You are on page 1of 3

ሚሰጡ አገልግሎቶችና ከደንበኞች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች

Print የሚሰጡ አገልግሎቶችና ከደንበኞች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች


ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
 የአማካሪ ድርጅቱ ባለቤት በሚያመለክትበት መስክና ደረጃ ላይ
የተቀመጠው መሪ ባለሙያ ሊሆን ይገባዋል፣
 በመስፈርቱ የተወመጡ ባለሙያዎችን የሚያሳይ ዝርዝር መግለጫ፣
 የታደሰ የባለሙያ ፈቃድ/Licence/ዋናውና ኮፒ፣
 የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና ኮፒ፣
 ሌሎች ቦታዎች ላይ ሰርቶ ከሆነ 6 ወር ያልበለጠ የሥራ መልቀቂያ
ዋናውና ኮፒ፣
 የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች የተገዙበትን ደረሰኝ ዋናውና ኮፒ፣
 ቢሮ የተከራየበትን ውል የግል ከሆነ የይዞታ ማረጋገጫ የተፈቀደ
ፕላን፣
 ሁለት የፖስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶግራፎች፣
1
የአማካሪዎች ምዝገባና ፍቃድ  የታደሰ የተሸከርካሪ ሊብሬ ዋናዉና ኮፒ/ኮድ 3/፣
አገልግሎት መስጠት  የመነሻ ካፒታል የሚያሳይ ማስረጃ ከባንክ ማቅረብ፣
 ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከሆነ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣
 ከንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የዋና ምዝገባ ማስረጃ፣
 የታደሰ መታወቂያ ወረቀት፣
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም- ከደረጃ 1-3 አዲስ ብር 500 ዕድሳት
ብር 250
 ከደረጃ 4-6 አዲስ ብር 300 ዕድሳት ብር 150

ማሳሰቢያ

በአማካሪ ድርጅት የተመዘገበ ባለሙያ በሌላ ማንኛውም መስሪያ ቤት


የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ የተሰጠው የሙያ መታወቂያ ይሰረዛል፡፡
2 የሥራ ተቋራጮች የምዝገባና ፍቃድ  በመስፈርቱ የተቀመጡ ባለሙያዎችን የሚያሳይ ዝርዝር መግለጫ፣
አገልግሎት ለመስጠት  የታደሰ የባለሙያ ፈቃድ/Licence/ዋናውና ኮፒ፣
 የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና ኮፒ፣
 ሌሎች ቦታዎች ላይ ሰርቶ ከሆነ 6 ወር ያልበለጠ የሥራ መልቀቂያ
ዋናውና ኮፒ፣
 ከሚያስተዳድራቸው ባለሙያዎች ጋር የተፈራረመበት የሥራ ውል
ዋናውና ኮፒ፣
 የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች የተገዙበትን ደረሰኝ ዋናውና ኮፒ፣
 የታደሰ የተሸከርካሪ ሊብሬ ዋናዉና ኮፒ/ኮድ 3/፣
 የመነሻ ካፒታል የሚያሳይ ማስረጃ ከባንክ ማቅረብ፣
 ሁለት የፖስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶግራፎች፣
 ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከሆነ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣
 ከንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የዋና ምዝገባ ማስረጃ፣
 የታደሰ መታወቂያ ወረቀት፣
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም፣ ከደረጃ 1-4 አዲስ ብር 500 ዕድሳት
ብር 250
 ከደረጃ 8-10 አዲስ ብር 100፣ ዕድሳት ብር 50

ማሳሰቢያ

በተቋራጭ ድርጅቱ የተመዘገቡ ባለሙያዎቸ በሌላ ማንኛውም መስሪያ ቤት


የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ የተሰጠው የሙያ መታወቂያ ይሰረዛል፡፡
 የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮቶ
 ሁለት የፖስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶግራፎች፣
 ሠራተኛ ከነበረ የሰራቸውን ስራዎች የሚገልፅ የስራ ልምድ ማስረጃ
ለባለሙያዎች የምዝገባ አገልግሎት ዋናውና ኮቶ
3  የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም፣ አዲስ ብር 100፣ ዕድሳት ብር 50
መስጠት
ማሳሰቢያ

የባለሙያ ምዝገባ አገልግሎት ለማግኘት ባለሙያው በአካል መቅረብ አለበት፡፡


 የዲክላራሲዩኑን ኦሪጂናልና ኮፒውን ማቅረብ/ኦሪጂናሉ በባለሥልጣኑ
የሚያዝ/
 ዲክላራሲዩኑን ከሌለው ከፍርድ ቤት ባለቤትነት የሚያረጋግጥ
ማስረጃ ማቅረብ ወይንም የመንግሥት ተቋም ከሆነ ንብረቱ የራሱ
መሆኑን በደብዳቤ ማረጋገጥ
 ማሽነሪው ወይንም መሣሪያው ከቀረጥ ነፃ የገባ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ደብዳቤ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ማቅረብ
4
ማሽነሪዎች መመዝገብና ፈቃድ መስጠት
 የቴምብር ቀረጥ 2 ለገቢዎች የከፈሉበትን ደረሰኝ ማቅረብ
 የሊብሬና ሰሌዳ ክፍያ መፈፀም
 ለብቃት ምርመራ የአገልግሎት ክፍያ መፈፀምና አዲስ ብር 1000፣
ዕድሳት ብር 600 መፈጸም
 የቴክኒክ ብቃት ምርመራ መስደረግ

 ከባንክ /ኢንሹራንስ/ የብድር ዉል ሰነዶችንና የዕገዳ ጥያቄ ማቅረብ


 ኦሪጅናል ሊብሬዉን ማቅረብ
 የዕገዳዉን ሊብሬ የሚረከበዉን ግለሰብ በደብዳቤ ማሳወቅ
5 የዕዳ ዕገዳ አገልግሎት መስጠት
 በዘመኑ የቴክኒክ ብቃት ምርመራ ያደረገበትን ማስረጃ ማቅረብ
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም ብር 50

 የግምት አገልግሎት ፈላጊ ጥያቄዉን በደብዳቤ ማቅረብ


 ጠያቂዉ ተወካይ ከሆነ ሕጋዊ የዉከወልና ማስረጃ ማቅረብ
ለማሽነሪና መሣሪያዎች የግምት
6
አገልግሎት መሥራት  በዘመኑ የቴክኒክ ብቃት ምርመራ ያደረገበትን ማስረጃ ማቅረብ
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም ብር 300

 የግዥ ፕሮፎርማ ኢንቮይስ ከማመልከቻ ጋር ማቅረብ


 የማሽነሪዉን ሞዴል ብዛት ወዘተ የሚገልፅ ዝርዝር መረጃዎችን
ለማሽነሪና መሣሪያዎችአስተላላፊዎች
7 ማቅረብ
የማስገቢያ ፈቃድ መስጠት
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም ብር 50

8 የባለቤትነት ስም ለዉጥ አገልግሎት  የስም ለዉጥ ጥያቄ ማመልከቻ ማቅረብ


 ቀረጥ የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ
 ከቀረጥ ነፃ የገባ ከሆነ የቀረጥ ነፃ መብት የተዛወረበትን ደብዳቤ
ማቅረብ
 የባንክና የአገር ዉስጥ ገቢ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልፅ ማሰረጃ ማቅረብ
መስጠት
 በዘመኑ የቴክኒክ ብቃት ምርመራ ያደረገበትን ማስረጃ ማቅረብ
 ነባሩን ሊብሬና ሠሌዳ ለቀድሞ ባለይዞታ መመለስ
 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም ብር 200

You might also like