Professional Documents
Culture Documents
Scheduling
Scheduling
The Ethiopian Civil Service University, Wolliso Training & Consultancy Centre
ቁጥር-----------------------
ቀን 04/10/2014
አ.አ.
ይህንን ሥራ ለማሳካት የተሠራዉ የተሠራዉ የፕሮሞሽን ሥራ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፈለንና ዉጤቱም አበረታች መሆኑን ለማየት እንወዳለን፡፡ ምክንያቱም እንደ ዞኑ ላሉት
11 ወረዳዎችና ከ 24 በላይ የሚሆኑ አነስተኛ ከተሞችን ለመድረስና ኢንፎርሜሽን ለማንሸራሸር ሎጂስቲክስ በሌለበት ምን ያህል ተግዳሮቱ እንደሚጠነክር መገመት
አያዳግትም፡፡ ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎችን/ፕሮግራሞችን /ማሳወቅ ወዘተ ቦታዉ አዲስ ጀማሪ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቀላል ያይደለ መስዋዕት ጠይቆናል፡፡ ሆኖም ግን ከሞላ
ጎደል ልናሳካ መቻላችንን ለመግለጽ ነዉ፡፡በዚሁ መሠረት በማዕከሉ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ለዊክ ኢንድ /Weekend/ ትምህርት በአራት የትምህርት መስኮች ማለትም
2.1 Project leadership and management
2.2 Environment and climate change mgt
2.3 Development mgt
2.4 Accounting and Finance የዕጩዎች ምዝገባ ተካሂዶ ባለፈዉ ግንቦት 21/09/2014 የመግቢያ ፈተና ተሰጥቶአል፡፡ ይህ ታላቅ የምሥራች ነዉ ለማዕከሉ!
ስለዚህ ለመጪዉ 2015 የትምህርት ዘመን የተመዘገቡ፤ እንዲሁም ፈተና የወሰዱ ዕጩዎችን እንደሚከተለዉ አቅርበናል፡፡
ማስታወሻ፡- የፈተና ዉጤቱ እንደታወቀ ወደ መማር ማስተማሩ ለመግባት ከወዲሁ ሊሰሩ የሚገባቸዉ ተግባራትን በቀጣዩ የሥራ ዘመን ዉስጥ ተመላክቶአል፡፡
3.1 የባንትዋሉ
3.2 የታምራት ተመስገን
ሁለቱም ዘገምተኛ ጉዞ ነዉ እያደረጉት ያሉት፡፡ ይሁንና ባንትዋሉ የሥራ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ ባይሆንም የበርና መስኮት ፍሬም እየገጠመ ይገኛል፡፡ የልስንና
ቅርጽ ማዉጣት ተግባር ሳይጠናቀቅ ማለት ነዉ፡፡
ታምራት ተመስገን ደግሞ ጣሪያ ለማልበስ እያዘገመ ፈራ ተባ ይላል፡፡ ቀጣይነት ያለዉ አካሄድ አይታይበትም፤የተቆራረጠ ፐርፎርማንስ !
ማስታወሻ፡- እያንዳንዱ ሠራተኛ በሥሙ ትይዩ ፈርሞ ጥቅማ ጥቅሙን የተቀበለ መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፈርመዉ የተረከቡበትን ሰነድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ
ይቻላል፡፡
ማስታወሻ፡- እያንዳንዱ ሠራተኛ በሥሙ ትይዩ ፈርሞ ጥቅማ ጥቅሙን የተቀበለ መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፈርመዉ የተረከቡበትን ሰነድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ
ይቻላል፡፡
የሚከናወንበት ወቅት
ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ ብዛት 1 ኛሩብ 2 ኛሩብ 3 ኛሩብ 4 ኛሩብ
ሃ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የካ መ ሚ ግ ሰ
1 የሰዉ ኃይል ማᎂላት /ጠቅላላ አገልግሎት/
1.1 የሰዉ ሃብት አስተዳደር ቁጥር 1 X X X
1.2 የፕላንና ዕቅድ ባለሙያ ቁጥር 1 X X X
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ የሥልጠናና ማማከር አገልግሎት ማዕከል
The Ethiopian Civil Service University, Wolliso Training & Consultancy Centre
የሚከናወንበት ወቅት
ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ ብዛት 1 ኛሩብ 2 ኛሩብ 3 ኛሩብ 4 ኛሩብ
ሃ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የካ መ ሚ ግ ሰ
የሚከናወንበት ወቅት
ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ ብዛት 1 ኛሩብ 2 ኛሩብ 3 ኛሩብ 4 ኛሩብ
ሃ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የካ መ ሚ ግ ሰ
ቁጥር--------------------
ቀን 04/10/2014
አ.አ.
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ የሥልጠናና ማማከር አገልግሎት ማዕከል
The Ethiopian Civil Service University, Wolliso Training & Consultancy Centre
በወሊሶ ማዕከል ደረጃ ሊሠሩ የታቀዱትን ሥራዎች በተመለከተ የተዘጋጀዉን ዝርዝር ተግባራት -------ገጽ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አያይዘን መላካችንን እናስታዉቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
የወሊሶ ማዕከል ሠራተኞች ዝርዝር (ECSU, Wolliso Centre /Campus/ Employees’ List)
የቅጥር ዘመን የጥቅማ ጥቅም ዝርዝር