You are on page 1of 1

በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ College of Natural & Computational Sciences

የባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል Departement of Biotechnology

ቁጥር/Ref No:-DBiotech/______/16

ቀን/Date: _____/_________/___16

ለ ንብረትና ጠ/አገልግሎት ዳይረክቶሬት ዳይረክተር

ወ.ሶ.ዩ

ጉዳዩ:- የበር ቁልፍ መደብና ስልንደር እንድቀየር እና ጥገና እንድደረግ ስለመጠየቅ ይሆናል

ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የባዮተክኖሎጅ ትምህርት ክፍል:-

1.በተሙከራ ቁልፍ ለረዥም አመታት በመ/ራንና ተክንሻን ስቀባበልና ለት/ት በምወጡት እጅ የቆየ ስሆን ከቅርብ

ጊዜ ወድህ የዕቃዎች እየጠፉ ሰጋት ስለፈጠረብን ሌላ ስልንደር እንድቀየርልን

2. የስቶር ቁልፍ ተዘግቶ አልከፈት ስላሌ እንድከፈተልን

3. የት/ት ኃላፍ ትልቁ ጠረጴዛ ስለተሰበረ መጠነኛ ጥገና እንድደረግ ትብብር እንድታረጉ በትህትና አንጠይቃለን።

ስለምደረግልን ሁሉም መልካም ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።

ከሰላምታ ጋር

መለሰ ታደሰ

የት/ት ክፍሉ ኃላፍ

ግልባጭ፡

ለባዮ-ቴክኖሎጂ ትም/ት ክፍል

You might also like