You are on page 1of 6

ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University

ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

ቀጥር/Ref.no -------------------------
ቀን/Date-------------------------
ለመንግሰት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግት ኤጄንሲ

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡-የአንድ አቅራቢ ግዢ እድፈቀድልን ስመጠየቅ ይሆናል

ከላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ደምብ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ለዳታ ሴንቴር የሚሆን ሶላር ፖወር ለማሰራት
ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ የሚታወስ ነው፡፡

ይሁን እንጂ በወጣነው ጫረታ አሸናፊ ድርጅት ከመጠን በላይ የተጋነነ ዋገ ስለ አቀረቡ ጫረታውን ለመሰረዝ ተገደናል፡፡

ነገር ግን እኛ ደግሞ ሶላር ፖወሩን በጣም የምፈልግበት ምንያቶች፡-

1. በየግዜው የኤሌክትርክ ሃይል ስለምቆራረጥ፤

2. ጄኔሬተር ደግሞ ለመጠቀም እንደ ሃገር የሚታየው የነደጅ ዕጥረት እና 24 ሰዓት እና በሳምት 7 ቀን ሙሉ
ለመጠቀምም ስለማይቻል፤

3. በየግዜው የኤሌክትክ መቆራረጡ ደግሞ በዳታ ሴንቴር ውስጥ ያሉ የኔትዎርክ ዕቃዎች ላይ ጉዳት እያደረሰብን
ስለሆነ፤እንድሁም ይህ ደግሞ የእንቴርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ስለምያደርስብን ተማርዎችም ሆነ መምህራን መማር
ማስተማር ስራቸው ላይ እንቅፋት እየፈጠረባቸው መሆኑን በመግለጽ በተደጋጋሚ ግዜ ጥያቄ እያቀረቡብን ይገኛሉ፡፡
ለዚህ ደግሞ ዘላቂ መፍትሄ የሚሆን ሶላር ፖወር የመጀመርያ የሃይል አማራጭ በማድረግ ሌሎች አማራጨችን
በማስከተል ይህንን ችግር መቅረፍ ግዴታ ሆኖብናል፡፡

በተጨማሪም አሁን የበጀት አመቱ እየተገባደደ ስለሆነ ሌላ ጫረታ እስከናወጣ ግዜም ስለማይበቀን የአንድ አቅራቢ ግዢ
ተፈቅዶልን ባለን አጭር ግዜ ውስጥ ሥራውን እንድንጨርስ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo
ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University
ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

የውስጥ ደረጃ ዕድገት ማስታወቂያ

የደምቢዶሎዩኒቨርስቲባሉትክፍትየሥራመደቦችላይከዚህበታችየተመለከቱትንመሥፈርቶችየሚያሟ
ሉትንቋሚየዩኒቨርሲቲሠራተኞችአወዳድሮበቋሚነትየደረጃዕድገትመስጠትይፈልጋል፡፡
ስለሆነምይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮ ለ 5
ተከታታይየሥራቀናትመመዝገብየሚትችሉመሆኑንእናሳዉቃለን፡፡
ደሞወዝ

ተ. የሥራመደቡመጠሪያ በድሮደ
የሥ የቅጥር ብዛት ተፈላጊችሎታ
ቁ ረጃ
ራደረ ሁኔታ የት/ት ደረጃ ተፈላግችሎታ

4 የተማሪዎችቅበላናምዝ መፕ
የፅህፈትእና ቢሮአስተዳደር VIII ቋሚ
/ ኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ
- 2 4664
ገባሠራተኛ 428/429 12
5 የተማሪዎችቅበላናምዝ መፕ- VIII ቋሚ 5 3579
ገባሠራተኛ 437-441 10 ደረጃ III /Level III የፅህፈት እና ቢሮአስተዳደር/
ኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ
6 የወጭመጋራትክትትል ጽሂ-10 VIII ቋሚ 1 3137 መጀመሪያድግሪ
ባለሙያ I 536 በማናጅመንትናበአካውንትንግ

1. የመመዝገቢያቦታ-ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲስልክቁጥር ፡- 0575552583
2. የመመዝገቢያጊዜማስታወቂያውከወጣበትጊዜጀምሮለተከታታይ 5 የሥራቀናትይሆናል፡፡
3. የፈተናቀን ፡- በዉስጥማስታወቂያይገለጻል፡፡
4. አመልካቾችለምዝገባሲመጡዋናዉንየትምህርትናተዛማጅየሥራልምድማስረጃቸዉንከማይመለስፎቶኮፒወይምቅጂጋርይዘዉመቅ
ረብይኖርባቸዋል፡፡

ፋክስ: +251575552436 Website: www.dedu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260 ደምቢዶሎ E-mail:
dembidolouniversity@gmail.comIn replying, please quote ourref. number 260 DembiDolo

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo
ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University
ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ DambiDollo University

ቀጥር/Ref.no -------------------------
ቀን/Date-------------------------

የውስጥ ደረጃ ዕድገት ማስታወቂያ

የደምቢዶሎዩኒቨርስቲባሉትክፍትየሥራመደቦችላይከዚህበታችየተመለከቱትንመሥፈርቶችየሚያሟ
ሉትንቋሚየዩኒቨርሲቲሠራተኞችአወዳድሮበቋሚነትየደረጃዕድገትመስጠትይፈልጋል፡፡
ስለሆነምይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮ ለ 5
ተከታታይየሥራቀናትመመዝገብየሚትችሉመሆኑንእናሳዉቃለን፡፡
ደሞወዝ

ተ.ቁ የሥራመደቡመጠሪ በድሮ የሥ የቅጥር ብዛት ተፈላጊችሎታ

ያ ደረጃ ራደረ ሁኔታ የት/ት ደረጃ ተፈላግችሎታ የ

1 ዩኒቨርስቲሬጅስ ፕሣ-7 XIII ቋሚ 1 የመጀመሪያዲግሪ ማኔጅመንትኢንፎርሜሽንሲስተም በ
6036 ር
ትራር I ,ኮምፒተርሳይንስ፣አይቲ፣ማኔጅመን ፣
/605/ ት፣፣ስታስቲክስ፣ትምህርትአስተዳደ

2 ዩኒቨርስቲሬጅስ ፕሣ-7 XIII ቋሚ 1 የመጀመሪያዲግሪ ማኔጅመንትኢንፎርሜሽንሲስተም,ኮምፒተ በ
6036
ትራር I ርሳይንስ፣አይቲ፣ማኔጅመንት፣፣ስታስቲክስ፣ት በ
/613/ ምህርትአስተዳደር ሺ

3 ጽሂ-9 VII ቋሚ 2 ሪከርድማናጅመንት፣ በ
የተማሪዎችሪከርድ 2748 ድፕሎማ/Level በ
ሠራተኛ II III
ሴክሬተሪያልሳይንስ፣ ሰታትስቲክስ፣ ሥ
/606/614/ 2
1. የመመዝገቢያቦታ-ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲስልክቁጥር ፡- 0575552583
2. የመመዝገቢያጊዜማስታወቂያውከወጣበትጊዜጀምሮለተከታታይ 5 የሥራቀናትይሆናል፡፡
3. የፈተናቀን ፡- በዉስጥማስታወቂያይገለጻል፡፡
4. አመልካቾችለምዝገባሲመጡዋናዉንየትምህርትናተዛማጅየሥራልምድማስረጃቸዉንከማይመለስፎቶኮፒወይምቅጂጋርይዘዉመቅ
ረብይኖርባቸዋል፡፡
5. በእስከ Level IV የት/ት መስረጃየሚያቀርቡትየ COC መስረጃኦርጅናሉንማቅረብይጠበቅበታል፡፡

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo
ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University
ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

ፋክስ: +251575552436 Website: www.dedu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260 ደምቢዶሎ E-mail:
dembidolouniversity@gmail.comIn replying, please quote ourref. number260 DembiDolo

ተ.ቁ ሥራ መደብ ስም አዉን ስራ ላይ ደሞዉዝ እንድ ሻሻል የተፈለገ ደሞዉዝ

ያለዉ የስራ ስራ ደረጃ የትምህርት ደረጃ እና የት
ደረጃ
1 ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር II XIV 9056 XV 10150 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ
ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ
2 ተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ ሠራተኛ XIII 8017 XIV 9056 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቡድን መሪ ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ
ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ
3 የተማሪዎች ሪከርድ አስተባባሪ XI 6193 XIII 8017 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ
ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ
4 የማረጃ ሥራ አመራር ባለሙያ II IX 4609 XI 6193 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ
ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ
5 ተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ ሠራተኛ VIII 3934 IX 4609 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo
ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University
ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ
የተማሪዎች ሪከርድ ሠራተኛ II VII 3333 VIII 3934 ደረጃ 3 ቴክኒክና ሙያ
በፅህፈት እና ቢሮ አስተዳ
ቴክኖሎጂ፤ስታትስትክስ፤ላ
ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር I XIII 8017 XIV 9056 መጀመሪያ ድግሪ ፤በኢንፎ
ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን
ሲስተም፣ስታትስትክስ፣ኮ
ሳይንስ፤መነጅመንት ኢንፎ

ቀን ----------------

ሀ. የሰዉ ሀይል መጠየቂያ ቅጽ

ለአይሲቲ አገልግሎት ዳይሪክቶሬት ቢሮ ሠርተኛ ቅጥር በመመሪያዉ መሰረት እንድፈጸምልን ስንጠይቅ የሥራ መደቡ ማብራሪያ
ከዚህ በታች እንደሚከተለዉ ተገልቷል

ሠራተኛዉ ስራ
ተ.ቁ የሥራ መደብ ደርጃ የሥራ መደብ መታወቅያ ደመዎዝ ብዛት እንድጀምር
ቁጥር
የተፈለገበት ግዜ
በ JEG 15/05/2013
1. የትምህርት ና ስልጠና ቡድን መሪ XIII 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-82 1

በ JEG 15/05/2013
2 ሲስተም አድምንስትሬተር II IX 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-62 1

በ JEG 15/05/2013
3 ዩዌብሳይት አድምንስትሬተር IV XIII 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-74 1

በ JEG 15/05/2013
4 የኔትዎርክ አድምንስትሬተር IV XIII 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-60 1

በ JEG 15/05/2013
5 ቴክንካል ድጋፍ ሰጪና ጥገና ቡድን መሪ XIV 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-76 1

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo
ደምቢዶሎዩኒቨርሲቲ Dambi Dollo University
ትዉልድን መብቃት Empowering Generation!

በ JEG 1 15/05/2013
6 የኮምፒዉተር ጥገና ቴክንሽያን III IX 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-79

በ JEG 1 15/05/2013
7 የኮምፒዉተር ጥገና ቴክንሽያን II VIII 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-80

በ JEG 1 15/05/2013
8 የኮምፒዉተር ጥገና ቴክንሽያን I VII 8.57-ደንቢ ዶሎ ዩኒ-77

15/05/2013
ድምር 8

1. ጠያቅ ክፈል 2. በጀት መኖሩ የረጋገጠ 3. ያጸደቀዉ

ስም------------------------------ ስም------------------------------ ስም------------------------

ፍርማ --------------------------- ፍርማ --------------------------- ፍርማ --------------------

 +251575552391
ፋክስ: +251575552436 Website: www.dadu.edu.et መልሱንሲጽፉልንየእኛንቁጥርይጥቀሱ Fax :+251575552436 ፖሰታ/ቁ 260
ደምቢዶሎ E-mail: dembidolouniversity@gmail.com
E-mail:- dambidollouniversity@dadu.edu.et In replying, please quote our ref. number 260 DembiDolo

You might also like