You are on page 1of 1

አብዲ ቢያ የመንገድ ስረ ተቋራጭ

ቁጥር.............

ቀን................

ለሚመለከተው ሁሉ
ጉዳዩ ፦ የስራ ልምድን እና የምስክር ወረቀት ስለመስጠት ይመለከታል

የድርጅታችን ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሀምዛ ያሲን አብዲ የሰራሁበትን ቀን እና የሰራ / ዘርፍ ተጠቅሶ የስራ ልምድ ማስረጃ
ይሰጠኝ ብለው በጠየቁ መሰረት ይህን የስራ ልምድ ደብዳቤ ሰጥተናቸዋል።

የድርጅታችን ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሀምዛ ያሲን አብዲ በኮንስራክሽን የስራ መስክ ማለትም በግንባታ ስራ ክትትል እና
ቁጥጥር (ጁኒየር ሌቭል) ከነሀሴ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በወር ብር
3000(ሶስት ሺህ) ብር እየተከፈላቸው ሲሰሩ የቆዮ ሲሆን ከገቢያቸው ላይ የመንግስት ግብርና ጡረታ እየተቆረጠላቸው
ለሚመለከተው አካል ገቢ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ሆኖም ግን ይህንን የሰራ ልምድ ስንሰጣቸው በድርጅታችን ውስጥ በስራ
በቆዮበት ወቅት የድርጅታችንን ደንብና መመሪያ አክባሪ ከሌሎች የስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተግባቢ ለስራው ታማኝ እና
ታታሪ ሰራተኛ መሆናቸውን እየገለጽን ለወደፊቱ መልካም የስራ እድል እንዲገጥማቸው በመመኘት ይሆንን የስራ
ልምድ ማስረጃ ሰጥተናቸዋል።

ከሰላምታ ጋር

ዋና ስራ አስኪያጅ

አቶ ጂብሪል ሙሀመድ

You might also like