Professional Documents
Culture Documents
የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለው ተጽእኖ
የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለው ተጽእኖ
የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለው ተጽእኖ በአዲስ አበባ
ከተማ በተመረጡሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች
ብርሃኑ ገብረአብ
ነ ሐሴ 2009 ዓ.ም
ጅማ
ዩኒቨርሲት
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለው ተጽእኖ በአዲስ አበባ
ከተማ በተመረጡሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች
ብርሃኑ ገብረአብ
ነ ሐሴ 2009 ዓ.ም
ጅማ
ዩኒቨርሲቲ
ጅማ ዩኒቨርስቲ
ሶሻል ሳይንስና ሂውማኒቲ ኮሌጅ
የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለው ተጽእኖ በአዲስ አበባ
ከተማ በተመረጡ
ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርትቤቶች
የ ዋና አማካሪ ስም ፊርማ
የ ውጭ ፈታኝ ስም ፊርማ
ይህን ጥናት ጀምሬ እስክጨርስ በቅርብ ሆነ ው በማበረታታት እና ጥናቱ አጥጋቢ ሆኖ ሊጋጅ የ ሚችልበትን
መንገ ድ በማሳየ ት ውድ ጊዛያቸውን ለሰውልኝ ለማመስገ ን የ ማስቀድመው ለዶ/ር አቢይ አሰፋ እና ለረዳት
አማካሪዬ ረዳት ፕሮፌሰር ጥበቡ ሽቴ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡ ፡ በመቀጠል የ ዙህን ጥናት ወጪ
ለሸፈነ ልኝ ጅማ ዩኒቨርሲት ወሮታው ምንጊዛም አይረሳምና ላቅ ያለ ምስጋናዬ ይድረሰው፡ ፡
እንዲሁም ይህንን ጥናት በምሰራበት ጊዛ ለተባበሩኝ የ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር እና በዙህ ጥናት ላይ
ለተሳተፋችሁ ውድ ተሳታፊዎች ያለናንተ ተሳትፎ እና ቀና ትብብር የ ዙህ ጥናት አላማው አይሳካም ነ በር
በመሆኑም የ ከበረ ምጋናዬ ይድረሳችሁ፡ ፡ በትየ ባውም ላይ ሳትሰለች ለተባበርሽኝ ወ/ሪት መሰረት
አይችሉህም ምስጋናዬ ከልብ ነ ው፡ ፡
ይዘት
ገፅ
ምስጋና ..................................................................................................................................... i
ማውጫ....................................................................................................................................... ii
ሠንጠረዥ ማውጫ........................................................................................................................ iv
አጠቃሎ................................................................................................................................... vi
ምዕራፍ አንድ............................................................................................................................ 1
መግቢያ .................................................................................................................................. 1
ምዕራፍ ሁለት............................................................................................................................ 6
ምዕራፍ ሦስት.......................................................................................................................... 17
3.2 የ መረጃ ናሙ
ና አወሳሰድ ስልት.............................................................................................. 17
3.2.3 የ ናሙ
ና ብዚት መወሰን ……………………………………………………………………………………...22
ዋቢ ጽሁፎች . ......................................................................................................................... 60
አባሪዎች
ሠንጠረዥ ማውጫ
ሰንጠረዥ 4፡ አዲስ ወይምአመጣጣቸው ያልታወቀ ቃላትን በመፍጠር የተገኙ የአራዳ ቃላት.................... 248
ሰንጠረዥ 5፡ ተጨ
ማሪ ትርጉም በመስጠት የተፈጠሩ የአራዳ ቃላት ................................................ 259
ሰንጠረዥ 7፡ ከውጭና ከሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በውሰት የተፈጠሩ የአራዳ ቃላት............................... 282
ሰንጠረዥ 8፡ ቃላቱ ውስጥ ያሉትን ፊደላት በማገለባበጥ የተፈጠሩ የአራዳ ቃላት ............................ 293
ሰንጠረዥ 11፡ በትምህርት ቤት ውስጥ የአራዳ ቃላት የሚዘወተሩት ተማሪው በምን ሁኔታ ውስጥ ሲሆን
ነው?..................................................................................................................................3540
ይህ ጥናት የተማሪዎች የአራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለውን ተጽእኖ ለመመርመር ሲሆን
በአካሄዱም አይነ ታዊ የምርምር ዴን መሰረት አድርጓል፡ ፡ መረጃዎችን ለመተንተን ገ ላጭ ተንታኝ የትንተና
ዴን ተጠቅሟል፡ ፡ ይህ ጥናት አራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና አንድ መሰናዶ ትምህርት ቤት
በሚማሩ 443ተማሪዎችን አመቺ /ግኝት/ የናሙ ና ዴን በመጠቀም የተመረጡ በጥናቱ ላይ
አሳትፏል፡ ፡ አጥኚው ያነ ሳቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች(1) በትምህርት ቤት ተማሪዎች እየተጠቀሙ ባቸው ያለው
የአራዳ ቃላት አፈጣጠር ምን ይመስላል?፣ (2) የአራዳ ቃላት በየትኞቹ ክሂሎች ላይ ተጽእኖው
ይታያል?፣ (3)የአራዳ ቃላት ተለዋዋጭ ነ ት በተማሪዎቹ ተግባቦት ላይ የሚፈጥረው ተጽእኖ አለ?(4)
የአራዳ ቃላት በተመረጡት ትምህርት ቤቶች የአገ ልግሎት ስርጭ ቱ ምን ይመስላል? የሚሉት ሲሆኑ ለነ ዙህ
ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እንደ መረጃ መሰብሰቢያ ዴ ያገ ለገ ሉት ምልከታን በመጠቀም የተማሪዎችን
ንግግር በማዳመጥ የተናገ ሯቸውን ቃላት መዜግቧል፣ በተማሪዎች የተሰበሰቡ የአራዳ ቃላት፣ በተማሪዎች የተጻፉ
ድርሰቶችንና በጽሁፍ መጠይቅ የሰበሰባቸውን መረጃዎች ተንትኗል፡ ፡
በዙህም መሰረት የተገ ኘው ውጤት እንደሚያሳየው ተማሪዎች የአራዳ ቃላትን በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ
ውስጥ ካሉ ቢጤዎቻቸው ጋር እንደሚጠቀሙ የተገ ኘው ማስረጃ ያሳያል፡ ፡ የቃላት አፈጣጠሩም የአማርኛ
መደበኛ ቃላትን ገ ልብጦ በማንበብ፣ አዲስ ቃል በመፍጠር፣ ለመደበኛው የአማርኛ ቃል ተጨ ማሪ ትርጉም
በመስጠት፣ ከሌሎች ቋንቋዎች በመዋስ እንደሚፈጠሩ ጥናቱ ያሳያል፡ ፡ እነ ዙህ የአራዳ ቃላት በተወሰኑ ቡድኖች
የሚፈጠሩና ተጠቃሚዎቹ ብቻ የሚያውቋቸው ሲሆኑ አገ ልግሎት የሚሰጡት ሌሎች የህብረተሰብ አባላት
እስኪያውቋቸው ብቻ አገ ልግሎት የሚሰጥ በመሆኑ የቃላቱን ፍቺ ሌሎች ካወቁት ምስጢራዊነ ታቸው ሰለሚያበቃ
በሌላ ቃል ይተካሉ፡ ፡ ይህ ደግሞ የቃላቱን ተለዋዋጭ ነ ት ያሳያል፡ ፡ ስለዙህም መምህራን ቃላቱን በትምህርት
ክፍለ ጊዛ ተማሪዎች ከተጠቀሙ ት በመደበኛ ቃላት ተክተው እንዲጠቀሙጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡ ፡
ምዕራፍ አንድ
መግቢያ
1.1 የጥናቱ ዳራ
ቃላት በሰው ልጅ የ ዕለት ተዕለት ተግባቦት ውስጥ በዋናነ ት የ ሚያገ ለግሉ የ መናገ ርና የ መፃ ፍ ክሂልን
ለማዳበር ከፍተኛ ሚና ያላቸው የ ቋንቋ ክፍሎች በመሆናቸው አጥኚው የ አራዳ ቃላት በተማሪዎች የ መናገ ርና
የ መፃ ፍ ክሂል ውስጥ ያላቸውን የ ስርጭት መጠን በመመርመር በተግባቦት ክሂል ውስጥ ያለውን ስርጭት
ፈትሿል፡ ፡ ቋንቋን በተመለከተ (Haliday፣ 1978፣ 1) ሲገ ልጽ “የ ሰው ልጆች በቋንቋ አማካይነ ት
ባህሉን፣ እምነ ቱን፣ ፍላጎ ቱንና አመለካከቱን የ ሚገ ልጽበት መሳሪያ ነ ው” ይላል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ
የ ቋንቋው ባለቤት የ ሆነ ው ማህበረሰቡ ውስጥ የ ተገ ኙ ልማዶች፣ በእለት ተዕለት የ ሚደረጉ እንቅስቃሴዎች
የ አለባበስና የ አመጋገ ብ ባህሉንና ሌሎች ባህሪያቱን ጭምር ከሚገ ለጹባቸው አንዱ ቋንቋ ነ ው፡ ፡ የ ሰው
ልጆች ቋንቋን በሚተገ ብሩበት ጊዛ በቃላት አጠቃቀም ልዩነ ት ምክንያት በንግግር ክሂል ላይ ከመደበኛ
የ ቋንቋ አጠቃቀም ወጣ ባለ መልኩ ሊጠቀሙ
ት ይችላሉ፡ ፡ ይህንንም ከሚያደርጉት መካከል በትምህርት ቤት
ውስጥ የ ሚገ ኙ ወጣት ተማሪዎች የ ራሳቸውን ሀሳብ በምስጢር ለማስተላለፍ የ ሚጠቀሙ
በት ነ ው፡ ፡
በህበረተሰብ ውስጥ በማንኛውም ሰው ጥቅም ላይ ከሚውሉ ኢ-መደበኛ የ ቋንቋ አጠቃቀም መካከል አንዱ
የ አራዳ ቋንቋ ነ ው፡ ፡ ቃሉ በእንግሊኛ ቋንቋ ውስጥ በግልፅ የ ተከሰተው በ18 ኛው መቶ አጋማሽ ላይ
ሲሆን በዙህ መን ወራዳ ባህሪ ያላቸው ቡድኖች የ ሚጠቀሙ
በትን ቋንቋ ለማመልከት እንደነ በር እና
በ20ኛው ክፍለ መን ደግሞ ቃሉ የ ጎ ረምሶች ቋንቋ ከሚል ትርጉም ጋር ተያይዝ ይገ ኛል
(አብነ ት፣ 2007)፡ ፡ የ አራዳ ቋንቋ በህብረተሰቡ ንድ አንዳንድ ሰዎች የሚሰጡት አስተያየ ት
የ ዱርዬ፣ የ ወሮበላ ቋንቋ ነ ው ይላሉ፡ ፡ ሌሎች ደግሞ በወጉ ያልተያዘ አንዳንድ ዋልጌ ወጣቶች የ ፈጠሩት
መግባቢያ ነ ው ሲሉ የ ተቀሩት ደግሞ የ መኑ ከተሜ ቀመስ ወጣቶች የ ሚጠቀሙ
በት ቋንቋ ነ ው ሲሉ
ይበይኑታል፡ ፡ (ምትኩ፣ 1983) ሰለሞን፣ (1997)እና አስቴር፣ (2000) ይህንን አሳብ ሲያጠናክሩት
የ አራዳ ቃላት ተጠቃሚዎች በከተማ የ ሚኖሩ ወጣቶች ናቸው፡ ፡ ወጣቶቹ፤ በትምህርት ቤት የ ሚገ ኙ ጥቂት ወጣት
ወንዶችና ሴት ተማሪዎች ሌቦች፣ የ ጎ ዳና ተዳዳሪዎች የ ታክሲ ረዳቶች ወተ.ናቸው በማለት ይገ ልጻሉ፡ ፡
ይህንን መሰረት በማድረግ አጥኚው በትምህርት ቤት ውስጥ የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በተማሪዎች አገ ልግሎት
ላይ ሲውል በማዳመጡ እና ድርሰት ሲጽፉም ቃላትን በማግኘቱ ለርዕሰ ጉዳዩ ትኩርት ሊሰጠው ችሏል፡ ፡
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ትኩረቱን የ ሚያደርገ ው የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በተማሪዎች የ አማርኛ ቋንቋን በመናገ ር
እና በመፃ ፍ ክሂል ውስጥ ያለውን የ ስርጭት መጠን መፈተሽ እና የ ሚያሳድረውን የ ተግባቦት ክፍተት
ከአማርኛ ትምህርት አላማ አንፃ ር ፍተሻ ማድረግ ነ ው፡ ፡ የ አማርኛ ቋንቋ በሀገ ራችን በብዘ ተናጋሪዎች
ንድ የ ሚነ ገ ርና የ ሀገ ሪቱም የ ፌደራሉ መንግስት የ ስራ ቋንቋ ሆኖ በማገ ልገ ል አያሌ መናትን
አስቆጥሯል፡ ፡ በመሆኑም አጥኚው በአዲስ አበባ በተመረጡ ሁለተኛ እና የ መሰናዶ ትምህርት ቤቶች የ ተማሪዎች
የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በመናገ ር እና በመፃ ፍ ክሂል ውስጥ ያለውን የ ስርጭት መጠን በመደበኛው
የ ተግባቦት ሂደት ላይ ተጽእኖ መኖሩን እና አለመኖሩን መመርመር ነ ው፡ ፡
1.2 የጥናቱ አነ ሳሽ ምክንያት
አጥኚው በመምህርነ ት መኑ አልፎ አልፎ ተማሪዎች እንግዳ ቃላትን በመጠቀም መልዕክት ሲያስተላልፉ ምን
ማለት እንደፈለጉ ግር ስላለው ይህ ግርታው በሌሎች ተማሪዎችና መምህራን ንድ ይኖር ይሆን? የ ሚል
ጥያቄ ሁል ጊዛ በውስጡ ይመላለስበት ነ በር፡ ፡ በመሆኑም መነ ኛ ወጣቶች የ ሚጠቀሟቸው ቃላት መበራከት
ከቋንቋ ትምህርት አላማ አንፃ ር ሲያስበው በውስጡ የ ተፈጠረው ለቋንቋው እንግዳ መሆን በተማሪዎች ውስጥ
ቢኖርስ? የሚል ጥያቄ ስለፈተነ ው ይህንን ጥያቄ በጥናት ለማረጋገ ጥ በሚል መሪ ሀሳብ ጥናቱን
አጥንቷል፡ ፡ አጥኚው በአዲስ አበባ ከተማ ሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተማሪዎች የ አራዳ
ቃላትን በንግግር ሂደታቸው እንዴት እና በምን አውድ ውስጥ እንደሚጠቀሙ
በት ለመመርመር በማሰቡ እና
ተማሪዎቹ በትምህርት ቤት ውስጥ በቡድን ሆነ ው በሚነ ጋገ ሩበት ጊዛ የ ሚጠቀሟቸው ቃላትን እንግዳነ ት
በመገ ንብ የ ቃላቱን ምንነ ትና ለምን እንደሚጠቀሙ
ባቸው ለማወቅ ካለው ፍላጎ ት የ ተነ ሳ ቃላቱ ለተማሪዎቹ
የሚሰጠው ግልጋሎት እና ምንነ ትን በመመርመር የ ቃላቱን ትርጓሜ የ ማያውቁ ተማሪዎች ጋር ሲደርስ
የሚፈጥረው የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩን እና አለመኖሩን አጥኚው በመመርመር እና በተግባቦት ላይ
የሚያስከትለውን ክፍተት መለየ ት ነ ው፡ ፡
በቋንቋ አጠቃቀም ውስጥ በተለያዩ የ መጠን ደረጃ ቡድናዊ የ ቋንቋ አጠቃቀሞች አሉ፡ ፡ ይህንንም መሰረት
በማድረግ Crystal (1995)ሲገ ልጽ “የ ተወሰኑ የ ማህበረሰብ ክፍሎች የ ግል ጥቅማቸውን ማስፈጸሚያ
ሲሉ የ ሚጠቀሙ
በት ነ ው፡ ፡ ይህ ቋንቋ ከአንድ ማህበረሰብ የ ቋንቋ አጠቃቀም የ ተለየ ና ከቡድን ውጭ የ ሆኑ
አባላት ሊረዱትና ሊገ ነ ቡት የ ማይችሉና ግልጽነ ት የ ሌለው የ ቋንቋ አጠቃቀም ነ ው፡ ፡ ይሁን እንጂ ቋንቋው
ለቡድኑ አባላት ግልጽነ ቱ በጣም የ ጎ ላ ነ ው” በማለት ይገ ልጻል፡ ፡
ቡድናዊ የ ቋንቋ አጠቃቀም ላይ Pemario (1990፣ 69) ጥናትና ምርምር በማካሄድ በጥናቱም ማጠቃለያ
ላይ የ ሚከተለውን ሀሳብ ይገ ልጻል፡ ፡ “የ ቡድን ቋንቋ አጠቃቀም ሂደት ነ ባር ቃላት ላይ ተጨማሪ ትርጉም
በመቀጠልና አዳዲስ ቃላትን በመፍጠር የ ተገ ኘ፣ በቃላት አፈጣጠሩ የ ሥነ -ልሳንን መሰረታዊ ሀሳብ
የ ማይከተል፣ በጠቅላላው የ ተወሰኑ ማህበራዊ ክፍል ቡድኖችንና የ እድሜ እኩዮችን የ ሚያገ ለግል የ አጠቃቀም
ስልት ነ ው” በማለት ይገ ልጻል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ ደረጀ (1996) ስለ ቡድናዊ እና የ አራዳ ቃላት
አጠቃቀም ሲገ ልጽ የ ቡድናዊ ቃላት ወይም የ አራዳ ቃላት የ ሚባሉት የ ተወሰኑ የ ማህበረሰብ ክፍሎች ወይም
ቡድኖች የ ቡድናቸውን የ ውስጥ ምስጢር ለመጠበቅ ወይም ጥቃትን ለመከላከል በቡድኑ ውስጥ ብቻ መረጃ
ለመለዋወጥ ሲሉ ከመደበኛ የ ቋንቋ ቃላትና ስርዓታዊ አጠቃቀም በተለየ ሁኔታ የ ሚፈጥሩት የ መግባቢያ ዴ
ነ ው በማለት ይገ ልጻል፡
ይህንንም መሰረት በማድረግ አጥኚው ቡድናዊ የ ቋንቋ አጠቃቀሞችን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገ ኙ አራት
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና አንድ መሰናዶ ትምህርት ቤት በሚማሩ ተማሪዎች በቡድን የ ሚጠቀሟቸው
የ አራዳ ቃላት በመናገ ርና እና በመፃ ፍ ክሂል ላይ የ ሚፈጥረው የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩን ዓይነ ታዊ
የ ምርምር ዴን በመጠቀም በተገ ቢው ሁኔታ ተንትኗል፡ ፡ በተጨማሪም የ አራዳ ቃላት በመናገ ር እና በመፃ ፍ
ክሂል ላይ ያለውን የ አገ ልግሎት አድማስ ከአማርኛ ቋንቋ ትምህርት አላማ አንፃ ር ፈትሿል፡ ፡
ይህ ጥናት የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለውን ተጽእኖ ከቋንቋ ትምህርት
አላማ አንፃ ር በመመርመር ቃላቱ በመደበኛው የ ተግባቦት ሂደት ላይ የ ሚፈጥሩትን ክፍተት ማሳየ ት፡ ፡
የዚህ ጥናት መሪ ጥያቄ የሚሆነው የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ከቋንቋ ትምህርት አላማ
አንፃ ር ሲመረመሩ ቃላቱ በመደበኛው የ ተግባቦት ሂደት ላይ የ ሚፈጥሩት ክፍተት አለን? የሚሌ ሲሆን
ንዑሳን መሪ ጥያቄዎች ዯግሞ የሚከተለት ናቸው፡፡
መ. ወደፊት በመስኩ ለሚደረጉ ጥናቶች እንደመነ ሻ ሊያገ ለግል ይችላል ተብሎ ይገ መታል፡ ፡
የ ዙህ ጥናት ዋና ትኩረት የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ፍተሻ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
በተመረጡ አራት የ መንግስት ሁለተኛ ደረጃ እና አንድ መሰናዶ ትምህርት ቤት የ ሚገ ኙ ተማሪዎችን በናሙ
ና
በመውሰድ የ ሚያጠና ነ ው፡ ፡ ክፍለ ከተማው የ ተመረጠው በቀላል የ እጣ ናሙ
ና ሲሆን አራት የ መንግስት ሁለተኛ
ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና አንድ መሰናዶ ትምህርት ቤትን አካቷል፡ ፡ ከተጠቀሱት የ ክፍለ ከተማው ትምህርት
ቤቶች ውጭ ያሉትን የ ግልና የ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ጥናቱ አያካትትም፡ ፡ ጥናቱም ከተማሪዎች
የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ከአማርኛ ቋንቋ ከመናገ ርና ከመፃ ፈ ውጭ ያሉትን ተላውጦዎች አይመለከትም፡ ፡ ዋንኛ
ትኩረቱም ተማሪዎቹ የ አራዳ ቃላት አጠቃቀምን መርምሮና ተንትኖ በመደበኛው የ ተግባቦት ሂደት
የሚፈጥረውን ክፍተት በመጠቆም ከአማርኛ ትምህርት አላማ አንፃ ር የ መፍትሔ ሀሳብ ማመላከት ነ ው፡ ፡
ወጣት- የ አራዳ ቃላት መረጃ የ ተገ ኙት ከህፃ ናትና ወጣት ተማሪዎች በመሆኑ ትርጉሙ
ምዕራፍ ሁለት
የ ተለያዩ መዜገ በ ቃላቶችና የ ቋንቋ መጽሀፍት ስለአራዳ ቃላት ብዘም ልዩነ ት ባልታየ በት መልኩ ብያኔ
ሰጥተውበታል፡ ፡ ከዙህ ውስጥ ለምሳሌ ሁለቱን ለመጥቀስ የ አራዳ ቃላት አዲስ በሚፈጠሩና በሚጠፉ ቃላት
የሚፈጠር ለወጣቶች ወይም ደግሞ ለአንድ ማህበረሰብ ክፍል ግልጋሎት የ ሚሰጥ የ ንግግር ክፍል ሲሆን ዋና
አላማውም ለዙያ ቡድን ምስጢር በመደበቅ በመግባቢያነ ት ማገ ልገ ል ነው Hartman
(1976፣ 210)፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ The Cambridge Encyclopedia of language
(1996፣ 1349) ደግሞ እንዲህ ሲል ይበይነ ዋል የ አራዳ ቃላት/Slang/ ኢ-መደበኛ የ ሆነ ቋንቋ
ሲሆን ትሁት ያልሆኑ ቃላትና ትርጉሞችን እንዲሁም አባባሎችን ሊጨምር የ ሚችልና ለአጭር ጊዛ ብቻ ጥቅም
ላይ የ ሚውል መግባቢያ ሲሆን አገ ልግሎት የ ሚሰጠውም እርስ በእርስ በሚተዋወቁ የ ተወሰኑ ማህበራዊ ቡድኖች
መካከል ነ ው፡ ፡
ቀደም ሲል እንዳየ ነ ው የ አራዳ ቃላት በሁሉም ቋንቋዎች ውስጥ ሊኖር የ ሚችል የ ቋንቋ አጠቃቀም ክፍል
እንደሆነ እና በተለያዩ ምሁራን የ ተሰጡ ብያኔዎች እናገ ኛለን እነ ዙህ ብያኔዎች በብዘ መልክ የ ሚመሳሰሉ
ቢሆኑም ከቃላቱ ተጠቃሚ የ መኖሪያ ክልል፣ በህብረተሰቡ የ እድገ ት ደረጃ መለያየ ት ወተ. የ ተነ ሳ ልዩነ ት
ይኖራል፡ ፡ ሆኖም የ አራዳ ቃላት በአገ ልግሎት ላይ የ ሚቆይበትን ጊዛ የ ተጠቃሚዎቹን ሁኔታ ብዚት
የሚያሳዩትን ባህሪያትና አጠቃቀም በመመርኮዜ ብያኔ ለመስጠት አያስቸግርም፡ ፡ ይህንንም ሀሳብ ምትኩ
(1983) እንደሚከተለው ያጠናክረዋል፡ ፡ አራድኛ የ ሰዋሰውን ስርአት የ ማይከተል ሰዎች ከሚግባቡበት
የ ቋንቋ ህግ ያፈነ ገ ጠ በአንድ ቃል ወይም በቃላት ድምር ሀሳብ የ ሚገ ለጽበት እንደሆነ ና አንዳንዴም
በተሟላ ወይም በከፊል አረፍተ ነ ገ ር አባባሉን እንደሚያስውበው ይጠቅስና ከዙህም በተጨማሪ የ አራዳ ቃላት
የ ግለሰቦች የ ህይወት ክፍል መሆኑንና የ ህብረተሰብን ታሪክ እንደሚያንፀባርቅ ይገ ልፃ ል::
እንደ አብነ ት (2007) አገ ላለፅ የ አራዳ ቃላት በንግግር ውስጥ በማህበረሰቡ ጥቅም ላይ የ ሚውል ኢ-
መደበኛ የ ቃላት አጠቃቀምን አራዳ ቋንቋ ይለዋል፡ ፡ Hartman (1976)መደበኛ ያልሆነ ቋንቋ የ ምንለው
ከመደበኛ ቋንቋ ለየ ት ያለ አነ ባብ፣ የ ሰዋስው አጠቃቀም፣ የ ቃላት ምስረታ የ ሚታይበት የ ቋንቋ መልክ
ነ ው፡ ፡ ከቅርብ ጓደኞቻችንና በብዚት አብረውን ከሚውሉ ሰዎች ጋር በምንነ ጋገ ርበት ጊዛ የ ምንጠቀምበት
መሆኑን ገ ልጿል፡ ፡
እንደ ሰለሞን፣ (1997) እና አስቴር፣ (2000) መደበኛ፣ ቃላት የ ሚከተሉትን መመኛዎች ከሞላ ጎ ደል
የሚያሟሉ ናቸው፡ ፡ በአንድ ቋንቋ ውስጥ የ ሚገ ኙ ቃላት ሁሉ እኩል ስርጭት ሊኖራቸው አይችልም፡ ፡ አንዳንዶቹ
በተደጋጋሚና በብዘ ቦታዎች ስራ ላይ የ ሚውሉ ናቸው፡ ፡ አንዳንዶቹ ግን አይደሉም፡ ፡ በከተማም ሆነ በገ ጠር
ተውትረው የሚሰራባቸው በስርጭት የ ተለያዩ ናቸው፡ ፡ መደበኛ ቃላትን ምሁራን እንደሚከተለው
ይበይኑታል፤ ቃል በአንደበት ወይም በፊደል ምልክትነ ት የ ሚገ ለፅ ሃሳብ ወይም የ ስሜት ወካይ ነ ው
(ዳኛቸው፣ 1988)፡ ፡ ይህንን ሃሳብ ደረጀ (1996) ሲያብራራው አንድን ሀሳብ በድርሰት መልክ ለመፃ ፍ
ወይም በንግግር አቀነ ባብሮ ለማቅረብ የ ሚቻለው ሀሳቡን እንደታሰበው አድርገ ው የ ሚያስተላልፉ መሰረታዊ
ቃላትን መምረጥ ሲቻል ነ ው፡ ፡ ከላይ የ ተገ ለፀው የ ቃላት ስያሜ የ ሚወክለው መደበኛ ቃላትን ነ ው፡ ፡ ይህ
ጉዳይ ለመደበኛነ ት እንደ አንድ መለኪያ ተደርጎ ሊቆጠር ይችላል፡ ፡ በሌላ በኩል ጋዛጣ
፣ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዡን፣ ወተ.የ መሳሰሉት የ ህትመትም ሆኑ የ ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች አውትረው የ ሚጠቀሙ
ባቸው
ቃላትም መደበኛ ሊባሉ ይችላሉ፡ ፡ ከዙህ በተጨማሪም በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ለትምህርት መስጫና
መቀበያ የሚያገ ለግሉ እንዲሁም በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ህዜባዊና ልማታዊ ድርጊቶች ወተ…ለስራ
መስሪያነ ት የ ሚያገ ለግሉ ቃላትን መደበኛ ብለው ይፈርጃሉ፡ ፡ Yule(1996፣ 180-190) የ አንድን ቋንቋ
የ ተለያዩ መልኮች /አይነ ቶች/ በሚመለከት ‹‹የ ቋንቋ ጥናት›› በሚለው መጽሐፉ ሲያስረዳ፡ - አብዚኛውን
ጊዛ በአንድ የ ተወሰኑ የ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቋንቋውን በአንድ አይነ ት መልኩ እንደሚጠቀሙ እውነ ታውን
በብዚት አያስተውሉም ፡ ፡
አንድ ቋንቋ በተለይ በሚነ ገ ርበት ጊዛ ከአንድ በላይ መልክ ሊይዜ መቻሉን አንገ ነ ብም
Yule(1996፣ 227)፡ ፡ በቋንቋ የ ተለያዩ አጠቃቀሞች ልዩነ ት የ ሚታየ ው በየ ዎች ብቻ አይደለም፤ አንድ
ቋንቋ መደበኛና መደበኛ ያልሆነ አጠቃቀሞች /መልኮች/ አሉት፡ ፡ መደበኛ ቋንቋ የ ምንለው በመደበኛነ ት
ለብሄራዊ መግባቢያነ ት የ ሚውለውን፣ በጽሁፍ መልክ በጋዛጦችና በመጽሀፍት ተጽፎ የ ሚቀርበውን እንዲሁም
በትምህርት ቤቶችና በመገ ናኛ ብዘሀን አማካኝነ ት ለህዜብ የ ሚደርሰውን ቋንቋ ነ ው፡ ፡ ይህ የ ቋንቋ ርፍ
በህብረተሰቡ ንድ ትልቅ ግምት የ ሚሰጠውና ተቀባይነ ት ያለው መሆኑን ሲናገ ር Hartman(1976)
የ መደበኛውን ቋንቋ ብያኔና በብዚትም ከመናገ ር ይልቅ በመፃ ፍ መልክ የ ሚቀርብ መሆኑን እንደሚከተለው
አስቀምጧል፡ ፡ መደበኛ የ ምንለው ቋንቋ፣ ቋንቋውን መማር ለሚፈልጉ የ ምናስተምረው አይነ ት ነ ው፡ ፡ የ ዙህ
አይነ ት ቋንቋ በትምህርትና በመገ ናኛ ብዘሀን አማካኝነ ት ለህዜብ የ ሚቀርብ ሲሆን ከንግግር ይልቅ በቀላሉ
በጽሁፍ መልክ የ ሚገ ለጽ ነ ውYule(1996፣ 227)፡ ፡ መደበኛ ያልሆነ ቋንቋ የ ምንለው ከመደበኛ ቋንቋ
ለየ ት ያለ አነ ባበብ፣ የ ሰዋስው አጠቃቀምና የ ቃላት ምስረታ የ ሚታይበት የ ቋንቋ መልክ ነ ው ከቅርብ
ጓደኞቻችንና በብዚት አብረውን ከሚውሉ ሰዎች ጋር በምንነ ጋገ ርበት ጊዛ የ ምንጠቀመው በአብዚኛው የ ዙህ
አይነ ቱ ቋንቋ ነ ው (Hartman፣ 1976) ይላል፡ ፡
አገ ልግሎታቸው በተወሰኑ ሰዎች አካባቢ የ ተገ ደበ ሲሆን ቃላቱ በሁሉም የ ቋንቋው ተናጋሪ የ ማይታወቁ
ከመሆናቸው አንፃ ር በመግባባት ሂደት መልዕክትን ሊያደበዜዘ ይችላሉ (አስቴር፣ 2000) በማለት
ትግልፃ ቸዋለች፡ ፡ ከዙህም በማስከትል በኢ-መደበኛ ቃላት ስር መደበኛ ባልሆነ ው የ ቋንቋ መልክ ስር
የሚጠቃለሉ ብዘ የ ቋንቋ ርፎች አሉ እነ ዙህም ዬ፣ የ አራዳ ቃላት፣ የ ሙ
ያ (የ ስራ አካባቢ) ቃላት፣ የ ባዕድ
(የ ተውሶ) ቃላት፣ ቀበልኛ እና ፀያፍ በማለት ከፍለዋቸዋል (ሰለሞን፣ 1997) እና
(አስቴር፣ 2000)፡ ፡ የ ነ ዙህ ቃላት ተጠቃሚዎች በከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ሲሆኑ ወጣቶቹ
ተማሪዎች፣ ሌቦች፣ የ ጎ ዳና ተዳዳሪዎች፣ የ ታክሲ ረዳቶች የ ጎ ዳና ላይ ነ ጋዴዎች ወተ. ሊሆኑ
ይችላሉ፡ ፡ እነ ዙህ የ ህብረተሰብ ክፍሎች አራድኛ ቃላትን የሚጠቀሙ
ባቸው ምክንያቶች የ ተለያዩ
ናቸው፡ ፡ ምስጢር ለመደበቅ፣ መነ ኛ መስሎ ለመታየ ት ወተ.ሊሆን ይችላል፡ ፡ ለምሳሌ ያህል ሌባው
ከፖሊስ፣ የ ታክሲ ረዳቱ ከተሳፋሪ፣ የ ጎ ዳና ተዳዳሪው ከእግር መንገ ደኛ ወተ.ምስጢር ለመሰወር
የሚጠቀሙ
ባቸውን ቃላት ማዳመጥ የ ተለመደ ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ ያህል በአማርኛ ጥሩ ነ ው ለማለት ሙ
ድ
አለው፣ ቆንጆ ነ ች ለማለት በርድ ነ ች፣ ሄደ ለማለት መረሸ፣ ሞተ ለማለት ጫረ፣ እና ወዳጁ ነ ች ለማለት
ኪካው ነ ች የ ሚሉ አገ ላለፆች ለአራዳ ቃላት ምሳሌ እንደሚሆኑ (አብነ ት፣ 2007፣ 210)ይገ ልፃ ል፡ ፡
ከዙህም በተጨማሪ(ሰለሞን፣ 1997፡ 46) ከዙህ በታች የ ቀረቡትን ቃላት እንደ አስረጂ በመውሰድ
ይገ ልፃ ል፡ ፡
ቃል ፍቺ
ሀ. ዚፓ ፖሊስ
ለ. ሴሎ ጠላ
ሐ. ቢጫ ጠጅ
መ. እንባ ተቆርቋሪ
ሠ. ጀለስ ጓደኛ
ረ. ፍንዳታ አፍላ ወጣት
ሁሉም ቋንቋ በመልእክት ማስተላለፊያ በሀሳብ መግለጫ መሳሪያነ ቱ ተመሳሳይ ቢሆንም እያንዳንዱ ቋንቋ
እንደተጠቃሚው አኗኗር ባህል የ እድገ ት ደረጃ ወተ. ልዩነ ት በስርአትና በአገ ልግሎቱም
ይለያያል፡ ፡ እያንዳንዱ ቋንቋ የ ራሱ የ ሆነ የ ድምፅ፣ የ ቃላትና የ ሰዋስው ወተ. ስርአት ያለው በመሆኑ
መለያ አለው::እንዲሁም እንደ አገ ራችን ባሉ ልሳነ ብዘ አገ ሮች ሁሉም ቋንቋዎች እኩል የ ሆነ አገ ልግሎት
አይኖራቸውም፡ ፡ አንዱ በጋራ መግባቢያነ ት፣ በስራ ቋንቋነ ት፣ በማስተማሪያ ቋንቋነ ት ወተ. ሲያገ ለግል ሌላው
ደግሞ የ ሀይማኖት መስበኪያ ወይም የ ተወሰኑ ማህበራዊ ቡድኖች መግባቢያ ሊሆን ይችላል፡ ፡ በዙህም መሰረት
ህብረተሰቡ በየ ትኛው ቋንቋ የ ት፣ መቼና ከማን ጋር እንደሚገ ለገ ሉበት ለይቶ ያውቃል፡ ፡ ስለአንድ ቋንቋ
ማጥናት ስንፈልግም በልዩ ልዩ ምክንያቶች የሚከሰተውን የ አጠቃቀም ልዩነ ት እንገ ነ ባለን፡ ፡
እንደምንገ ልፀው የ ሀሳብ ልዩነ ት የ ቋንቋ አጠቃቀማችንም ይለያያል፡ ፡ ከአዚውንቶች፣ ከልጆቻችን፣ ከስራ
አለቆቻችን፣ ከጓደኞቻችን በትምህርት ክፍል ውስጥ፣ የ ቋንቋ አጠቃቀማችን ይለያያል፡ ፡ በአንድ ቋንቋ ተጠቃሚ
ህብረተሰብ ውስጥ በሙ
ያ፣ በእድሜ፣ በመልክአ- ምድር ልዩነ ት ወተ. ምክንያት የ ተለያያ የ ቋንቋ አጠቃቀም
ያላቸው ማህበረሰባዊ ቡድኖች መኖራቸው ግልጽ ነ ው Leslau( 1964፣ 7)፡ ፡
ከህብረተሰቡ ተገ ንጥሎ ለብቻው የ ሚኖር ሰው የ ለም፡ ፡ ቡድኑም በርካታ አባላትን ያቀፈ ወይም በተወሰነ
ክልል ውስጥ በሚገ ኙ ጥቂት ሰዎች የ ተመሰረተ ሊሆን ይችላል፡ ፡ እነ ዙህ የ ህብረተሰብ የ ቋንቋ ቡድኖች
(speech community) ናቸው፡ ፡ የ አራዳ ቃላትንም በርካታ ማህበራዊ ቡድኖች ለተለያየ አገ ልግሎት
የሚያውሉት የ ቃላት አጠቃቀም ውስጥ አንዱ ነ ው፡ ፡ የ አራዳ ቃላት ልዩልዩ ቡድኖች ከሚገ ለገ ሉባቸው የ ቋንቋ
አይነ ቶች መካከል አንዱና ሰፊ ግልጋሎት የ ሚሰጥ ነ ው፡ ፡ የ አራዳ ቃላት በማናቸውም ቋንቋዎች ውስጥ ሊገ ኝ
የሚችል ነ ው::
ማንኛውም ማህበራዊ ቡድን የ ራሱን መግባቢያ ወይም የ ጓዳ ቋንቋ ሊፈጥር ይችላል፡ ፡ ይህ በጣም ውስን በሆነ
አካባቢና በሰዎች አማካኝነ ት የ ሚፈጠረው የ ጓዳ ቋንቋም እየ ሰፋ ሲሄድ ወደ ስላንግ ወይም አርጎ ት
ይለወጣል በማለት Leslau(1964፣ 6) ይገ ልፃ ል፡ ፡ በአጠቃላይ ይህም ቋንቋ በፍጥነ ት በመዚመት
ለተወሰኑ የ ህብረተሰብ ክፍሎች እንደዋና መግባቢያና ምስጢር መደበቂያ ሊሆን ይችላል፡ ፡ ምስጢር መደበቅ
ደግሞ የ ስላንግ ወይም አርጎ ት ዋናና ተቀዳሚ አላማ ነ ው አርጎ ት ጥቅም ላይ የ ሚውለው በአንድ ሙ
ያዊ
ቡድኖች ወይም ደግሞ ምስጢራዊ የ ሆኑ ህብረተሰቦች በመሆኑ በንግግር ወቅት ከነ ዙህ ክፍሎች ውጪ ያሉት
ሰዎች እንዲያውቁት ወይም እንዲገ ነ ቡት አይጠበቅም Leslau(1964፣ 7)፡ ፡ በአጠቃላይ የ ዙህ የ ቋንቋ
አገ ልግሎት ለተወሰኑ ማህበረሰብ ክፍሎች ብቻ የ ሚያገ ለግል ቃላቶቹም ሆኑ አባባሎቹ ከመደበኛው ቋንቋ
ትንሽ ፈንገ ጥ የ ሚል፣ ለመስፋፋትም ሆነ ለመጥፋት ፈጣን የ ሆነ ለማያውቀው ሰው በቀላሉ የ ማይገ ባ፣ ምስጢር
ለመደበቅ የ ሚጠቅም፣ ረጅም አባባሎችን አጭርና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ በሚገ ቡ ቃላት የ ሚገ ነ ባ የ መግባቢያ
አይነ ት ነ ው ባዬ(1976)፡ ፡
በአንድ ህዜብ ውስጥ ያለውን ቅቡል አስተሳሰብ፣ ባህል፣ ልማድና ወግ እንዳለ ከመቀበልና ከማንፀባረቅ ለየ ት
ያልውንና ያልተለመደውን ባህል አንድም ከሚያዩት፣ አንድም ደግሞ ከተለያዩ መገ ናኛ ዴዎች ከሚቀስሙ
ት
አስተሳሰባቸውን በመለወጥ የ ራሳቸው የ ሆነ ውን ባህል መቀበልና ለሱም ተገ ዥ መሆንን እንደኋላ ቀርነ ት
አድርገ ው ስለሚመለከቱት ነ ው (ምትኩ፣ 1983) ፡ ፡
ማንኛውም የ አንድ ማህበረሰብ ክፍል የ ራሱን የ ስራ ቦታ መግባቢያ ሊፈጥር ይችላል፤ ይህም መግባቢያ
እያደገ ና እየ ሰፋ ሲሄድ ስላንግ ይሆናል፡ ፡ ከነ ዙህ የ ማህበረሰብ ክፍሎች መካከል ታዳጊዎች፣ የ ጎ ዳና ላይ
ሰራተኞች፣ ወታደሮች፣ የ እጽ ተጠቃሚዎች፣ ሌቦች በብዚት ስላንግን የ ሚፈጥሩ ቡድኖች ናቸው፡ ፡ Harold &
Flexner (1967፣ 6) የ አራዳ ቃላት አገ ልግሎቱ ምስጢር መደበቅ ብቻ አይደለም፡ ፡ እነ ዙህ ክፍሎች
ለቡድናቸው ከፍ ያለ ግምት ለመስጠት፣ ከሌሎች ማህበራዊ ክፍሎች ለመለየ ት፣ ለመዜናናት ተሰብሰበው
በሚጫወቱበት ጊዛ እና ሌሎች ማህበራዊ ክንውኖች ከመደበኛው ቋንቋ ይልቅ ለየ ት ያለ ቋንቋን መጠቀም
ይፈልጋሉ፡ ፡ (Yule፣ 1996) ስለዙህ ጉዳይ ሲናገ ር የ እነ ዙህ ንዑሳን ቡድኖች አባላት መደበኛ ያልሆኑ
የ ቋንቋ አይነ ቶችን መጠቀም የ ቡድናቸውን ማህበራዊ ትስስር አንድነ ት ለማጠናከር አይነ ተኛ መንገ ድ
አድርገ ው ይወስዱታል ከዙህ በተጨማሪም ይህ ቋንቋ ያልተንዚዚና አመች በመሆኑ በተጠቃሚዎቹ ተመራጭነት
ይኖረዋል ምክንያቱም ከምስጢራዊ መግባቢያነ ት ሌላ የ አራዳ ቃላት ጠቀሜታ ለሚጠቀምበት ማህበራዊ ክፍል
የ ተለያዩ ግልጋሎት ይሰጣል፣ ያዜናናል፣ የ ስነ ልቦና እፎይታ ያስገ ኛል፤ ከሌላው በልጦ ለመታየ ት
ያበቃል፤ ከተሜ ያሰኛል በማለት ይገ ልፃ ል፡ ፡
የ አራዳ ቃላት የ ቡድን አጠቃቀም በመሆኑ እነ ዙህ ቡድኖች ለሚገ ጥሟቸው አዳዲስ ገ ጠመኞቻቸውን ለመቋቋም
ወይም አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ የ ተለየ ተግባር ለመፈፀም ከማህበረሰቡ ቀድመው አዲስ አጠቃቀምን
ይፈጥራሉ፡ ፡ ለአዲስ ገ ጠመኝ አዲስ ቃላት ለመፍጠር የ ቡድኑ አባላት ብዚትና በቡድኑ መካከል የ ሚደረገ ው
ቀጣይነ ት ያለው ግንኙነ ት ወሳኝነ ት እንዳለው kottler (1967፣ 231-240) ይናገ ራል፡ ፡ ሰው
በቋንቋ የ መጠቀም ችሎታ ያለው መሆኑን የ ሚከተለው ጥቅስ ያረጋግጣል፡ ፡ በቋንቋችን፣ አእምሮአዊ ምስላችን፣
በእኛና በሌሎች አእምሮ ውስጥ ሁልግዛ እንደገ ና እንፈጥራለን፡ ፡ የ ዙህ ምስል የ ተወሰነ ው ክፍል
...በማህበረሰቡ ውስጥ የ ሚኖሩ የ ሙ
ያ ቋንቋዎችን በመጠቀሙ ቡድኖች ሲፈጠር ቀሪው በእኛ የ መደበኛና
የ ኢ-መደበኛ ቃላት ምርጫ ምክንያት የ ሚፈጠር ነ ው kottler (1967፣ 197) ፡ ፡
ከዙህ የ ምንረዳው በአንድ ቋንቋ ውስጥ ለሚታየ ው የ ቃላትና የ አጠቃቀም ልዩነ ት የ ተናጋሪው ህብረተሰብ ልዩ
ልዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ስፍራ እንደሚይዜ ሲሆን፤ ለአራዳ ቃላት መብዚትም
የ አካባቢው ሁኔታ ወሳኝ መሆኑን አንገ ነ ባለን፡ ፡
ሀ. ተጠቃሚው ክፍል አዳዲስ የ አራዳ ቃላትን መጠቀሙ በመወጣቶች ንድ አራዳ ለመባል ስለሚያበቃ
የ ተፈጠሩትንም ሆነ ፈጥረው ለመጠቀም ወደ ኋላ የ ሚሉ የ ሉም፡ ፡ ለአንድ ጽንሰ- ሀሳብ ከሁለትና ሶስት
ቃላት በላይ መግለጫ ይሆናሉ፡ ፡ በዙህም በዙያም ብሎ የ ቋንቋው የ ቃላት ክምችት ክፍ ይላል፡ ፡
ለ. የ አራዳ ቃላት ተጠቃሚዎች በብዚት በህብረተሰቡ ንድ መገ ኘት ወጣቱ ከሌሎች የ ህብረተሰብ ክፍሎች
በቁጥር ከፍ ያለ ነ ው፡ ፡ ወጣቱ የ አራዳ ቃላት ተጠቃሚ እንደመሆኑ ለቃላቱ መፈጠርና ለቄታ ማግኘት ወሳኝ
ይሆናል፡ ፡
ሐ. በአራዳ ቃላት ተጠቃሚዎች ማህበራዊ ክፍልና በነ ባራዊ ባህል መካከል መደበላለቅ መኖር ወጣቱ
የ ህብረተሰቡ አንድ ክፍል እንደመሆኑ ላለው ባህል ተገ ዥ እንዲሆን ይገ መታል፡ ፡ እንደምናየ ው ግን
ተገ ዥነ ቱ ባህሉን በመጥፎ ወይም በደግ አይኑ እንዲመለከት አላገ ደውም፡ ፡ ባህሉን ተቀብሎ ታማኝነ ቱንም
ያረጋገ ጠም ሞልቷል፡ ፡ በሌላ በኩል ከባህሉ አፈንግጦ ወጥቷል፡ ፡ በመደበኛው ቋንቋ ለውጥ ለማደግ ሰፊው
እድል የ ተረጋለት ለአራዳ ቃላት ነ ው ፡ ፡ የ መኑ አባባል ተጠቃሚዎች በቁጥር ብዚት ያላቸው ብቻ
ሳይሆኑ በየ ቦታው የ ተሰራውና እነ ዙህ በየ ቦታው ያሉ ተጠቃሚዎች ይህንን አባባል ከመደባኛው ቋንቋ
በማደባለቅ ስለሚናገ ሩት የ መደበኛው ቋንቋና የ አራዳ ቃላት ፍች ከፍተኛ ሆኖ ለለውጥ ላይበቃ
ይችላል፡ ፡ ሌሎች መግባቢያዎች ግን የ ሚገ ለገ ሉባቸው ቡድኖች ጥቂት ስለሆኑ በተወሰነ አካባቢ የ ተከለሉ
በመሆናቸውና መግባቢያቸው በይፋ ሲያገ ልገ ል የ ስራ ፀባያቸው ስለማይፈቅዳላቸው ከመደበኛው ቋንቋ ያላቸው
ፍጭት አነ ስተኛ ነ ው በመሆኑም በመደበኛው ቋንቋ ላይ የ ሚያደርጉት ለውጥ የ ሚያሳስብ አይነ ት
አይሆንም፡ ፡ የ አራዳ ቃላት የ ተወሰኑ አይደሉም፡ ፡ የ አባባሉ አካል ለመሆናቸው የሚመሰከርላቸው በቃላቱ ላይ
አንዳችም አይነ ት ምልክት አልተደረገ ባቸውም ቃላቱም ሆኑ አባባሎቹ የ አራዳ ቃላት ላለመሆናቸው
የሚመሰክርላቸው የ ሚጠቀሙ
ባቸው ግለሰቦች፣ ቃላቱ እና አባባሎቹ የ ሚያስተላልፉት መልዕክት ነ ው፡ ፡ በዙህም
ምክንያት ብዚት ያላቸው የ ወፍ ቋንቋ፣ የ ጓዳ ቋንቋ የ የ ተጠቃሚዎች፣ የ አራዳ ቃላት ተጠቃሚዎች ስለሆኑ
በዙህ ክልል የሚሰሩባቸውን ቃላቱና አባባሎች የ አራዳ ቃላት ክፍል ሊያደርጓቸው ይችላሉ ለቀ
(1977)፡ ፡
በአጠቃላይ ቃላት ሀሳብን ለመግለጽ አይነ ተኛ መሳሪያ ናቸው፤ ሁሉም ቃላት ግን እኩል ሀሳብን የ መግለጽ
ብቃት አይኖራቸውም፤ ተገ ቢና ተስማሚ ቃላት ለተግባቦት መምረጥ ያስፈልጋል፡ ፡ ተግባቦትን የሚያቀላጥፍ
የ ቃላት አጠቃቀሞች መካከል እማሬያዊና ፍካሬያዊ ፍች አውዳዊ ቃላት አምሳያ (ሞክሼ) ቃላት ድምጸ-ቀድ
ቃላት ፈሊጣዊ ቃላት ተጠቃሽ ናቸው፡ ፡ እንዲሁም ተግባቦትን የ ሚያውኩ የ ቃላት አጠቃቀሞች መካከል ተገ ቢ
ያልሆነ የ ቃላት ድግግሞሽ የ ቃላት ድረታ የ ባእድ ቋንቋ ቃላትና ሀረጋት የ ተሰለቹ ቃላትና አገ ላለጾች
/ክልሼ ቃላት /ሀራም ቃላት /Taboo/ ዬ ቃላት እና የ አራዳ ቃላት ተጠቃሾች ናቸው፡ ፡
የ አራዳ ቃላት ማለት በአንድ በተወሰኑ ማህበራዊ ክፍል በተለይ በወጣቶች ለአንድ ግልጋሎት ሲባል
የሚፈጠሩ ቃላት ናቸው፡ ፡ ቃላቱ አዲስ ፈጠራ ላይሆኑ ይችላሉ፡ ፡ ምንጫቸው መደበኛ ቋንቋው ነ ው፡ ፡ ሆኖም
በተለየ ዓላማ ስለሚገ ለገ ሉበት በቅርጽ ላይ ለውጥ ይፈጥሩበታል፡ ፡ አለበለዙያም ተጨማሪ ትርጉም ይሰጡታል
ግልጋሎታቸውም ለተወሰነ የ ህብረተሰብ ክፍል ነ ው፡ ፡ የ ቋንቋውን ተናጋሪ ማህበረሰብ በሙ
ሉ ሊያግባባ
አይችልም፤ ወጥነ ት አይታይባቸውም ወጥነ ት ይጎ ድላቸዋል፤ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ ሰሞነ ኛ(ጊዛያዊ)ናቸው፡
ምዕራፍ ሦስት
ይህ ጥናት በአይነ ታዊ የ ምርምር ዴና ገ ላጭ ተንታኝ የ አተናተን ስልትን በመከተል በመናገ ር እና በመጻፍ
ጊዛ የ አራዳ ቃላት የ አጠቃቀም ስርጭቱን በማሳየ ት የ ቃላቱን አፈጣጠር ርዜሮ አስቀምጧል፡ ፡ በተጨማሪም
የ አራዳ ቃላት የ አጠቃቀሙ
ን ስርጭት ከተመለከተ በኋላ መረጃውን ሰብስቦ፣ ተንትኖ መደምደሚያ
አስቀምጧል፡ ፡ ከዙህ አንጻር አጥኚው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተመረጡ አራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
እና በአንድ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀማቸውን በአካል ተገ ኝቶ በመመልከት
ፍተሻውን አድርጓል፡ ፡
3.2 የመረጃ ናሙ
ና አወሳሰድ ስልት
3.2.1 የጥናቱ ቦታ
አጥኚው ለዙህ ጥናት የ መረጠው ቦታ በአዲስ አበባ የ ሚገ ኙትን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን እና
መሰናዶ ትምህርት ቤቶችን ነ ው፡ ፡ በአዲስ አበባ አስር ክፍለ ከተሞች አሉ፡ ፡ ከነ ዙህ ከፍለ ከተሞች
ውስጥ በቀላል የ እጣ ናሙ
ና አወሳሰድ ስልት መሰረት ቂርቆስ ክፍለ ከተማን የ ጥናቱ ቦታ አድርጎ
ወስዷል፡ ፡ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የ ሚገ ኙ አራት የ መንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና አንድ
መሰናዶ ትምህርት ቤት በጠቅላይ ናሙ
ና ተወስዷል፡ ፡
አጥኚው የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ለመፈተሸ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በሚገ ኙ አራት ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤቶች እና አንድ መሰናዶ ትምህርት ቤት የ ጥናቱ አካላይ አድርጎ ወስዷል፡ ፡ እነ ሱም ሽመልስ
ሀብቴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ምስራቅ ጎ ህ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የ ተባበሩት ሁለተኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት፣ ጠመንጃ ያዥ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አብዮት ቅርስ መሰናዶ ትምህርት ቤት
ናቸው፡ ፡ በነ ዙህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1958 ወንድ ተማሪዎች እና 2635 ሴት ተማሪዎች ይገ ኛሉ፡ ፡
በአጠቃላይ በድምሩ 4593 ተማሪዎች ይገ ኛሉ፡ ፡ ከዙህ አጠቃላይ የ ተማሪ ብዚት ውስጥ 10 ፐርሰንቱን
459 አራት መቶ ሃምሳ ጠኝ ተማሪዎች የ ጥናቱ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ተመርጧል፡ ፡
92 69 161
ድምር 4593
3.2.3 የናሙ
ና ብዛት መወሰን
በዙህ ጥናት ውስጥ እያንዳንዱን ተማሪ በመረጃ ምንጭነ ት መጠቀም አስፈላጊ ባለመሆኑ የ ናሙ
ና መጠን
መወሰን ተገ ቢ ሆኖ አጥኚው ስላገ ኘው በ Dawson (2006) ከ 5-20 % የ ናሙ
ና መጠን አስተማማኝ
ነ ው በማለት በገ ለፀው መሰረት አጥኚው 10%ቱን ወስዷል፡ ፡ ምክንያቱም በርካታ የ አካላይ ቁጥር ላላቸው
10% መውስድን ሲመክር የ አካላይ ቁጥራችው ትንሽ ለሆኑት 20% ናሙ
ና መውስድ እንደሚቻል ይገ ልፃ ል፡ ፡
በመሆኑም የ ዙህ ጥናት የ ናሙ
ና ብዚት 459 ይሆናል፡ ፡ የ ጥናቱ አካላይ በርካታ ቁጥር ስለያ አጥኚው
ይህንን መሰረት በማድረግ ከያንዳንዱ የ ጥናቱ አካላይ ትምህርት ቤት 10% ናሙ
ና በመውሰድ ጥናቱን
ሰርቷል፡ ፡ ሰንጠረዥ 2 ይህንን በዜርዜር ያሳያል፡ ፡
ሰንጠረዥ 2 የጥናቱ ናሙ
ና በየትምህርት ቤቱ ዝርዝር
ድምር 459.4
አጥኚው ጥናቱን በቅርበት ባገ ኛቸውና ጥናቱን ለማካሄድ አመቺ የ ሆኑለትን ተማሪዎች በመምረጥ ጥናቱን
አጥንቷል፡ ፡ ይህም የ ተባለበት ዋና ምክንያት አጥኚው ጥናቱን ሲያካሂድ በቅርበት የ ሚያገ ኛቸውን ተጠኚዎች
ቦታና ጊዛ ያገ ጣጠሟቸው በመሆኑ ነ ው፡ ፡
ከዙህም አንፃ ር ይህ የ ናሙ
ና ዴ በጣም የ ተለመደና አብዚኛውን ጊዛ አንድን የጥናት ርዕሰ ጉዳይ መሰረት
አድርጎ የ ጥናቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የ ሚያስችሉ መረጃ አቀባዮችን ለማግኘት ሲባል የ ሚደረግ የ ናሙ
ና
አመራረጥ ዴ ነ ው፡ ፡ ይህ የ ናሙ
ና አመራረጥ የ ሚያካትተው የ ተመረጡ ናሙ
ናዎችን በመጠቀም ጠቅለል ያለ
መረጃ የ መሰብሰብ ስራ የሚሰራበት ነ ው፡ ፡ ስለሆነ ም ዓላማን ከግብ ለማድረስ የ ሚያስችሉ አካባቢዎችንና
ተጠኚዎችን በናሙ
ናነ ት ወስዷል፡ ፡
ጥናቱን በተገ ቢው መንገ ድ ከግብ ለማድረስ የ መረጃ መሰብሰቢያ ዴዎችን በመምረጥ አስፈላጊውን የ መረጃ
መሰብሰቢያ ቅፆችን አጋጅቶ እና የ ጊዛ ሰሌዳን መድቦ የ ጥናቱን ዓላማ በተገ ቢው መንገ ድ ለማከናወን
የሚረዱ የ መረጃ መሰብሰቢያ ዴዎችን ተጠቅሟል፡ ፡ እነ ሱም፡ -
3.3.1 ምልከታ
በተጨማሪም ለጥናቱ በተመረጡ አምስት ትምህርት ቤቶች የ ሚያስተምሩ ከየ ትምህርት ቤቶቹ አንድ አንድ
በድምሩ አምስት መምህራንን በታላሚ የ ናሙ
ና ዴ በመምረጥ መምህራኑ መረጃውን በታማኝነ ት ይሰበስባሉ
ያሏቸውን ተማሪዎች በታላሚ ናሙ
ና ዴ ከየ ትምህርት ቤቶቹ ሶስት ሶስት በጠቅላላው 15 (አስራ አምስት)
ተማሪዎችን በመምረጥ እና ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀማቸውና ትርጉማቸውን
በቢጤዎቻቸው ማሰብሰብ ሁለተኛ የ መረጃ መሰብሰቢያ ሆኖ አገ ልግሏል፡ ፡
(1) ጅሉ ማክቤል የ ተሰኘው ድርሰት ሰድስት ገ ጾች ሲኖሩት በአስራ ሰባት በስምነ ት አንቀጾች
ተገ ንብቷል፣
(2) ሰውና ስያሜው በሚል የ ተፀፈው ድርሰት ደግሞ ሦሥት ገ ፅ ሲኖራው በስምንት
አንቀፆች ተገ ንብቷል፡ ፡
(3) በሰዓት ጨዋታ በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት ደግሞ ሶስት ገ ጽ እና ጠኝ አንቀጾች
አሉት፣
(4) የ ማታ እንጀራ በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት ሶስት ገ ጾችና ስድስት አንቀጾችን ይዞል፣
(5) ግራና ቀኝ በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት ሶስት ገ ጽና አስራ አንድ አንቀጾችን የ ያ
ድርሰት ነ ው፣
(6) ሳባ በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት አራት ገ ጽ እና ስድስት አንቀጾች ይዞል፣
(7) ባለመጽሀፍ ቤቱ በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት በአምስት ገ ጾችና በአምስት አንቀጾች
ተገ ንብቷል፣
(8) ጭውውት በሚል ርዕስ የ ተጻፈው ድርሰት ደግሞ አራት ገ ጾችን የ ያ ሲሆን የ ቀረበውም
በምልልስ ነ ው የ መጨረሻው
(9) የ ተያያዘ ልቦች በሚል ርዕስ የ ተጻፈ ድርሰት ሲሆን በሁለት ገ ጽና በአራት አንቀጾች
ተገ ንብቷል፡ ፡
እነ ዙህ በተማሪዎች የ ተፃ ፉ ድርሰቶችን የ ቃላት አጠቃቀማቸው የ አራዳ ቃላት በውስጣቸው በመያዚቸው አጥኚው
ቃላቶቹን እየ መገ በ በማጥናት የ ቃላቱን ትርጉምና አፈጣጠር በዜርዜር አስቀምጧል፡ ፡
አጥኚው የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ዘሪያ ዜግ እና ክፍት መጠይቅ የ ጥናቱን ዜርዜር ዓላማ መሰረት በማድረግ
አጋጅቷል፡ ፡ የ ነ ዙህን ጥያቄዎች የ ሰዋስውና የ ፊደል ግድፈት ለማረም ይረዳ ንድ ለቋንቋ መምህራን
በማሳየ ት ጥያቄዎቹን አሻሽሏል፡ ፡ ይህ የ ጽሁፍ መጠይቅ በውስጡ አራት መሰረታዊ ክፍሎች
አሉት፡ ፡ የ መጀመሪያው የ ተሳታፊዎች ዳራ ሲሆን ይህም የ ተማሪዎችን የ ትምህርት ደረጃ ፣ ፆታ እና ትምህርት
ቤት ለመለየ ት አገ ልግሏል፡ ፡ ሁለተኛው ክፍል የ አራዳ ቃላትን ባህሪያት መሰረት ያደረጉ ጥያቄዎችን
ይዞል፡ ፡ ሶስተኛው ክፍል በመናገ ር ሂደት የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩን መለኪያ
ጥያቄዎችን የ ያ ሲሆን አራተኛው ክፍል የ አራዳ ቃላት ለጥናቱ በተመረጡት ትምህርት ቤቶች የ አገ ልግሎት
ስርጭቱን መጠን ለመለካት ተጠቅሞበታል፡ ፡
አጥኚው በምልከታ፣ በአቻ ተማሪዎች፣ በድርሰት ጽሑፍ እና በጽሁፍ መጠይቅ የ ሰበሰበውን መረጃ በገ ላጭ
ተንታኝ የ መረጃ አተናተን ዴን በመጠቀም መረጃውን ተንትኗል፡ ፡ ይህ የ መረጃ አተናተን ዴ
የ ተመረጠበት ምክንያት በተማሪዎች ማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያለውን የ ተለያዩ የ ቋንቋ አጠቃቀም በመማር
ማስተማር አውድ ውስጥ በመናገ ር እና በመፃ ፍ ክሂል ላይ የ ሚፈጥረውን የ ተግባቦት ክፍተት በመፈተሸ
ተንትኖ አሳይቷል፡ ፡ በተጨማሪም ከዜግ መጠይቅ የ ተገ ኙትን ምላሾችንም በገ ላጭ ተንታኝ የ አተናተ ስልትን
በመጠቀም ተንትኗል፡ ፡
ምዕራፍ አራት
አጥኚው አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂደት ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም መፈተሽን አላማ በማድረግ
ይህንን ጥናት አካሂዷል፡ ፡ በዙህም መሰረት ያነ ሳቸውን መሰረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥባቸዋል፡ ፡ ለዙህም
ምልከታ፣ የ አቻ ተማሪዎች፣ የ ፅሁፍ መጠይቅ እና በተማሪዎች የ ተፃ ፉ ድርሰቶችን ተተንትነ ው በዙህ ክፍል
ቀርበዋል፡ ፡
4.1.1 የተሳታፊዎች ዳራ ትንተና
ሰንጠረዥ 3፡ የተሳታፊዎች ዳራ
ፆታ የመራጭብዛት ፐርሰንት
ሴት 130 29.4
በዙህ ምልከታ ሂደት አጥኚው በአምስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ እየ ተዋወረ የ ተማሪዎቹን ንግግር በማዳመጥ
የ ሰማቸውን እና በአቻ ተማሪዎች የ ተሰበሰቡ የ አራዳ ቃላትን በመመዜገ ብ 494(አራትመቶ ጠና አራት)
የ አራዳ ቃላትን አፈጣጠር መሰረት በማድረግ በዜርዜር ትንትኖ አቅርቧል፡ ፡
ሰንጠረዥ 4፡ አዲስ ወይም አመጣጣቸው ያልታወቀ ቃላትን በመፍጠር የተገኙ የአራዳ ቃላት
ተ.ቁ. የአራዳ ቃላት የአማርኛ ትርጉም ተ.ቁ. የአራዳ ቃላት የአማርኛ ትርጉም
2 ሳቢ ብር 16 ጢጣ ሽማግሌ
7 ቸግ ሲጋራ 21 ፓፍ ሲጋራ
8 አቼ/ቦግ/ንቦ ጠጅ 22 ቻፓ ገ ንብ
11 ቆንቆ ምግብ 25 ዋቾ ውሃ
12 ጋላጌ የ ኪስ ቦርሳ 26 ሙ
ዥሪም ሌባ
13 ዋዬ መጣ 27 ላላንቴ ኮፍያ
ከላይ በሰንጠረዥ 4 እንደሚታየ ው 28 (ሃያ ስምንት) ቃላት አጥኚው በምልከታ ሂደት በጥናቱ ስፍራ
ያዳመጣቸው የ አራዳ ቃላት ናቸው፡ ፡ እነ ዙህም ቃላት እንደሚያሳዩት በአምስቱም ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች
እየ ተጠቀሟቸው ያሉ የ አራዳ ቃላት ሲሆኑ ወቅታዊ ትርጉማቸውም ተመሳሳይ ነ ው፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ
አፈጣጠራቸው ተናጋሪዎቹ የ ፈጠሯቸው ናቸው፡ ፡ ይህ የ ሚያመለክተው የ አራዳ ቃላት አስቀድመው ተናጋሪዎቹ
በስምምነ ት ላይ በተመሰረተ መንገ ድ ትርጓሜ በመስጠት እንደተፈጠሩ ያመለክታል፡ ፡ ይህ ጥናት አዲስ ቃላት
መፍጠር የ ሚላቸው የ አማርኛ ቃላት ያልሆኑትን እና አፈጣጠራቸው ለመደበኛ ቋንቋ ተናጋሪው እንግዳ
የ ሆኑትን ለማመልከት ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ አቼ፣ ዘጥዬ፣ ጋላጌ፣ ቻፓ፣ ቸግ፣ ዋዬ፣ የሚሉትን ቃላት መጥቀስ
ይቻላል፡ ፡ ይህንን መረጃ (Pmario1994) ሲያጠናክረው የ አራዳ ቃላት ተጠቃሚ ቡድኖች የ ሚፈጥሯቸው
አዳዲስ ቃላት አፈጣጠራቸው የ ሥነ -ልሳንን መሰረታዊ ሀሳብ የ ማይከተል ማለትም እንደ መደበኛው ቋንቋ
የ ሰዋሰው አወቃቀርን የ ማይከተል መሆኑንና ከቡድኑ አባላት ውጪ ለሆኑ ሊያግባባ እንደማይችልም በጥናቱ
አረጋግጧል፡ ፡ ከዙህ አንፃ ር የ አራዳ ቃላት በተግባቦት ሂደት ላይ ክፍተት እንደሚፈጥር ከመረጃው ለመረዳት
ተችሏል፡ ፡
ሰንጠረዥ 5፡ ተጨ
ማሪ ትርጉም በመስጠት የተፈጠሩ የአራዳ ቃላት
6 አጎ ዚ ጠላ 32 ፈውስ ምግብ
7 ቆስቁሰው ሂድ 33 ብርቄ ስጋ ወጥ
18 ከየ ፈችኝ አማረችን 44 ባነ ነ ነቃ
ከላይ በሰንጠረዥ 5 የ ቀረቡት 52(ሃምሳ ሁለት) የ አራዳ ቃላት አጥኚው በምልከታና በአቻ ተማሪዎች
የ ተሰበሰቡት በአምስቱም ትምህርት ቤቶች የ ሚነ ገ ሩ ሲሆኑ እነ ዙህ ቃላት በመደበኛው የ አማርኛ ቃላት ላይ
ተጨማሪ ትርጉም በመስጠት የ ተፈጠሩ የ አራዳ ቃላተ ናቸው፡ ፡ ለምሳሌ ወፍራም የ ሚለውን የ አማርኛ ቃል
ትርጉም ተክለሰውነ ቱ የ ሞላ /የ ገ ፈ ሰውነ ት ያለው/ ማለት ሲሆን ይህንን ቃል አራድኛው ሀብታም የ ሚል
ትርጉም እንዲኖረው በማድረግ ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ ብርቄ የ ሚለውን የ አማርኛ ቃል ትርጉም
ስስቴ የ ሚል የ አማርኛ ትርጉም ሲኖረው ይህንን ቃል በአራድኛው ስጋ ወጥ የ ሚል ትርጉም እንዲኖረው
አድርገ ው ሲጠቀሙ
በት ውሾቹ የ ሚለውን የ አማርኛ ስም ደግሞ የ ውሾችን ተግባር ከውስጡ በማውጣት ፖሊሶች
የሚል ትርጉም እንዲኖረው አድርገ ው ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ ዲጄ የ ሚለውን የ ድምጽ ሙ
ዙቃ መሳሪያ ከታክሲ ረዳት
የ ስራ ተግባር ጋር በማመሳሰል ለታክሲ ረዳት መጠሪያ ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ ከዙህ መረጃ መረዳት የ ሚቻለው
የ ቋንቋው መድበለ-ቃላት በሆኑት ላይ ተጨማሪ ትርጉም በመስጠት ምስጢራቸውን ማስተላለፍ እንደሚችሉና
የ ቋንቋው ተናጋሪ ማህበረሰብ በመደበኛው ቃላት ላይ የ ተጠቀሙ
ትን ተጨማሪ ትርጉም ስለማያውቁት በንግግር
ሂደት የ ተግባቦት ክፍተት እንደሚፈጠር መረጃው ያመላክታል፡ ፡ ይህንንም መረጃ
ደረጄ(1996)ያጠናክረዋል፡ ፡
ተ.ቁ የአራዳ ቃላት የአማርኛ ትርጉም ተ.ቁ የአራዳ ቃላት የአማርኛ ትርጉም
1 ማሙ
ሽ ሽጉጥ 12 ሜጋ ጎ በዜ ተማሪ
3 ቆረሰ ሄደ 14 ፍሙ ሲጋራ
4 ቢጫ ጠጅ/ሀምሳ ብር 15 ጥሬ ገገማ
9 ሞራ ፈረንጅ 20 ኮረት ስጋ
ከላይ በሰንጠረዥ 6 እንደተገ ለጸው 22(ሃያ ሁለት) የ አራዳ ቃላት በምልከታው ሂደት አጥኚው ከጥናቱ
ስፍራ ያዳመጣቸው የ አራዳ ቃላት ሲሆኑ የ ቃላቱ አፈጣጠር ደግሞ ከመደበኛው የ አማርኛ ቃላት ጋር
በማመሳሰል የ ተፈጠሩ ናቸው፡ ፡ ይህ ቃላትን በምሰላ የ መፍጠር ሂደትን እንደሚከተለው በምሳሌ ማሳየ ት
ይቻላል፡ ፡ ፍሙ የ ሚለውን የ ተቀጣጠለ እሳት የ ሚያሳየ ውን የ አማርኛ የ ቃል ትርጉምን ሲጋራ የ ሚል የ አራድኛ
ትርጉም እንዲኖረው አድርገ ው ሁለቱንም ባላቸው የ መቀጣጠል ባህሪ በማመሳሰል ቃላቱን ፈጥረው
ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ ማሙ
ሽ የሚለውን የ አማርኛ ቃል ትርጉም ተናጋሪው ለተወለዱ ትናንሽ ህፃ ናት
በአካል፣ በአእምሮ እና በባህሪ ያልዳበሩትን ለማመልከት ሲጠቀሙ
በት አራዶቹ ደግሞ ትንሽ የ ሚለውን
በመውሰድ ከጦር መሳሪያ በመጠን ላነ ሰው ሽጉጥ መጠሪያ አድርገ ው ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ ሞራ የ ሚለውን የ አማርኛ
ቃል በመልክ ነ ጭ ለሆነ ሰው መጠሪያነ ት ይገ ለገ ሉበታል፡ ፡ ሲዲ የ ሚለውን ደግሞ አንባሻ ለሚለው ባህላዊ
የ ምግብ አይነ ት መጠሪያነ ት ይጠቀሙ
በታል፡ ፡
ተራ የአማርኛ
የአራዳ ቃላት የአማርኛ ትርጉም የአራዳ ቃላት
ቁጥር ትርጉም
3 ሆላ ሞኝ 13 ማዘካ እናት
4 በያ ጓደኛ 14 አቱካት ንገ ራት
5 ቴስታታ ጭንቅላት 15 ችክ ሴት
ሰንጠረዥ 8፡ ቃላቱ ውስጥ ያሉትን ፊደላት በማገ ለባበጥ የ ተፈጠሩ የ አራዳ ቃላት
1 ልባብ ልብስ
2 ትሮጊ አሮጊት
3 እንላብ እንብላ
4 እንማቅ እንቃም
5 ይቻማዋል ይመቻቸዋል
ከላይ በሰንጠረዥ 8 እንደተመለከተው አጥኚው 5(አምስት) የ አራዳ ቃላትን በምልከታው ወቅት የ ሰበሰባቸው
ናቸው፡ ፡ እነ ዙህ የ ሚያሳዩት በቃሉ ውስጥ ያሉ ፊደላትን ቅደም ተከተላቸውን በማበራረቅ እንደተፈጠሩ
ያሳያል፡ ፡ ይህ የ ሚያሳየ ው ልብስ የ ሚለውን የ አማርኛ ቃል በመውሰድ የ ሆሄያቱን ስብጥር በማቀያየ ርና ሌላ
ሆሄ በመጨመር የ ተፈጠረ ነ ው ለማሳየ ት ያህል “ል” እና “ብ” በመውሰድ በማህላቸው “ባ” በመጨመር
ልባብ የ ሚል የ አራዳ ቃል ፈጥረዋል ፡ ፡ በተጨማሪም አሮጊት የ ሚለውን የ አማርኛ ቃል የ ሆሄያቱን ቅደም
ተከተል ከቀኝ ወደ ግራ ሆሄያቱን በመውሰድ “ትን “በማሰቀደም “ሮ” ና “ጊ” ቦታ በማቀያርና „‟አ‟‟
በማስቀረት‟‟ትሮጊ‟‟ የ ተፈጠረ ነ ው፡ ፡ በተጨማሪም የ ሚለውን የ አማርኛ ቃልን “እን” የ ሚለውን ሆሄያቶች
እንዳለ በመውሰድ “ብ” ና “ላ” ቦታ በማቀያየ ር „‟እንላብ‟‟ አራድኛው ተፈጥሮአል፡ ፡
ከዙህም በተጨማሪ ለቃሉ ተቃራኒ ትርጉም በመስጠት የ ተፈጠረ የ አራዳ ቃል ራስታ የ ሚለው ሲሆን ትርጉሙ
ም
መላጣ የ ሚል ነ ው፡ ፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የ አማርኛ ቃሉን የ መጀመሪያ ሁለትና ሶስት ፊደላት በመጠቀም
ከተፈጠሩት የ አራዳ ቃላት መካከል ትሩ (ትርፍራፊ ምግብ) ፣ መኩ (መኪና)፣ ምንሼ (ምንድነ ው)ና የ መጬ
(የ መጨረሻ) የ ሚሉትን ቃላት መርር ይቻላል፡ ፡ በመጨረሻም የ ቃሉን ፊደል ከግራ ወደ ቀኝ በመገ ልበጥ
የ ተፈጠሩት የ አራዳ ቃላት ለምሳሌ ጣመ (መጣ)፣ ፋጥ (ጥፋ) ፣ ትቤ (ቤት)፣ ራቢ (ቢራ)፣ ጋስ (ስጋ)
እና ውሰ (ሰው) የ ሚሉትን ቃላት መጥቀስ ይቻላል፡ ፡
በአጠቃላይ አጥኚው በምልከታ ሂደት የ ሰበሰባቸውን 494 (አራትመቶ ጠና አራት)የ አራዳ ቃላትን
የ ሰበሰበ ሲሆን የ ቃላቱ አፈጣጠር ከዙህ እንደሚከተለው ተንትኖ ያሳያል፡ ፡
“…በስካር መንፈስ ጥንቃቄ ሳናደርግ ለእርግዜና ተዳረግሁ፡ ፡ በእዙያ ሰአት ለራሴ ክው ብልም ስነ ግረው
ደስ ይለዋል አብረንም ስለምንኖር እሱ የ ልጥጥ ልጅ ነ ው፡ ፡ እኔም ደግሞ ትምህርት ስላቆምኩ ያገ ኘሁትን
ወርክ እወርካለሁ ብዬ ስላሰብኩ ለእሱ ነ ገ ርኩት ግን ሁኔታው እንደጠበቅሁት አልነ በረም፡ ፡ ገ ና ስነ ግረው
አንቺ ሸዋዬ መሰልኩሽ እንዴ ቶሎ ብለሽ አስወጪው ብሎ እጁ ላይ የ ነ በረውን ጨላ ገ ፍትሮልኝ
መረሸ፡ ፡ …‟‟ይህ „‟ሳባ’’ ከሚለው ድርሰት የ ተቀነ ጨበ ነ ው፡ ፡ በዙሀ መሰረት ከዙህ በመቀጠል በቅደም
ተከተል ተተንትነ ዋል፡ ፡
ቀጥሎ ደግሞ የ ምናየ ው ጭውውት ከሚለው ድርሰት የ ተገ ኙትን የ አራዳ ቃላት ይሆናል ፡፡ እነ ሱም
ጀለሶች፣ ትምሮ፣ ቀላል አያካብዱብንም፣ ሸዋዬ ትሆንብናለች፣ ሙ
ድ የ ገ ባሽ የ ሚሉትን የ አራዳ ቃላትን በድርሰቱ
ውስጥ ለማንበብ ተችሏል፡ ፡
በሶስተኛ ደረጃ ላይ የ ሚታየ ው በሰዓት ጨዋታ በሚል ርዕስ የ ቀረበውን ሲሆን በጽሁፉ ውስጥ ኩራዘ
ህፃ ን፣ ሸወደና መረሸ፣ ፍም አጫሹ፣ የ ትሴ ነ ው፣ የ ትቤው ባለቤት፣ ከፍም አራራ፣ ረሃብ እየ ከሸከሻቸው እና
ኩርባ መታ የ ሚሉትን የ አራዳ ቃላት በድርሰቱ ውስጥ አገ ልግሎት ላይ ውለው ተንኝተዋል፡ ፡ ኩራዘ፣ ፍም እና
ኩርባ የ ሚሉት የ አማርኛ ቃሉ ተጨማሪ ትርጉም እንዲኖረው ተደርገ ው የ ተፈጠሩ ሲሆኑ ትርጉሙ
ም አጭር፣
ሲጋራ እና አታሎ ሄደ የ ሚሉ ትርጉም ሲኖራቸው ቀሪዎቹ ትቤ የ ሚለው ቤት፣ ትሴ የ ሚለው ሴት ትርጉም
ሲኖራቸው ቃላቱ የ ተፈጠሩት መደበኛውን የ አማርኛ ቃል ከቀኝ ወደ ግራ በማንበብ ነ ው፡ ፡
ቀጥሎ በአራተኛ ደረጃ ሳባና ባለመፅሃፍ ቤቱ የ ሚሉትን ድርሰቶች የ ያዘትን የ አራዳ ቃላት የ ሚከተሉት
ናቸው እነ ሱም አላስባንንም፣ ላሽ በሉ፣ ወርክ እወርካለሁ፣ በርጫውን ፈጀሁት፣ ምሳ ጭ ብዬ የ ሚሉ ቃላት
በድርሰቱ ውስጥ የ ተገ ኙ ወርክ እወርካለሁ የ ሚለው ቃል ከእንግሊኛ የ ተውሰደ እና ስራ እሰራለሁ የ ሚል
ትርጉም ያሳያል ፡ ፡
በንግግር ሂደት የ አራዳ ቃላት ትጠቀማለህ? /ትጠቀሚያለሽ? በሚለው ጥያቄ ከ443 ተማሪዎች ውስጥ
427(96.4%) ተማሪዎች እጠቀማለሁ ያሉት ሲሆኑ 16(3.6%)የ ሚሆኑት ደግሞ የ ማይጠቀሙመሆናቸውን
ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ የ ሚጠቀሙ
ትም መቼ እንደሚጠቀሙየ ሚገ ልፅ ዜርዜር መረጃው እንደሚከተለው ቀርቧል፡ ፡
ሦስተኛው ደግሞ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ጓደኞቻቸው ጋራ አብረው ሲሆኑ የ አራዳ ቃላትን እንዲጠቀሟቸው
የሚያደርጉ በርካታ አጋጣሚዎች አሉ፡ ፡ ለምሳሌ፡ -ለተረባ፣ መምህራንን እና ተማሪዎችን ለማታለል፣ ከትምህርት
ቤት ለመጥፋት ከመደበኛ የ ቋንቋ አጠቃቀም ወጭ የ ሆኑ የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙበመሆኑ ነ ው፡ ፡
የ አራተኛውን ደረጃ የ ያው ደግሞ ተማሪዎቹ ከማንኛውም ሰው ጋር ሲሆኑ ከመደበኛ ቋንቋ ውጭ በመጠኑም
ቢሆን የ አራዳ ቃላትንይጠቀማሉ፡ ፡ እነ ዙህም ከአራዳ ቃላት ተጠቃሚነ ት ወደ መደበኛው ቋንቋ አጠቃቀም
እየ ተለወጡ መሆኑን ያመላክታል፡ ፡
አምስተኛውና የ መጨረሻው ደግሞ ጥቂት ተማሪዎች በተግባቦት ሂደታቸው የ አራዳ ቃላትን የ ማይጠቀሙ መሆኑን
የሚያሳይ ነ ው፡ ፡ ይህም የ ሆነ በት ምክንያት በአንዳንድ ማህበረሰብ ንድ ሰዎች ስለአራዳ ቃላት ያላቸው
አመለካከት ዜቅተኛ በመሆኑ የ ማይጠቀሙ ሰዎች መኖራቸውን ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ ከዙህ መረጃ መረዳት
የሚቻለው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች በየ ትኛውም ቦታ የ አራድኛ ቃላትን በንግግር ሂደታቸው
መጠቀማቸውን በመሆኑ አራድኛ ቃላት ተጠቃሚዎችና በማይጠቀሙ መካከል ሰፊ የ ተግባቦት ክፍተት እንደሚኖር
ከመረጃው መረዳት ተችሏል፡ ፡
ሰንጠገዥ 10፡ የአራዳ ቃላት ለምን ተግባር ነ ው የሚያውሉት?
ይህም ተማሪዎቹ ከአማርኛ ቋንቋ ውጭ በተለያዩ ጊዛያት ለተግባቦት የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙ በመሆኑ
ከጊዛያት ቆይታ በኋላ ልማድ ሆኖ የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙመሆኑን ያስረዳል፡ ፡
ከዙያም በመቀጠል ተማሪዎቹ በተግባቦት ወቅት ምስጢር ለመደበቅ ሲፈልጉ የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙመሆኑን
መረጃው ያስረዳል ተማሪዎቹ ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁ የ ማይፈልጉትን ምስጢር ሃሳቦችን ከመሰሎቻቸው ጋር
ለመለዋወጥ ሲፈልጉ እነ ዙህን የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙመሆኑን ያሳያል፡ ፡
ሰንጠረዥ 11፡ በትምህርት ቤት ውስጥ የአራዳ ቃላት የሚዘወተሩት ተማሪው በምን ሁኔታ ውስጥ ሲሆን
ነው?
የ ተሳታፊ
የ አራዳ ቃላት በትምህርት ቤት ውስጥ የ ት ይደመጣል? በመቶኛ
ብዚት
አላውቅም 65 14.7
በዙህም መሰረት የ አራዳ ቃላትን በትምህርት ቤት ውስጥ የ ት ይደመጣል ለሚለው ጥያቄ የ ተጠኚዎች ምላሽ
ከፍተኛውንና የ መጀመሪያውን ቁጥር የሚይው ተማሪዎቹ በማንኛውም ቦታ የአራዳ ቃላትን የሚጠቀሙ
መሆናቸውን ከቀረበው ሰንጠረዥ መረዳት ተችሏል፡ ፡
ከዙህም አንፃ ር ተማሪዎች እነ ዙህን የ አራዳ ቃላትን በማንኛውም ቦታ፣ በእረፍት፣ በምሳ ሰዓት እና በክፍል
ውስጥ የ ሚጠቀሙመሆኑን ከሰንጠረዠ መረጃዎች ለመረዳት ተችሏል፡ ፡
ከዙያ ቀጥሎ በባህሪያቸው ወጣ ባሉ ተማሪዎች ንድም የ አራዳ ቃላት በጥቅም ላይ የ ሚውሉ መሆናቸው
ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ በባህሪያቸው ወጣ ያሉ ተማሪዎች የሚባሉት በትምህርት ቤት ውስጥ
ተማሪዎች ሊኖራቸው ከሚገ ባው ባህሪ ወጣ ያሉ ተማሪዎች በአብዚኛው የ አራዳ ቃላትን የ ሚጠቀሙ መሆናቸውን
ከቀረበው ሰንጠረዥ ውስጥ ለመረዳት ተችሏል ፡ ፡
የ መጨረሻው ደግሞ እነ ዙህ የ አራዳ ቃላት በሁሉም ተማሪዎች የ ሚነ ገ ሩ መሆናቸውን ለመገ ንብ ተችሏል
፡ ፡ የ አጠቃቀም መጠኑ የ ተለያየ ቢሆንም በሁሉም ተማሪዎች ንድ የ አራዳ ቃላት በጥቅም ላይ የ ሚውሉ
መሆናቸውን ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡
አራድኛ በሚጠቀሙ
ና በማይጠቀሙ ተማሪዎች መካከል የ ሃሳብ የ ተሳታፊ ብዚት በመቶኛ
አለመግባባት አለ?
አዎ 106 23.9
ከላይ በሰጠረዥ 13 ላይ እንደ ተገ ለፀው 220 (49.9%) በሰጡት ምላሽ የ አራዳ ቃላት በተግባቦት
ሂደት ክፍተት እንደሚፈጥር ገ ልፀዋል፣ 100(22.6%) ደግሞ አራዳ ቃላትን መጠቀም የ ሚፈጥረው
የ ተግባቦት ክፍተት የ ለም ሲሉ ቀሪዎቹ 122 (27.5) ደግሞ የ ተግባቦት ክፍተት ይኑረው አይኑረው
እርግጠኛ አይደሉም፡ ፡ 222 (50.2%) ተሳታፊዎች እንዳረጋገ ጡት የ አራዳ ቃላትን በሚናገ ሩና በማይናገ ሩ
መካከል የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩን ሲያረጋግጡ ሌሎቹ 106 (23.9 %) ደግሞ የ ሚፈጠር የ ተግባቦት
ክፍተት የ ለም ብለዋል ቀሪዎቹ 115(25.9%) የ ሚፈጠር የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩንም ሆነ አለመኖሩን
እርግጠኛ አይደሉም፡ ፡ 170 (34.8 %) የ አራዳ ቃላትን በሚጠቀሙ መምህራንና ተማሪዎች የ ሚፈልጉትን
መልክት በፍጥነ ትና በግልጽ ማስተላለፍ ስለማይችሉ ተግባቦትን ብሎም መደበኛውን የ አማርኛ ቃላትን
ለማበልፀግ እንዳይቻል ያደርጋል ሲሉ 154(34.8) ደግሞ የ አራዳ ቃላትን ማወቅ ሀሳብን በቀላሉ
ለማስተላለፍ ያግዚል ሲሉ ቀሪዎች 119 (26.9 %) እርግጠኛ አይደለንም ብለዋል፡ ፡ ከዙህ መረጃ
የ ምንረዳው አራድኛ ቃላትን በሚጠቀሙ
ና በማይጠቀሙተማሪዎች መካከል አለመግባባት እንደሚፈጠር አብዚኛዎቹ
ተማሪዎች ገ ልጸዋል፡ ፡ ከዙያም በጣም በጥቂቱ እርግጠኛ እንዳልሆኑ ይገ ልፃ ሉ፡ ፡ የ መጨረሻው ደግሞ በጣም
አነ ስተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ደግሞ አለመግባባት ሊፈጠር እንደማይችል ይገ ልፃ ሉ፡ ፡
እነ ዙህም የ አራድኛ ቃላትን የሚጠቀሙ ተማሪዎች ከማይጠቀሙ ይልቅ በአብዚኛው ሀሳባቸውን በግልጽ
የ ማያቀርቡ መሆናቸውን ሲገ ልጹ በቁጥራቸው በጣም አነ ስተኛ የ ሆኑ ተማሪዎች ደግሞ እነ ዙህ የ አራድኛ
ቃላትን የሚጠቀሙ ተማሪዎች ከማይጠቀሙ ተማሪዎች ሃሳባቸውን ግልጽ አድርገ ው የ ሚገ ልጹ መሆናቸውን
ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ እንዲሁም ደግሞ በቁጥራቸው ጥቂት የ ሆኑ ተማሪዎች ደግሞ የ አራድኛ ቃላት
የሚጠቀሙ ተማሪዎች ከማይጠቀሙ
ት ይልቅ ሀሳባቸውን ግልጽ አድርገ ው የ ሚገ ልጹ መሆናቸው እርግጠኛ
አለመሆናቸውን ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡
የ መጨረሻው ደግሞ የ አራዳ ቃላትን መጠቀም ሀሳብን በቀላሉ ግልጽ አድርጎ ለማቅረብ የ ማይረዳቸው መሆኑን
በአብዚኛው ተማሪዎች ንድ ተቀባይነ ት ያገ ኘ መሆኑን ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ ከዙያም በመቀጠል
በቁጥር አነ ስ ያሉ ተማሪዎች የ አረዳ ቃላትን መጠቀም ሀሳብን በቀላሉ ግልጽ አድርጎ ለማቅረብ የ ሚረዳ
መሆኑን ከሰንጠረዠ ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ ከጠቅላላ ተማሪዎች በጣም በቁጥር አነ ስተኛ የ ሆኑ ተማሪዎች ደግሞ
የ አራዳ ቃላትን በመጠቀም ሀሳብን በቀላሉ ግልጽ አድርጎ ለማቅረብ የ ሚረዳቸው መሆኑን እርግጠኛ
አለመሆናቸውን ይገ ልፃ ሉ፡ ፡ ከዙህ መረጃ መረዳት እንደተቻለው የ አራዳ ቃላት በሚጠቀሙ
ና በማይጠቀሙ
ተማሪዎች መካከል የ ተግባቦት ችግር እንደሚከሰት ያመላክታል፡ ፡
አዎ 122 27.5
አለ 96 21.7
የ ለም 242 54.6
የ አራዳ ቃላት ተማሪዎች ሲገ ለገ ሉበት ማድመጥ ቃላቱ የ ወጣቶች ብቻ የ ተሳታፊ ብዚት በመቶኛ
እንደሆኑ ያሳያል ?
በሌላ በኩል ደግሞ የ አራዳ ቃላትን ተማሪዎች ሲገ ለገ ሉበት ማዳመጥ ቃላቱ የ ወጣቶች ብቻ አለመሆኑን
ከአብዚኛው ተማሪዎች ለመረዳት ሲቻል በጥቂቶቹ ደግሞ በወጣቶች ብቻ የ ሚደመጡ መሆኑን ለመረዳት
ተችሏል፡ ፡ እንዲሁም ደግሞ በጣም ጥቂቶቹም ቢሆን ተማሪዎች ሲገ ለገ ሉበት ቃላቱ የ ሚደመጡት በወጣቶች ብቻ
መሆኑን ለመገ ንብ ተችሏል፡ ፡
አይ 142 32.0
አይ 153 34.5
ከላይ በሰንጠረዥ 15 ላይ ለቀረበው መጠይቅ 301 (68.0 %) ተሳታፊዎች የ አራዳ ቃላት ከቦታ ቦታ
፣ ከአከባቢ አከባቢ የ ትርጉም ልዩነ ት ያሳያል ሲሉ 142(32.0%) ተሳታፊዎች ደግሞ የ አራዳ ቃላት
ከቦታ ቦታ ተለዋዋጭ አይደሉም የ ሚል ምላሽ ሰጥተዋል ፡ ፡ 290(65.5%) የ አራዳ ቃላት የ ሚለዋወጡት
የ ቃላቱ ሚስጢራዊነ ት ሲቀንስ እንደሆነ ሲገ ልጹ ቀሪዎቹ 154(22.1%) ደግሞ ይህንን ሃሳብ
አይቀበሉም፡ ፡ ከዙህም የ ምንረዳው ተማሪዎች የ አራዳ ቃላትን ከጊዛና ከቦታ አንፃ ር የ ለውን ተለዋዋጭነ ትን
በሚመለከት አብዚኞቹ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላትን ከጊዛ ከቦታ አንፃ ር ተለዋዋጭነ ት የሚታይባቸው መሆኑን
ሲገ ልፁ በጣም ትቂቶቹ ደግሞ ምንም አይነ ት ተለዋዋጭነ ት የ ሌላቸው መሆኑን ይገ ልፃ ሉ፡ ፡
በሌላው በኩል ደግሞ እነ ዙህ የ አራዳ ቃላት ምስጢር የ ማስተላለፍ አቅማቸው ሲቀንስ የ ሚለዋወጡ መሆናቸው
አብዚኞቹ ሲገ ልፁ በጣም ጥቂቶቹ ደግሞ የ ሚለዋወጡት የሚያስተላልፉት የ ምስጢር አቅም ሲቀንስ እንዳልሆነ
ከመረጃዎቹ ለመረዳት ተችሏል፡ ፡
ከዙህም አንፃ ር የ አራዳ ቃላት ከጊዛና ከቦታ አንፃ ር ተለዋዋጭነ ትን የ ሚያሳዩና የ ሚለዋወጡትም ምስጢር
ለማስተላለፍ አቅማቸው ሲቀንስ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡ ፡
በማድመጥ - -
በማንበብ - -
ከላይ በሰንጠረዥ 16 ለቀረበው ምላሽ 293(66.1 %) ተሳታፊዎች የ አራዳ ቃላት በመናገ ር ሂደት
አገ ልግሎት ይሰጣል የ ሚል ምላሽ ሰጥተዋል፣ 150(33.9) ተሳታፊዎች ደግሞ የ አራዳ ቃላት በመፃ ፍ ክሂል
ወቅት አገ ልግሎት ይሰጣል የ ሚል ምላሽ ሰጥተዋል፡ ፡ የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም ከአማርኛ ቋንቋ ትምህርት
አላማ አንፃ ር በየ ትኛው ክሂል ላይ የ ጎ ላ እንደሆነ በቅደም ተከተል እንዲያስቀምጡ በቀረበላቸው ጥያቄ
መሰረት በመናገ ር እና በመፃ ፍ ውስጥ ተማሪዎቹ ይጠቀማሉ፡ ፡ የ አራዳ ቃላት ከቋንቋ ክሂሎች ውስጥ በየ ትኞቹ
ላይ ይታያሉ ለሚለው የ ጽሁፍ መጠይቅ ከመረጃዎቹ በተገ ኙት መጠን መሰረት የ አራዳ ቃላት በከፍተኛ ሁኔታ
የሚታየ ው በመናገ ር ክሂል ላይ መሆኑን ከመረጃው ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ ከዙህም በማስቀጠል በመፃ ፍ ክሂል
ላይ የ አራዳ ቃላትን አጠቃቀም የ ሚታይባቸው መሆኑን ከመረጃዎቹ ለመረዳት ተችሏል፡ ፡ በሌላው በኩል ደግሞ
የ አራዳ ቃላትን በማዳመጥና በማንበብ ክሂሎች ላይ የ ማይታይ መሆናቸውን ለመገ ንብ ይቻላል፡ ፡
ከዙህም አንፃ ር እነ ህ የ አራዳ ቃላት በትምህርት ቤቶች ውስጥ በተማሪዎቹ በመናገ ር እና በመፃ ፍ
ክሂሎች ላይ በጉልህ ሁኔታ የ ሚታይባቸው መሆኑንና ተጽእኖውም በእነ ዙህ ክሂሎች ላይ ያለ መሆኑን
ከመረጃዎቹ ለመገ ንብ ተችሏል፡ ፡
4.1.4.1 ከክፍት ጥያቄ የተገኘ ምላሽ ትንተና
1. የ አራዳ ቃላትን ማን ይጠቀማል? ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ አብዚኞቹ የ ሰጡት ምላሽ ቃላቱ ብዘ ጊዛ
በወጣትነ ት የ እድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ነ ው፡ ፡ በወጣቶች ተደጋግሞ ከመነ ገ ራቸው የ ተነ ሳ አንዳንድ ቃላት
ከቡድን መግባቢያነ ት አልፈው በብዘ ሰዎች ንድ እየ ተነ ገ ሩ እንደሆነ ምላሻቸው ያሳያል፡ ፡ ከዙህም
በተጨማሪ የ አራዳ ቃላት በወጣቶች ፣ በተማሪዎችና በወጣት መምህራን ይነ ገ ራል የ ሚል ምላሽ ከተሳታፊዎች
ተሰንዜሯል፡ ፡ በአጠቃላይ ቃላቱ
በተማሪዎች፣ በወዚደሮች፣ በሌቦች፣ በጎ ዳናተዳዳሪዎች፣ የ ታክሲረዳቶች፣ የ ጎ ዳናላይ ነ ጋዴዎች፣ የ እጽ ተጠቃሚዎች
ወተ…ይጠቀሙ
በታል፡ ፡ አብዚኞቹ ተማሪዎች ቃላቱን እንደሚጠቀሙ
በት ገ ልጸው ጽፈዋል፡ ፡ ይህም ሲባል የ ቋንቋው
ተጠቃሚዎች በቡድን የሚንቀሳቀሱ፣ ተመሳሳይ ባህሪና የ ጋራ የ ሆነ ጠባይ ያላቸው ወጣት ተማሪዎች
ናቸው፡ ፡ እነ ዙህ ቡድኖች ለሚገ ጥሟቸው አዳዲስ ገ ጠመኞች ወይም አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ የ ተለየ ተግባር
ለመፈፀም ከማህበረሰቡ ቀድመው አዲስ አጠቃቀምን ይፈጥራሉ፡ ፡ ለአዲስ ገ ጠመኝ አዲስ ቋንቋ በመፍጠር
የ ቡድኑ አባላት ይገ ለገ ሉበታል፤ ይህም በቡድኑ መካከል የ ሚደረገ ው ቀጣይነ ት ያለው ግንኙነ ትን ይፈጥራል፡ ፡
2. የ አራዳ ቃላት ለምን አገ ልግሎት ላይ ይውላል? ለሚለው ጥያቄ በርካታዎቹ በሰጡት ምላሽ ቃላቱ
ተግባቦታዊ ፋይዳው ምስጢራዊ መግባቢያ እንዲሆን ለማድርግ ነ ው፡ ፡ ይህም ሲባል መደበኛውን የ አማርኛ ቃላት
በመጠቀም ፋንታ በትምህርት ቤት ውስጥ ሊያገ ለግሉ የ ሚችሉ የ አራዳ ቃላትን በመፍጠር የ ቡድናቸውን
መግባቢያ ይፈጥራሉ፡ ፡ የ ነ ዙህ ቃላትና አገ ልግሎት ከመምህራን፣ ከርዕሰ መምህራን እና ከትምህርት ቤት
ማህበረሰብ የ ሚደብቁት መልእክት ሲኖራቸው አገ ልግሎት ላይ ይውላል፡ ፡ ስለዙህም ቃላቱን ምስጢራዊ ትርጓሜ
እንዲኖሯቸው ተደርገ ው በተለያየ መንገ ድ ተፈጥረው ምስጢር ለማስተላለፊያነ ት አግልግሎት ላይ
ይውላል፡ ፡ በአጠቃላይ የ አራዳ ቃላት የ ፈጣሪዎቹን ቡድን አባላት ምስጢር ለመጠበቅ ታስቦ አገ ልግሎት ላይ
የሚውል ኢ-መደበኛ የ ቋንቋ አጠቃቀም ነ ው፡ ፡ ለዙህም ይረዳቸው ንድ ቃላቱን በሚከተለው መልክ በመፍጠር
ችለዋል፡ ፡ እነ ሱም አዲስ ቃል በመፍጠር ለምሳሌ ቻፓ፣ ቸግ፣ ፓፍ ፍሙ
፣ጨላ፣ መላ፣ ሻነ ው
ወተ...ናቸው፡ ፡ ቃሉን ከቀኝ ወደ ግራ በመገ ልበጥ ለምሳሌ ትቤ፣ ጣመ፣ ራቢ እና ትሴ የ መሳሰሉትን መጥቀስ
ይቻላል፡ ፡ ለመደበኛው የ አማርኛ ቃል ተጨማሪ ትርጉም በመስጠት ለምሳሌ ሸዋዬ፣ ብርቄ፣ አየ ለ እና ስንቄ
የሚሉትን ቃላት እንደ ምሳሌ ማየ ት ይቻላል፡ ፡ የ መደበኛውን የ አማርኛ ቃል የ መጀመሪያ ሁለት ወይም ሶስት
ፊደላትን በመጠቀም ከሚፈጠሩት መካከል ለምሳሌ የ መጬ
፣ ምንሼ መኩ፣ መርኬ እና ትምሮ የ ሚሉትን መጥቀስ
ይቻላል፡ ፡ ከሌላ የ ሀገ ር ውስጥና የ ውጭ ሀገ ር ቋንቋዎች በመዋስ ለምሳሌ ደቀሰ፣ ቴስታታ፣ ጀለስ
፣ በያ፣ ኮሌክሽን፣ ማዘካ፣ ማዳም እና ፒስ የ መሳሰሉትን የ አፈጣጠር ሂደት የ ሚያመለክቱት ቃላቱ ከመደበኛ
የ አማርኛ ቃላት ባህሪ ያፈነ ገ ጠ ባህሪ እንዳላቸው እና መደበኛውን የ አማርኛ ቃላት የ አጠቃቀምና
የ አፈጣጠር ሂደት ብቻ የ ማያውቅ አድማጭ በቀላሉ የ ቃላቱን ምንነ ት መረዳት እንዳይችል ተደርገ ው
እንደተፈጠሩ ማሳያ ነ ው፡ ፡
3. የ አራዳ ቃላት በስፋት በትምህርት ቤት መደመጥ መደበኛውን የ አማርኛ የ ቋንቋ ስርዓት እና ቃላት
በማስተማር ሂደት ምን ተጽእኖ ያስከትላል? ተብሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት ምላሾች መካከል በብዚት
የ ተጠቀሱትን እንደሚከተለው በዜርዜር ማቅረብ ይቻላል፡ ፡ የ አማርኛ ቋንቋ ተቀዳሚ አላማ የ ተማሪዎችን
የ ማንበብ፣ የ መፃ ፍ፣ የ መናገ ር እና የ ማዳመጥ ክሂል ማዳበር ነ ው፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ ወጥነ ት ያለው የ መደበኛ
ቋንቋ እንዲኖር መደበኛነ ት ያላቸው ቃላትን እንዲያውቁ ያስችላል፡ ፡ በዙህ መሰረት አጥኚው የ አራዳ ቃላት
አጠቃቀም በነ ዙህ መሰረታዊ የ ቋንቋ ክሂሎች ላይ ሊፈጥር የ ሚችለውን ተጽእኖ ለመፈተሸ ባደረገ ው ጥናት
ያገ ኘው ውጤት እንደሚያሳው የ አራዳ ቃላት በመናገ ር እና በመፃ ፍ ከሂል ውስጥ መገ ኘት በአንበቢው እና
በአድማጩ ላይ የ ራሱን አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድር ውጤቱ ያሳያል፡ ፡ ይህም ማለት የ አራዳ ቃላትን
ትርጉም በሚገባ ለማያውቅ ተማሪ የ ትርጉም ግርታን በመፍጠር ተገ ቢውን መልእክት እንዳይረዳ
ያደርጋል፡ ፡ የ መልክት ግልጽ አለመሆን ደግሞ የ ተግባቦት ክፍተት ይፈጥራል፡ ፡
አጥኚው የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለውን ተጽእኖ አላማ በማድረግ
ይህንን ጥናት አካሂዷል፡ ፡ በዙህም መሰረት ያነ ሳቸውን መሰረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡ ፡ ለዙህም
አጥኚው ምልከታን፣ በአቻተማሪዎችየ አራዳ ቃላትን ማሰብሰብን፣ የ ፅሁፍ መጠይቅን እና በተማሪዎች በተፃ ፉ
ድርሰቶች ውስጥ ያለውን የ ቃላት አጠቃቀም በመፈተሽ በዙህ ክፍል አበይት ውጤቶችን እንደሚከተለው
ያቀርባል፡ ፡ በዙህ ጥናት ላይ ከተሳተፉት መካከል 29.4% ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 70.6% ወንዶች
ናቸው፡ ፡ በዙህ ምልከታ ሂደት አጥኚው በ አምስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ምልከታ አድርጓል፡ ፡ በዙህ ቅኝት
ትኩረት የ ተደረገ በት የ ትንታኔ አካሄድ የ መላሾችን ድምር መልስ የ ሚመረኮዜ እንጂ በፆታ፣ በዕድሜ እና
በሚማሩበት ትምህር ቤት አማካኝነ ት በሚገ ኝ የ ተለያዩ ተሞክሮዎች ከሚያሳድሯቸው ተጽእኖዎች አንጻር
አለመሆኑን እንዲታወቅ አስቀድሞ መጠቆም ይፈልጋል፡ ፡
1.የምልከታ ማጠቃለያ
አጥኚው በምልከታው ሂደት የ ሰበሰባቸውን 494 (አራት መቶ ጠና አራት) የ አራዳ ቃላትን የ ሰበሰበ
ሲሆን የ ቃላቱ አፈጣጠር ከዙህ እንደሚከተለው ይሆናል፡ -
አዲስ ቃል/ሀረግ/ በመፍጠር ለምሳሌ ቻፓ፣ ቸግ፣ ፓፍ፣ ጋላጌ፣ ፈዋ፣ ጩባ…ወተ ናቸው፡ ፡
ቃሉን/ሀረጉን/ ከቀኝ ወደ ግራ በመገ ልበጥ ለምሳሌ ትቤ፣ ጣመ፣ ራቢ፣ ፋጥ፣ ሶበ እና ትሴ
የ መሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል፡ ፡
ለመደበኛው የ አማርኛ ቃል ተጨማሪ ትርጉም በመስጠት ለምሳሌ ሸዋዬ፣ ብርቄ፣ አየ ለ፣
እና ስንቄ የ ሚሉትን ቃላት እንደ ምሳሌ ማየ ት ይቻላል ፡ ፡
የ መደበኛውን የ አማርኛ ቃል የ መጀመሪያ ሁለት ወይም ሶስት ፊደላትን በመጠቀም ለምሳሌ
የ መጬ
፣ ምንሼ፣ መኩ፣ ቁሬ፣ ነ ጉ እና ትምሮ የ ሚሉትን መጥቀስ ይቻላል፡ ፡
ከሌላ የ ሀገ ር ውስጥና የ ውጭ ሀገ ር ቋንቋዎች በመዋስ ለምሳሌ ደቀሰ፣ ቴስታታ ፣ ጀለስ ፣ በያ
፣ ፈያ እና ፒስ የ ሚሉትን እንደ አብነ ት ማሳየ ት ይቻላል፡ ፡ ይህንን የ ምልከታ ትንተና ውጤት
መሰረት በማድረግ አጥኚው በተማሪዎች የ ተፃ ፉ ጽሁፎችን በመመርመር በውስጡ ያሉትን የ አራዳ ቃላት
ከዙህ በታች ባለው መልኩ የ ቃላቱን ሁኔታ አስቀምጦታል ፡ ፡
2. የድርሰት ትንተና ውጤት እንደሚከተለው ቀርቧል
አጥኚው ይህንን ጥናት በሚያደርግበት ጊዛ ከምልከታ በተጨማሪ በአምስቱም ለጥናቱ በተመረጡ ትምህርት
ቤቶች በመጀመሪያ መንፈቅ አመት ለመፃ ፍ ክሂል ማበልፀጊያ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዘሪያ ላይ ተማሪዎች
እንዲጽፉ በተደረገ ው 50(ሀምሳ)ተማሪዎች በጻፏቸው ድርሰቶች ውስጥ የ አራዳ ቃላትን በማግኘቱ ከዙህ
በታች ባለው መንገ ድ ተንተኖ ያሳያቸዋል፡ ፡
ለትንተና የ ተመረጡት ድርሰቶች ርዕስ ጅሉ ማክቤል፣ ጭውውት፣ በሰዓት ጨዋታ፣ ሳባ፣ ባለመፅሃፍ ቤቱ፣ ሰውና
ስያሚው፣ የ ማታ እንጅራ፣ የ ተያያዘ ልቦችና ግራና ቀኝ ድርሰት በመመርመር 144(መቶ አርባ አራ)
የ አራዳ ቃላት ለቅሞ በማውጣት እንደሚከተለው ይረዜራቸዋል፡ ፡
በአጠቃላይ በተማሪዎቹ የ ድርሰት ጽሁፍ ውስጥ 144(መቶ አርባ አራት) የ አራዳ ቃላት ተገ ኝተዋል፡ ፡
የ ቃላቱን ያፈጣጠር ሁኔታ ከላይ በምልከታው ከተፈጠሩት ጋር ተመሳሳይ ነ ው፡ ፡ በመሆም ከ50 (ሀምሳ)
ተማሪዎች ድርሰት ውስጥ የ ተገ ኙት ቃላት በድርሰቱ ውስጥ መገ ኘት የ ቃላቱን ምስጢራዊነ ትና የ አገ ልግሎት
ቦታ ባለማወቅ እንደተፃ ፈ ያሳያል፡ ፡ ይህም ማለት ቃላቱ ተለምደው ከመደበኛው ቃላት ጋር ተደባልቀው
አገ ልግሎት እየ ሰጡ እንደሆነ ያመለክታል፡ ፡ ስለዙህም ጽሁፎቹ በመደበኛ እና በኢ- መደበኛ ቃላት መካከል
ልዩነ ት በቅጡ ካለመረዳት የ ተፈጠረ መሆኑን ያመላክታል፡ ፡ ይህም የ ሚፈጠረው ቃላቱን በተደጋጋሚ እና
ባገ ኙት አጋጣሚ ሲጠቀሙ
ባቸው በመቆየ ታቸው ልማድ ስለሆነ ባቸው በጽህፈት ላይ ሊታይ ችሏል፡ ፡
የ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት ዋና አላማ መደበኛ የ ቋንቋ አጠቃቀምን መፍጠር ነ ው ከዙህ ዓላማ አንጻር
የ አራዳ ቃላት የ ተግባቦት ክፍተት ይፈጥሩ ይሆን በማለት አጥኚው ባነ ሳው ጥያቄ ያገ ኘው ምላሽ
እንደሚያሳየ ው 49.9% በሰጡት ምላሽ የ አራዳ ቃል በተግባቦት ሂደት ክፍተት እንደሚፈጥር ገ ልፀዋል፡ ፡
ከዙህም በተጨማሪ የ ተግባቦት ክፍተት በማንና በማን መካከል ይፈጠራል ለሚለው ጥያቄ የ ተገ ኘው ምላሽ
እንደሚያሳየ ው 50.2% ተሳታፊዎች እንዳረጋገ ጡት የ አራዳ ቃላትን በሚናገ ሩና በማይናገ ሩ መካከል
የ ተግባቦት ክፍተት መኖሩን አረጋግጧል፡ ፡
የ አራዳ ቃላት የ ማወቁ ጥቅም ምንድነ ው ለሚለው ተሳታፊዎቹ የ ሰጡት ምላሽ እንደሚሳየ ው 42.5% ምንም
አስተዋጽዖ እንደሌለው ገ ልፀዋል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ ስለተግባቦታዊ ጠቀሜታ ለተጠየ ቁት በሰጡት ምላሽ
54.6% ተሳታፊዎች ምንም ተግባቦታዊ ጠቀሜታ እንደሌለው ገ ልፀዋል፡ ፡ የ አራዳ ቃላት በትምህርት ቤት
እንደዙህ ተጠቃሚው መብዚቱ የ አማርኛ ቋንቋ ቃላት እጥረት ኖሮበት ይሆን የ ሚል መጠይቅም በማንሳት
አጥኚው ለጠየ ቃቸው 44.7% ተሳታፊዎች በሰጡት ምላሽ የ አማርኛ ቃላት እጥረት እንዳልሆነ ገ ልፀዋል፡ ፡
የ አራዳ ቃላትን ተለዋዋጭነ ት በተመለከተ 68% ተሳታፊዎች የ አራዳ ቃላት ከቦታ ቦታ፣ ከአከባቢ አከባቢ
የ ትርጉም ልዩነ ት ያሳያል ሲሉ ምክንያታቸውን ሲገ ልፁ አላማው ምስጢር ማስተላለፍ እስከሆነ ድረስ ብቻ
እንደሚጠቀሙ
በት ምስጢር የ ማስተላለፍ አቅሙሲቀንስ ደሞ እንደሚቀየ ር ምላሻቸው ያሳያል ፡ ፡
የ አራዳ ቃላት በየ ትኛው የ ቋንቋ ክሂል ላይ ተፅእኖውን ያሳርፋል ተብሎ ለቀረበው ጥያቄ ጠሰጡት ምላሽ
66.1 %ተሳታፊዎች የ አራዳ ቃላት በመናገ ር ክሂል ላይ ተጽእኖው ከፍ ያለነ ው የ ሚል ምላሽ ሰጥተዋል፡ ፡
5.1 ማጠቃለያ
የ አራዳ ቃላት በወጣቶች ተደጋግሞ ከመነ ገ ራቸው የ ተነ ሳ ከቡድን መግባቢያነ ት አልፈው በብዘ ሰዎች ንድ
እየ ተነ ገ ሩ እንደሆነ ምላሻቸው ያሳያል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ የ አራዳ ቃላት በወጣቶች፣ በተማሪዎችና በወጣት
መምህራን ይነ ገ ራል የሚል ምላሽ ከተሳታፊዎች ተሰንዜሯል፡ ፡ በአጠቃላይ ቃላቱ
በተማሪዎች፣ በወዚደሮች፣ በሌቦች፣ በታክሲ ረዳቶች፣ በጎ ዳና ላይ ነ ጋዴዎች ወተ. አገ ልግሎት ላይ ይውላል
፡፡
የ አራዳ ቃላት የሚባሉት በከተሞች አከባቢ የሚኖሩ እራሳቸውን ከአብዚኛው ተማሪ ለመለየ ት
የሚፈልጉ፣ ቡድኖች ጉዳዮቻቸውን በምስጢር ለማሳካት እንዲያመቻቸው የ ሚፈጥሯቸው ቃላት ናቸው፡ ፡ እነ ዙህ
ተማሪዎች ቃላቱን የሚጠቀሙ
ት በአብዚኛው ንግግራቸውን ሌሎች እንዳይሰሟቸው ነ ው፡ ፡ ወጣት ተማሪዎች
ከትምህርት ገ በታቸው ትተው ሲወጡ፣ እርስ በርስ ለመጠራራት፣ መልስ ለመኮራረጅ፣ እንዲሁም ርዕሳነ -መምህራንና
መምህራን ሲመጡባቸው እንዲሸሹ ለማስጠንቀቅ ወተ. ቃላቱን ይጠቀሙ
ባቸዋል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ
የ መናዊነ ት መለኪያም ተደርጎ ስለሚታሰብ፣ የ ከተሜነ ትና የ ማንነ ት መገ ለጫ ተደርጎ በመታሰቡ ቃላቱን ወጣት
ተማሪዎች ይጠቁሙ
በታል ፡ ፡
ይህም በመሆኑ የ አራዳ ቃላት አጠቃቀም በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያለው የ ስርጭት መጠን ከፍተኛ
ነ ው፡ ፡ በዙህም የ ተነ ሳ ተማሪዎች ከመምህራኖቻቸው ጋር ጭምር ሲገ ናኙ ቃላቱን ሲገ ለገ ሉባቸው ይታያል፡ ፡
የ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት ዋና አላማ መደበኛ የ ቋንቋ አጠቃቀምን እና ወጥነ ት ያለው የ ተግባቦት ሂደት
መፍጠር ነ ው፡ ፡ ከዙህ ዓላማ አንጻር የ አራዳ ቃላት በተግባቦት ሂደት ክፍተት እንደሚፈጥር
ገ ልጸዋል፡ ፡ ከዙህም በተጨማሪ የ አራዳ ቃላትን በሚናገ ሩና በማይናገ ሩ ተማሪዎች መካከል የ ተግባቦት ክፍተት
መኖሩ እሙ
ን ነ ው፡ ፡ ከዙህም አልፎ የ አራዳ ቃላትን አጠቃቀም መደበኛውን የ አማርኛ ቃላትን ለማበልጸግ
እንዳይቻል እና ወጥነ ት ያለው የ ተግባቦት ስርአት እንዳይፈጠር እንቅፋት ይሆናል፡ ፡ ይህንን ከክሂል
አንፃ ር ስናየ ው የ አራዳ ቃላት በንግግር እና በጽህፈት ውስጥ እየ ተበራከቱ በመጡ ቁጥር አዳምጦ መረዳት
እና አንብቦ መረዳት ላይ የ ራሱን ተጽእኖ ይፈጥራል፡ ፡ የ አራዳ ቃላት መደበኛ ሊሆኑ የሚችሉባቸው
አጋጣሚዎች ሊኖሩ ቢችሉም የ አራዳ ቃላትን በመደበኛ ጽሁፍ ውስጥ መጠቀም አይደገ ፍም ፡ ፡
በመሆኑም የ አራዳ ቃላት በትምህርት ቤት ውስጥ በንግግርና በሚጽፏቸው ድርሰቶች ውስጥ በስፋት መደመጥና
መገ ኘት አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂደት የ ሚከተሉትን ተጽእኖዎች ይፈጥራል፡ -
በትምህርት ቤት በተማሪና ተማሪ፣ በመምህርና ተማሪ መካከል ሀሳብ ለሀሳብ እንዳይግባቡ ያደርጋል
፡፡
የ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት አላማ ላይ ተጽእኖ ያስከትላል ማለትም በንግግር እና በጽህፈት ውስጥ
የ አራዳ ቃላት መታየ ት ቃላቱን በቅጡ ላልተረዱ ተማሪዎች የ ንግግሩን ወይም የ ጽሁፉን መልእክት
እንዳይረዱ ያደርጋል ፡ ፡
ይህ ደግሞ ቋንቋው ወጥነ ት ያለው የ መግባቢያ መሳሪያ እንዳይሆን ያደርጋል፡ ፡
ምትኩ ኡርጌ:: (1983):: ‹‹አራድኛ መደበኛ ቋንቋን ያበለፅጋል›› ፡ ፡ የካቲት መፅሄት ፣ 4ኛ ዓመት
ዩንቨርሲቲ፡ ፡
ሰለሞን ሐለፎም (1997)፡ ፡ የድርሰት አፃፃፍ፡ ፡ አዲስ አበባ፣ ብራና ማተሚያ ድርጅት፡ ፡
አስቴር ሳሙ
ኤል (2000)፡ ፡ የአማርኛ የመፃፍ ክሂል፡ ፡ ሆሳዕና መምህራን ትምህርት
ለቀ ደለሳ (1977) ፡ ፡ ‹‹ አራዳ ና ቋንቋው መን አመጣሽ አባባል፡ ፡ ››ዜና ልሳን
የ ሻው ተሰማ 1996፡ ፡ ልሳነ ብእር ከመ ልሳነ -ሰብ፡ ፡ አዲስ አበባ፣ ብራና ማተሚያ ድርጅት፡ ፡
ደረጀ ገ ብሬ፡ ፡ 1996፡ ፡ ተግባራዊ የጽህፈት መማሪያ፡ ፡ አዲስ አበባ፣ ንግድ ማተሚያ ማተሚያ፡ ፡
ዳኛቸው ወርቁ (1988) ፡ ፡ የፅሁፍ ጥበብ መመሪያ፡ ፡ አዲስ አበባ፣ ሜጋ ማከፋፈያ ኢንተር
ፕራይዜ፡ ፡
Winson Inc.
Compton’s Encyclopidia and fact – index by F.G. U.S.A: Compton
campany,
University, London.
library.
press.
Univrsity press.
አባሪ 3
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
የ ተማሪዎች የ አራዳ ቋንቋ አጠቃቀም በቋንቋ ክሂሎች ላይ ያለውን ተጽእኖ ለመፈተሸ ለሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ
የ ቀረበ የ ጥናት መጠይቅ
የ ተከበራችሁ የ ዙህ ጥናት ተሳታፊዎች የ ዙህ ጥናት አላማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተመረጡ ሁለተኛና
መሰናዶ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ ተማሪዎች የ አራዳ ቃላትን አጠቃቀም መፈተሸ ሲሆን ከዙህም በተጨማሪ
በተግባቦት ወቅት የ ሚያሳድረው ተጽእኖ ካለ ለመፈተሸ ነ ው፡ ፡ በመሆኑም በግልጽነ ትና በታማኝነ ት
የ ቀረቡላችሁን ጥያቄዎች እንድትመልሱ ስል በአክብሮት እየ ጠየ ቅሁ ለየ ምትሰጡት ምላሽ በሚስጢር የሚያዜ
መሆኑን እግልፃ ለሁ፡ ፡
አመሰግናለሁ
የ ትምህርት ቤት ስም ---------------------------
ፆታ ------------- ክፍል -------------
የ አራዳ ቋንቋ አጠቃቀም
1. በንግግር ሂደት የ አራዳ ቃላት ትጠቀማለህ?/ትጠቀሚያለሽ?
ሀ.እጠቀማለሁ ለ.አልጠቀምም
2. የ አራዳ ቃላትን መቼ ትጠቀማለህ/ሚያለሽ?
ሀ. ከሰፈር ጓደኞቼ ጋር ለ. በማንኛውም ወቅት ሐ. ከት/ቤት ጓደኞቼ ጋር
መ.ሌላ ካለ ይገ ለፅ ------------------------------------------------
-------
14. ትምህርት ቤት የ ቋንቋ ትምህርት የ ሚሰጥበት ዋናው ምክንያት መደበኛና ወጥነ ት ያለው ቋንቋ
በመፍጠር ተግባቦትን ማሳደግ ነ ው ፡ ፡ ከዙህ አንፃ ር የ አራዳ ቃላት በትምህርት ቤት መስፋፋት
የሚያስከትለው ተፅዕኖ አለ?-----------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
------------
አመሰግናለሁ
አባሪ 1
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
4 አመድ መቶ ብር 24 መላ ገ ንብ
5 ቺክ ሴት 25 አቼ ጠጅ
10 ሼባ ሽማግሌ 30 ላሽ ሂድ
11 ጣመ መጣ 31 ጀለስ ጓደና
12 ፋጥ ጥፋ 32 ብርቄ ስጋ ወጥ
19 ሴሽ ሲጋራ 39 ሙ
ት ወቃሽ የ ታሪክ ትምህርት
41 ሜጋ ጎ በዜ ተማሪ 68 ሲዲ አንባሻ
43 ጫዜሙ
ሌ ጫማ 70 መርሽ ሂድ
44 ሾዳ ጫማ 71 ዲጄ የ ታክሲ ርዳት/ወያላ
45 ባነ ነ ነቃ 72 ሰላ ጩቤ
46 ትቤ ቤት 73 ማገ ዶ ቆጣቢ ወጪ የ ማታስወጣ ሴት
48 ሴሎ ጠላ 75 አቀጣጠለው አፋጠነ ው
49 ራቢ ቢራ 76 ቸግ ሲጋራ
50 ቻፓ ገ ንብ 77 ቦዚ ጠላ
52 ነፍ ነው ብዘ ነ ው 79 አየ ለ ፋራ/ያልሰለጠነ
56 በርጫ ጫት 83 ጀማ ጓደኛ
57 ግጨው ስጠው 84 ትሮጊ አሮጊት
64 ማሙ
ሽ ሽጉጥ 91 ረሃ ፈታ ማለት
98 በቻይንኛ በአሽሙ
ር 124 ፋያ አባት
112 ሻነ ው ሂድ 138 ታማ ማታ
195 ሙ
ሉቅሉቅ ትኩስ የ ሆነ መጠጥ 217 የ ማይባትት የ ማይገ ባው
287 እሬቻዬን በላሁ ተደበደብኩ፣ ተገ ረፍኩ 312 ሲስተር ጤናዬ የ አበሻ አረቄ
333 ሙ
ድ ቤት የጫት መቃሚያ ቤት 355 ሆዴን አትንፋው አትዋሸኝ/ውሸት
አትንገ ረኝ
408 ሙ
ዟሪም ሌባ 429 እንዶድ ገ ር፣ የ ዋህ የ ሆነ
አስተማሪ
14 መረሸ ሄደ ተጨማሪ 37 ፍሙ
ን ሲጋራውን በማመሳ
ትርጉም እያቦነ ነ እያቦነ ነ ሰል
በመስጠት
15 ኩርባ መታ ታጥፎ ሄደ ተጨማሪ 38 ዴች ክፍል አስረኛ ክፍል
ትርጉም
በመስጠት
22 ስንቄ ስጋ ወጥ
56 በቻይንኛ በአሽሙ
ር 88 ችኳ ሴቷ
60 ትሴ ሴት ቃሉን ከቀኝ 92 ችኳ ደስ ሴቷ ደስ
ወደግራ አትልም አትልም
በመገ ልበጥ
65 ስለደየ ሙ
ባቸው ስለሞቱባቸው 96 ፈታ ና
68 ዱቅ ብሎ ቁጭ ብሎ 99 ፎንቃ ፍቅር
106 ሙ
ድ የ ገ ባው የ ተረዳ 129 ኡፋ ትርፍራፊ ምግብ
108 በሳምንት ዱንጋ በሳምንት ሁለት በትውስት/በማ 131 ቸርኬ ባዶ እግር በማመሳ
ጊዛ ያስቸክላል ጊዛ ያስጠናል መሳሰል ሰል
124 የ ትቤው ባለቤት የ ቤቱ ባለቤት ቃሉን ከቀኝ 144 አድማ ዱላ ፌደራል ፖሊስ
ወደግራ
በመገ ልበጥ
ማረጋገጫ
፡፡
ፊርማ
ቦታ
ቀን