You are on page 1of 2

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY

የሥራውል

ይህ ውል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሰው ኃይል ስልጠናና ልማት የድርጅቱ አሰልጣኞችን እና

የውጭ አሰልጣኞችን ክፍያ አስመልክቶ ሐምሌ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ተሻሽሎ በደበዳቤ ቁጥር

67.11/213/05 በወጣው ሰርኩላር መሰረት የተደረገ የስራ ውል ስምምነት ነው፡፡

አንቀጽ አንድ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪ ክአገልግሎት ለሚያካሂደው…………………………………አሰልጣኙን በአሰልጣኝነት መድቦ

ሊያሰራ ተስማምቷል፡፡

አንቀጽ ሁለት

ሀ/ አሰልጣኙ በማስተማር ሙያ አገልግሎት ለሚሰጥበት ጊዜ በሰዓት ብር ….. /

………………………………………/የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሊያስብለት የተስማማ ሲሆን ክፍያውም

በየወሩ መጨረሻ ይሆናል፡፡

ለ/ አሰልጣኙ በወር የሰራባቸው ሰዓታት በ…….. /……………………………………./ ተባዝቶ በሚያገኘው ሒሳብ

ላይ በደንቡ መሰረት የመንግስት የታክስ ክፍያ ድርጅቱ ተቀናሽ አድርጎ ቀሪውን ለአሰልጣኙ አንዲከፈለው

ያደርጋል፡፡
አንቀጽ ሦስት

ለሰልጣኞች የሚሰጠውን የመማሪያ ሰነድ አሰልጣኙ ኮርሱን ከመጀመሩ በፊት በወቅቱ የማቅረብ ግዴታ

አለበት፡፡

አንቀጽ አራት

አሰልጣኙ ለ ---------------------------ቀናት/ወራት በአሰልጣኝነት ያገለግላል፡፡

አንቀጽ አምስት

ይህ ውል በአንቀጽ አራት ለተጠቀሱት ቀናት/ወራት የጸና ይሆናል፡፡ የተወሰነ ስራን ለመፈጸም የተደረገ

ስምምነት ስለሆነ ስራው ሲያልቅ አሰልጣኙ ወደ ምድብ ስራ ይመለሳል፡፡

አንቀጽ ስድስት

ይህ ውል በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በአሰልጣኙ መካከል ሲደረግ የነበሩ እማኞች፡-

1. ------------------------------------------
2. ------------------------------------------
3. ------------------------------------------

እኛ ስማችን ከዚህ በላይ የተመለከተው ምስክሮች ይህ ውል በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

እና በአቶ/ወ/ሮ/ወ/ት ---------------------------------------------- መካከል ሁለቱም ወገኖች አምነውና ፈቅደው

በመስማማት ሲፈርሙ ማየታችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

ይህ ውል---------------ቀን---------------------ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተፈረመ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአሰልጣኝ

የተወካይ ስም………………………………... የአሰልጣኙ ስም……………………….

የተወካይ ፊርማ……………………………… የአሰልጣኙ ፊርማ………………………

You might also like