Professional Documents
Culture Documents
Escalation Direction 2
Escalation Direction 2
PA = NV + A
(MLI − BLI ) + B (MMI − BMI ) + C (MEI − BEI ) + D (MFI − BFI )(BC )Q
BLI BMI BEI BFI
PA= ለሥራ ተቋራጩ የሚከፈል ወይም የሚሰበሰብ የዋጋ ማስተካከያ መጠን (The amount of the price
adjustment to be paid, or recovered from፣ Contracter)
NV= ከውል የዋጋ ማስተካከያ ድንጋጌ ውጭ የሆነ የውል ዋጋ የማይለዋወጥን የእቃ ክፍል ወይም ክፍልፋይን
ይወክላል (The fraction which represents Non Variable element of the Contract Price that is
free of contract price adjustment)
BC= በምርት ወይም አገልግሎት ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ወቅታዊ የውል ዋጋ (Current Contract Price
applicable to the Works)
MLI= ከስራ ተቋራጩ ማስታወቂያ በሚቀበልበት ቀን ያለ የተጠቃሚ ዋጋ ኢንዳክስ (The most recently
available selected Average Index)
BLI= በምርት መነሻ የተጠቃሚ የዋጋ ኢንዳክስ (Benchmark Average Index applicable to the Works
either)
በቀመሩ ውስጥ ያሉ ትርጉሞች እና ሚተገበሩበት መንገድ ሲሆን በዚህ ቀመር መሠረት ለመተግበር የሚታ ዋና ዋና ችግሮች፡-
- በቀመር ውስጥ NV (Non Variable element) መኖሩ ምንን አይነት የዋጋ ጭማሬ ባይኖር እና ከA እስከ D ያሉ ወካይ
ግብዓቶች ጭማሬ ከሌለ ዜሮ ሲሆኑ በዚህ ቀመር መሰረት PA= NV (BC)(Q) ሲሆን ምንም የዋጋ ጭማሬ በሌለበት የዋጋ
ማስተካከያ የማይገባውን ያህል ጨምረን እንዲከፈል ያዛል፡፡
- እንዲሁም የዋጋ ጭማሬ ቢኖር እንኳን NV (Non Variable element) የሚያክል ድርሻ ጭማሬ እንዲከፈል ያዛል፡፡
- BC= ወቅታዊ (Current Contract Price) በሚል የተቀመጠ ሲሆን ወክታዊ የውል ዋጋ ሳይሆን ውል ሲፈረም ያለው ዋጋ
መባል የነበረበት መሆኑ፡፡
- Price Index /የዋጋ አመላካቾችን፣ በሃገር ደረጃ ለኮንስትራክሽን ያልተዘጋጀ መሆኑ እና የሚገኘው የከበያ ዋጋ ከአምራች ወይም
ከአከፋፋይ በመሆኑ Price List መባል የነበረበት መሆኑ.
ስለዚህ ከላይ በተዘረዘሩ ዋና ዋና ምክንያቶች በ2011 መደበኛ የጨረታ ሰነድ ላይ የተቀመጠው ቀመር ስህተት ስለሆነ በግዥ
ማንዋል 2002 ዓ.ም በተገለጸው ቀመር መሠረት እንዲፈጸም የማስተካከያ ሰርኩላር በባለስልጣኑ እንዲተላለፍ ተወስኗል፡፡
Where:
pn is a price adjustment factor to be applied to the amount for each payment certificate;
b, c, d, etc., are weightings or coefficients representing the estimated proportion of each cost
element (labour, materials, equipment usage, etc.) in the Works or sections thereof, net of
Provisional Sums, as specified in the Contractor’s Bid; the sum of A, b, c, d, etc., shall be one;
Ln, Mn, En, etc., are the current cost indices or reference prices of the cost elements at the date
28 days prior to the deadline for bid submission; and
Lo, Mo, Eo, etc., are the base cost indices or reference prices corresponding to the above cost
elements at the date 28 days prior to the last day of the period to which a particular Interim
Payment Certificate is related.
62.1 . Adjustments of contract prices shall be allowed after twelve (12) months from the effective date
of the Contract where it is verified that the performance of the contract requires more than 18
months. በዚህ አንቀጽ ውስጥ ውሉ ተፈጻሚ ከሆነ ከ12 ወራት በውኃላ የሚል ሲሆን ይህም፡-
ውሉ ተፈፃሚ የሚለው ትርጉም፡-
የጨረታ መዝጊያ (Bid Closing date)/
ውሉ የተፈረመበት ጊዜ (Contract signing date)/
ሥራ ሲጀመር Commencement date) ይሁን አይሁን ተለይቶ ያልተቀመጠ በመሆኑ በአፈጻጸም የተለያዩ
መ/ቤቶች የተለያየ ትርጉም በመስጠት ወጥ የሆነ አፈጻፀም ያለመኖሩ፡፡
የተሰጠ ውሳኔ፡- የግዥና ንብረት ባለስልጣን በሂደት ላይ ባለው የግዥ የህግ ማእቀፍ ውስጥ ተገቢ የሆነ ትርጉም በጥናት እና
ሊሰራ በሚችል መልኩ ማስተካከያ እንዲደረግ፣
እንደየ ፕሮጀክቱ ባህሪ እና በግዥ መመሪያው አንቀጽ 16.14.3 (ሀ) መሰረት የዋና ግብአቶችን አመራረጥ እና በስራቸው
ስለሚኖረው ስብስብ በተመለከተ በተቀመጠው የህግ አግባብ ታሳቢ በማድረግ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወስኗል፡፡
ነገር ግን በሕንጻ ፕሮጀክቶች ላይ ያለው የግበአት ብዛት በርካታ በመሆኑ እና የግበዓት ወክታዊ ዋጋ ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ
ኤጀንሲ ወይም ከታወቀ የአገር ውስጥ አምራች ድርጅቶች ወይም በውጭ ሀገር የማይገኝ በመሆኑ ለአፈጻጸም አስቸጋሪ ሁኗል፡፡
ይህንን ችግር በዘላቂነት እና ህጋዊ በሆነ መንገድ መስተካከል ስላለበት በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አጋዝነት
በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በኩል ወክታዊ የኮንስትራክሽን ግብኣት ዋጋዎች እንዲሰበሰብ ይደረግ፡፡
ይህንን ችግር መቅረፍ እንዲያስችል በቀጣይ በግዥ መመሪያው በተገለጸው መሠረት የግንባታ ግብዓቶች ከጠቅላላ ስራው
የሚኖራቸውን ድርሻ ክፍልፋይ (weighting) በማስላት ተግባራዊ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የግብዓት
መቀየሪያ ቀመር (Material Conversion Factor) የአሰራር ስርአት እንዲያዘጋጅ ተውስኗል፡፡
- ተቋራጮች በግንባታ ወቅት ለሚኖሩ የዲዛይንም ሆነ የውል ጥያቄ አማካሪ እና አሰሪዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ በተገቢው ጊዜ
ያለመሥጠት፤
- አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ከተያዘላቸው በጀት በላይ የግንባታ ፕሮጀክቶችን መጀመር እና በሚፈጠረው የበጀት ጫና ምክንያት
የቅድመ ክፍያ እና ለተሰሩ ሥራዎች የሚቀርቡ ክፍያዎችን በወቅቱ መፈጸም አለመቻል፤
- እስካሁን ባለው ሁኔታ በአማካሪዎች በኩል የሚዘጋጀው ዲዛይን ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆና በባለሥልጣኑ ተረጋግጦ ወደ ውል
ያልተገባ መሆኑ፤
- በተቋራጮች በኩል የፕሮጀክት አመራር ክፍተት ከጊዜ፤ የሰው ኃይል፤ ገንዘብ፤ ግብዓት አቅርቦት፤ የንኡስ ተቋራጭ አቅም እና
ማሽነሪ ስምሪት አንጻር የሚስተዋል መሆኑ፤
- የግንባታ ፕሮጀክት ፅ/ቤት ባለሙያዎች የሙያ ስብጥር እና ብቃት ከፕሮጀክቶቹ መጠን ጋር አለመመጣጠን በተጨማሪም
የተንዛዛ አሰራር መኖር፤
- በአሰሪ መስሪያ ቤቶች በኩል የሚታየው ረጅም የግዢ ሂደት እና የሚያስከትለው የዋጋ ንረት፤
- የተቋራጮች ክፍያ በጊዜ አለማቅረብ እና ከቀረበም በኋላ በሁሉም አካላት በኩል የክፍያ መዘግየት፤
- በአሰሪ መስሪያቤቶች አመራር ለውጥ ጊዜ የሚፈጠር ሰፊ ክፍተት፤
- የፕሮጀክቶች ውል እንደተያዘ ከይዞታ እና አስተዳደራዊ ድጋፍ ማነስ አንጻር ወደ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ መግባት አለመቻል፤
- የኮቪድ 19 ተጽእኖ ፤
- የሲሚንቶ፤ ብረት እና የማጠናቀቂያ ግብአቶች በገበያ በሚፈለገው መጠን እና ጥራት መገኘት ካለመቻሉ በተጨማሪ
በየጊዜው ዋጋቸው እየጨመረ ከቁጥጥር ውጪ መሆን፤
- የግንባታ ጊዜ አወሳሰን በጥናት የሚወሰን አለመሆኑ እና ከ18 ወራት በላይ ለሚፈጁ ፕሮጀክቶች ዋጋ ማካካሻ እንዳይኖር
አድርጎ ወደ ውል መግባት፤
- አንዳንድ ፕሮጀክቶችን በመለስተኛ የውጪ ምንዛሬም ሆነ አማራጭ ቴክኖሎጂ መስራት እየተቻለ የአሰሪ መስሪያቤቶች እና
አማካሪዎች የተለጠጠ እና ቅንጡ ስፔስፊኬሽን ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ የሚፈልጉ በመሆናቸው የውጪ ምንዛሬ በመጠበቅ
ምክንያት የፕሮጀክቶች መዘግየት፤
ከላይ በተዘረዘሩት የሁሉም ተዋናዮች ችግር በሆኑ ምክንያቶች ፕሮጀክቶች የዘገዩና ችግሮች ውስጥ ያሉ ደካማ እንቅስቃሴ
ያላቸው መሆኑ ይታወቃል እነዚህን ከዋጋ ማስተካከያ ጋር ያሉ ችግሮች ማስተካከል እንዲቻል አማራጭ የውሳኔ ሃሳቦች ከዚህ
በታች በዝርዝር ቀርቧል፡፡
3. የ2018 በየወሩ ያለው የዶላር ምንዛሬ 4. የ2019 በየወሩ ያለው የዶላር ምንዛሬ
በዚህ መሰረት
Ln Mn En
pn = A + b +c +d + etc.
Lo Mo Eo
Pn = 0.2 + 0.8 (Ln/Lo)
Ln= ውሉ በተፈረመበት ወር የነበረው የዶላር ምንዛሬ
Lo= ክፍያ የሚቀርብበት ወር የነበረው የዶላር ምንዛሬ
3.1.1. አማራጭ አንድ (20% የዋጋ ማስተካከያ የማይደረግ እና 80% የዋጋ ማስተካከያ እንዲረግ በማድረግ)
ከላይ በተቀመጠው ቀመር እና መርህ መሠረት የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው በገንዘብ ሚኒስቴር ከወጣው ሰርኩላር በውኃላ ለተሰሩ
(ለቀሪ ሥራዎች) ብቻ ይሆናል፡፡
በዚህም መሠረት የዋጋ ማስተካከያ በ40 ዩኒቨርስቲ የ451 ፕሮጀክቶች የሚኖረው ወይም በዋጋ ጭማሬ ምክንያት የሚያስፈልገው
3,317,450,344.94
3 Addis Ababa University 3,475,739,519.08 1,679,749,654.71 335,949,930.94 1,343,799,723.77 1,637,700,690.23
2,781,025,391.35
4 AMBO UNIVERSITY 3,227,176,800.18 1,638,380,801.14 327,676,160.23 1,310,704,640.91 1,142,644,590.20
1,387,548,085.44
5 Arba Minch University 2,907,064,565.88 760,773,047.13 152,154,609.43 608,618,437.70 626,775,038.31
262,660,548.04
6 Assosa University 708,355,143.93 143,928,242.38 28,785,648.48 115,142,593.91 118,732,305.65
2,294,177,654.39
7 Bahir Dar University 3,171,340,138.45 1,310,205,572.66 262,041,114.53 1,048,164,458.13 983,972,081.72
311,437,691.26
8 Bonga University 673,272,502.16 166,892,683.42 33,378,536.68 133,514,146.74 144,545,007.84
461,201,206.57
9 Borena University 596,680,902.59 373,583,387.77 74,716,677.55 298,866,710.22 87,617,818.79
360,181,990.25
10 BULE HORA UNIVERSITY 758,924,436.37 225,708,830.52 45,141,766.10 180,567,064.41 134,473,159.74
338,333,506.13
11 Dambi Dollo University 580,786,754.75 235,221,230.27 47,044,246.05 188,176,984.21 103,112,275.87
290,295,116.01
12 Debark university 560,192,155.56 187,575,620.13 37,515,124.03 150,060,496.10 102,719,495.88
327,556,167.86
13 Debre Birhan University 841,187,751.08 165,467,760.74 33,093,552.15 132,374,208.59 162,088,407.12
1,880,949,540.67
14 Debretabor University 2,066,139,854.23 1,123,454,391.50 224,690,878.30 898,763,513.20 757,495,149.17
የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ባለስልጣን
489,865,001.78
16 DILLA UNIVERSITY 1,057,894,302.35 323,167,517.69 64,633,503.54 258,534,014.15 166,697,484.09
1,347,478,941.29
17 Dire Dawa University 1,547,246,789.14 951,963,703.10 190,392,740.62 761,570,962.48 585,907,978.80
94,776,655.88
18 Gambella University 484,700,837.42 53,642,297.67 10,728,459.53 42,913,838.13 41,134,358.21
1,030,840,576.09
19 Gondar University 773,921,016.33 484,474,556.22 96,894,911.24 387,579,644.98 546,366,019.87
528,955,063.13
20 Haromeya University 1,370,770,503.45 259,002,004.54 51,800,400.91 207,201,603.63 269,953,058.59
1,837,728,659.75
21 Hawassa University 3,746,990,945.56 941,844,289.35 188,368,857.87 753,475,431.48 895,884,370.40
14,232,023.68
22 Injibara University 60,719,940.60 9,715,190.50 1,943,038.10 7,772,152.40 4,516,833.19
1,365,936,838.72
23 JIGJIGA UNIVERSITY 1,944,829,359.81 934,641,174.36 186,928,234.87 747,712,939.49 431,295,664.35
1,756,722,823.68
24 Jimma University 2,822,172,795.58 919,908,575.23 183,981,715.05 735,926,860.19 836,814,248.45
231,712,534.82
25 Jinka University 590,003,419.13 160,810,883.11 32,162,176.62 128,648,706.48 70,901,651.71
KABRIDAHAR 687,733,658.63
26 UNIVERSITY 876,911,165.89 424,867,751.93 84,973,550.39 339,894,201.54 262,865,906.70
1,780,977,603.97
27 Madawalabu University 2,448,490,828.73 905,412,248.98 181,082,449.80 724,329,799.18 875,565,355.00
Mekdela Amba 537,919,793.43
28 University 854,995,997.51 352,427,002.08 70,485,400.42 281,941,601.67 185,492,791.35
68,437,115.16
29 Mettu University 269,705,050.26 46,007,999.07 9,201,599.81 36,806,399.26 22,429,116.09
191,163,209.09
32 Salale University 665,321,696.97 113,356,579.27 22,671,315.85 90,685,263.41 77,806,629.82
3,451,663,597.41
33 SAMARA UNIVERSITY 3,396,944,431.38 2,069,698,302.12 413,939,660.42 1,655,758,641.70 1,381,965,295.29
191,736,544.29
34 Werabe University 575,244,601.24 108,906,984.15 21,781,396.83 87,125,587.32 82,829,560.14
479,179,963.64
35 Wachemo University 342,141,992.62 253,200,737.84 50,640,147.57 202,560,590.27 225,979,225.80
1,547,330,746.65
36 Wolaita sodo University 2,133,832,197.22 1,041,766,034.91 208,353,206.98 833,412,827.92 505,564,711.74
1,390,126,422.13
37 Wollega University 1,691,258,965.70 960,643,987.75 192,128,797.55 768,515,190.20 429,482,434.38
976,730,075.37
38 Wolkite University 1,587,325,487.55 521,440,296.18 104,288,059.24 417,152,236.94 455,289,779.19
843,450,398.61
39 Wollo University 1,168,760,205.35 525,215,523.09 105,043,104.62 420,172,418.47 318,234,875.52
2. አማራጭ ሁለት (30% የዋጋ ማስተካከያ የማይደረግ እና 70 የዋጋ ማስተካከያ እንዲረግ በማድረግ) የሚያስፈልገው በጀት ማጠቃለያ
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (80%)
(20%)
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (80%)
(20%)
Debre Markos 1,415,044,640.64 542,502,001.42 108,500,400.28 434,001,601.14 918,213,328.27 375,711,326.84
15 University
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (80%)
(20%)
2. አማራጭ ሁለት (30% የዋጋ ማስተካከያ የማይደረግ እና 70% የዋጋ ማስተካከያ እንዲረግ በማድረግ)
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (70%)
(30%)
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (70%)
(30%)
A (Non
(1-A ) =
Contract Amount Remaing adjustment Total Payment Additional Payment
No. Name of University adjustment
(Revised) Amount Portion) with Adjustment (Do to Adjustment)
Prortion (70%)
(30%)
5. ምክረ ሃሳብ
በዩኒቨርስቲ እየተገነቡ ካሉት 451 የዘገዩ (ያደሩ) ወይም ከገንዘብ ሚኒስቴር በወጣው ሰርኩላር መሰረት የዋጋ ማስተካከያ ተግባራዊ
ማድረግ በማያስችሉ ፕሮጀክቶች ላይ በሁለት ዘዴዎች በውስጡ በአራት አማራጭ ለውሳኔ በሚረዳ መልኩ የሚያስፈልገው በጅት
ተዘጋጅቷል፡፡
ለአፈጻፀም ቀላል እና መረጃችን በቀላሉ ማግኘት ስለሚቻል አማራጭ አንድ ለአሰራር የተሸለ ይሆናል፤
የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ባለስልጣን
6. ማጠቃለያ