You are on page 1of 1

ቁጥር፡- ኢንዱ/ኢንቨ/-------/2013

ቀን፡-06/07/2013

አምባሰል ንግድ ስራወች ድርጅት ከሚሴ ጣቢያ

ከሚሴ

ጉዳዩ፡-የሲሚንቶ ሽያጭ እንዲፈፀምላቸው ስለመጠየቅ

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው አቶ ኢሳያስ ማሞ ታደሰ የተባሉት ባለሀብት በኢንቨስትመንት ፍቃድ ቁጥር፡-
ከ/ከ/አስ/06/64111/34/2008 በቀን 06/07/2013 ዓ.ም በ ባለ ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ዘርፍ በመሰማራት በከሚሴ ከተማ 06
ቀበሌ 500 ካ.ሜ ቦታ ተረክበው በቀጥታ ወደ ስራ በመግባት በመገንባት እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ይታወቃል፡፡

ስለሆነም ባለሀብቱ በ ባለ ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ዘርፍ ወደ ስራ ገብተው እየተንቀሳቀሱ ሲሆን የሚገነቡት ፕሮጀክት
በሲሚንቶ የዋጋ ውድነትና እጥረት የተነሳ በቀጥታ ወደ ግንባታ ለመግባት ተቸግረው ስለነበር ባስቸኳይ ወደ መልሶ
ግንባታ መግባት እንዳለባቸው በተሰጣቸው አቅጣጫ መሰረት እና ለህብረተሰባችን ተገቢውን የስራአጥነት ችግር ይቀርፉ
ዘንድና ግንባታውንም አጠናቀው ለህብረተሰባችን ተገቢ የሆነ አገልግሎት መስጠት ይችሉ ዘንድ የሲሚንቶ ግብአት
እጥረት ይፈታልኝ ሲሉ በቀን 06/07/2013 ዓ.ም ባመለከቱት ማመልከቻ ጠይቀውናል፡፡ በመሆኑም ፕሮጀክቱ ባሁኑ
ሰአት ከፍተኛ የሲሚንቶ እጥረት ስላጋጠመው የሲሚንቶ ግባአት እጥረት ይፈታለት ዘንድ ከአምባሰል ንግድ ስራወች
ድርጅት ከሚሴ ጣቢያ ትስስር እንዲደረግላቸው ስለሚፈልጉ በ(Spesfication and Bill of Quantities) መሰረት
በማድረግና በተፈቀደለት ኮታ መሰረት 200 ኩ/ል ሲሚንቶ ሽያጭ ትስስር እንዲፈፀፍላቻው ስንል ወደ እናንተ የላክን
መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር!

ግልባጭ

 ለኢንቨ/ማ/ኢንዱ/ዞንልማትቡድን

You might also like