You are on page 1of 8

ጉዳዩ ፡-የዉል ማቋረጥን ስለማሳወቅ

ድርጅታችን ከ ድርጅታችሁ ጋር የቢል ክፍያ ስምምነት አስሮ ቢል እየከፈለላችሁ እንደቆየን ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጅ

ድርጅቱ የቢል ክፍያ ስራዉን እያቋረጠ ስለሆነ በ ዉላችን መሰረት የአንድ ወር ቅድመ ማሳወቂያ ደብዳቤ መስጠት

አስፈላጊ ሆኖአግኝተነዋል፡፡ በዚህም መሰረት ከ ሚቀጥለዉ ወር ጀምሮ የቢል ክፍያዎችን የምትከፍሉበትን መንገድ

እንድታመቻቹ እያሳሰብን ስለነበረን የስራ ጊዜ ያለንን ከፍተኛ ምስጋና ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

ከ ሰላምታ ጋር
ደ.ቁ
ቀን
ለሚመለከተዉ ሁሉ

ጉዳዩ ፡ዉል ስለማቋረጥ

ድርጅታችን ኢዚ ቴክኖሎጅ ኃ/የተ /የግ/ ማህበር የኢቲዮ ቴሌኮም አገልግሎቶችን እያቀረበላችሁ እንደቆየ

ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰአት ኢትዮቴሌኮም የቢል ክፍያ አሰራር ስለቀየረ አገልግሎታችንን ማቅረብ

አልቻልንም ፡፡ስለዚህም ድርጅታችን ስራዉን በማቋረጥ ላይ ይገኛል ፡፡ ከድርጅታችን ጋር ያላችሁ የረጂም ጊዜ የስራ

ግንኙነት ከግምት ዉስጥ በማስገባት ከታላቅ ይቅርታ ጋር የኢቲዮ ቴሌኮም አገልግሎቶችን ከኢትዮ ቴሌኮም ወይም ከ

ሌላ ኤጀንቶች በመረከብ እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ ስለነበረን የስራ ጊዜ ያለንን ከፍተኛ ምስጋና

ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

ከ ሰላምታ ጋር
ደ.ቁ ET/OL/govt/2021/026
ቀን 09/02/2014

ለ ኬር ኢትዮጲያ

ጉዳዩ ፡-ትብብር ስለመጠየቅ

ድርጅታችን ከድርጅታችሁ ጋር የቢል ክፍያ ስምምነት አስሮ ቢል እየከፈልንላችሁ እንደቆየን ይታወቃል ፡፡ ይሁን

እንጂ ድርጅቱ ባጋጠመዉ ድንገተኛ ችግር ምክንያት ወርሀዊ ቢላችሁን መክፈል አልቻለም፡፡ ሆኖም ድርጅታችን

ያጋጠመዉን ችግር ለመቅረፍ ባለመቻሉ ስራዉን በማቋረጥ ላይ እንገኛለን ፡፡ ከድርጅታችን ጋር ያላችሁ የረጂም ጊዜ

የስራ ግንኙነት ከ ግምት ዉስጥ በማስገባት ከ ታላቅ ይቅርታ ጋር የቢል ክፍያዎችን በራሳችሁ ወይም በ ሌላ ኤጀንቶች

በመክፈል እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ ስለነበረን የስራ ጊዜ ያለንን ከፍተኛ ምስጋና ለመግለጽ

እንወዳለን ፡፡

ከ ሰላምታ ጋር
ደ.ቁ ET/OL/govt/2021/028
ቀን 09/02/2014

ለ ማኔጅመንት ሳይንስ ፎር ሄልዝ

ጉዳዩ ፡-ትብብር ስለመጠየቅ

ድርጅታችን ከድርጅታችሁ ጋር የቢል ክፍያ ስምምነት አስሮ ቢል እየከፈልንላችሁ እንደቆየን ይታወቃል ፡፡ ይሁን

እንጂ ድርጅቱ ባጋጠመዉ ድንገተኛ ችግር ምክንያት ወርሀዊ ቢላችሁን መክፈል አልቻለም፡፡ ሆኖም ድርጅታችን

ያጋጠመዉን ችግር ለመቅረፍ ባለመቻሉ ስራዉን በማቋረጥ ላይ እንገኛለን ፡፡ ከድርጅታችን ጋር ያላችሁ የረጂም ጊዜ

የስራ ግንኙነት ከ ግምት ዉስጥ በማስገባት ከ ታላቅ ይቅርታ ጋር የቢል ክፍያዎችን በራሳችሁ ወይም በ ሌላ ኤጀንቶች

በመክፈል እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ ስለነበረን የስራ ጊዜ ያለንን ከፍተኛ ምስጋና ለመግለጽ

እንወዳለን ፡፡

ከ ሰላምታ ጋር
ደ.ቁ ET/OL/govt/2021/029
ቀን 09/02/2014

ለ የኖርዌይ ቸርች ኤይድ

ደ.ቁ ET/OL/govt/2021/030
ቀን 09/02/2014

ለ ፒ.ሲ.አይ ኢትዮጵያ

ደ.ቁ ET/OL/govt/2021/031
ቀን 09/02/2014

ለ ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ

ጉዳዩ ፡-ትብብር ስለመጠየቅ

ድርጅታችን ከድርጅታችሁ ጋር የቢል ክፍያ ስምምነት አስሮ ቢል እየከፈልንላችሁ እንደቆየን ይታወቃል ፡፡ ይሁን

እንጂ ድርጅቱ ባጋጠመዉ ድንገተኛ ችግር ምክንያት ወርሀዊ ቢላችሁን መክፈል አልቻለም፡፡ ሆኖም ድርጅታችን

ያጋጠመዉን ችግር ለመቅረፍ ባለመቻሉ ስራዉን በማቋረጥ ላይ እንገኛለን ፡፡ ከድርጅታችን ጋር ያላችሁ የረጂም ጊዜ

የስራ ግንኙነት ከ ግምት ዉስጥ በማስገባት ከ ታላቅ ይቅርታ ጋር የቢል ክፍያዎችን ከ መስከረም ወር ጀምሮ በራሳችሁ

ወይም በሌላ ኤጀንቶች በመክፈል እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ ስለነበረን የስራ ጊዜ ያለንን ከፍተኛ

ምስጋና ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

ከ ሰላምታ ጋር

You might also like