You are on page 1of 2

1.

በበጀት አመቱ የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮዎች በየዘርፉ

ሰንጠረዥ.1.1. በእንጨትና ብረታብረት ዘርፍ የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ የተቀመረባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች(እስከዚህ ወር)
ተ. የኢንዱ/ስም የስራ መስክ ደረጃ አድራሻ የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮዎች ተሞክሮው ተሞክሮው
ቁ ከተማ ስ.ቁ የተቀመረበት ን ቀመሩ
ጊዜ ባለሙያዎ
ች ስም

 ጌትነት በየነ የቤትና የቢሮ ግ/ 0918193 29/03/2015


1 ዕቃዎች መካከለ
ቤት 300 የአመለካከት፣የክህሎት፣የ አሰራርና ዓ.ም አዲሱ
ኛ የግብዓት ንጉሴ

2 ቄ/ እንጨት መካ ቲሊሊ 9242454 በእንጨትስራዎችማምረቻየተቀመረምርጥ 28/05/201 ሀይማኖትበ


ዘላለምአስማረ ተሞክሮ ለጠ
40 5
3 ይርጋገዙ የቤትናየቢሮእቃዎችማ መካ ቲሊሊ በጋይዘንስራየተቀመረ 08/07/201 ሀይማኖትበ
ምረት ለጠ
5
4 አናጋው ብረታ ብረትና መካከለ እንጅ ግንቦት 2015 ቴዎድሮስ
ጌታቸው የኢንጅነሪንግ ኛ ባራ ቸኮል
ውጤቶች
ሰንጠረዥ.1.2. ጨርቃጨርቅና ቆዳ ዘርፍ ምርጥ ተሞክሮ የተቀመረባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች
ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ ደረጃ አድራሻ የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮዎች ተሞክሮው ተሞክሮውን
መስክ ከተማ ስ.ቁ የተቀመረበት ቀመሩ
ጊዜ ባለሙያዎች
ስም
14/06/2015 ካሳዬ
1 ብርሃኑ ዘገዬ ል/ስፌት አነስተኛ ከሳ 0912873791 1
ተመስገን
ህሩይ ልብስ መጋቢት 2015
2 አነስተኛ እንጅባራ 0920702093 ያየህ ጌታሁን
አምደወርቅ ስፌት
ጤናዉ ልብስ ግ/ቤት 01/10/2015
የአመለካከት፣የክህሎት፣የ ሀብታሙ
3 ታረቅ አነስተኛ
ስፌት አሰራርና የግብዓት አበራ
0911590279
መቅደስ ልብስስፌ 09/2015
930610866 ልዩ ልዩ አሰራሮችና የሰው ሀይል ታያቸው
4 ከልካይ ት መካከለኛ ዳንግላ
አጠቃቀም ጌትነት

ሰንጠረዥ.1.3. በአግሮፕሮስሲንግ ዘርፍ የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ የተቀመረባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች


ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ ደረጃ አድራሻ የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮው ተሞክሮውን ቀመሩ
መስክ ከተማ ስ.ቁ ተሞክሮዎች የተቀመረበት ባለሙያዎች ስም
ጊዜ
ለከተማችንና ለአጎራባች ግንቦት
ክልል ከተሞች
1 አማረ ጌትነት አግሮ መካከለኛ ቻግኒ 0930001331 ምኒሊክ ሰለሞን
የሚፈልጉትን የምርት
ዓይነት ማቅርብ
ሰንጠረዥ.1.4.በኬሚካልና ኮንስትራክሰሽን ዘርፍ ምርጥ ተሞክሮ የተቀመረባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች
ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ መስክ ደረጃ አድራሻ የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮው ተሞክሮውን ቀመሩ
ከተማ ስ.ቁ ተሞክሮዎች የተቀመረበት ጊዜ ባለሙያዎች ስም

ከህዳር 18-ታህሳስ
1 አክሊሉ መኮነን ጠጠር ማምረት ከፍተኛ አ/ቅ 1 ይባቤ አድማስ
10
2 ወርቁ ኬሚካል አነስተኛ ስጋዲ .. -የገበያ ትስስር 2015 ዓ/ም 1.ፈንታሁን አግማስ
ሽፈራውና ኮንስትራክሽን በተመለከተ፡- ቢዝነስ 2.መብራቱአየነው
ጓደኞቻቸው ካርድ በማዘጋጀት፣ 3. አዲሱ የኔው
-መንግስታዊ
ድጋፎችንና
አገልግሎቶችን
በአግባቡ
ስለመጠቀም
- በአሰራርና
በክህሎት ያለበት
ሁኔታ፡
-በአመለካከት
- በምርታነት ሁኔታ

 ማሳሰቢያ፡- ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሂሳብ መዝገብ አያያዝ በማዳበር የሚያስፈልጋቸውን ወጭና ገቢ


በአግባቡ እንዲጠቀሙ በማድረግ ትርፍና ክሳራቸውን እንዲያውቁ ተደርገዋል፡፡
 በመንግስት የሚሰጡ ድጋፎችን በአግባቡ በመቀበልና ወደ ተግባር በመግባት ቴክኒካል ድጋፍ ተጠቃሚ ሁነዋል፡፡
 የምርት ዕቅድ እንዲያዘጋጁ በማድረግ የአፈፃፀም ኦዲት በማሰራት የማምረት ሀቅማቸውን እንዲያሳድጉና
ጥራት ያለው ምርት በማምረት ተኪምርትን እንዲተኩ ማድረግ እንዲሁም የስራ ዕድል ፈጠራ መጨመር
ተችሏል፡፡
 በቻግኒ ከተማ አስተዳደር መንግት ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ቦታ ከልሎ እንዲያለሙ ያስተላለፈ ቢሆንም
የመንገድ ማሰሪያ በጀት ባለመኖሩ ባለሃብቱ ገብቶ መስራት ችግር በመግጠሙና በመንግስት ሀቅም መፍታት
ባለመቻሉ በፕሮጀክት ደረጃ ያሉ ኢንቨስትመንት ባለሃብቶችን በማሰባሰብ መንገዱ በመንግስት ደረጃ
እንደማይሰራ በማስገንዘብ ምን የመፍትሔ አማራጭ እንጠቀም በማለት ከባለሃብቶች በተወጣጣ ኮሚቴ
1,000,000 (አንድ ሚሊዮን ብር) በማሰባሰብ መንገድ የተሰራ ሲሆን መንገዱ በመሰራቱ ሁሉም
ከኢንዱስትሪ መንደሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ግንባታ በጥሩ ሁኔታ እንዲጀምሩና ወደ ምርት እንዲገቡ በር ከፍቷል፡፡
ይህም በመሆኑ ይህ አሰራር ከመንግስት የመሰረተ ልማት ችግር እንዲፈታልን ሚለዉን ጥያቄና ጠባቂነት የፈታ
ተሞክሮ ስለሆነ በሁሉም የዞኑ ወረዳና ከተሞች እንዲሰፋ የጋራ ተደርጓል፡፡
 ባንጃ ወረዳ ላይ ከዚህ በፊት በመንግስት ካሳ በመክፈል ብቻ ሲተላለፍ የቆየዉን የማኑፋክቸሪንግ የምደባ ቦታ
ለ 11 ባለሀብቶች በራሳቸዉ ወደ 11,000,000/አስራ አንድ ሚሊዮን ብር በመክፈል መሬት እንዲወስዱ
በመደረጉ ባለሃብቱ ለማልማት ፍላጎት ያለዉ መሆኑን የአምራች ፕሮጀክቶችን የመሬት ችግር በራሳቸዉ
ፈተዉ ወደ ተግባር ገብተዉ ማየት ተችሏል፡፡
2. በበጀት አመቱ አስራርን ባለማክበር ማለትም የመንግስትን የስራ ሰዓት በአግባቡ ባለመጠቀማቸውና ከስራ
ገበታቸው ባለመገኘታቸው በዞን ደረጃ የ 1 ባለሙያ የ 9 ቀን ደመወዝ በመቁረጥ እርምጃ ተወስዷል፡፡
3. በበጀት አመቱ የተደረገ ልምድ ልውውጥን በተመለከተ እንጅባራ ከ /አስ/ኢ/ኢ/ፅ/ቤት ከባህረዳር ከተማ
አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ኢ/ኢ/ፅ/ቤት እና ፋግታ ለኮማ ኢ/ኢ/ፅ/ቤት ከመራዊ ኢ/ኢ/ፅ/ቤት
ጋር በመሄድ የፕሮጀክት ምልመላና የኢንቨስትመንት ቦታ ክለላና ከ 3 ኛ ወገን ነፃ አድርጎ መስጠት ልምድ
ለውውጥ ተደርጓል፡፡

You might also like