You are on page 1of 1

ቀን 26/08/2014 ዓ.

ለቲሊሊ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ


ቲሊሊ፣
ጉዳዩ፦ የረጅም ጊዜ ትም/ት ዕድል ለሚማሩ በወጣዉ መመሪያ የትራንስፖርት ክፍያ እንዲከፈለኝ ስለመጠየቅ
እኔ ተማሪ ዉብሊቀር ብዙነህ በ 2013 በጀት ዓመት በተሰጠዉ የሁለተኛ ድግሪ የረጂም ጊዜ ትምህርት እድል ተመልምዬ
ከ--------------- ዓም ጀምሮ ትምህርቴን እየተከታተልኩ፡፡ በዚህም መሰረት የመንግስት ሰራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች የረጅም ጊዜ
ስልጠና የጥቅማጥቅም አፈጻጸም ማሻሻያ መመሪያ በሚመለከት በቁጥር ሲሰኮ 3/መ-2/2504 በቀን 03/07/2013 ዓ.ም፣
በቁጥር አብክመ/11(563/መ/ሰ-3/ በቀን 30/06/2013 እንዲሁም በቀጥር ቴክ 9/3509/ለ-3/ በቀን 04/09/2013 ተሻሽሎ
በወጣው በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች የረጂም ጊዜ ስልጠና ጥቅማጥቅምን በተመለከተ በአንቀጽ
3. በሀገር ውስጥ ለ 2 ተኛ ድግሪ ለሚማሩ አመራሮችና ሙያተኞች በንዑስ አንቀጽ 3.2 የትራንስፖረት ወጭን መደጎሚያ
በተመለከተ ለአዲስ አበባ ለሚማሩ በየወሩ 300/ሶስት መቶ ብር/ እንዲከፈል እንዲሁም በአንቀጽ 3.3 መመረቂያ(የመርምር)
ጽሁፍ ለማዘጋጀት ለሶሻል ሳይንስ ክፍል ትምህረት 12000/አስራ ሁለት ሺህ ብር፣ ለናቹራል ሳይንስ ትምህረት 18000/አስራ
ስምንት ሺህ/ብር እንደሚከፈል በተቀመጠው መሰረት በየውሩ 300(ሶስት መቶ) ብር ታስቦ ትምህርት ከጀመርኩበት
ከ------------------ጀምሮ እንዲከፈለኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ፡፡

“ ከሰላምታ”

ዉብሊቀር ብዙነህ

You might also like