦተርማል ሀብት በማስተዋወቅ እንዲጎለብት የማድረግ ስራ እንሰራለን፣
 ግድም ዝገባናፈቃድ አዋጅቁጥር 686/2002 አንቀጽ 30(3) ለባለስልጣኑ በተሰጠው ውክልና መሰረት ኤሌክትሪክና ኤሌክትክ ነክ በሆኑ
የንግድሥራመስኮች ለተሰማሩ ተገልጋዮች የብቃት ማረጋገጥ ሥራ እንሰራለን፣
 በሚዲያና መረጃ ነጻነት አዋጅ መሰረት የባለስልጣኑን የሥራእንቅስቃሴ የሚመለከቱ መረጃዎችን እንሰጣለን፣

[Type text] Page 6


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

በባለስልጣኑ የሚሰጡ አገልግሎቶች የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

ተራ የሚሰጡ አገልግሎቶች አገልግሎቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠይቅ ቅድመ
ቁጥር የሚሰጥበት ቦታ ጊዜ የሚሰጥበት ወጪ ሁኔታ
ሁኔታ
1. በኢነርጂው ዘርፍ የፈቃድ ኢኮኖሚክ
የኢንቨስትመንትና ሬጉሌሽንዳይሬክቶሬ
ኤሌክትሪክ ት
ስራዎች ቃድ
መስጠት

አዲስ ፈቃድ 45 ሰርተፍ 600 ብር  በሀገር ውስጥ ባለሀብት ለሚደረግ ኢንቨስትመንት


መስጠት ኬት  በባለሀብቱ/በወኪሉ የተፈረመ የኢንቨስትመንት
ደቂቃ
ማመልከቻ ቅፅ
 ማመልከቻው በወኪል የቀረበ ከሆነ የውክልና
ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
 ባለሀብቱ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት የተቆጠረ
መደበኛነዋሪነቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ የውጭ
አገር ዜጋ ከሆነ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት

[Type text] Page 7


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ወይም ባለሀብቱ


በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ይህንኑ የሚያረጋግጥ
የመታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
 ሁለት የባለሀብቱ የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፎች
 ኢንቨስትመንቱ በንግድ ማህበር የሚካሄድ ከሆነ
 በንግድ ማህበሩ ወኪል የተፈረመ የኢንቨስትመንት
ማመልከቻቅጽ
 የማህበሩ የመመሥረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ
ፎቶ ኮፒ
 የኢንቨስትመንት ማመልከቻው በወኪል የቀረበ
ከሆነ የውክልናሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ
ኮፒ

 ከንግድ ማህበሩ አባላት መካከል መደበኛ


ነዋሪነታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የሆኑ የውጭ
ዜጐች ካሉ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት
የተቆጠሩበት የምሥክር ወረቀቶች ወይም ከንግድ
ማህበሩ አባላት መካከል በትውልድ
ኢትዮጵያውያን የሆኑ ካሉ ይህንኑ የሚያረጋገጥ
የመታወቂያ ካርዶች ፎቶኮፒ
ኢንቨስትመንቱ በመንግሥት የልማት ድርጅት
የሚካሄድ ከሆነ
በልማት ድርጅቱ የበላይ ኃላፊ የተፈረመ
የኢንቨስትመንትየማመልከቻ ቅጽ
የልማት ድርጅቱ የተቋቋመበት ደንብ ወይም
የመመሥረቻ
ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶኮፒ
በውጭ ባለሀብት ለሚደረግ ኢንቨስትመንት
ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በግለሰብ ከሆነ

[Type text] Page 8


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

በባለሀብቱ/በወኪሉየተፈረመየኢንቨስትመንትማመቻቅ

የባለሀብቱን ማንነት የሚገልጽ የታደሰ የፓስፖርት
ገጾች ፎቶ ኮፒ
የኢንቨስትመንት ማመልከቻ በወኪል የቀረበ ከሆነ
የውክልና
ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶኮፒ
ሁለት የባለሀብቱ የቅርብ ጊዜፎቶ ግራፎች
ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው ኢትዮጵያ ውስጥ
በተቋቋመ/በሚቋቋም የንግድ ማህበር ከሆነ
በንግድማህበሩ ወኪል የተፈረመ የኢንቨስትመንት
ማመልከቻ ቅጽ
የማህበሩ የመመሥረቻ ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ
ፎቶ ኮፒ
የማህበርተኞቹ ማንነት የሚገልጽና የታደሱ
የፓስፖርቶች ገፆች ፎቶ ኮፒ
የኢንቨስትመንት ማመልከቻ በወኪል/በንግድ ማህበሩ
መመሥረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ መሠረት
ሥልጣን
ከተሰጠው ሰው ውጪ/የቀረበ ከሆነ የውክልና
ሥልጣን
ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በውጭ አገር በተቋቋመ
የንግድ
ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንጫ ፍበመክፈት ከሆነ

በንግድ ማህበሩ ወኪል የተፈረመ የኢንቨስትመንት


ማመልከቻ ቅፅ

[Type text] Page 9


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

የመመሥረቻ ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ወይም


የዚሁ ተመሣሣይ ሰነድ ፎቶ ካፒ
የኢንቨስትመንት ማመልከቻውን ሞልቶ ያቀረበው
ወኪል ኢትዮጵያዊ ከሆነ የውክልና ሥልጣን
ማረጋገጫሰነድ፣የውጭ ዜጋ ከሆነ ማንነቱን
የሚገልጽ የታደሰ ፓስፖርት ገጾች ፎቶ ኮፒ እና
የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
ኢንቨስትመንቱበቅንጅትየሚካሄድከሆነ
በቅንጅቱ ወኪል የተፈረመ የኢንቨስትመንት
ማመልከቻ
የቅንጅቱ የመመሥረቻ ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ
ፎቶ ኮፒ
የውጭ ዜጋውን ማንነት የሚገልጽና የታደሰ
የፓስፖርት ገጾች
ፎቶኮፒ
የኢንቨስትመንት ማመልከቻ በወኪል /በመመሥረቻ
ጽሁፍና
መተዳደሪያ ደንቡ መሠረት ሥልጣን ከተሰጠው ሰው
ውጪ/
ከሆነ የውክልና ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ/
 ለማሻሻያ/ማስፋ 45 ደቂቃ ሰርተፍ 300ብር . በባለሀብቱ/በወኪሉ የተሞላ
ፊያ ኬት የማስፋፊያው/የማሻሻያው ኢንቨስትመንት
ማመልከቻቅጽ
ማስፋፊያው/ማሻሻያው የንግድ ማህበር ከሆነ
የመመሥረቻ ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
የማስፋፊያ/ማሻሻያው ኢንቨስትመንት ማመልከቻ
በወኪል/በመመሥረቻ
ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ መሠትሥልጣን
ከተሰጠው ሰው ውጪ/ የቀረበ ከሆነ የውክልና
ሥልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
 አዲስ 30 ደቂቃ ሰርተፍ 200 በባለሃብቱ የተሞላ ስለፕሮጀክት አፈጻጸም ሂደት
ለማደስ/ነባር ኬት ብር/100 የሚያመላከት ቅጽ

[Type text] Page 10


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማሻሻያ ለማደስ ብር
 የተበላሸ/ የጠፋ 20 ደቃቃ ሰርተፍ 100 ብር ምትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማግኘት
ፈቃድ ማካተት ኬት በባለሀብቱ/በወኪሉ የተፈረመ ማመልከቻ
የተበላሸ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመተካት ከሆነ
የተበላሸው
የኢንቨስትመንት ፈቃድ
የጠፋን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመተካት ከሆነ
ስለመጥፋቱ

በባለሀብቱ በወኪሉ የተፈረመ ማረጋገጫ ሰነድ


.ማመልከቻው በወኪል የቀረበ ከሆነ የውክልና ስልጣን
ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
. ባለሃብቱ ግለሰብ ከሆነ ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ
ፎቶግራፍ

ጊዜ
10 ቀን (ይህ ቀን ግን
ለማስታወቅ
የኤሌክትሪክ የስራ በ1ኪዋ/1 .የመመልከቻ ቅጽ መሙላት

ስራዎች ፈቃድ ፈቃድ ብር . የቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ዶኩመንት


መስጠት ሰርተፍ ሂሳብ .የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት

አይጨምርም
የሚቆይበትን ኬት . የኦዲት ሪፖርት
በጋዜጣ

.የመሬት መጠቀሚያ ፈቃድ


. የውኃ መጠቀሚያ ፈቃድ

2 የኤሌክትሪክ የብቃት 18 ሰዓት ከ35 ተገልጋ ምንም .አግልግሎት ሰጭው የመጨረሻ ውሳኔ(ምላሽ) የሰተበት ፣

አገልግሎት ደንበኞች ማረጋገጥ ደቂቃ ች ወጭ በጽሁፍ የሚቀርብ ከሆነ


ቅሬታን ቴክኒካል ባቀረቡት የለውም . ስለደረሰበት የአገልግሎት ጉዳት በዝርዝር ማስረዳት
በአገልግሎት ሰጭው ሬጉሌሽን አቤቱታ (በቃል/በሰልክ የሚቀርብ ከሆነ

በባለፍቃድ በኩል ዳይሬክቶሬት መሰረት


ምላሽ እንዲያገኝ
መስራት

[Type text] Page 11


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

3 የብቃት ደረጃ 1 ሰርተፍ 500 ብር .በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪ ቴክኖሎጂ

የኤሌክትሪክ ማረጋገጥ 75ደቂቃ/1ሰዓት ኬት (ኤሌክትሪሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ


ኢንስታሌሽን ሙያ ቴክኒካል ከ15 ደቂቃ/ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
ብቃት ማረጋገጫ ሬጉሌሽን .ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 3 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ሰርተፍኬት ዳይሬክቶሬት .የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኢርጂናል ፎቶ ኮፒ
መስጠት(ከደረጃ 1- የፈተናመስ
. ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት
ደረጃ 4 ድረስ) ጫ
መታወቂያ
ቦታዎች(በመ
ስክ) ደረጃ 2 ሰርተፍ 400 ብር .የኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ
300 ኬት ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና
ደቂቃ/5ሰዓት/ ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ
ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና
6 ዓመት የስራ ልምድ፤
.ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
. የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል
ፎቶ ኮፒ፣
. ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት
መታወቂያ
ደረጃ 3 ሰርተፍ 300 ብር .በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ
ኬት ቴክኖሎጂ

270ደቂቃ/4 (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም


ሰዓት ከ50 የተገኘ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3
ደቂቃ/ ዲፕሎማና 4ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር
ወረቀትና 5ዓመት የሰራ ልምድ 10+1 የምስክር
ወረቀትና 6 ዓመትየስራ ልምድ

[Type text] Page 12


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

.ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣


. የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል
ፎቶ ኮፒ፣
. ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት
መታወቂያ
ደረጃ 4 .በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ
225ደቂቃ/4 ቴክኖሎጂ(ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና
ሰዓት ደቂቃ/ ከተሰጠው ተቋም
የተገኘ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3
ዲፕሎማና 0
ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር ወረቀትና 1
ዓመት የስራ
ልምድ 10+1 የምስክር ወረቀትና 2 ዓመትየስራ ልምድ
እና
ከሙያ ማሻሻያ ስልጠና ማዕከላት የተገኘ የምስክር
ወረቀትና 4ዓመት የስራ ልምድ
.ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
. የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል
ፎቶ ኮፒ፣
. ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት
መታወቂያ
4 የባለስልጣኑን የስራ ሕዝብ 30 የስራ ቀናት በሰነድ በሰነድ
እንቅስቃሴ የሚመለከቱ ግንኙነት እና በጣም በኤሌክ ከሆነ
መረጃዎችን መስጠት ና አጣዳፊ ከሆነ ትሮኒክ የፎቶ
ኮሙኒኬ 10 የስራ ቀናት ስ ኮፒ
ሽን ሚዲያ ወጪ
ዳይሬክቶ በቃል

[Type text] Page 13


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ሬት
5 ኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ የብቃት
ነክ በሆኑ የንግድ ስራ ማረጋገጥ
መስኮች ለተሰማሩ ቴክኒካል
ተገልጋዮች ብቃት ሬጉሌሽን
ማረጋገጥ ዳይሬክቶ
ሬት
5.1  የኤሌክትሪክ እያንዳንዱ ደረጃ የሚከተሉት ሥራዎች እና የሰው
ሥራዎች ተቋራጭ ሀይል ይኖሩታል፡፡
የኤሌክትሪክ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 1
(ኮድ-50320) 8 1. አጠቃላይ የማመንጨት አቅም ከ100 ሜጋዋት
ደረጃዎች አሉት በላይ ኃይል ያላቸው ማናቸውም የኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2.ከ86 ኬቪ በላይ የሆኑ ማናቸውንም የሃይል
ማስተላለፊያና የማከፋፈያ መስመሮች ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ የሌሎች ኤሌክትሪክ
ስራዎችን በሙሉ ያካትታል፣
4.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 1 ያለው/ያላት ባለሙያ ብዛት አራት፣
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካው ደረጃ 2 ያለው/ያላት ባለሙያ ብዛት ሁለት፣
6.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 3 ያለው/ያላት ባለሙያ ብዛት ሁለት፣
7.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካው ደረጃ 4 ያለው/ያላት ባለሙያ ብዛት ሁለት፣
8. ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ

[Type text] Page 14


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ከሆነ ህጋዊ ካርታ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ


ከሆነ የተረጋገጠ ውል፣
9.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸው ን ማረጋገጥ፣
10.የአደጋው ጊዜ መከላከያ መሳሪ ዝግጅት የተሟላ
መሆኑን ማረጋገጥ፣
11.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልንስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ፣
12.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ
ማቅረብ፣
13.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ
የቢሮ፣የስራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ቦታ ስፋትና
የመለኪያ መገልገያ መሳሪያዎችና የደህንነት
መከላከያ መሳሪያዎች በስተመጨረሻ አባሪ
ተደርጓል፣
የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 2
1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም እስከ 100 ሜጋ ት
የኃይል አቅም ያላቸው ማናቸውንም የኤሌክትሪክ
ኃይል ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል
ግንባታ ስራ አገልግሎት በሙሉ፣
2.አስከ 86 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸወንም የኃይል
ማስተላለፊያና ማስፋፋፊያ መስመሮች ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ
ስራዎችን በሙሉ ያካትታል፣
4.የኤሌክትሪክ እንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው አካል ደረጃ 1 ያለው /ያላት ባለሙያ ብዛት
አንድ፣
5..የኤሌክትሪክ እንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው አካል ደረጃ 2 ያለው /ያላት ባለሙያ ብዛት
አንድ፣

[Type text] Page 15


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

6.የኤሌክትሪክ እንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት


ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው አካል ደረጃ 3 ያለው /ያላት ባለሙያ ብዛት
አንድ፣
7.የኤሌክትሪክ እንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው አካል ደረጃ 4 ያለው /ያላት ባለሙያ ብዛት
አንድ፣
8. ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ
ከሆነ ህጋዊ ካርታ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ
ከሆነ የተረጋገጠ ውል፣
9. የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸወን ማረጋገጥ፣
10. የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ ዝግጅት የተሟላ
መሆኑን ማረጋገጥ፣
11. ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ል ዩ የስራ ለብስ
እና የተሟላ የደህንነት ተጥቅ መኖሩና፣ማረጋገጥ
12. የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልካቻ
ማቅረብ
13. ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ፣
የስራ ማከናወና/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
፣የመገልገያ መሳሪያዎችና የደህንነት መከላከያ
መሳሪያዎች በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል፣

የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 3

1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 10 ሜጋ ዋት


ኃይል ያላቸው መናቸውንም የኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2.አስከ 85 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸውንም የኃይል
ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ግንባታ ስራ አገልግሎት
በሙሉ፣

[Type text] Page 16


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ


ስራዎችን በሙሉ ያካትታል፣
4. የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 1 ያለው /ያላት፣
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 2 ያለው /ያላት፣
6.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 3 ያለው /ያላት፣
7.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት፣
8.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ
ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ
የተረጋገጠ ውል፣
9.የመጀመሪያ ሀክምና እርዳት መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋጋጥ፣
10.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን
ማረጋጋጥ፣
11.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ፣
12.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ ማቅረብ
13.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ
የቢሮ፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና
የመለኪያ፣ የመገልገያ መሳሪያዎና የደህንነት
መከላከያ መሳሪያዎች በስተመጨረሻ አባሪ
ተደርጓል፣

የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 4

1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 1 ሜጋ ዋት

[Type text] Page 17


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ኃይል ያላቸው ማናቸውንም የኤሌክትሪክ ኃይል


ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2. አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራው የሚጠይቀው
የኤሌክትሪክ ኃይል በአምፔር ወይም በኬቪዔ
ከተዘረዘሩት የስራ ወሰኖች ውስጥ አነስተኛነት
በሚኖረው አስከ 630 ኬቪኤ የሚደርሱ ወይም
ከቆጣሪ ቀጥሎ ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት
መቆጣጠሪያ መተገበሪያ አቅም አስከ 1000
አምፔርና አስከ 1 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸወንም
የኤሌክትሪክ ግንባታ አገልግሎት ስራዎች በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ
ስራዎች በሙሉ ያካትታል ባለሙያ ብዛት አንድ፣
4.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 2 ያለው /ያላት ባለሙያ ብዛት አንድ፣
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት በለሙያ ብዛት አንድ፣
6.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት በለሙያ ብዛት ሁለት፣
7.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ
ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ
የተረጋገጠ ውል፣
8.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋገጥ፣
9.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን
ማረጋጋጥ፣
10.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ፣

11.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ

[Type text] Page 18


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማቅረብ፣
12.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ
፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
መሳሪዎችና የደህንነት መከላከያ መሳሪያዎች
በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል

የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 5


1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 100 ሜጋ
ዋት ኃይል ያላቸው መናቸውንም የኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2.አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራው የሚጠይቀው
የኤሌክትሪክ ኃይል በአምፔር ወይም በኬቪዔ
ከተዘረዘሩት የስራ ወሰኖች ውስጥ አነስተኛነት
በሚኖረው አስከ 630 ኬቪኤ የሚደርሱ ወይም
ከቆጣሪ ቀትሎ ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት
መቆጣተሪያ መገበሪያ አቅም አስከ 1000 አምፔርና
አስከ 1 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸወንም የኤሌክትሪክ
ግንባታ አገልግሎት ስራዎች በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ
ስራዎች በሙሉ ያካትታል ባለሙያ ብዛት አንድ፣
4.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ መ ያለው /ያላት፣
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት፣
6.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ
ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ
የተረጋገጠ ውል፣
7.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋገጥ፣
8.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን

[Type text] Page 19


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማረጋጋጥ፣
9.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ፣
10.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ
ማቅረብ፣
11.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ
፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
መሳሪዎችና የደህንነት መከላከያ መሳሪያዎች
በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል፣
የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 6

1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 100 ሜጋ


ዋት ኃይል ያላቸው መናቸውንም የኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2.አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራው የሚጠይቀው
የኤሌክትሪክ ኃይል በአምፔር ወይም በኬቪዔ
ከተዘረዘሩት የስራ ወሰኖች ውስጥ አነስተኛነት
በሚኖረው አስከ 315 ኬቪኤ የሚደርሱ ወይም
ከቆጣሪ ቀትሎ ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት
መቆጣጠሪያ መገበሪያ አቅም አስከ 500 አምፔርና
አስከ 1 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸውንም የኤሌክትሪክ
ግንባታ አገልግሎት ስራዎች በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ
ስራዎች በሙሉ ያካትታል ባለሙያ ብዛት አንድ፣
4.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ መ ያለው /ያላት፣
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ኤ ወይም
አግባብ ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት፣
6.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ
ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ

[Type text] Page 20


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

የተረጋገጠ ውል፣
7.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋገጥ፣
8.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን
ማረጋጋጥ፣
9.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ፣
10.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ
ማቅረብ፣
11.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ
፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
መሳሪዎችና የደህንነት መከላከያ መሳሪያዎች
በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል፣

የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ 7
1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 10ሜጋ ዋት
ኃይል ያላቸው መናቸውንም የኤሌክትሪክ ኃይል
ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ ግንባታ ስራ
አገልግሎት በሙሉ፣
2.አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራው የሚጠይቀው
የኤሌክትሪክ ኃይል በአምፔር ወይም በኬቪዔ
ከተዘረዘሩት የስራ ወሰኖች ውስጥ አነስተኛነት
በሚኖረው አስከ 100 ኬቪኤ የሚደርሱ ወይም
ከቆጣሪ ቀትሎ ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት
መቆጣጠሪያ መገበሪያ አቅም አስከ 160 አምፔርና
አስከ 1 ኬቪ የሚደርሱ ማናቸውንም የኤሌክትሪክ
ግንባታ አገልግሎት ስራዎች በሙሉ፣
3.ከዚህ ደረጃ በታች ያሉ ሌሎች የኤሌክትሪክ
ስራዎች በሙሉ ያካትታል ባለሙያ ብዛት አንድ
4.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት
5.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት

[Type text] Page 21


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ


ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት
6.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ
ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ
የተረጋገጠ ውል
7.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋገጥ
8.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን
ማረጋጋጥ
9.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ
10.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ ማቅረብ
11.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ
፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
መሳሪዎችና የደህንነት መከላከያ መሳሪያዎች
በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል
የኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ 8
1.አጠቃላይ የማመንጨት አቅም አስከ 5 ኪሎ ዋት
ኃይል ያላቸው መናቸውንም የመጠባበቂያ
የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተቋማት የኤሌክትሪክ
ግንባታ ስራ አገልግሎት በሙሉ ያከትታል
2.አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ስራው የሚጠይቀው
የኤሌክትሪክ ኃይል በአምፔር ወይም በኬቪዔ
ከተዘረዘሩት የስራ ወሰኖች ውስጥ አነስተኛነት
በሚኖረው አስከ 12 ኬቪኤ የሚደርሱ ወይም
ከቆጣሪ ቀትሎ ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት
መቆጣተሪያ መገበሪያ አቅም አስከ 50 አምፔር
ወይም ባለ ሶስት ፌዝ 20 አምፔርና አስከ 1 ኬቪ
የሚደርሱ ማናቸውንም የኤሌክትሪክ ግንባታ
አገልግሎት ስራዎች በሙሉ
3.የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ስራዎች የሙያ ብቃት
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ
ካለው ደረጃ 4 ያለው /ያላት

[Type text] Page 22


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

4.ለስራው ማከናወኛ የሚሆን ቢሮ የራስ ይዞታ ከሆነ


ህጋዊ ካርታ፣ በኪራይ ወይም በሊዝ የተያዘ ከሆነ
የተረጋገጠ ውል
5.የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ መሳሪያ
መኖራቸውን ማረጋገጥ
6.የአደጋ ጊዜ መከላከያ መሳሪያ መኖራቸውን
ማረጋጋጥ
7.ለሁለቱም ጾታ ሠራተኞች ልዩ የስራ ልብስ እና
የተሟላ የደህንነት ትጥቅ መኖሩን ማረጋገጥ
8.የንግድ ስራ መደቡን የጠቀሰ ማመልከቻ ማቅረብ
9.ለኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭነት ተፈላጊ የቢሮ
፣የሰራ ማከናወኛ/ወርክሾፕ/ ቦታ ስፋትና የመለኪያ
መሳሪዎችና የደህንነት መከላከያ መሳሪያዎች
በስተመጨረሻ አባሪ ተደርጓል

[Type text] Page 23


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

5.2 ኤሌክትሮ ሜካኒካል 30 ደቂቃ ሰርተፍ ወጭ ደረጃ 1


1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ዓመት ቀጥተኛ የስራ
ሥራ ተቋራጭ(ኮድ- ኬት የለውም ልምድ ያለው.ያላት
50330) 2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 5 ዐመት ቀትተኛ የስራ
8 ደረጃዎች አሉት ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 2 ኣመት ቀጥተኛ የሰራ
ልምድ ያለው ያላት
4.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 2 ዓመት ቀጥተኛ የስራ
ልምድ ያለው/ ያላት
5.አንድ ኤሌክትሪካል ወይም ሜካኒክ 10 ዓመት እና ከዚ
በላይ ቀትተና የስራ ልምድ ያለው/ያላት
6.አንድ ኤሌክትሪኪሽያን ወይም ሜካኒካ 5 ዓመት እና
ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው /ያላት
7.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን ወይም ሜካኒክ 3 ዓመት እና
ከዚያ በላይ ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
8.ሁለት ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ
9.ለደረጃ 1 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1
2 እና መ ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ
ብቃት3 ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች
መሆን አለባቸው

[Type text] Page 24


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ደረጃ 2
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 5 ዐመት ቀትተኛ
የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ኣመት ቀጥተኛ
የሰራ ልምድ ያለው ያላት
4.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 3 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
5.ሁለት ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ
6.ለደረጃ 2 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው
ደረጃ 3
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 6 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዐመት ቀትተኛ
የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ኤሌክትሪኪሽያን 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው /ያላት
4.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን ወይም ሜካኒክ 3 ዓመት
እና ከዚያ በላይ ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
5.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ
6.ለደረጃ 3 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

[Type text] Page 25


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ደረጃ 4
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ6ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ ከ2 ዓመት በላይ
ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
4.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ
5.ለደረጃ 4 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው
ደረጃ 5
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 4 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዓመት እና ከዚያ
በላይ ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
4.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ
5.ለደረጃ 5 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው
ደረጃ 6
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 4 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዐመት ቀትተኛ
የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ሜካኒካ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

[Type text] Page 26


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

4.ለደረጃ 6 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት


በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆ
ደረጃ 7
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 3 ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 1ዓመት ቀትተኛ
የስራ ለምድ ያለው/ያላት
3.አንድ ሜካኒካ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
4.ለደረጃ 6 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው
ደረጃ 8
1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 2ዓመት ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው.ያላት
1.2አንድ ኤሌትሪሻን 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት
2.አንድ ሜካኒካ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
3.ለደረጃ 8 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት
በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ
በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው
አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

[Type text] Page 27


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ዳሬክቶሬት


1.ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ዙሪያ ሰልጠና መስጠት

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ ምርመራ


1፡1 የስልጠና ርዕስ መምረጥ 1ቀን 1 በተፈቀደ
ረቂቅ ሰነዱ ወጭ
1፡2 ለስልጠና የሚውል ማቴሪያል መምረጥ 1ቀን ተደጋገሚ 1
እርማት
አይኖረውም
1፡3 ደብዳቤ ማዘጋጀት 1ቀን 1

1፡4 የስልጠና ቦታ መምረጥ 2ቀን 1

1፡5 ጥሪ ማድረግ 2ቀን 1

1፡6 ስልጠና መስጠት 1ቀን 1

1፡7 አስተያየት መሰብሰብ 1ቀን 1

1፡8 1ቀን
አስተያየቶችን መተንተን

9ቀን ከ2 ሰዓት

ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ

[Type text] Page 28


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

2.የግንዛቤ ማስጨበጥ የህትመት ውጤቶች

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ ምርመራ


2፡1 ጽሁፍና ፎቶግራፍ ማዘጋጀት 2 ሳምንት 1

2፡2 አስተያየት መሰብሰብ ማካተት 1 ሳምንት ረቂቅ ሠነዱ 1


ተደጋጋሚ
2፡3 ማሻሻልና ለህትመት ዝግጁ ማድረግ 2 ሳምንት እርማት 1
አይኖረውም
2፡4 ፕሮፎርማ እንዲሰባሰብ ማድረግ 1ሳምንት 1

2፡5 ማወዳደር/አታሚ መምረጥ በግ.ፋ.ን የሚከናወን 1

2፡6 ክትትልና የዲዛይን አስተያት መስጠት 2 ቀን 1

2፡7 ህትመቱን መከታተል 1 ሳምንት

ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ 1 ወር ከ5 ቀን

[Type text] Page 29


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

3. በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ በመጠቀም ማስታወቂያ ማስተላለፍ

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ ምርመራ


3፡1 ርዕስ መምረጥ 1ቀን 1 በተፈቀደ ወጭ
3፡2 ማስታወቂ ድርጅት መጋበዝ 2ቀን የተመልካችና 1
3፡3 ማወዳደር በግ.ፋ..ን የአድማጭ 1
የሚከናወን እርካታ
3፡4 በአሸናፊው የተዘጋጀውን 3ቀን 1
ማስታወቂያ መገምገም እና
አስታያት መስጠት
3፡5 ማስታወቂ የሚተላለፍበትን 1ቀን 1
ሚዲያ መምረት
3፡6 ማስታወቂ እንዲተላለፍ ማድረግ 1ቀን 1

8ቀን
ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ

4. መጠይቆችን በመጠቀም የሚደረግ የኢነርጂ አጠቃቀም ግምገማ (10 ነጥቦች)

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ ምርመራ

4፡1 የሴክተር መ/ቤት (ተጠቃሚ) 10 ደንበኞችን 1

[Type text] Page 30


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

መረጣ ለመምረጥ 3 ቀን የሚሞሉ


4፡2 ቅድመ ዝግጅት ማድረግ( 1ቀን ለ(10 መጠይቆች 1
መጠይቆችን ደንበኞች) ተፈላጊ መረጃ
ማዘጋጀት፣ማትም፣ማሰራጨት) መያዛቸው
4፡3 ያልተሰበሰቡ መረጃዎችን 1ቀን ለ(10 1
መሰብሰብ ደንበኞች)
4፡4 የተሰበሰበወን መጠይቅ 1ቀን ለ(10 1
መተንተን(ዳታ መስገባት) ደንበኞች)
4፡5 የመፍትሄ ሃሳብ መስጠጥና 5ቀን ለ(10 1
ጠቅላላ ሪፖርቱን ማዘጋጀት ደንበኞች) የህትመት
ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ 11 ቀን 1 ውጤቶቹን
1 ቆጣቢ በሆነ
መንገድ
ማከናወን

[Type text] Page 31


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

5. ዝርዝር ኢነርጂ ኦዲት

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ ምርመራ


5፡1 ዝርዝር ኢነርጂ ኢዲት 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 10ቀን ሪ‹ፖርት በተፈቀደ
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 7 ቀን ከአንድ ግዜ በጀት
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 5 ቀን በላይ
5፡2 ሪፖርት ማዘጋጀት 15ቀን ለእርምት 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 10 ቀን አይቀርብም
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 5 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ
5፡3 ሪፖርት ማተምና ማሰራጨት 1ቀን 1
ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 26ቀን
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 18 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 511ቀን

6. የቅኝት ኢዲትና የአካባቢ ጥበቃ

[Type text] Page 32


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ


6፡1 ቅኝት ኢነርጂ ኢዲት እና የአካባቢ ጥበቃ 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 3ቀን ሪ‹ፖርት በተፈቀደ
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 2 ቀን ከአንድ ግዜ በጀት
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 2 ቀን በላይ
6፡2 ሪፖርት ማዘጋጀት 4ቀን ለእርምት 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 3 ቀን አይቀርብም
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 3 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ
6፡3 ሪፖርት ማተምና ማሰራጨት 1
ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 1ቀን
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 1 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 1ቀን

[Type text] Page 33


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

7. የክትትል ስራ/Followe up/

ተ.ቁ የስራ ዓይነት የሚወስደው ጊዜ ጥራት መጠን ወጭ


7፡1 ከትትል ለኢነርጂ ኢዲት 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 3ቀን ሪ‹ፖርት በተፈቀደ
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 2 ቀን ከአንድ ግዜ በጀት
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 2 ቀን በላይ
7፡2 ሪፖርት ማዘጋጀት 2ቀን ለእርምት 1
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 2 ቀን አይቀርብም
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 2 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ
7፡3 ሪፖርት ማተምና ማሰራጨት 1
ጠቅላላ የሚወስደው ጊዜ
 ለከፍተኛ ኢንደስትሪ 1ቀን
 ለመካከለኛ እንደስትሪ 1 ቀን
 ለዝቅተኛ እንደስትሪ 1ቀን

[Type text] Page 34


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ጂኦተርማል ሃብት ልማትና ፈቃድ ማስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ተ.ቁ. አገልግሎቶች አገልግሎቶች ከአጋር አካላት ጋር ታሳቢዎችን በማካተት አገልግሎቶች ለማግኘት በተገልጋዩ መሟላት
ከመከናወኑ በፊት እና በኋላ በቻርተሩ ሊቀመጥ የሚገባቸው መስፈርቶች
የሚገባው

1 መረጃ መስጠት 1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ  የለም

ጋዜጣ እንዲወጣ ለፕረስ ድርጅት  በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ መሠረት


የሚጻፍበትን ጊዜ እና ለክልል ሠነዶችን አሟልቶ ማቅረብ፣
የስምምነት ደብዳቤ የሚጻፍበትን ጊዜ 15 ሰዓት 45 ደቂቃ
ጨምሮ ያለው የግምገማ ሂደት ድረስ (1 ቀን 7 ሰዓት 45  በመመሪያ 03/2007 የተቀመጡትን ሰነዶችን
የሚፈጀው ጊዜ፣ ደቂቃ) አሟልቶ ማቅረብ እና የተቀመጡትን
መስፈርቶች እንደሚያሟላ ማረጋገጥ፣
የቅኝት/ምርመራ ፈቃድ
2  ከክልል ቦታው አለመያዙን የስምምነት
መስጠት
ከክልል የስምምነት መልስ ከመጣ ደብዳቤ ማቅረብ
በኋላ እና ለ3ኛ ወገን በጋዜጣ
ለወጣው ተቃዋሚ ከሌለ የፈቃድ
ስምምነት ሰነዱን አዘጋጅቶ ፈቃዱን 8 ሰዓት 30 ደቂቃ
ለመስጠት የሚፈጀው ጊዜ፣ (1 ቀን 30 ደቂቃ)

የበጂኦተርማል ጉድጓድ
በጂኦተርማል ጉድጓድ
መስክ የማልማትና የመጠቀም ፈቃድ
መስክ
3 ጥያቄው ሰነድ ተገምግሞ ተቀባይነት 57 ሰዓት 52.5 ደቂቃ
የማልማትና የመጠቀም
ሲያገኝ እና ረቂቅ ሞዴል ስምምነት (7 ቀን 1 ሰዓት)
ፈቃድ መስጠት
ተዘጋጅቶ ለአመልካቹ እስኪሰጠው
ያለው ሂደት ድረስ የሚፈጀው ጊዜ፣
[Type text] Page 35
የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

 በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ መሠረት


ሠነዶችን አሟልቶ ማቅረብ፣
አመልካቹ በረቂቅ ስምምነት ሰነዱ
ከተስማማበት ጊዜ ጀምሮ 39 ሰዓት 30 ደቂቃ
ለሚኒስትሮች ጽ/ቤት የስምምነት ሰነድ (4 ቀን 7 ሰዓት)
ተዘጋጅቶ እስከሚላክበት ጊዜ ያለው
ሂደት ድረስ የሚፈጀው ጊዜ፣

አመልካቹ በረቂቅ ስምምነት ሰነዱ


ከተስማማበት ጊዜ ጀምሮ 39 ሰዓት 30 ደቂቃ
ለሚኒስትሮች ጽ/ቤት የስምምነት ሰነድ (4 ቀን 7 ሰዓት)
ተዘጋጅቶ እስከሚላክበት ተፈርሞ
እስኪወጣ ያለው ሂደት ድረስ
የሚፈጀው ጊዜ፣

[Type text] Page 36


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

በአዋጅ፣ በደንብና እና መመሪያ


መሠረት የተቀመጡትን መስፈርቶች ለፈቃድ ዝውውር
አሟልቶ የመጣ የምርመራ ፈቃድ  በፈቃድ ዘመኑ የተከናወነው የጂኦተርማል

ምርመራ ፈቃድ
አመልካች የዝውውር፣ የፕሮግራም ሥራ ሪፖርት ማቅረብ፣
ማሻሻያ፣ የጊዜ ማራዘሚያ፣ የፈቃድ 12 ሰዓት 30 ደቂቃ  የሥራና የወጪ ግዴታን መወጣት፣
መብት ማስተላለፍ ያለው ሂደት (1 ቀን 4.5 ሰዓት)  የሥራና የወጪ የሥራ ፕሮግራም
ዝውውር፣ የሚፈጀው ጊዜ ማቅረብ፣
ፕሮግራም  የሚፈለግባቸውን የተለያዩ ክፍያ ሰነዶችን
ማሻሻያ፣ ጊዜ ማቅረብ፣
ማራዘሚያ፣  ከንግድ ሚኒስቴር እና ከጉምሩክ ባለስልጣን
4
የፈቃድ መብት በአዋጅ፣ በደንብ እና መመሪያ ክሊራንስ ማቅረብ፣
ማስተላለፍ መሠረት የተቀመጡትን መስፈርቶች
በጂኦተርማል ጉድጓድ
መስክ የማልማትና

አገልግሎት አሟልቶ የመጣ በጂኦተርማል ጉድጓድ


የመጠቀም ፈቃድ

መስጠት መስክ የማልማትና የመጠቀም ፈቃድ 30 ሰዓት


አመልካች የዝውውር፣ የፕሮግራም (3 ቀን 5.75 ሰዓት)
ማሻሻያ፣ የጊዜ ማራዘሚያ፣ የፈቃድ
መብት ማስተላለፍ ያለው ሂደት
የሚፈጀው ጊዜ

የ1ኛ እና 2ኛ እንዲሁም የዕድሳት


ሥራ ፕሮግራም ያቀረበ ባለፈቃድ  የምርመራ ፈቃድ ያለው፣
የሥራ ፕረግራሙ ተገምግሞ  በደንቡ በተቀመጠው ጊዜ መሠረት የሥራ
የምርመራ ፈቃድ የ1ኛ እና
ሟሟላት ወይንም ማስተካከል ፕሮግራሙን ማቅረብ፣
2ኛ እንዲሁም የዕድሳት
የሚገባውን እንዲያስተካክል በቃልና 10 ሰዓት 8 ደቂቃ  የሥራ ፕሮግራሙን በፎርማት መሠረት
5 ሥራ ፕሮግራም ግምገማ
በደብዳቤ ማሳወቅን ጨምሮ ያለው (1 ቀን 2 ሰዓት) ማዘጋጀት
እና እድሳት አገልግሎት
ሂደት የሚፈጀው ጊዜ
መስጠት

[Type text] Page 37


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

የ2ኛ እና 3ኛ እንዲሁም የዕድሳት


ሥራ ፕሮግራም ሟሟላት ወይንም
ማስተካከል የሚገባውን አስተካክሎ
በማቅረብ ተቀባይነት ካገኘበት ጊዜ
አንስቶ የሥራ ፕረግራሙ 2 ሰዓት 30 ደቂቃ
እስከሚጸድቅበት ያለወ ሂደት
የሚፈጀው ጊዜ
 በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ መሠረት
ሠነዶችን (የባለሙያው/ዎች CV፣
13 ሰዓት 30 ደቂቃ የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ
የማመከር አገልግሎት ማረጋገጫ
(1 ቀን 5.5 ሰዓት) ማስረጃ) ከዋናው ጋር ማቅረራብ፣
የማማከር አገልግሎት ጥያቄውን የመገምገም ሥራ ጨምሮ
7  በውሃ፣ መሰኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መስሪያ
ማረጋገጫ መስጠት የምስክር ወረቀቱን እስኪያገኝ ያለው
ቤት፣ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ተቋመት፣
ሂደት የሚፈጀው ጊዜ
በክልልና በከተማ አስተዳደር የኢነርጂ
ቢሮ/ኤጀንሲ ውስጥ በቋሚነት ተቀጥረው
የሚሰሩ ባለሙያዎች አለመሆኑን ማስረጃ፣
 በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ መሠረት
ሠነዶችን (የባለሙያው/ዎች CV፣
የቴክኒክ አገልግሎት ማረጋገጫ 21 ሰዓት 30 ደቂቃ የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ
ቴክኒክ አገልግሎት
8 ጥያቄውን የመገምገም ሥራ ጨምሮ (2 ቀን 5 ሰዓት) ማስረጃ) ከዋናው ጋር ማቅረራብ፣
ማረጋገጫ መስጠት
የምስክር ወረቀቱን እስኪያገኝ ያለው  ለሚሰማራበት አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ
ሂደት የሚፈጀው ጊዜ ቁሳቁሶች ዝግጅት የሚሳይ የሰነድ ማስረጃ፣

[Type text] Page 38


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

2. በኮምፕሊያንስና እና ሞኒተሪንግ ኬዝ ቲም የሚሠጡ አገልግሎቶች

ግልጋሎቱን ለማግኘት በተገልጋዩ መሟላት


ታሳቢዎችን የሚገባቸው መስፈርቶች
ግልጋሎቶቹ ከአጋር አካላት ጋር ከመከናወኑ
ተ.ቁ ግልጋሎቶች በማካተት በቻርተሩ
በፊት እና በኋላ
ሊቀመጥ የሚገባው

 የምርመራ/በጂኦተርማል ጉድጓድ መስክ የማልማትና


የመጠቀም ፈቃድ ያለው፣
 ዕቃው በሥራ ፕሮግራሙ/ያዋጪነት ጥናት ውስጥ
የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ነፃ ማረጋገጫ የተካተተ መሆኑ፣
ከጉምሩክ ቀረጥና
ጥያቄውን የመገምገም ሥራ ጨምሮ  የማስጫኛ ሰነድ፣ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት፣
9 ታክስ ነፃ ማረጋገጫ 1 ሰዓት 15 ደቂቃ
ደብዳቤውን እስኪያገኝ ያለው ሂደት ሰርተፊኬት ኦፍ ኦሪጅን ማቅረብ
መስጠት
የሚፈጀው ጊዜ፣  ግዴታውን ስለመወጣቱ ማስረጃ ማቅረብ
o መሬት ኪራይ
o ሠራተኛ ግብር
o ወቅታዊ ሪፖርቶች እና የመሳሰሉት
ናሙና ለላቦራቶሪ  የምርመራ/በጂኦተርማል ጉድጓድ መስክ የማልማትና
10 1 ሰዓት 40 ደቂቃ የመጠቀም ፈቃድ ያለው ወይንም አግባብነት ያለው
ምርመራ ወደ ውጪ የጂኦተርማል ናሙና ለላቦራቶሪ ምርመራ

[Type text] Page 39


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ለመላክ ድጋፍ ወደ ውጪ የመላክ ጥያቄውን የመገምገም የንግድ ሥራ ፈቃድ፣


መስጠት ሥራ ጨምሮ ደብዳቤውን እስኪያገኝ ያለው  የመስሪያ ቤት ድጋፍ ማቅረብ (ለምርምርና
ሂደት የሚፈጀው ጊዜ፣ ለትምህርት ተቋማት፣
 ግዴታውን ስለመወጣቱ ማስረጃ ማቅረብ
o መሬት ኪራይ
o ሠራተኛ ግብር እና የመሳሰሉት
o ወቅታዊ ሪፖርቶች እና የመሳሰሉት

 የምርመራ/በጂኦተርማል ጉድጓድ መስክ የማልማትና


የመጠቀም ፈቃድ ያለው፣
 የሥራ ፈቃድ የተጠየቀለት ሙያ በአገር ውስጥ
ገበያ ላይ የማይገኝ መሆኑንማረጋገጫ
ለውጪ አገር ዜጋ የሥራ ፈቃድ ድጋፍ
ለውጪ አገር ዜጋ  በሥራ ፕሮግራሙ/ያዋጪነት ጥናት ውስጥ
ጥያቄውን የመገምገም ሥራ ጨምሮ
11 የሥራ ፈቃድ ድጋፍ የተካተተ መሆኑ፣
ደብዳቤውን እስኪያገኝ ያለው ሂደት 1 ሰዓት 22 ደቂቃ
መስጠት  የባለሙያው CV፣ የትምህርት ማስረጃ፣ ፓስፖርት
የሚፈጀው ጊዜ፣
ኮፒ፣ የሥራ ልምድ ማስረጃ ከዋናው ጋር ማቅረብ
 ድርጅቱ ግዴታውን ስለመወጣቱ ማስረጃ ማቅረብ
o መሬት ኪራይ
o ሠራተኛ ግብር እና የመሳሰሉት
o ወቅታዊ ሪፖርቶች እና የመሳሰሉት

 የምርመራ/በጂኦተርማል ጉድጓድ መስክ የማልማትና


የመጠቀም ፈቃድ ያለው፣
ለውጪ አገር ዜጋ ለውጪ አገር ዜጋ የቪዛ ፈቃድ ድጋፍ
 የባለሙያው CV፣ የትምህርት ማስረጃ፣ ፓስፖርት
ጥያቄውን የመገምገም ሥራ ጨምሮ
12 የቪዛ ፈቃድ ድጋፍ 1 ሰዓት 30 ደቂቃ ኮፒ፣ የሥራ ልምድ ማስረጃ ከዋናው ጋር ማቅረብ፣
ደብዳቤውን እስኪያገኝ ያለው ሂደት
መስጠት  ግዴታውን ስለመወጣቱ ማስረጃ ማቅረብ
የሚፈጀው ጊዜ፣
o መሬት ኪራይ
o ሠራተኛ ግብር እና የመሳሰሉት
o ወቅታዊ ሪፖርቶች እና የመሳሰሉት

[Type text] Page 40


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

10. ለተገልጋዮችየምንገባውቃል
 በቻርተሩበተቀመጠውመሠረትአገልግሎትእንሰጣለን፤
 ተገልጋዮችን/ ዜጎችንበክብር፤በፍትሀዊነትናያለአድልዎእናገለግላለን፤
11. ለአስተያየትናለተሳትፎ:-
 አስተያየት፣ጥቆማ፣ጥያቄናማብራሪያየሚሹዜጎች/ተገልጋዮችከዚህበታችበተዘረዘሩት
መንገዶችማቅረብይችላሉ፡፡
 በባለስልጣኑአስተያየትመስጫሳጥን፤
 በአካል በመገኘት፤
 በደብዳቤ
 ኢትዮጵያ ኢነርጂ በለስልጣን
 ፖ.ሣ.ቁጥር2554,
 አዲስአበባ፣ኢትዮጵያ
 በስልክ ቁጥር(ማዞሪያ) (0115507733/35/52/54)
 በፋክስ ቁጥር(0115507734)
 በዌብሳይታችንwww.ethioelenergyauthourity.gov.et
 ኢሜይል(energyauthority@ethionet.et
12.የቅሬታአቀራረብሥነሥርዓት:-
በቻርተሩበተቀመጠውመሠረትአገልግሎትያላገኘዜጋ/ተገልጋይቅሬታየማቅረብመብትአለው፡፡
የቅሬታውአቀራረብናአፈታትሥርዓቱምበሚከተለውአግባብይሆናል፡፡
 ቅሬታያጋጠመውዜጋቅሬታውንበቀጥታአገልግሎትለሰጠውፈፃሚበቃል፣በፅሁፍ፣በስልክ፣በፋክስናበኢሜይልመግለፅይችላል፡፡
 ቅሬታውየቀረበለትፈፃሚምየቀረበለትንቅሬታአጣርቶወዲያውኑለቅሬታአቅራቢውተገቢውንምላሽመስጠትአለበት፤
 በተሰጠውምላሽያልረካዜጋቀጥሎላለውኃላፊቅሬታውእንዲፈታማቅረብይችላል፤በዚህሁኔታየቀረበለትየሥራኃላፊምቅሬታውንአጣርቶ
ወዲያውኑምላሽመስጠት አለበት፤
 በዚህያልረካዜጋጉዳዩንለተቋሙየበላይኃላፊማቅረብይችላል፤የበላይኃላፊውም
ቅሬታውእንዲጣራበማድረግለቅሬታአቅራቢውመልስመስጠትአለበት፤
 በመጨረሻእነዚህንደረጃዎችንተከትሎዜጋው/ተገልጋዩ/ አሁንምበተሰጠውውሳኔ ደስተኛካልሆነ/አጥጋቢምላሽካላገኘ/
አግባብላለውፍርድቤት፣ለሕዝብእምባጠባቂ ተቋም፣ለሰብዓዊመብትኮሚሽን፣ለሚዲያእናለሥነምግባርናፀረ-ሙስናኮሚሽን
[Type text] Page 41
የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ማቅረብይችላል፤
13. የኢትዮጵያኢነርጂ ባለስልጣን የክትትልናግምገማሥርዓት
 በተዘረጋውየቅሬታማስተናገጃሥርዓትመሰረትቅሬታዎችንያስተናግዳል፤
 በቻርተሩላይበተቀመጡትስታንዳርድመሠረትዜጋው/ተገልጋዩ/ አገልግሎትስለማግኘቱበክትትልናድጋፍያረጋግጣል፤
 በዚህምኃላፊነትያለባቸውየሥራክፍልአመራሮችናፈፃሚዎችበቻርተሩመሠረትስለመፈፀማቸበየወሩናበየሩብዓመቱ
በመገምገምሪፖርት ለተቋሙየበላይአመራርያቀርባሉ፤
 በየወቅቱበቀረቡትየክትትልናየግምገማሪፖርቶችላይበመመስረትየእርምትናየማስተካከያእርምጃይወሰዳል

[Type text] Page 42


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ


የኃላፊው/ባለሙያ የስራ ኃላፊነት አድራሻ
ስም
ስልክ ኢ-ሜይል ፋክስ
1 አቶ ጌታሁን ሞገስ ዋና ዳይሬክተር 0911226372 Getahunmoges @gmail .com

2 አቶ ኃይሉ አሰፋ የኢነ/ም/ስ/ሜዥ/ቬሪፊኬሽ 0911480158 hailasse@yahoo ,com


ዳ/ሬት ዳይሬክተር
3 አቶ ባህሩ ኦልጂራ የብቃት ማረጋገጥ 0911723124 Baheru ol @yahoo.com
ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳ/ሬት
ዳይሬክተር
4 አቶ ተስፋዬ ካሳ የጂኦ/ሃ/ልማት ፈቃድና 0911154252 Tesafaye1967@gmail .com
ማስተዳደር ዳ/ሬት
ዳይሬክተር
5 አቶ በላይነህ ግዛው የክል/ኦፕ/ማስ/ ድጋፍ Abelayeneh.belayneh928@gmail.com
ጽ/ቤት ኃላፊ
6 አቶ ዘውገ ወርቁ ኢነር/ብቃ/ቁመ/ማራጋገጥ 0911794007 wzewge@yahoo,com
ዳ/ ሬት ዳይሬክተር
7 አቶ አሸናፊ ካሳዬ የሰው ሃ/አስ/ልማት 0922661311 ashenafikassaye99@gmail.com
ዳ/ሬት ዳይሬክተር
8 አቶ አበራ ተገኘ ኦዲት ዳ/ሬት 0910356084 abetegegn@yahoo.com
ዳይሬክተር
9 አቶ በቃና ዱሬሳ ፋይናንስና ግዥ ዳ/ሬት 0911414370 Bduresa78@gmail.com
ዳይሬክተር
10 ኦቶ ሃብታሙ ሚልኪ ህግ ጉዳዮች ዳ/ሬት 0917961660 habtetsenat@gmail.com
ዳይሬክተር

[Type text] Page 43


የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የዜጎች ቻርተር

11 አቶ ጀምበሩ ጉሌ ለው/መል/አስተዳደር 0912848425 gulejemberu@gmail.com


ዳ/ሬት ዳይሬክተር
12 አቶ አበራ አዱኛ የስነ ምግባር ዳ/ሬት 0911969666 Abraadugna@yahoo.com
ዳይሬክተር
13 ወ/ሮ ወርቅነሽ ወርጮ ዕቅ/ዝግ/ክትትልና 0910809664 Workneshworcho06@gmail.com
ግምገማዳ/ሬት ዳይሬክተር
14 ወ/ሮ አይናለም ወልዴ ሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ 0911957766 aynalemdasa@yahoo.com
ዳ/ሬት ዳይሬክተር
15 ወ/ሮ ንጋቷ ካሳ ንብረት ስራ አመራር 0911129700
አገልግሎት ኃላፊ

[Type text] Page 44

You might also like