Professional Documents
Culture Documents
Document
Document
ቁጥር ___________
ለሚመለከተው ሁሉ
ከላይ ስማቸው የተጠቀሰው የድርጅታችን ሰራተኛ በቀን 07/05/2016 ዓ.ም በጻፉት ደብዳቤ የድርጅቱ
ሰራተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። በዚሁ መሠረት አቶ አስቻለው ስዩም
የተባሉት ግለሰብ በድርጅታችን ሜላያን አዳራሽ እና የዲኮር ሞያ ማሰልጠኛ ተቋም ሰራተኛ መሆናቸውን
እየገለጽን በሚሄዱበት ሁሉ ቀና ትብብር ይደረግላቸው ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ።
ከሰላምታ ጋር !
አብዱ መሀመድ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ
ድርጅታችን ሜላያን አዳራሽ እና የዲኮር ሞያ ማሰልጠኛ ተቋም ከተመሠረተበት ቀን ጀምሮ ያለዎትን የረጅም ጊዜ ልምድ
እና ችሎታ በመጠቀም የፈጠራ ሀሳቦች በማፍለቅ ወቅታዊ እና ዘመናዊ የሆኑ የዲኮር ግብዓቶችን በማምራት እንዲሁም
ያካበቱትን እውቀት ለሌሎች በማጋራት በተቋሙ ተተኪ የዲኮር ባለሙያዎችን በማሰልጠን እያደረጉ ላሉት ጥረት እና
ድርጅቱ አሁን ባለበት ደረጃ እንዲደርስ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይህንን የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥተውታል
።