Professional Documents
Culture Documents
10 2015 Docx 2
10 2015 Docx 2
i
2.4. የብቃት ማዕቀፉ አዘገጃጀት ሂዯት ........................................................................................ 25
2.4.1. የቴክኒካሌ ብቃት ማዕቀፍ አዘገጃጀት............................................................................ 25
2.4.2. የባህርያዊ ብቃት ማዕቀፍ አዘገጃጀት ............................................................................ 26
ክፍሌ ሦስት .......................................................................................................................................... 27
የመንግሥት ሠራተኞች ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ አፈፃፀም ሥርዓት ............................................... 27
3.1 ብቃትን የመመዘንና የማረጋገጥ ሂዯት................................................................................. 27
3.2 ብቃትን መሠረት ያዯረገ የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥር፣ ዕዴገትና ዝውውር.................. 28
3.2.1. የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥር ..................................................................................... 28
3.2.2. የመንግሥት ሠራተኞች የዯረጃ ዕዴገት........................................................................ 28
3.2.3. የመንግሥት ሠራተኞች የሙያ ዕዴገት መሰሊሌ ......................................................... 28
3.3 የዯረጃ ዕዴገት እና የሙያ እዴገት መሰሊሌ አፈጻጸም ......................................................... 29
3.4 የብቃት ምዘና ውጤት አያያዝ ............................................................................................. 30
3.5 የመንግሥት ሠራተኞች የስሌጠና አፈጻጸም ........................................................................ 33
3.6 የመንግሥት ሠራተኞች የዝውውር አፈጻጸም...................................................................... 33
ክፍሌ አራት .......................................................................................................................................... 34
የስትራቴጂው አተገባበርና አመራር ...................................................................................................... 34
4.1. የስትራቴጂው አተገባበር........................................................................................................ 34
4.2. የሥትራቴጂው ትግበራ አመራር .......................................................................................... 34
ክፍሌ አምስት........................................................................................................................................ 40
የክትትሌና ግምገማ ሥርዓት................................................................................................................ 40
ክፍሌ ስዴስት ........................................................................................................................................ 41
የአፈጻጸም ስትራቴጂዎች ...................................................................................................................... 41
ማጠቃሇያ........................................................................................................................................... 42
አባሪዎች ............................................................................................................................................... i
ii
የቁሌፍ ቃሊት ትርጉም
የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ የብቃት ማዕቀፍ ውስጥ፡-
1. ‘ኮሚሽን’ ማሇት የፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ነው፡፡
2. “ብቃት” ማሇት ዕውቀትን፣ ክህልትን፣ ችልታን እና ግሊዊ ባህርይን የመጠቀም እና
ሥራንና ኃሊፊነትን በውጤታማነት የማከናወን አቅም ማሇት ነው፡፡
3. “ባህርይ” ማሇት አንዴ ሠራተኛ ሥራውን ሲያከናውን ሇተገሌጋይ/ዜጋ፣ ሇአካባቢ
ክስተቶች ወይም ሇአሠራሮች የሚኖረው አዎንታዊ ወይም አለታዊ ምሊሽ የመስጠት
እና የአስተሳሰብ ዝግጁነት መገሇጫ ነው፡፡
4. “ክህልት” ማሇት አብሮን የሚወሇዴ ወይም ሌንማረው የምንችሌ፤ አንዴን የተወሰነ
ውጤት በአነሰ ጊዜ፣ ጉሌበት ወይም በሁሇቱ ጥምረት በተከታታይነት ሇመፈጸም
የሚያስችሌ እና በዕሇት ተዕሇት ተግባርና ተሞክሮ ወይም በስሌጠና የሚዲብር አቅም
ነው፡፡
5. “ዕውቀት” ማሇት ከመዯበኛ ትምህርት፣ ከሥሌጠና፣ ከተሞክሮ ወይም ከአገር በቀሌ
እውቀትና ሌምዴ የሚገኝና አንዴ ግሇሰብ በአእምሮው የሚይዘው የተዯራጀ ወይም
ጥቅም ሊይ የዋሇ መረጃ ነው፡፡
6. “ባህርያዊ ብቃት” ማሇት በሲቪሌ ሰርቪስ ተቋማት የሚገኙ ሁለም ሠራተኞች
የሥራቸውን ጥራት፣ ቅሌጥፍናና ውጤታማነት በማሳዯግ የተቋማቸውን ተሌዕኮ
ሇማሳካት ሉያሟሎቸው የሚገቡ ከሰዎች ግሊዊ ባህርይና ሥነ-ሌቦና ጋር የሚያያዙ
ብቃቶች ናቸው፡፡
7. “ቴክኒካሌ ብቃት” ማሇት ሠራተኞች በሚመዯቡበት ወይም በተመዯቡበት የሥራ መስክ
የተሰጣቸውን ተግባርና ኃሊፊነት በውጤታማነት ሇመፈፀም የሚያስፈሌግ የእውቀት፣
የክህልትና ሇሥራ አስፈሊጊ የሆነ የአስተሳሰብ ዝግጁነት መስተጋብራዊ ብቃት ነው፡፡
8. “የብቃት ምዴብ” ማሇት ከተቀረጹት ብቃቶች መካከሌ የሚቀራረቡትን እና ሇአንዴ
ዓሊማ መሳካት በጋራ አስተዋጽኦ የሚያዯርጉ ብቃቶችን በአንዴ ሊይ የያዘ ነው፡፡
9. “የብቃት ዯረጃ” ማሇት የሥራዎች ውስብስብነት፣ ጥሌቀት እና በጥረት ተዯራሽነት
ከዝቅተኛው ወዯ ከፍተኛው ዯረጃ እያዯገ ሲሄዴ በቦታው የሚመዯብ ሠራተኛ
እንዱያሟሊ የሚጠበቀውን የብቃት ከፍታ የሚያሳይ ዯረጃ ነው፡፡
10. “የብቃት አመሊካቾች” ማሇት የተሇየውን ብቃት ሇመሊበስ በሠራተኞች ዘንዴ ሉታዩ
እና ሉሇኩ የሚችለ የብቃት መገሇጫዎች ናቸው፡፡
iii
11. “የመንግሥት ሠራተኛ” ማሇት በአዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 2(1) የተሰጠውን
ትርጓሜ ይይዛሌ፡፡
12. “የሥራ ፈርጅ” የሥራዎችን ባህርይ፣ የሚጠይቁትን ብቃት እና የትምህርት ዯረጃን
መሰረት በማዴረግ ሥራዎች ቴክኒሺያን፣ ፕሮፌሽናሌ ወይም ሥራ መሪ በሚሌ
የተከፈለበት የምዴብ ነው፡፡
13. “ቴክኒሽያን” ማሇት በቴክኒክና ሙያ ስሌጠና ከዯረጃ 1 እስከ 5 የሙያ ብቃት
ማረጋገገጫ በሚጠይቁ የሲቪሌ ሰርቪስ የሥራ መዯቦች ሊይ ተመዴቦ የሚሠራ
ሠራተኛ ነው፡፡
14. “ፕሮፌሽናሌ” ማሇት እውቅና ካሊቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዱግሪ
ወይም በሊይ ተመርቆ በሲቪሌ ሰርቪሱ የመጀመሪያ ዱግሪ ወይም በሊይ የትምህርት
ዝግጅት በሚጠይቁ የሥራ መዯቦች ሊይ ተመዴቦ የሚሠራ ሠራተኛ ነው፡፡
15. “የሥራ መሪ” ማሇት በሲቪሌ ሰርቪሱ ውስጥ በሜሪት ስርዓት በተሇያዩ የኃሊፊነት
ዯረጃዎች ሊይ የሚሠራ ሠራተኛ ነው፡፡
16. “የብቃት ክፍተት” ማሇት ሥራው በሚጠይቀው እውቀት፣ ክህልት እና ባህርይ እና
ሠራተኛው ባሇው ብቃት መካከሌ የሚታይ የመፈጸም አቅም ውስንነት ነው፡፡
17. “የሥሌጠና ሞጁሌ” ማሇት በአንዴ ወይም ከአንዴ በሊይ በሆኑ ብቃቶች ሊይ
የሚያተኩር እና የብቃት ክፍተትን ሇመሙሊት የሚያገሇግሌ ማሰሌጠኛ ሰነዴ ነው።
18. “የክፍተት ሙላት” ማሇት በብቃት ክፍተት የዲሰሳ ጥናት ወይም ብቃት ምዘና ወቅት
የተሇዩ የብቃት ክፍተቶችን ሇመሙሊት የሚዯረግ የአቅም ግንባታ ሂዯት ነው፡፡
19. “የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ አገሌግልት” ማሇት የፌዯራሌ መንግሥት ሠራተኞች
አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 12 (3) መሠረት የመንግሥት ሠራተኞችን ብቃት
የመመዘንና የማረጋገጥ ተግባርን የሚያከናውን የመንግሥት ተቋም ነው፡፡
20. “ምዘና” ማሇት አንዴ የመንግሥት ሠራተኛ በሚመዯብበት ወይም በተመዯበበት
የሥራ መዯብ ሊይ የተመሇከቱ ተግባራትን ሇመፈጸም የተሇዩ ባህርያዊ እና ቴክኒካዊ
ብቃቶችን ማሟሊቱ የሚረጋገጥበት ስሌት ነው፡፡
21. “የንዴፈ-ሀሳብ ምዘና” ማሇት አእምሯዊ፣ ስሜታዊ እና ክህልታዊ ዘርፍ ብቃትን
ሇመመዘን ጥቅም ሊይ የሚውሌ የምዘና ሂዯት ነው፡፡
22. “የተግባር ምዘና” ማሇት የባህሪያዊና ክህልታዊ ዘርፍ ብቃትን በተግባር ሇመመዘን
ጥቅም ሊይ የሚውሌ የምዘና ሂዯት ነው፡፡
iv
23. “የመመዘኛ መሳሪያ “ ማሇት በባህርያዊና ቴክኒካሌ ብቃቶች ማዕቀፍ የተመሇከቱትን
የብቃት አመሊካቾች መሰረት በማዴረግ እና የሥራ መዯቦችን ይዘትና ባህርይ ከግምት
ውስጥ በማስገባት የተመዛኞችን ብቃት ሇመመዘን የሚዘጋጅ መሣሪያ ነው፡፡
24. “የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት” ማሇት ሥራው የሚፈሌገውን ባህርያዊና ቴክኒካሌ
ብቃት ተመዝኖ ማሇፊያ ውጤት ሊስመዘገበ አመሌካች/ተመዛኝ የሚሰጥ የምስክር
ወረቀት ነው፡፡
25. “የዯረጃ ዕዴገት መሰሊሌ” ማሇት በተቋም ውስጥ ሥራው የሚፈሌገውን መስፈርት
ሲያሟለና ብቃታቸው ሲረጋገጥ ሠራተኞች ከዝቅተኛ ወዯ ከፍተኛ የሥራ ዯረጃ
ሉያዴጉ የሚችለበትን ተዋረዴ የሚያሳይ መዋቅር ነው፡፡
26. “ዕዴገት” ማሇት የመንግሥት ሠራተኛን ከያዘው የሥራ ዯረጃ ከፍ ወዲሇ የሥራ
ዯረጃ ማሳዯግ ነው፡፡
27. “ቅጥር” ማሇት በአንድ መሥሪያ ቤት ውስጥ ባሇ ክፍት የሥራ መዯብ ላይ
አመልካቾችን በማወዳዯር ብልጫ ያገኘውን ተወዳዳሪ በትክክሇኛው ጊዜና
በትክክሇኛው መዯብ ላይ የማስቀመጥ ሂዯት ነው፡፡
v
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ
1.1 መግቢያ
1
ተወዲዯዲሪ ሆነው እንዱቀጠሩና የዯረጃ እዴገት እንዱያገኙ ማዴረግ እና በተወሰነ የጊዜ ገዯብ
ውስጥ ብቃታቸው ተመዝኖ እንዱረጋገጥ በማዴረግ የአገራችን የዕዴገትና የሌማት ግቦችን
በማሳካት ዓሇም አቀፋዊ ተወዲዲሪነትን ማጎሌበት የሚያስችሌ የመንግሥት ሠራተኞች
ብቃት ምዘና ሥርዓት ስትራቴጂ በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ
12 መሰረት ተዘጋጅቷሌ፡፡
1.3.1. ዋና ዓሊማ
2
2. ከትምህርትና ሥሌጠና ተቋማት ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር በሥነ-
ምግባር፣ በእውቀትና በክህልት ብቃታቸው የተረጋገጠ ምሩቃንን ወዯ መንግሥት
መሥሪያ ቤት የሚገቡበትን ሥርዓት መዘርጋት፣
3. የመንግሥት ሠራተኞች የሚጠበቅባቸውን ብቃት ማሟሊታቸውን በምዘና በማረጋገጥ
የሙያና የሥራ እዴገት ሥርዓት መዘርጋት፣
4. ብቃትን መሰረት ያዯረገ የሥራ ቅጥርና ዕዴገት ሥርዓትን በመተግበር የሠራተኛውን
ተነሳሽነት፣ ተወዲዲሪነት እና ውጤታማነት ማሳዯግ፣
ናቸው፡፡
3
ስሇዚህ ውስጣዊ የፖሇቲካ አሇመረጋገቱን እና አገራችን ያሇችበትን ጂኦ-ፖሇቲካዊ ሁኔታን
በመገንዘብ፣ ህገ-መንግስታዊ መርሆዎችንና ዴንጋጌዎችን ሇመተግበር፤ የዕዴገትና የሌማት
ግቦችን ሇማሳካት እና ዓሇም አቀፋዊ ተወዲዲሪነትን ሇማጎሌበት በሚዯረገው ጥረት የበኩለን
አዎንታዊ ሚና መጫወት የሚችሌ ብቁ የመንግሥት ሠራተኛ ማፍራት ያስፈሌጋሌ፡፡
እ.ኤ.አ. በ2020 ኢትዮጵያ በአስርተ አመታት ውስጥ እጅግ የከፋው የአንበጣ ወረራ
በዯረሰባት ወቅት በሚሉዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትናን እና ህሌውናን
አዯጋ ሊይ መጣለ፣አገሪቱ በአርባ ዓመታት ውስጥ የከፋ ዴርቅ በዯቡብ እና ምስራቃዊ
የሀገሪቱ ክፍልች እ.ኤ.አ. በ2022 መከሰቱ፣ በአገሪቱ በዓመት 2 ሚሉዮን እያዯገ ያሇው
የሰው ኃይሌ በሥራ ገበያው የመቀበሌ አቅም ሊይ ጫና ማሳዯሩ በአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ
ዕዴገት ሊይ አለታዊ አስተዋጽኦ አበርክቷሌ (World Bank ፣Apr 21, 2022)፡፡
4
የከተሞች የስራ ስምሪት ዯረጃዎች ሙለ በሙለ አሇማገገማቸው በአገሪቱ ዘሊቂ ሌማት ሊይ
አንደ ተግዲሮት ነው ፡፡
በ2013 ዓ.ም የሲቪሌ ሰርቪስ የሰው ሀብት መረጃ መሠረት በአገር አቀፍ ዯረጃ 2,217,372
ቋሚ የመንግሥት ሠራተኞች ያለ ሲሆን ከዚህ ውስጥም በፌዳራሌ ዯረጃ 246,984 ቋሚ
የመንግሥት ሰራተኞች አለ፡፡
ስሇዚህ አገራዊ ራዕይን እውን ሇማዴረግ፣ የማህበራዊና ሌማትን ሇማሳካት፣ ዓሇም አቀፋዊ
ተወዲዲሪነትን ሇማጎሌበት፣ የመንግሥት ተቋማት ቀሌጣፋና ውጤታማ አገሌግልት
መስጠት እንዱችለ ሇማዴረግ የመንግሥት ሠራተኞች ያሇባቸውን የእውቀት፣ ክህልት፣
እና የባህሪ ብቃት ክፍተት መሇየት እና ክፍተታቸውን መሰረት በማዴረግ አቅማቸው
እንዱጎሇብትና በብቃት መፈጸም የሚችሌ ሁሇንተናዊ ብቃት ያሇው የመንግሥት ሠራተኛና
አመራር ማፍራት ያስፈሌጋሌ፡፡
ይሁን እንጂ በዱጂታሌ ቴክኖልጂ ዙሪያ የመንግሥት ሠራተኛው ያሇው ግንዛቤ ዝቅተኛ
መሆን፣ የሲቪሌ ሰርቪሱን ተግባር የማዘመን እና የማሻሻሌ ሂዯት ዘገምተኛ መሆን፣
ዱጂታሌ ቴክኖልጂን በመጠቀም ረገዴ ያሇው መነሳሳት በሚጠበቀው ዯረጃ አሇመሆን፣
ቴክኖልጂን ሇማስፋፋት የሚያስችለ መሰረተ-ሌማቶች ግንባታ ያሇበት ዯረጃ ገና ብዙ
መሥራትን የሚጠይቅ መሆኑ፣ ቴክኖልጂ በባህሪው ውዴና ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ
6
መሆኑና የሳይበር ዯህንነትና ጥበቃ ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ መሆኑ እና የመሳሰለት ጉዲዮች
በተግዲሮትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ስሇዚህ የሰው ሀብት ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት ዝርጋታ ውጤታማና ተዓማኒ
የሚሆነው፤ የምዘና መሣሪዎች ዝግጅት፣ብቃትን የመመዘንና የማረጋገጥ ትግበራ ሂዯት፣
የምዘና ውጤት አሰጣጥ እና የመረጃ አያያዝ በዱጂታሌ ቴክኖልጂ የተዯገፈ መሆን
ይገባዋሌ፡፡ እንዯ አጠቃሊይ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ሥርዓቱን ብቃት ተኮር ሇማዴረግና
የአሠራር ሥርዓቶችን ፈጣን፣ ቀሌጣፋ እና ውጤታማ ሇማዴረግ በሲቪሌ ሰርቪስ ውስጥ
የዱጂታሌ ቴክኖልጂን ማስፋፋት ወሳኝ ነው፡፡
ይሁን እንጂ የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥርና ዕዴገት የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት
እስከ 2014 ዓ.ም ዴረስ ተዘጋጅቶ ተግባራው አሌሆነም፡፡ ወቅቱ ከዯረሰበት የሳይንስና
ቴክኖልጂ እዴገት፣ የተገሌጋዩን ፍሊጎት መሠረት ያዯረገ ውጤታማና ቀሌጣፋ አገሌግልት
ከመስጠት፣ የሠራተኞች ቅጥር፣ ምሌመሊ እና ዯረጃ እዴገት ብቃትን መሠረት ያዯረጉ
ከማዴረግ እና የሠራተኛውን አቅምና ተነሳሽነት የሚያጎሇብቱ ስሌጠናና ማበረታቻ ሥርዓት
ከመዘርጋት አንጻር የተዘጋጁና ተግባራዊ የተዯረጉ የህግ ማዕቀፎች አሇመኖራቸው ገቺ
ሁኔታዎች ናቸው፡፡
7
1.5 የስትራቴጂው አስፈሊጊነት
8
1.5.4. ወጥነትንና ተከታታይነትን ማረጋገጥ
1.6.1. ራዕይ
1.6.2. እሴቶች
1. ግሌጸኝነትና ተጠያቂነት
9
የአገሌጋይነትን መንፈስ በመሊበስ ባሇጉዲዮችን በሚፈሇገው የአገሌግልት ዯረጃ
ያስተናግዲሌ፡፡
2. ፕሮፌሽናሉዝምና እውነተኛነት
3. አካታችነት
10
የባህሊዊና የቋንቋ ሌዩነቶችን ያዯንቃሌ እንዱሁም በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ
ሁኔታ ውስጥ ሊለ ሌዩነቶች እውቅና ይሰጣሌ፡፡
4. ገሇሌተኛነት
5. ቅሌጥፍናና ውጤታማነት
11
ክፍሌ ሁሇት
የመንግሥት ሠራተኛ ብቃቶች
በዚህ ክፍሌ ስር የብቃት ዓይነቶች፣ ምዴቦች፣ ብቃቶች፣ የብቃት ዯረጃዎች እና የብቃት
አመሊካቾች ማብራሪያ ቀርበዋሌ፡፡ የሲቪሌ ሰርቪሱ ሥራዎች በሦስት ፈርጆች ማሇትም
ቴክኒሺያን፣ ፕሮፌሽናሌ እና ሥራ መሪ በሚሌ የተዯራጁ ሲሆን በአጠቃሊይ 19 ብቃቶች
ተሇይተዋሌ፡፡ ከተሇዩት ብቃቶች መካከሌ አሥራ ሦስቱ ባህርያዊ ሲሆኑ ሰባቱ ዯግሞ
ቴክኒካሌ ብቃቶች ናቸው፡፡ ብቃቶቹም ሥራ ተኮር፣ ሰው ተኮር እና ውጤት ተኮር በተባለ
ሦስት ምዴቦች ተዯራጅተዋሌ፡፡
12
የመንግሥት ተቋማት ሇተሌዕኳቸው እና ሇሥራ መዯቡ የሚያስፈሌጉ ተጨማሪ ቴክኒካሌ
ብቃቶችን በመቅረጽ፣ ሇኮሚሽኑ በማሳወቅና በማስፀዯቅ ተግባራዊ የሚያዯርጉ ይሆናሌ፡፡
ሦስቱ የብቃት ምዴቦች ከቴክኒካሌ ብቃቶች አንጻር እንዯሚከተሇው ተገሌጸዋሌ፡፡
ሀ. ሥራ ተኮር
ሇ. ሰው ተኮር
ሏ. ውጤት ተኮር
13
2.1.1.1. የቴክኒካሌ ብቃቶች መግሇጫ
ቴክኒካሌ
ተ.ቁ መግሇጫ
ብቃቶች
5 እውቀትና ይህ ብቃት ሥራን ውጤታማ ሇማዴረግ ጥሌቅ የሆነ ሙያዊ እውቀትንና ክህልትን
ክህልት ተግባራዊ በማዴረግ ውጤት የማስመዝገብ ብቃትን ይመሇከታሌ፡፡
14
2.1.2. ባህርያዊ ብቃቶች እና ምዴቦች
ሀ. ሥራ ተኮር
ሇ. ሰው ተኮር
ሏ. ውጤት ተኮር
16
2.1.2.1. የባህርያዊ ብቃቶች መግሇጫ
17
5 ውጤታማ ይህ ብቃት የተሇያየ ዕውቀት፣ ክህልት እና የአስተሳሰብ ዯረጃ ካሊቸው የተቋሙ
የቡዴን ሥራ ሠራተኞች ጋር በቡዴንና ተባብሮ የመሥራት፣ የጋራ ተጠያቂነትንና ተነሳሽነትን
የማዲበር፣ አሇመግባባቶችን የመፍታት፣ የቡዴን አባሊትን የማብቃት፣ የቡዴን
/Effective
መንፈስን የማጠናከር ፣ ምቹ የሥራ አካባቢ የመፍጠር፣ ውጤታማ ቡዴኖችን
Team Work/
የመገንባት እና በተናጠሌ የማይገኘውን ውጤት በጋራ የማሳካት ብቃት ነው፡፡
6 የአስተሳሰብ ይህ ብቃት አዕምሮን በመግራትና በአመክንዮ በመመራት ጊዜያዊ ስሜትን
ብስሇት ተቆጣጥሮ በተዯራጀና በሰከነ ሁኔታ አስቦ መሥራትን የሚያጠቃሌሌ ነው፡፡
ስሇሆነም ይህ ብቃት ራስን ማወቅ (Self-awareness)፣ ራስን መቆጣጠር (self-
/ Emotional
regulation) ፣ ተነሳሽነት (motivation)፣ እራስን በላልች ቦታ አስቀምጦ ማየት
Intelegence/
(empathy) እና ማህበራዊ ክህልትን (Social skills) ያካትታሌ፡፡
7 ስነ-ምግባርና በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች የአገራቸውን ራዕይ ሇማሳካት
ታማኝነት ከሌብ የሚተጉ፣ ታታሪና ከራስ ጥቅም ይሌቅ ሇሀገር ጥቅም ቅዴሚያ የሚሰጡ፣
የአገሪቷን የሥነ-ምግባር መርሆዎች በተግባር መፈጸም የሚችለ፣ ላብነትንና
/ Ethics and
አዴልአዊ አሠራርን የሚጸየፉና ጠንካራ የሥራ ባህሌ ያዲበሩ ሇማዴረግ
Integrity/
የሚያስችሌ ብቃት ነው፡፡
8 የአካታችነትና የትብብር ብቃት በፈቃዯኝነትና በጋራ ጥቅም ሊይ የተመሠረተ፣
የሁለንም ወገኖች አስተዋጽኦና ፍሊጎት በመርህ ሊይ ተመስርቶ የማስተናገዴ
ብቃት ነው፡፡ የሰው ሀብትን፣ ላልች ሀብቶችን እና ተሞክሮዎችን በጋራ
አካታችነትና
የመጠቀም፤ ችግሮችን በጋራ የመፍታት፣ አብሮ መጎሌበትና መዯጋገፍን፣ የረጅም
ትብብር
ጊዜና የአጭር ጊዜ ዓሊማዎችን በጋራ ማሳካትን፣ በብሄር፣ በሀይማኖት፣ በጾታ
/Inclusiveness
እና በአካሌ ጉዲተኝነት ሊይ ሌዩነት ሳያዯርግ ሥራን የማከናወን ብቃት ነው፡፡
and
ከዚህም በተጨማሪ ማንኛውም በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የሚገኝ አካሌ
Collaboration/
ሌማትን በቀጣይነት ሇማረጋገጥ መንግሥትን፣ ህዝብንና የግለን ዘርፍ
በማቀናጀትና በማስተሳሰር የመሥራት፣ የተሇያዩ የሥራ ክፍልችን አቀናጅቶ
የመምራት እና ዓሊማን ከማሳካት አንጻር ከላልች አካሊት ጋር ስትራቴጂያዊ
አጋርነት የመፍጠር አቅም ነው፡፡
9 የአገሌጋይነት ብቃት ሠራተኞች የአገሌጋይነት ሥነ-ምግባርን በመሊበስና
የተገሌጋዮቻቸውን ፍሊጎት ቀዴመው በመረዲት ቀዴሞ በተቀመጠ የአገሌግልት
አሰጣጥ ዯረጃ /standard/ መሰረት ጥራት ያሇው፣ ቀሌጣፋ፣ አስተማማኝ፣
አገሌጋይነት ውጤታማ እና ተገሌጋዮችን የሚያረካ አገሌግልት የመስጠት ብቃት ነው፡፡
ማንኛውም በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የሚገኝ አካሌ ቀሌጣፋና ውጤታማ
/ Serving the
አግሌግልት መስጠት ያስችሇው ዘንዴ የውስጥና የውጪ ተገሌጋዩንና የተገሌጋዩን
public/
ፍሊጎት መሇየትን፣ ሇተገሌጋዮች ወቅታዊና በቂ መረጃ መስጠትን፣ ዓሇም አቀፍ፤
አገር አቀፍ እና ተቋማዊ የአገሌግልት አሰጣጥ ሌኬቶችን መረዲትንና
መተግበርን፣ ዜጎችን የማሳተፍ እና በእውቀት ሊይ የተመሰረተ አገሌግልት
መስጠትን ያካትታሌ፡፡
10 የእውቀትንና የጥበብን ጠቀሙ በጥሇቀት በመረዲት ራስን እና ላልችን የማብቃት
ራስንና ላልችን ሇዚህም የራስንና የላልችን ክፍተት የመሇየት፤ ክፍተቱ የሚሞሊበትን አቅጣጫ
ማብቃት የማስቀመጥ፤ የመተግበርና ክትትሌና ዴጋፍ የማዴረግ፤ አዲዱስ እውቀቶችንና
ክህልቶችን የማፈሊሇግ፣ ሇላልች የማጋራትና በሥራ ሊይ የማዋሌ፣ የተቋሙን
/Self and
ራዕይና ተሌዕኮ ሇማሳካት በቀጣይነት አቅምን እያሳዯጉ መሄዴን፤ ተከታዮችን
others
አስተባብሮና አሳምኖ መምራትን፤ ግጭቶችንና ስብሰባዎችን በአግባቡ በመምራት
Development/
ሇውጤት ማብቃትን፤ የነገ መሪዎችን እና ተተኪዎችን ማፍራትን የሚያካትት
ብቃት ነው፡፡
18
11 የመንግሥት ሠራተኞች ሙያዊ ሥነ-ምግባርን እና የአገሪቱን ሕጎችና ዯንቦች
ኃሊፊነትን
መሠረት በማዴረግ ሇተቋሙ ስኬት ተግቶ የመሥራትና ሥራቸውን በወቅቱና
መወጣት
በአግባቡ እንዱሁም በሚፈሇገው የጥራት ዯረጃ የማከናወን፣ ሇሥራ አፈፃፀም
/Discharging
ውዴቀትና ስኬትም ኃሊፊነትን የመውሰዴ ብቃት ነው፡፡ በተጨማሪም ኃሊፊነትን
Responsibility/
እና ተግባርን በታማኝነት እና በብቃት የመፈጸም እና በተቋሙ
የማገሌገሌ/የመቆየት ፍሊጎት እና ቁርጠኝነትን ያካትታሌ፡፡
12 በአገሌግልት አሠጣጥ ሂዯት የግብር ከፋዩን ገንዘብ ውጤታማ ማዴረግን እና
ዋጋ ያሇው ሥራ
ተመጣጣኝ አገሌግልት በመስጠት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ማረጋገጥን፣ በአጭር
መሥራት
ጊዜና ባነሰ ወጪ የሊቀና ጥራት ያሇው ውጤት ማምጣትን፣ ስምምነት ሊይ
/Value for
በተዯረሰበት የአሠራር ፖሉሲ መሰረት መፈጸምን፣ አሊሠራ ያለ አካሄድችንና
Money/
ፖሉሲዎችን በመሇየት እንዱሻሻለ ማዴረግን እና የሥራ ባህሌ ማጎሌበትን
የሚመሇከት ብቃት ነው፡፡
19
2.2. የብቃት ዯረጃዎች
20
ሠንጠረዥ 2.3 ፡ በሲቪሌ ሰርቪሱ የሥራ ዯረጃዎች መሰረት ሇቴክኒሽያንና ፕሮፌሽናሌ
የተዯራጁ የባህሪያዊ ብቃት ዯረጃዎች ከአገር አቀፍ የብቃት ማዕቀፍ
(EtQF) ጋር ያሇው ትስስር
ሠንጠረዥ 2.4. በሲቪሌ ሰርቪሱ የሥራ ዯረጃዎች መሰረት ሇሥራ መሪዎች የተዯራጁ
የባህሪያዊ ብቃት ዯረጃዎች ከአገር አቀፍ የብቃት ማዕቀፍ (EtQF) ጋር ያሇው ትስስር
21
2.3. የብቃት አመሊካቾች
22
ሠንጠረዥ 2.5፡- የቴክኒሺያኖች ቴክኒካሌ ብቃት አመሊካቾች
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
IV
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
IV
23
ሠንጠረዥ 2.7፡ ሇሥራ መሪዎች የቴክኒካሌ ብቃት አመሊካቾች ሇመቅረጽ የሚያገሇግሌ ቅጽ
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
24
3
4
የብቃት ምዴብ
ብቃት፡
መግሇጫ፡
አስፈሊጊነት፡
የብቃት አመሊካቾች የምዘና የምዘና
የብቃት ዯረጃ ውጤታማ የሆኑ የብቃት አመሊካቾች ውጤታማ የማያዯርጉ የብቃት
ዘዳዎች አውዴ
አመሊካቾች
5
6
7
8
የብቃት ምዴብ
ብቃት
የብቃት መግሇጫ
አስፈሊጊነት
25
ጥቅም ሊይ ያውሊሌ፡፡ ይህ እንዯተጠበቀ ሆኖ የቴክኒካሌ ብቃት ማዕቀፍ በየተቋማቱ
የሚቀረጽ በመሆኑ የሂዯቱን ወጥነት ሇመጠበቅ የአዘገጃጀት ጋይዴሊይን ተዘጋጅቶ ተግባራዊ
የሚዯረግ ይሆናሌ፡፡ ተቋማት የቴክኒካሌ ብቃት ማዕቀፋቸውን ሲያዘጋጁ በኮሚሽኑ ከተሇዩት
ሰባት የቴክኒካሌ ብቃቶች በተጨማሪ እንዯተቋሙ ተጨባጭ ሁኔታ ከሥራው ጋር በቀጥታ
የሚገናኙ ላልች ቴክኒካሌ ብቃቶችን አካተው በማዘጋጀትና በኮሚሽኑ በማስጸዯቅ ተግባራዊ
ያዯርጋለ፡፡
26
ክፍሌ ሦስት
የመንግሥት ሠራተኞች ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ አፈፃፀም ሥርዓት
27
ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ቀዯም ሲሌ የተሰጠው የብቃት ማረጋገጫ
ሰርትፊኬት በመመሪያ የተቀመጠው የጊዜ ገዯብ ያሇፈበት ከሆነ የብቃት ምዘና
በዴጋሜ መውሰዴና ብቃቱን ማረጋገጥ ይጠበቅበታሌ፡፡
አንዴ የመንግሥት ሠራተኛ የዯረጃ ዕዴገት ሇማግኘት ሇሚያዴግበት የሥራ መዯብ የተቀረጹ
ባህርያዊ እና ቴክኒካሌ ብቃቶችን ሇመመዘን በሚዘጋጁ የምዘና መሳሪያዎች ተመዝኖ
የማሇፊያ ነጥብ ካሟለ ተወዲዲሪዎች መካከሌ በመመሪያ ከሚወጡ ላልች መስፈርቶች ጋር
ተዯምሮ አብሊጫ ውጤት ያገኘው ሠራተኛ የዯረጃ ዕዴገቱ ይሰጠዋሌ፡፡
የሙያ ዕዴገት መሰሊሌ ከሰው ሀብት ሥራ አመራር ተግባራት አንደ እንዯመሆኑ መጠን
በትክክሌ በሥራ ሊይ እንዱውሌ ቢዯረግ ሠራተኞችን ሇተሻሇ ውጤት የሚያነሳሳ ከመሆኑም
በሊይ በተቋም ውስጥ ሇረጅም ጊዜ እንዱቆዩ ሇማዴረግም ያግዛሌ፡፡
28
የሙያ ዕዴገት መሰሊሌ የሚዘጋጀው በሥራ ምዘናና ዯረጃ አወሳሰን ሥርዓት መሰረት
ሇተመዘኑ ሥራዎች ሲሆን አንዴ ሠራተኛ እውቀቱንና ክህልቱን በማዲበር ከየት ተነስቶ
የት መዴረስ እንዲሇበት እና ከያዘው የሥራ ዯረጃ ወዯ ሚቀጥሇው ዯረጃ ሇመሸጋገር
ማሟሊት የሚገባውን ብቃት ሉያመሊክት ይገባሌ፡፡
አሁን ባሇው የሲቪሌ ሰርቪሱ የሥራዎች ዯረጃ መሠረት አንዴ ሠራተኛ ከአንዴ የሥራ
ዯረጃ ተነስቶ ወዯ ተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ዯረጃ የሚዯርስበትን መንገዴ የሚያመሊክት
የሙያና የሥራ ዕዴገት መሰሊሌ ሇአብነትም እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡
29
3.4 የብቃት ምዘና ውጤት አያያዝ
ሇቅጥር፣ ሇዯረጃ ዕዴገት እና ሇሙያ ዕዴገት መሰሊሌ የብቃት ምዘና ውጤት አያያዝ
ዝርዝር አፈጻጸም በመመሪያ ይወሰናሌ፡፡
30
ሠንጠረዥ 3.1፡ የመንግሥት ሠራተኞች የሙያ ዕዴገት መሰሊሌ
31
በምዘና የተሰጡ የሥራ ዯረጃዎች የትምህርት
የብ ማስረጃ
የሥራ የሚያስፈሌግ ብቃት
ቃት (EtQF
ፈርጅ I II III IV V VI VII VIII IX X XI XII XIII XIV XV XVI XVII XVIII XIX XX XXI XXII
ዯረጃ Standard)
32
3.5 የመንግሥት ሠራተኞች የስሌጠና አፈጻጸም
33
ክፍሌ አራት
የስትራቴጂው አተገባበርና አመራር
34
4.2.1. የፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን
35
v. ከተቋማት በሚቀርቡሇት የምዘና ጥያቄዎች መሠረት ምዘና ማካሄዴና
የተመዛኞችን የምዘና ውጤት እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት
ሇጠያቂው አካሌ መስጠት፣
vi. የተመዛኞችን የብቃት ክፍተት የሚያሳይ ተጨማሪ መረጃ ሇአስመዛኙ ተቋም
መስጠት፣
vii. የብቃት ምዘና አሰጣጥ፣ የምዘና ውጤት አያያዝ እና የብቃት ማረጋገጫ
ሰርቲፊኬቶች አሰጣጥ ሥርዓት በዱጅታሌ ቴክኖልጂ የተዯገፈ እንዱሆን
ማዴረግ፣
viii. በመስክ የተሞከሩና ተገቢነታቸውና አስተማማኝነታቸው የተረጋገጡ የብቃት
መመዘኛ መሳሪያዎች ባንክ ወይም ቋት ማዯራጀት እና በሚስጢር መያዝ፣
ix. ከምዝገባ እስከ ሰርቲፊኬሽን ያሇውን አጠቃሊይ የተመዛኞችን የግሌ መረጃዎችና
የአስመዛኝ ተቋማት ሌዩ ሌዩ መረጃዎችን በዱጅታሌ ቴክኖልጂ የተዯገፈ
ማዴረግ፣ እንዱሁም የብቃት ምዘና ወስዯው ብቃታቸው የተረጋገጠ
ተመዛኞችን/ Talents/ መረጃ አዯራጅቶ መያዝ፣
x. በሚስጥር መያዝ አሇባቸው ተብሇው ከተሇዩ ጉዲዮች ውጪ የግሌጸኝነትና
የተጠያቂነት አሠራር ሥርዓት መዘርጋትና መተግበር፣
xi. የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ አገሌግልት ዓሇም አቀፍ ዯረጃን እንዱያሟሊና
ዕውቅና እንዱያገኝ ከዓሇም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ ተጨባጭ
ሁኔታዎች አንጻር በማጥናት መተግበር፣
xii. የአገሌግልቱን ራዕይ፣ ተሌዕኮ፣ ዓሊማዎች እና ተግባርና ኃሊፊነትን በተመሇከተ
ሇባሇዴርሻ አካሊት ማስገንዘብ የሚያስችለ የተግባቦት ሥራዎችን ማከናወን፣
xiii. የአገሌግልቱን አሠራር ውጤታማ ሇማዴረግ የሚያስችለ የአቅም ግንባታና
ዴጋፍ ሥራዎችን ማከናወን፡፡
36
4.2.4. የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገሌግልት፡-
37
4.2.7. የፌዳራሌ መንግሥት ተቋማት፡-
38
iii. በመንግሥት ሠራተኞች የብቃት ምዘና ማዕቀፍ ዝግጅት እና ትግበራ ሂዯት
ኮሚሽኑ በሚፈጥራቸው መዴረኮች መሳተፍ፣ ያሊቸውን ሌምዴ ማካፈሌ እና
አስፈሊጊውን ትብብር ማዴረግ፣ ሇውጤታማነቱ የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ
ማበርከት፣
iv. በሥራ ሊይ ያለ ሁለንም የመንግሥት ሠራተኞች ብቃታቸውን የመመዘንና
የማረጋገጥ ሥራ ከፌዯራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በጋራ መሥራት፣
v. የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥራውን ሇማስፈጸም የብቃት ምዘና ማዕከሊትን
ማቋቋም፣ ብቃታቸው እንዱረጋገጥ ማዴረግ፣ ብቃታቸው የተረጋገጠ መዘኞችን
ማሰማራት፣ የፌዳራለን መሰረት በማዴረግ የምዘና መሳሪያዎችን ማዘጋጀት፣
vi. በክሌሌ/ከተማ አስተዲዯር ዯረጃ የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥራውን ሇማስፈጸም
የሚያስፈሌጉ የህግ ማዕቀፎችን፣ አዯረጃጀቶችን እና የአሠራር ሥርዓቶችን
በፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ከወጡ የሕግ ማዕቀፎች ጋር አጣጥሞ ማዘጋትና
ተግባራዊ ማዴረግ፣
vii. በክሌሌ/ከተማ አስተዲዯር ዯረጃ የሚካሄዯውን የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት
ዝርጋታና ትግበራ በበሊይነት መምራት፣ ማስተባበር፣ አፈጻጸሙን መከታተሌ፣
መገምገምና መዯገፍ፣
viii. በክሌሌና ከተማ አስተዲዯር የምዘና ማዕከሊት የሚከናወነውን የብቃት ምዘናና
ማረጋገጫ ሥርዓት አፈጻጸም ሂዯት በመገምገም ሇሥርዓቱ መሻሻሌ በሚጠቅም
መሌኩ ሥራ ሊይ ማዋሌ፣ ሇኮሚሽኑም ግብዓት መስጠት፡፡
39
ክፍሌ አምስት
የክትትሌና ግምገማ ሥርዓት
40
ክፍሌ ስዴስት
የአፈጻጸም ስትራቴጂዎች
41
ማጠቃሇያ
42
አባሪዎች
ሀ/ ሇቴክኒካሌ ብቃቶች በናሙናነት የተቀረጹ የብቃት አመሊካቾች
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
IV
i
አባሪ 2 ፡- ሇፕሮፌሽናልች
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
IV
ii
አባሪ 3፡- ሇሥራ መሪዎች
የሥራ መጠሪያ፡-
ብቃት 1፡-
የብቃቱ መግሇጫ:-
አስፈሊጊነት፡-
II
III
iii
ሏ/ አባሪ 4 ፡- ሇቅጥር፣ ሇዯረጃ ዕድገት እና ሇሙያ ዕድገት መሰላል የብቃት ምዘና ውጤት አያያዝ
ሇቅጥር ሇዯረጃ ዕድገት/ሇሙያ ዕድገት መሰላል
አዲስ ገቢ ሇተመራቂዎች የሥራ ልምድ ሇሚጠይቁ
የሥራ ፈርጅ ሇባህሪያዊ ሇቴክኒካል ጠቅላላ ሇባህሪያዊ ሇቴክኒካል ጠቅላላ የሥራ ሇባህሪያዊ ሇቴክኒካል ጠቅላላ
ብቃት (60) ብቃት ድምር ብቃት ብቃት ድምር አፈጻጸም መግሇጫ ብቃት (60) ብቃት ድምር
(40) (100) (60) (40) (100%) ውጤት (40) (100)
ቴክኒሽያን >=42 >=28 70% >= 45 >=30 75% >=80 ሇዕድገት ዕጩ ይሆናል >=45 >=30 75%
>= 65 እርከን ያገኛል - - -
< 65 እርከን አያገኝም - - -
< 55 በማስጠንቀቂያ ይቆያል - - -
ፕሮፌሽናል >=42 >=28 70% >=48 >=32 80% >= 80 ሇዕድገት ዕጩ ይሆናል >=48 >=32 80%
>= 65 እርከን ያገኛል - - -
< 65 እርከን አያገኝም - - -
< 55 በማስጠንቀቂያ ይቆያል - - -
ሥራ መሪ - - - >= 51 >=34 85% >= 80 ሇዕድገት ዕጩ ይሆናል >=51 >=34 85%
>= 65 እርከን ያገኛል - - -
< 65 እርከን አያገኝም - - -
<55 በማስጠንቀቂያ ይቆያል - - -
ማስታወሻ
ብቃትን እና የሥራ አፈጻጸም ውጤትን መሰረት ያዯረገ የዯረጃ ዕድገት እና የሙያ ዕድገት መሰላል ዝርዝር አፈጻጸም በመመሪያ የሚወሰን
ይሆናል፡፡
iv
አባሪ 5
ሰንጠረዥ 1:- በኢትዮጵያ የብቃት ማረጋገጫ ማእቀፍ መዋቅር ውስጥ የሚገኙ ዯረጃዎችና
በየዯረጃዎቹ ሊኖሩ የሚገቡ የብቃት ማመላከቻዎች
ደረጃ
ቴክኒክና ሙያ (TVET) ከፍተኛ ትምህርት የሕይወት
ዘመን
8
8 ዯረጃ 8 ፒኤች ዲ ትምህርት
ትምህርት
5 ዯረጃ 5
4 ዯረጃ 4
3 ዯረጃ 3
2 ዯረጃ 2