Professional Documents
Culture Documents
DBE Requirments
DBE Requirments
የባንኩን የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት የሚፈልጉ አመልካቾች ጥያቄያቸውን የሊዝ መጠኑንና ሊገለገሉበት
ያቀዱትን የካፒታል ዕቃ ዓይነት በመጥቀስ በፅሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ፈቃድ
2.1 የንግድ ሥራ ፈቃድ
2.2 የዋና ምዝገባ የምስክር ወረቀት
2.3 የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
የማምረቻ ቦታው የኪራይ ዘመን ከካፒታል ዕቃው የኪራይ ዘመን ጋር የተጣጣመና በሚመለከተው
አካል የተመዘገበ መሆን ይኖርበታል፣
አከራዩ የመንግስት አካል ተከራዩ የማምረቻ ማሽኑን በቦታው መትከል እንደሚችል መፍቀድና
መስማማት ይገባዋል፡፡ ይህም በኪራይ ውሉ መካተት ይኖርበታል፡፡
ተከራዩ ግዴታውን ባለመወጣቱ የማምረቻ ቦታው ለሶስተኛ ወገን መተላለፍ የሚችል መሆን አለበት፡፡
ይህም በኪራይ ውሉ መካተት ይኖርበታል፡፡
አመልካቹ የዋጋ ማሳወቂያ ደረሰኝ ከተለያዩና ቢቻል ከሦስት አምራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ካላቸው
አቅራቢዎች ማቅረብ ይገባዋል፡፡
የሚቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ደረሰኝ የሚከተሉትን ማካተት ይኖርበታል፡-
5. ውክልና ( ስልጣን )
አመልካቹ ከዚህ ቀደም የሚያንቀሳቀሰው ድርጅት ካለው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ከዚህ እንደሚከተለ
ው ማቅረብ አለበት
ተ.ቁ የአመልካች ስም የድርጅቱ አድራሻ ድርጅቱ ያለበት ሁኔታ/የሥራ ደረጃ
6.1. የሂሳብ መግለጫ
ከሦስት ዓመት ያልበለጠ ጊዜያዊ/ያልተረጋገጠ የሂሳብ መግለጫ (provisional financial
statements) ወይም በተፈቀደላቸው የሂሳብ መርማሪዎች የታየ (የተጣራ) የሂሳብ መግለጫዎች
(audited financial statements) ማቅረብ አለበት፡፡
6.2. የአመልካቹ / የባለቤቱ / የብድር ታሪክ
የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካተተ የብድር ታሪክ ማስረጃ/ማረጋገጫ ከአበዳሪው ባንክ ወይም ማይክሮ
ፋይናንስ ተቋም መቅረብ ይኖርበታል፤
አድራሻ
የትምህርት ታሪክ
የስራ ልምድ