You are on page 1of 2

ቀን:- ሰኔ 08/2009 ዓ.ም.

ቁጥር:-

ለ :- ትሬዠሪና ፔሮል ቢሮ

ከ :- ዋና መ/ቤት ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት

ጉዳዮ፡- በኢ.ኤ.ኃ የዋና መ/ቤት ህንጻ ቦታ የሚያልፍ ሁለት ባለ 15kv ና የትራንስፎርመር


ሂሳብ እንዲከፈል ስለመጠየቅ፡፡

በኢ.ኤ.ኃ የዋና መ/ቤት ህንጻ ቦታ የሚያልፍ ሁለት ባለ 15Kv መስመሮችና አንድ ትራንስፎርመር እንዲያስነሱልን
ኢ.ኤ.ኃ ለደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን በጠየቅነው መሰረት ብር 544,289.59 (አምስት መቶ አርባ አራት ሺ ሁለት መቶ
ሰማንያ ዘጠኝ ከ 59/100 ሳንቲም) እንድንከፍል በተጠየቅነው መሰረት ከላይ የተጠየቅነውን የገንዘብ መጠንና በ CPO
EEU Southern Addis Ababa Regin customer contribution ስም ገቢ እንዲደረግ እንጠይቃለን፡፡
ቀን:- ሰኔ 08/2009 ዓ.ም.

ቁጥር:- አዳ 2 ንፕ/101/2009

ለ :- ፍሊት ማኔጅመንት ቢሮ

ከ :- አዳማ 2 ንፋስ ኃይል ማመንጫ ግንባታ ፕሮጀክት

ጉዳዮ፡- ኮድ 4-22797 መኪናን ይመለከታል

የአዳማ 2 የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት ላይ እየሰራ የሚገኘው ኮድ 4-22796 ቶዮታ ፒክ አፕ መኪና የፊት
ፓራውልት ላይ በደረሰበት ግጭት ምክንያት ገጭው ክፍል ከመድህን ድርጅት ጋር ባለን ስምምነት መሠረት
ሞይንኮ ፓራውልቱ የተቀየረ ሲሆን ከመልካም ሥራ አፈጻጸም አንጻር በእኛ ባለሙያዎች በትክክል መሠራቱ
መረጋገጥ ስላለበት በቦታው ተገኝቶ የሚያረጋግጥልን ባለሙያ እንድትመድቡልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

You might also like