You are on page 1of 4

ለዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


ጅማ ድስትሪክት
ጅማ
ጉዳዩ- የጎንዮሽ ዝውውር (lateral transfer) መጠየቅ ይሆናል።
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ገበየሁ ሲሳይ የተባልኩ እ.ኤ.አ ከ 2017 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪት በየኪ ቅርንጫፍ እና በጠሎ ቅርንጫፍ ላለፉት አራት
ዓመት ስራዬን ደከመኝ: ሰለቸኝ :ታከተኝ ሳልል የስራ ግደታዬን ስወጣ ነበር።

ነገር ግን ከቅርበ ጊዜ ወዲህ ባጋጠመኝ ችግር ምክንያት ማለትም:-

1 ኛ- በተደጋጋሚ በጤናዬ ላይ እያጋጠመኝ ባለዉ የጤና እክል 1 ኛ.የጨጔራ ህመም 2 ኛ.የልብ


ህመም ምክንያት ስራዬን በአግባቡ ለመስራት መቸገር ይህም ደግሞ እየሰራሁበት ባለዉ
አካባቢ ሆስፒታል ባቅራቢያዉ ያለመኖር ከዚህ የተነሳ በተደጋጋሚ ወደ ሚዛን በመሄድ ነዉ
ህክምናዬን የምከታተለዉ።

2 ኛ-አሁን ላይ ከፍተኛ የፀጥታ ችግር በተደጋጋሚ ከቤቴ በመዉጣት እንዳንዴ ከአቅሜ በላይ
ሲሆንብኝ በጫካ እስከማደረ የምደርስበት ሁኔታ እያጋጠመኝ ከዚህም ባለፈ ብዙ ዛቻዎች
እይተፈፀመብኝ ይገኛል ይህም ደግሞ የተጣለብኝን ሐላፊነት በተረጋጋ ስሜት ለመወጣት
በእጅጉ እየተቸገርኩ እገኛለሁ።ከዚህ ጋር ተያይዞ ለዳይሬክተር ጅማ ለድስትሪክት ከዚህ ቀደም
ስራዬንም ለመልቀቅ እንደምገደድ ማሳወቄ ይታወቃል። ይህንን አስመልክቶ እኔ የመጣሁትና
ቤተሰቦቼ ያሉት አዲስ አበባ ቢሁንም ድስትሪክቱ ያለበትን የሰዉ ሐይል እጥረት ከግምት
በማስገባት ለጊዜዉ ወደ ሌላ ድስትሪክት ማለትም አዲስ አበባ ባሉት ድስትሪክቶች አሁን ላይ
ባልጠይቅም በዚሁ ድስትሪክት ዉስጥ በሚገዉ ሚዛን ከላይ የጠቀስኳቸውን ችግሮቼን ከግምት
በማስገባት ባለው ክፍት ቦታ አሁን ባለኝ የስራ ደረጃ (Lateral-Banking business officer) አዛዉሮኝ
ከገጠመኝ ችግር እንዲያወጣኝ በማክበር እጠይቃለሁ።

ሠለሞን ገ/መድህን ተካ
መታወቂያ ቁጥር 040839
ስልክ ቁጥር 0912441103

ግልባጭ-ለዳይሬክተር ጂማ ዲስትሪክት-ጂማ

ለስራ አስኪያጅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰው ሃይል አስተዳደር-ጅማ ድስትሪክት


ለስራ አስኪያጅ የሰው ሀይል አስተዳደረ

የኢትየጰያ ንግድ ባንክ

ጅማ ዲሰትሪከት

ጅማ

ጉደዩ የጎንዮሸ ( LATERAL )ዝዉዉር ስለመጠየ ቅ ይሆናል

ከላይ በዕረሱ ለመግለፅ አንደሞከረሁት እኔ አቶ ገበየሁ ስሳይ በከለ የተባልኩ ከጥር አ. አ አ


06/02/2017

ጀምሮ በኢትዮጰያንግድ ባንክ በጅማ ዲስትሪክት በየኪ ቅረጫፍ እና በሰራተኛ ቅይይር ጠሎ


ቅርንጫፍ ከተመደብኩበት ቀን ጀምሮ ላለፉት አራት አመት ከስድስት ወረ በላይ

ስራየን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል የስራ ግዴታየን ስውጣ ቆይቻለሁ ፡፡

ነገረ ግን ከቅረበ ጊዚ ወዲህ ባጋጠመኝ ችግረ ምክንየት ማለትም፡-

1ኛ ባለቤት የአስም ታማም እና 5 ወረ ህፃን ይዛ ለማሳደግ እና ስራዋን ለመስራት ስለከበዳት ከባልቤቴ ተራራቀን
በማህበራዋ እና በኢኮኖማ ኑሮዓችን እንዲሁም በትዳራችን አሉታዋ ተጽኖ እያሳደረብን ይገኛል፡፡

2 ኛ ቤተሰቦቸ ማለተም አባትና እናት በኣሁኑ ጊዜ አድሜ ከመግፋት አንጸረ ከፍትኛ የሆነ የጤና
መታወክ እየገጠማቸው ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት ቤተሰቦች በአሁኑ ጊዜ የሚረዳቸዉም ሆነ ድጋፍ የሚያደረግላቸው ሰው


የላቸውም፡፤ ስለዚህም አሁን ቤተሰቦቼ ያለቸዉ አማራጭ አሁን ባሉበት ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ
በአቅራቢያቸዉ ተገኝቺ አስፈላጊዉን ድጋፍና እረዳታ ማድረግ ይኖርብኛል፡ ፡

3 ኛ በጨጓራ ህመም ምክንያት ያገኘዉትን ምግብ መመገብ ባለመቻለ የጠናዬ ሁኔታ ከጊዜ
ወደ ጊዜ በጣም እየጨመረና ከፍተኛ ደረጃ እየደረሰ ስለሆነ ለህይወት በጣም አሳሳቢ ሁኔታ ለይ
እገኛለሁ ፡ ፡

ስለሆነም ዲሰትሪክቱ ከለይ የጠቀሰኩዋቸዉን ችግሮችን ከግምት ዉስጥ በማስገባት ቦንጋ በባለዉ
ክፍት ቦታ አሁን ባለኝ የስራ ደረጃ BBO(BUSSINES BANKING OPIRATION )  እንዲሁም በተዛማጅ
የስራ ደረጃዋች ቦንጋ እንድታዛዉሩኝ እና ከገጠመኝ ችግር እንዲያወጣኝ

በአክብሮት እጠይቃለሁ

ከሠላምታ ጋር
ገበየሁ ስሳይ በከለ

ፊርማ

ጥር 01 ቀን 2011 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኮ ቅርንጫፍ

ሸኮ

ጉዳዩ፡- ለ 2011 ዓ.ም የቡና ስራ ማስኬጃ ብድር ስለመጠየቅ።

ከዚህ ቀደም በቅርንጫፍ ባንካችሁ ደንበኛ መሆነ ይታወቃል። በ 2011 ዓ.ም የቡና ስራ ወደ ማዕከላዊ ገቢያ
ለማቅረብ ያስችለኝ ዘንድ በሸኮ ከተማ መሀል ሸኮ ቀበሌ የሚገኘውን በ 263.25 ካሬ መሬት ላይ ያረፈ መኖሪያ እና
መጋዘን ሕንፃ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት 911/18/2004 እና በ 490 ካሬ ሜ ላይ ያረፈ መጋዘን የይዞታ
ማረጋገቻ የምስክር ወረቀት በዋስትናነት በማስያዝ የደረቅ ቡና ስራ ማስኬጃ ባቀረብኩት የስራ እቅድ መሰረት
የብር 800,000 (ስምንት መቶ ሽህ ብር) ለአንድ አመት የሚቆይ በየስድስት ወሩ ከፍዬ የማጠናቅቀው ብድር
እንዲሰጠኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ከሠላምታ ጋር

ብርሃኑ ረደእ
ጥር 01 ቀን 2011 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኮ ቅርንጫፍ

ሸኮ

ጉዳዩ፡- ለ 2011 ዓ.ም የቡና ስራ ማስኬጃ ብድር ስለመጠየቅ።

ከዚህ ቀደም ከቅርንጫፍ ባንካችሁ ለአንድ አመት ተበዳሪ መሆኔ ይታወቃል። ነገር ግን በ 2010 ዓ.ም ባጋጠኝ
የቤተሰብ ችግር ምክንያት ስራውን ያልሰራው መሆኑ ከግምት ውስጥ ገብቶልኝ በ 2011 ዓ.ም የቡና ስራ ወደ
ማዕከላዊ ገቢያ ለማቅረብ ያስችለኝ ዘንድ በሸኮ ከተማ መሀል ሸኮ ቀበሌ የሚገኘውን በመጋዘን 600 ካሬ መሬት
ላይ ያረፈ እና የመኖሪያ ቤት 355 ካሬ መገኛ ሚዛን አማን ከተማ አማነ ክ/ከተማ ፖሊተክኒክ ኮሌጅ አካባቢ ያለዉን
ቤተን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት 2249/08 በዋስትናነት በማስያዝ የደረቅ ቡና ስራ ማስኬጃ ባቀረብኩት
የስራ እቅድ መሰረት የብር 700,000(ሰባት መቶ ሺህ) ለአንድ አመት የሚቆይ በየስድስት ወሩ ከፍዬ
የማጠናቅቀው ብድር እንዲሰጠኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ከሠላምታ ጋር

ሃይሌሲላሴ ፀጋዬ

You might also like

  • 06
    06
    Document11 pages
    06
    Dejen Kebede
    71% (14)
  • LATERAL Gebish
    LATERAL Gebish
    Document4 pages
    LATERAL Gebish
    Gebeyehu sisay
    No ratings yet
  • Kever
    Kever
    Document9 pages
    Kever
    mesfin eshete
    No ratings yet
  • Woldeyohans CBE
    Woldeyohans CBE
    Document2 pages
    Woldeyohans CBE
    Melak tarko
    No ratings yet
  • 19
    19
    Document3 pages
    19
    biniyam45
    No ratings yet
  • 22
    22
    Document2 pages
    22
    Leo King
    No ratings yet
  • ጃኪ
    ጃኪ
    Document3 pages
    ጃኪ
    jack wosea
    No ratings yet
  • 2009TPLF
    2009TPLF
    Document105 pages
    2009TPLF
    Anonymous nwISAA
    No ratings yet
  • Reporter Amharic12
    Reporter Amharic12
    Document36 pages
    Reporter Amharic12
    Muhudin Mohammed Seman
    0% (1)
  • ( )
    ( )
    Document1 page
    ( )
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • Copy Pention As CM
    Copy Pention As CM
    Document106 pages
    Copy Pention As CM
    Samuel Debebe
    No ratings yet
  • 2015 3
    2015 3
    Document9 pages
    2015 3
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • ወገሬት
    ወገሬት
    Document6 pages
    ወገሬት
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • 21x
    21x
    Document25 pages
    21x
    Mulu Desta
    No ratings yet
  • 2016
    2016
    Document26 pages
    2016
    yonisha93
    No ratings yet
  • Untitled
    Untitled
    Document6 pages
    Untitled
    Haftom Gebremariam
    No ratings yet
  • Awulachew
    Awulachew
    Document2 pages
    Awulachew
    Tesfaye Tksh
    No ratings yet
  • D 60 Tigrigna
    D 60 Tigrigna
    Document2 pages
    D 60 Tigrigna
    ruthgidey2008
    No ratings yet
  • 20112
    20112
    Document3 pages
    20112
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • 1212
    1212
    Document7 pages
    1212
    abdu
    No ratings yet
  • Letter 01
    Letter 01
    Document486 pages
    Letter 01
    MELAKU KASSIE
    No ratings yet
  • Letter-5-1 - (AutoRecovered)
    Letter-5-1 - (AutoRecovered)
    Document1 page
    Letter-5-1 - (AutoRecovered)
    Mulugeta Beza
    No ratings yet
  • Si 2015
    Si 2015
    Document33 pages
    Si 2015
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • 1
    1
    Document8 pages
    1
    Seife Shiferaw Demissie
    100% (1)
  • 2014 Siltgna Plan Le Gubaye
    2014 Siltgna Plan Le Gubaye
    Document29 pages
    2014 Siltgna Plan Le Gubaye
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • Chella
    Chella
    Document6 pages
    Chella
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • 6
    6
    Document62 pages
    6
    Almaz Amare
    No ratings yet
  • Reporter Issue 1307
    Reporter Issue 1307
    Document40 pages
    Reporter Issue 1307
    Muhudin Mohammed Seman
    No ratings yet
  • 101
    101
    Document21 pages
    101
    mqnaytrah183
    No ratings yet
  • Tesfaye Alemayehu
    Tesfaye Alemayehu
    Document1 page
    Tesfaye Alemayehu
    kumilachewzelalem438
    No ratings yet
  • Meqrez Health Services Share Company
    Meqrez Health Services Share Company
    Document2 pages
    Meqrez Health Services Share Company
    yohans
    No ratings yet
  • በባነንከክ
    በባነንከክ
    Document5 pages
    በባነንከክ
    Bewket Aregie
    No ratings yet
  • 200
    200
    Document2 pages
    200
    Fekadu Feleke
    No ratings yet
  • New Microsoft Office Word Document
    New Microsoft Office Word Document
    Document6 pages
    New Microsoft Office Word Document
    Wubishet Tefera
    No ratings yet
  • 2014
    2014
    Document1 page
    2014
    Dawit Birhan
    No ratings yet
  • Reporter Issue 1315 PDF
    Reporter Issue 1315 PDF
    Document40 pages
    Reporter Issue 1315 PDF
    Muhudin Mohammed Seman
    100% (1)
  • GBV Revised
    GBV Revised
    Document24 pages
    GBV Revised
    mehari kiros
    No ratings yet
  • Two Letter
    Two Letter
    Document3 pages
    Two Letter
    GETNET BIRTUALEM
    No ratings yet
  • 2 2016
    2 2016
    Document14 pages
    2 2016
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • 06 2014
    06 2014
    Document7 pages
    06 2014
    shemsu sunkemo
    No ratings yet
  • በላይ
    በላይ
    Document2 pages
    በላይ
    wossen gebremariam
    100% (1)
  • ኣብ ኣኣ ዝተኻየደ ገምጋም ማኮ ዝምልከት ሪፖርት
    ኣብ ኣኣ ዝተኻየደ ገምጋም ማኮ ዝምልከት ሪፖርት
    Document40 pages
    ኣብ ኣኣ ዝተኻየደ ገምጋም ማኮ ዝምልከት ሪፖርት
    Anonymous OdgFZrywo
    No ratings yet
  • .
    .
    Document17 pages
    .
    NatiYifat
    No ratings yet
  • Ethiopian JAG SYSTEM
    Ethiopian JAG SYSTEM
    Document25 pages
    Ethiopian JAG SYSTEM
    Tsehayou Sieley
    80% (5)
  • College Claster Report 2016
    College Claster Report 2016
    Document13 pages
    College Claster Report 2016
    matitechommaintenance
    No ratings yet
  • Special Notice
    Special Notice
    Document15 pages
    Special Notice
    tofikbirgu
    No ratings yet
  • Edere Church
    Edere Church
    Document5 pages
    Edere Church
    Saron
    No ratings yet
  • Soft Skill Trainng
    Soft Skill Trainng
    Document10 pages
    Soft Skill Trainng
    Awetahegn Hagos
    No ratings yet
  • Confirmition
    Confirmition
    Document557 pages
    Confirmition
    Desalegn Asefa
    No ratings yet
  • 48
    48
    Document4 pages
    48
    mubarek
    No ratings yet
  • 2 PDF
    2 PDF
    Document16 pages
    2 PDF
    Melese Belaye
    No ratings yet
  • 4001 Tigrinya
    4001 Tigrinya
    Document2 pages
    4001 Tigrinya
    Bashar
    No ratings yet
  • Block Work Group 9
    Block Work Group 9
    Document1 page
    Block Work Group 9
    endalkachew gudeta
    100% (1)
  • Ysera Keter Sememenet Wele
    Ysera Keter Sememenet Wele
    Document124 pages
    Ysera Keter Sememenet Wele
    imata konjo
    No ratings yet
  • Amharic Questionnaire
    Amharic Questionnaire
    Document6 pages
    Amharic Questionnaire
    Aregahegn
    No ratings yet
  • 111611
    111611
    Document7 pages
    111611
    SIMACHEW AYEHU
    No ratings yet
  • Law of Human Resource
    Law of Human Resource
    Document4 pages
    Law of Human Resource
    wolde mesele
    No ratings yet
  • ቅሬታ
    ቅሬታ
    Document2 pages
    ቅሬታ
    robel1105014
    No ratings yet