You are on page 1of 1

ተፈራ ዘነበ የህንጻ ስራ ተቋራጭ

ቁጥር ----------------------
ቀን ---------------------
ለሚመለከተው ሁሉ

ጉዳዩ ፦ የስራ ልምድን እና የምስክር ወረቀት ስለመስጠት ይመለከታል

የድርጅታችን ሰራተኛ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ ጉደታ የሰራሁበትን ቀን እና የሰራ ዘርፍ ተጠቅሶ የስራ ልምድ ማስረጃ

ይሰጠኝ ብለው በጠየቁ መሰረት ይህን የስራ ልምድ ደብዳቤ ሰጥተናቸዋል።

የድርጅታችን ሰራተኛ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ ጉደታ በኮንስራክሽን የስራ መስክ ማለትም በተመረቁበት በኮንስትራክችን

ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ በግንባታ ስራ ክትትል እና ቁጥጥር (ጁኒየር ሌቭል) ከነሀሴ 10 ቀን 2011

ዓ.ም ጀምሮ እስክ ጥር 19 ዓ.ም ድረስ በወር ብር 3000(ሶስት ሺህ) ብር እየተከፈላቸው ሲሰሩ የቆዮ ሲሆን ከገቢያቸው

ላይ የመንግስት ግብርና ጡረታ እየተቆረጠላቸው ለሚመለከተው አካል ገቢ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ሆኖም ግን ይህንን የስራ

ልምድ ስንሰጣቸው በድርጅታችን ውስጥ በስራ በቆዮበት ወቅት የድርጅታችንን ደንብና መመሪያ አክባሪ ከሌሎች የስራ

ባልደረቦቻቸው ጋር ተግባቢ ለስራው ታማኝ እና ታታሪ ሰራተኛ መሆናቸውን እየገለጽን ለወደፊቱ መልካም የስራ እድል

እንዲገጥማቸው በመመኘት ይህንን የስራ ልምድ ማስረጃ ሰጥተናቸዋል።

ከሰላምታ ጋር

ዋና ስራ አስኪያጅ

አቶ ተፈራ ዘነበ

You might also like