You are on page 1of 4

3 ኛ ሳይንስ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ

________1. ጉልበት አንድን ስራ የመስራት ችሎታ ማለት ነው፡፡

________2.. ብርሃንን ከፀሐይ ብቻ እናገኛለን፡፡

________3. የአየር ሁኔታ በረዥም አመት በሚላ የሚለዋወጥ አየር ነው፡፡

በ ሀ ስር የሚገኙ የአየር ንብረት ዞኖች በ ለ ስር ከሚገኘው መገኛቸው ጋር አዛምዱ

ሀ ለ

______1. ቀዝቃዛው የአየር ንብረት ሀ. 66.50 – 900 ኬክሮስ

______2. መካከለኛው የአየር ንብረት ለ. 23.50 – 66.50 ኬክሮስ

______3. ሞቃቱ የአየር ንብረት ዞን ሐ. 0 – 23.50 ኬክሮስ

ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ስጥ/ጪ

1. የመጠነ ሙቀት መለኪያ መሳሪያ ምን ይባላል

2. የሙቀት ውጤቶች የምንላቸዉን ግለፅ/ጪ

3. የአየር ንብረት እና የአየር ፀባይ ይዘቶችን ዘርዝር/ሪ

4. የአንድ አዋቂ ሰው መጠነ ሙቀት ስንት ነው

5 ኛ ሳይንስ

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሀና
የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ

________1. ውሃ ነገሮችን ለማሟሟት ይጠቅማል፡፡

________2.. ልኬት ማለት መጠኑ ያልታወቀ ነገርን መጠኑ ከታወቀ ነገር ጋር ማወዳደር ማለት ነው፡፡

በ ሀ ስር የሚገኙ የልኬት አይነቶችን በ ለ ስር የሚገኙ ጠቅማቸው ጋር አዛምዱ

ሀ ለ

______1. መጠነ ቁስ ሀ. የነገሮችን ቅዝቃዜና ሙቀት ለመለካት

______2. ርዝመት ለ. አንድ ነገር መያዝ የሚችለው ቦታ

______3. ጊዜ ሐ. የአንድ ድርጊት መጀመሪያ እስከመጨረሻ ያለው ቆይታ

______4. ይዘት መ. በአካ ውስጥ የሚገኝ የቁስ መጠን

______5. መጠነ ሙቀት ሠ. በሁለት ነጥቦች መካከል ያለው ርቀት

የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአሰራር አሳዩ

1. 6 ቶን ስንት ኩንታል እና ኪሎግራም ነው

2. 10 ኪሎሜትር ስንት ሜትር ነው

3. 9 ሊ = ____________ ሚሊ

7 ኛ ሳይንስ

በ ሀ ስር የሚገኙ ዉህዶችና ንጥረ ነገሮች በ ለ ስር ከሚገኝ ስማቸው ጋር አዛምድ

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሀና
ሀ ለ

______1. NH3 ሀ. Monoatomic molecules

______2. S8 ለ. Homodiatomic molecules

______3. HCL ሐ. Hetrodiatomic molecules

______4. H2 መ. Homopolyatomic molecules

______5. AL ሠ. Hetropolyatomic molecules

የሚከተሉትን ዉህዶች ቀመር ፃፍ/ፊ

ሀ. Aluminum (3) እና Hydrogen (1)

ለ. Magnesium (2) እና Fluorine (1)

ሐ. Barium (2) እና Sulphur (2)

የሚከተሉትን ዉህዶች ስም ፃፍ/ፊ

ሀ. (NH4)2CO3

ለ. Mg(OH)2

ሐ. H2CO3

መ. CU(No3)2

Grade 8 ICT

I. Write True if the statement is correct unless write False if it is incorrect

_________1. We can use DVD-RW for keeping any information on it, and also we can

erase it the recorded information.

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሀና
_________2. The optical disk uses high powered laser light to burn on the surface of the

disk to store data.

_________3. The hard drive can’t serves as a secondary storage and enables very fast

accessibility of data.

_________4. Input devices are any computer hardware equipment used to enter the data to

the computer but it can’t get-out the information from the computer.

_________5. The speed of CPU is measured only in Megahertz.

II. Match the following questions column A with column B properly

A B

______1. CD-R A. Used for redo purpose

______2. Antivirus B. It stores data and information up to 700MB

______3. Hard disk C. Avast software

______4. Ctrl+Z D. It stores a large amount of data and information

E. Used for undo purpose

III. Express the following question in detail

1. In case of saving our document you have to apply this skeleton, for example: “Desktop/ abcd.doc.”
based on this skeleton what can Desktop, abcd and .doc describes to us?

አዘጋጅ፡- መ/ርት፡ ሀና

You might also like