You are on page 1of 2

ቁጥር...........................

ቀን………………......

ለአቶ/ወ/ሮ/ረት……………………………………….....

ባሉበት:-

ጉዳዩ:- በቋሚነት የተቀጠሩ መሆንዎን ስለመግለጽ ይሆናል።

በ 20.......ዓ/ም በትምህርት ዘመን ከ.....................የተመራቁ አቶ/ወ/ሮ/ረት.................. ከ.............. ዓ/ም ለፈጸሙት የትምህርት ደራጀ
የተመለከተውን ብር.............. /..............................የወር የደምወዝ እያገኙ.................... እየሰሩ በቀን............... ዓ/ም ተቀጥሯል። የዶዮገና
ወረዳ ፍ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከላይ በተገለጸው መሰረት በስማቸው ተዘጋጅቶ በሚቀርበው መሠረት ደመወዛቸው ከበጀት አርዕስት መሠረት
ከ......................ዓ/ም ጀምሮ ወጪ ሆኖ እንዲከፈላቸው እናሳስባለን።

የጡረታ ዋስትና በለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት ተጠቃሹ/ሿ ስቀጠሩ የሞሉት ቅጽ.ጡ.1 እና ለሌሎች ማስረጃዎች............ ገጽ በአባሪነት የለክን
ስለሆነ የጡረታ መለያ ቁጥር ተሰጥቷቸው እንዲገልጽልን እናሳስባለን።

ማ/ኢ/ክ/መ የፐብሊክ ሰርቨስ ቢሮና የክልሉ የትምህርት ብሮ ተጠቃሹ/ሿን ቅጥር እንዲመዘግብልን ቅጥሩን ስፈጽሙ የሞላውን/ችሁን

1 የሕይወት ታሪክ................. ገጽ

2 ክፍት የሥራ መደብ የወጣ የማስታወቂያ................ ገጽ

3 የጣት አሻራ................. ገጽ

4 የጤና ምርመራ............... ገጽ

5 የዕጩዎች መወደዳሪያ................ገጽ

6 የትምህርት ማስራጃ.................... ገጽ

7 የተያዥ ፎርም....................... ገጽ

8 ቃለ መሀላ.......................... ገጽ

9 የጋብቻ ዉል ቅጽ.ጡ.1..................ገጽ

አያይዘን ከዝህ በደብዳቤ አማካይነት የላክን መሆኑን እንገልጻለን።

ግልባጭ:- ከሠላምታ ጋር

 ለማ/ኢ/ክ/መ/ት/ብሮ

 ለማ/ኢ/ክ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ብሮ

ወራቤ

 ለከምባታ ዞን ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንስ

 ለከምባታ ዞን ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/መምሪያ

ዱራሜ

 ዶዮገና ወረዳ አስ/ጽ/ቤት

 ዶዮገና ወረዳ ፍ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 ዶዮገና ወረዳ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ቤት

 ዶዮገና ወረዳ የመ/ት/አመ/ሠ/አስ/ዳይሬክቶር

 ለመ/ቤታችን ሪከርድ ክፍል

ዶዮገና

You might also like