You are on page 1of 2

ቀን 13\05\2009 ዓ.

ለ ቁልቢ የጽህፈት መሳሪያ አስመጪ


አዲስ አበባ

እኔ አመልካች ረድኤት ወንድወሰን ከጥቅምት 2002 እስከ መስከረም 2008 ድረስ የደርጅታችሁ ሰራተኛ የነበርኩ
መሆኑ ይታወቃል ከመስከረም 2008 ጀምሮ ስራዬን የለቀኩ መሆኑ ስለሚታወቅ የስራ ልምድ እና የአገልግሎት እንዲሰጠኝ
ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር

ረድኤት ወንድወሰን
Kuluybi Stationary Material Importer
ቁልቢ የፅህፈት መሳሪያ አስመጪ

ቀን 21/05/2009 ዓ.ም

ቁጥር……………………………

አቶ ረድኤት ወንድወሰን በ 13/05/2009 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ የስራ ልምድ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል
ተጠቃሹ ግላሰብ በድርጅታችን በሽያጭ እና ግዢ አአገልግሎት እንዲሁም በገንዘብ ተቀባይነት ከጥቅምት 2002
እስከ መስከረም 2008 ድረስ የደርጅታችን ሰራተኛ የነበሩ ሲሆን ሰራተኛው በስራቸው ታማኝ ፤ ትጉህ ሠራተኛ
መሆናቸውን እየገለፅን ይህንን ደብዳቤ ስንሰጣላቸው ከመልካም ምኞት ጋር ነው፡፡

ከሰላምታ ጋር

እየሩሳሌም ጌታቸው
ስራ አስኪያጅ

You might also like