You are on page 1of 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ገቢዎች ቢሮ

የአራዳ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም

ቀን...................

የግብር ከፋይ ሙሉ ስም ከነአያት....................................................

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...............................................

አድራሻ፡- ወረዳ....... ቤ.ቁጥር............... ስልክ ቁጥር

የድርጅት/የመኖሪያ........................ ሞባይል...............................

የሚፈልጉት አገልግሎት ላይ () ምልክት በማድረግ በመረጡት ጉዳይ ላይ ያስምሩበት

ለግብር ከፋይነት /ለተ.እ.ታ ለመመዝገብ /የጣት አሻራ ለመስጠት

ደረሰኝ ለማሳተም /ሽያጭ /መ/መ ለመግዛት /የሽያጭ መ/መ/ብልሽት ለማሳወቅ

ዕዳ ለመክፈል /የዕዳ ክፍያ ማራዘሚያ ለመጠየቅ /የውሳኔ ማስታወቂያ ኮፒ ይያያዝ/

ጨረታ ለመሳተፍ /ዘርፍ ለመቀየር/ ክላውዶ ለማድረግ የሚያስችል ነፃ ክሊራንስ

የግብር ውሳኔ አቤቱታ ለማቅረብ

ንግድ ፈቃድ ለማደስ

ስም ለማዛወር /ንግድ ፈቃድ በከፊል ለመመለስ/ ንግድ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ለመመለስ

የባንክ ብድር ፈቃድ ለመጠየቅ

ሌላ/ይጠቀስ/
………………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………..

ተጨማሪ አስተያየት ካለ………………………………………………………………………………………………

ለመ/ቤቱ አገልግሎት ብቻ

የአመልካች የተመራለት ስራ ሂደት፣ቡድን ወይም ኦፊሰር


ስም………………………………………………………
ስም……………………………………………………………………
ፊርማ ……………
……………………………………………………………
የተመራበት ቀን……………………
ቀን ሰዓት………………………………
………………………………………………………
ስም……………………………………………………………………
ማ ህ ተ ም …………..

ፊርማ………………………ቀን………………………………..

You might also like