You are on page 1of 6

Amharic

በመረበሽ የመታወክ በሽታ ማለት


ምንድነው?
(What is an anxiety disorder?)
በመረበሽ የመታወክ በሽታ ማለት ይችላል። ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን በብዛት
ያጠቃቸዋል።
ምንድነው?
በመረበሽ የመታወክ በሽታ ማለት ምንድነው? በመረበሽ የመታወክ በሽታ ግልጽ የሆነ ምክንያት
መረበሽ ማለት ለዛቻና ለAስፈሪ ነገር ሳይኖር ሊነሳ ይችላል። በሚይዝበት ወቅት
ሲጋለጡ፣ ለAደጋ ወይም ጭንቀት የሚታዩት ምልክቶች በAጠቃላይ የትንፋሽ
ሲገጥማቸው የሚሰማቸውን ስሜት መግለጫ ማጣትና የልብ መምታት መጨመር ነው።
ቃል ነው። ሰዎች ሲረበሹ ይበሳጫሉ፣
ይቁነጠነጣሉ፣ በድንጋጤም ውጥረትና መረበሽ ሌሎች የሚታዩት የህመሙ ምልክቶች ደግሞ
ይታይባቸዋል። ማላብ፣ መንቀጥቀጥ፣ የመታፈን ስሜት፣
ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ሕመም፣ ማዞር፣ Eንደ መርፌ
የመረበሽ ስሜት በሕይወት የሚያጋጥሙ ችግሮች መጠቅጠቅ፣ Eራስን የመሳት Eና/ወይም የማይቀር
ውጤት ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ፣ ከስራ መባረር፣ Aደጋ ይመጣል የሚሉ ስሜቶች ናቸው።
ከሚወዱት በጸብ ሲለያዩ፣ Aደገኛ በሽታ ሲይዝ፣
ከፍተኛ Aደጋ ሲያጋጥም፣ የቅርብ ሰው በሞት በመረበሽ የመታወክ በሽታ ማስብን፣ ስሜትና
ሲለይ። በነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ መረበሽ በጠባይ ላይ ከፍተኛ ተጽEኖ ያሳድራል። በወቅቱ
የተለመደና ጤናማ ነው። ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ተገቢው ሕክምና ካልተደረገ በበሽተኛው ሕይወት
ሊሰማን ይችላል። ላይ ከፍተኛ Aደጋ ያስከትላል። ጥሩነቱ ለመረበሽ
በሽታ የሚሰጠው ህክምና ብዙውን ጊዜ ፍቱን
የመረበሽ ስሜት የተለመደ ነው። በመሆኑም ተገቢ ነው።
በሆነ መንገድ የሚመጣ የመረበሽ ምልክቶችን
ከመረበሽ የመታወክ በሽታ ከሚመጣው ለይቶ ዋና ዋናዎቹ በመረበሽ የመታወክ
ማወቅ ያስፈልጋል። በሽታዎች የትኞቹ ናቸው?
በመረበሽ የመታወክ በሽታ በAንድ በሽታ ብቻ ብዙ የተለያዩ በመረበሽ የመታወክ በሽታዎች
የሚመጣ ሳይሆን ብዙ የተለያዩ በሽታዎች Aሉ።
የሚገለጹበትና የማያቋርጥ ከፍተኛ የመረበሽ
ስሜት፣ ያለመመቻቸት፣ ውጥረትና ድንጋጤ Aጠቃላይ የሆነ በመረበሽ የመታወክ በሽታ።
የታይል። (Generalised anxiety disorder)
Aጠቃላይ በመረበሽ የመታወክ በሽታ፡
በመረበሽ የመታወክ በሽታ የተያዙ ሰዎች ስለየEለት ሕይወታችን የጤንነት፣ የቤተሰብ
ችግሩ በጣም ከፍ ያለ በመሆኑ የተነሳ ጉዳይ፣ ስለጓደኛ፣ ስለገንዘብ ወይም
የየEለት ተግባራቸውን Eንዳያከናውኑ ጣልቃ ስለሙያችንና ስለመሳሰሉት ተጨባጭ ያልሆነና
በመግባት ለማድረግ የሚፈልጉትን Eንኳን ከቁጥጥር ውጪ የሆነ መጨነቅና መጠበብ
Eንዳያደርጉ በማገድ በሕይወታቸው ላይ ነው።
ከፍተኛ ተጽEኖ ያሳድራል።
በዚህ በሽታ የሚሰቃዩ ሰዎች ይህ ነው የሚባል
በመረበሽ የመታወክ በሽታ በጣም የተለመደ ምክንያት ሳይኖራቸው በEኔ ላይ ወይም
የAEምሮ በሽታ ሲሆን ከ20 Aንድ ሰውን በምወዳቸው ሰዎች ላይ ጉዳት ይደርሳል
ይይዛል። ብዙውን ጊዜ በጉልምስና ጊዜ በማለት የላቋረጠ ከፍተኛ ጥርጣሬና መረበሽ
የሚጀምር ቢሆንም በልጅነት ጊዜም ሊያዝ የተሞላው ፍራቻ ይድርባቸዋል።

2/6
በፍራቻ የሚመጣ የመታወክ በሽታ Aንዳንድ ፍርሃቶች- ፎብያዎች፤
ሊወጡት ከማይችሉት ሁኔታ የገቡና (Specific phobia):
የመታፈን ስሜት ከፍተኛ ፍራቻ ጋር ሁሉም ሰው በቂ ምክንያት ሳይኖረው Aንዳንድ
ወይም ብቻውን ይመጣል ነገሮችን ይፈራል። ፎብያ ማለት ግን Aንድን ነገር
(Panic disorder with and without Eጅግ Aድርጎ በመፍራቱ የተነሳ ኑሮው ውስጥ
Agoraphobia): ጣልቃ ገብቶበት ይታያል። ፍራቻዎቹ (ወይም
ፎብያዎቹ) የሚከተሉትን ማለትም፤ ከፍ ያለ ቦታ፣
ይህ ችግር ያለባቸው ሰዎች ብዙ ሰዎችን
ውሃ፣ ውሻ፣ የተዘጋ/የተጣበበ ቦታ፣ Eባብ ወይም
የማያሰፈራቸው ነገሮች ያሰፈራቸዋል። ፍርሃቱ
ሸረሪት ሊሆን ይችላሉ።
ሲይዛቸው የሚታዩ ምልክቶች Aሉ። የልብ
ድካም ስሜት፣ "ማበዴ ነው፣ ለየልኝ" የማለት
Aንድ ግለስብ የሚፈራው ነገር በAካባቢው
ስሜት ወይም Eርሴን መሳቴ ነው ወይም
ካልኖረ ግን በጣም ደህና ነው። ይሁን Eንጂ
መሞቴ ነው በማለት በፍርሃት ውስጥ መዋጥ
የሚፈራው ነገር ወይም ሁኔታ ሲገጥመው ግን
ናቸው።
በጣም ይጨነቃል በፍርሃትም ይዋጣል።
Eነዚህ ፍራቻዎች Aንዳንድ ሰዎች የፍራቻ
ያለምንም ምክንያት በፍርሃት ከቁጥጥር ውጪ
ስሜት (Aግራፎብያ)፣ ይጀማምራቸውና
የሚሆኑ ሰዎች ካሉበት የሚያስፈራቸው ሁኔታ
በኑሮAቸው ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ ይፈጥራል።
ለመውጣት ማንኛውንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ
Aግራፎብያ Eራሱን የቻለ ሕመም ሳይሆን
Aይሉም።
የመረበሽ Aንዱ ገጽታ ነው። ይህም ከAንድ ቦታ
ወይም ሁኔታ ውስጥ ለመውጣት Aስቸጋሪ ወይም
Aሳፈሪ ነው ብለው መጨነቅ ወይም ብፈልግም ከሰው ጋር የመገናኘት ፍራቻ
(Social phobia):
Eንኳን Eርዳታ ላገኝ Aልችልም በማለት
የሚፈጠር ከፍተኛ መረበሽ ነው። ከሰው ጋር የመገናኘት ፍራቻ ማለት ከሰዎች
ጋር መደባለቅ ወይም ከሕዝብ ፊት ለመውጣት
ያለባቸው ሰዎች Aግራፎብያ ያለ ከፍተኛና ያላቋረጠ ፍራቻ ነው።
(Agoraphobia): ሕመምተኛው ሰዎች ትክ ብለው ያዩኛል ወይም
መጥፎ ስም ይሰጡኛል በማለት ፍራቻ
ብዙ ሰዎች በሚገኙበት ቦታዎች ለምሳሌ፡
ይውጠዋል። ከሰው ጋር የመገናኘት ፍራቻ
ገብያ፣ ማንኛውም በሕዝብ ብዛት የተጨናነቀ
ያለባቸው ሰዎች በኑሮAቸው ውስጥ ከፍተኛ
ቦታ፣ የተዘጋ/የተጣበበ ቦታ፣ የህዝብ
ጫናና ችግር ይፈጠራል። በሰው ፊት
ትራንስፖርት፣ ሊፍት Eና ዋና የፍጥነት
መብላት፣ ማውራት፣ መጠጣት ወይም መጻፍ
መንገዶች ውስጥ ሲገቡ ያለምንም ምክንያት
ስለሚፈሩ በጣም የተቆጠቡ ይሆናሉ ወይም
በፍርሃት ይዋጣሉ ።
በዚሁ ፍራቻ ብቻ ከሌሎች ጋር ያላቸውን
ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ያቋርጣሉ።
Aግራፎብያ ያለባቸው ሰዎች ከሰው ጋር
ሲሆኑ ወይም የሚያረጋጋቸው ነገር ሲያገኙ በAንድ ነገር ተወጥሮ በመጨነቅ የመታወክ
ደህና ይሆናሉ። ባልቤታቸው፣ ጓደኛ፣ የቤት በሽታ (Oብሰሲቭ ኮምፐልሲቭ ዲስOርደር)
ውስጥ Eንሰሳ Aብረዋቸው ካሉ ወይም (Obsessive compulsive disorder):
መድኃኒት ከያዙ ይረጋጋሉ።
ይህ ዓይነቱ በመረበሽ የሚመጣ የመታወክ በሽታ
(anxiety disorder) ብዙ Aስፈላጊ ያልሆኑ

3/6
ሃሳቦችን የሚያስከትልና በAEምሮ ውስጥ የመረበሽ መታወክ በሽታ ያለባቸው ሰዎች በሌላም
በተደጋጋሚ የሚሰረጹትን ለመቆጣጠር ወይም ዓይነት የመረበሽ በሽታ የመያዛቸው Eድል ከፍ ያለ
ለመግታት የሚደረጉ Aላስፈላጊ ልማዶች ናቸው። ነው። ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀትም ይይዛቸዋል።
ስለመንፈሰ ጭንቀት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
Eነዚህ ልምዶች ጊዜ የሚፈጁና የየEት የመንፈስ ጭንቀት በሸታ ምንድነው የሚለውን
ተግባርን የሚያደናቅፉ ናቸው። ለምሳሌ Eጅን ጽሁፍ ይመልከቱ።
በተደጋጋሚ መታጠብ፣ በር ተቆልፎ ወይም
ምድጃው ጥፍቶ ወይም Aልጠፋ Eንደሆነ ጎጂ የሆነ Aልኮል Eና የተከለከለ Eጽ መውሰድ
በተደጋጋሚ Eየሄዱ ማየት፣ ወይም በራስ ላይ ብዙውን ጊዜ ከመረበሽ በሽታ ጋር ተያይዞ
ጠንካራ ድንብ ሳይዛነፍ ያንን መከተልና
ይመጣል። ይህ ህክምናን Aዳጋች ያደርጋል።
ጭንቀት በራስ ላይ መፍጠር።
ስለሆነም Aልኮልንና Eጽን በተመለከተ ጥንቃቄ
ማድረግ Eጅግ Aስፈላጊ ነው።
Oብሰሲቭ ኮምፐልሲቭ ዲስOርደር ያለባቸው
ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ስለሚያሳፍራቸው
የመደጋገም Aጉል ልማዳቸው Eንዳይታወቅ በመረበሽ የመታወክ በሽታን
ለማድረግ ቤተሰባቸውንም Eንኳን ደብቀው የሚያመጣው ምንድነው?
ያካሂዳሉ።
ከመረበሽ የመታወክ በሽታ ጋር የተዛመዱ ብዙ
ምክንያቶች Aሉ። መንሳኤዎቹ ከበሽታ በሽታ
ያሳለፉት የጉዳት ጭንቀት በሽታ ይለያያሉ። የዚህ በሽታ መንስኤ ይሄ ነው ብሎ
(Post traumatic stress disorder-PTSD) በቀላሉ ለመወሰን ያስቸግራል።
ከፍተኛ ለሆነ Aደጋ የተጋለጡ ሰዎች ለምሳሌ፣
ጦርነት፣ ግርፊያ፣ የመኪና Aደጋ፣ የEሳት በዘር የሚመጣ
ቃጠሎ ወይም የግለሰብ Aመጽ፤ ድርጊቱ ካለፈ
በመረበሽ የመታወክ በሽታ በቤተሰብ ውስጥ
ከረጅም ጊዜ በኋላም ቢሆን ፍርሃት
ከAንዱ ወደሌላው Eንደሚመጣ በሚገባ
ይሰማቸዋል። ሁሉም ሰው ያሳለፉው የጉዳት
ጭንቀት በሽታ Aያጋጥመውም።
የተረጋገጠ ጉዳይ ነው።

ያሳለፉት የጉዳት ጭንቀት በሽታ (PTSD) ይህም Eንደሌሎቹ በሽታዎች ሁሉ ማለትም Eንደ
ያለባቸው ሰዎች ሳይፈለጉት በሚመጣ ስኳር በሽታና የልብ በሽታ የቤተሰቡን Aባል
የጭንቀት ትውስታዎች ለምሳሌ፣ የቅዥት ለበሽታው የተጋለጠ ያደርገዋል ማለት ነው። ሰዎች
ሕልምና ትዝታ ይሰቃያሉ። Eነዚህ Aንዳንዴም ከቤተሰቦቻቸው መበሳጨትን
ትውስታዎች የሚነሱት ያለፈውን የመከራ ጊዜ ሊማሩም ይችላሉ።
የሚቀሰቅሱ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ሲሆን
ግለሰቡ ግን ላለማስታውስ ይጥራል። በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች
መኖኽለል ወይም ፈዛዛ መሆን ይህ በሽታ መዛባት
(PTSD) ከሚገለጽበት ጠባይ Aንዱ ነው።
Aንዳንድ የመረበሽ መታወክ በሽታ በከፊልም
ቢሆን በAንጎል ውስጥ ያለው የኬሚካል
በAንድ ላይ የሚመጡ የAEምሮ ጤና
መጠን የተዛባ ሲሆን የሚመጣ ነው። ስሜትን
ችግሮች፤ ወደ Aንጎል የሚያስተላልፉና የAካልን

4/6
Eንቅስቃሴ የሚቆጣጠሩት ኬሚካሎች በዚህ የመድኃኒት ሕክምና ሲደረግላቸው በቀላሉ
ውስጥ AስተዋጽO ሊኖራቸው ይችላል። ይድናሉ።

የቁጣ ስሜት የስነልቦና (ሳይኮሎጂካል) ሕክምናና


መድኃኒትን በAንድ ላይ መስጠት የተሻለና
የቁጣ ወይም የብስጩነት ስሜት ያለባቸው የረጅም ጊዜ ውጤት ይሰጣል።
ሰዎች ለመረበሽ የመታወክ በሽታ የተጋለጡ
ናቸው። Aንዳንዶቹ የመረበሽ መታወክ በሽታ
ሕክምናዎች የሚከተሉት ናቸው።
በቀላሉ የሚቆጡ፣ የሚበሳጩ፣ Eና ስሜታዊ
የሆኑ በቀላሉ የመረበሽ መታወክ በሽታ • የስነልቦና ሕክምና ለምሳሌ ኮግንቲቭ የጠባይ
ይይዛቸዋል።
ሕክምና [Cognitive Behavioural Therapy
(CBT)], በተደጋጋሚ የሚታዩ ሃሳቦችን፣
Aንዳንድ ሰዎች በልጅነታቸው ጊዜ ተሸማቀውና
ጠባዮችንና በሽታዎችን የሚቀሰቅሱ
ዓይን Aፋር ሆነው Eንዲያድጉ የተገደዱ ልጆች
በመረበሽ የመታወክ በሽታ ውስጥ በተለይም Eምነቶችን ለመለወጥ የሚደረግ ህክምና ነው።
ከሰው ያለመቅረብ ፍራቻ በሽታ በቀላሉ በሌላ በኩል ሕመምተኛው በሽታውን
ይይዛቸዋል። ከሚቀሰቅሱበት ነገሮች ጋር ቀሰ በቀሰ
ማለማማድ (የፍርሃት ስሜቱን መግደል)።
የተለመደ ምላሽ • መረበሽን መቆጣጠርና ሰውነትን
የማዝናናት ዘዴ፤
Aንዳንድ ሰዎች መንፈስን የሚያነሳሱና
የሚያበሳጩ ሰዎች፣ ሁኔታዎች ወይም ነገሮች • የሚያነቃቁ መድኃኒቶች Aንዳንዶቹን
ሲያጋጥማቸው የመረበሽ ስሜት ሊታይባቸው የመረበሽ በሽታዎችንም ሆነ ተደብቀው ያሉትን
ይችላል። ይህ ስሜት ወይም ምላሽ Eነዚህን የመንፈስ ጭንቀቶችን ጭምር በማከም ረገድ
ስዎች፣ ሁኔታዎች ወይም ነገሮች ሲያስታውስ ከፍተኛ ድርሻ Aላቸው።
በድጋሚ ሊቀሰቀስበትም ይችላል። • ለመረበሽ ችግር የሚወሰዱ መድኃኒቶች
በተለይም ስሜትን ወደ Aንጎል
የሚያስተላልፉና የAካልን Eንቅስቃሴ
የመንፈስ ጭንቀት የሚቆጣጠሩ ኬሚካሎችን ስራ ማረም
ከፍተኛ ተጽEኖ በሚያሳድር ሕይወት ውስጥ Aንዳንድ ጊዜ ጠቃሚ ነው። መድኃኒት
ማለፍ በመረበሽ የመታወክ በሽታዎች መያዝን የመረበሽ መታወክ በሽታን ለማዳን Aይረዳም
ያስከትላል። በተለይም ያሳለፉት የጉዳት ይሁን Eንጂ የስነ ልቦና ሕክምና Eየተደረገ
ጭንቀት በሽታ (PTSD) ይይዛቸዋል።
መድኃኒት መውሰድ ምልክቶችን በቁጥጥር
ስር ለማዋል ያገለግላል።
ያለው ሕክምና ምንድነው? የመረበሽ መታወክ በሽታ ያለበት ሰው ቤተሰቦች
በመረበሽ የመታወክ በሽታዎችን በቀላሉ Aክሞ Eና ጓደኞች ብዙውን ጊዜ ግራ ሊጋቡና ሊጨነቁ
ማዳን ይቻላል። ይሁን Eንጂ ከነዚህ ይችላሉ። ድጋፍ መሰጠትና ማስተማር Eንዲሁም
በሽታዎች ውስጥ Aንዳንዶቹ የስነልቦና ህብረተሰቡ ችግሩን መገንዘብ መቻሉ ለሚደረገው
(ሳይኮሎጂካል) ሕክምና Eና/ወይም ሕክምና Eጅግ Aስፈላጊ ነው።

5/6
Eርዳታ ከየት ማግኘት ይህንን የመረጃ ጽሑፍ
ይቻላል? በተመለከተ፣
ƒ ከግል ሐኪምዎት ይህ ጽሑፍ በAውስትራሊያ መንግስት ገንዘብ
ƒ ከኮምዩንቲ የጤና ማEከል ተመድቦለት በብሔረዊ የAEምሮ ጤና ጥበቃና
ƒ ከኮምዩንቲ የAEምሮ ጤና ማEከል ስልት ጥናት (National Mental Health
Strategy) ስር በተከታታይ ከሚታተመው
Aገልግሎት ስለሚሰጡ ክፍሎች ይበልጥ የመጀመሪያው ክፍል ነው።
መረጃ ለማግኘት የኮምዩንቲ Eርዳታና የበጎ
በዚህ ተከታታይ ኅትመት ውስጥ የሚከተሉትን
Aድራጎት Aገልግሎትን (Community
ያገኛሉ፤
Help and Welfare Services)
ƒ የAEምሮ መታወክ በሽታ ምንድነው?
ይጠይቁ። 24 ሰዓት የድንገተኛ ቁጥሮችን
ƒ ከመረበሽ የሚመጣ በሽታ ምንድነው?
በAካባቢዎ የስልክ ማውጫ ውስጥ ያገኛሉ።
ƒ የስሜት ከፍና ዝቅ በማለት መታወክ
Aስተርጓሚ ካስፈለግዎት በስልክ የትርጉም ምንድነው?
ƒ የመንፈስ መጨነቅና መታወክ በሽታ
Aገልግሎትን (TIS) በ13 14 50 ደውለው
ምንድነው?
ይጠይቁ።
ƒ የመብላት መታወክ በሽታ ምንድነው?
ƒ በጭንቅላት ውስጥ የሚሰማ ድምጽ
ለAጣዳፊ የምክር Aገልግሎት
መታወክ በሽታ ምንድነው?
(ካውንስሊንግ) ርዳታ ሰጪዎችን
(Lifeline) በ13 11 14 የነጋግሩ። ላይፍ
በሌላ ቋንቋ የተዘጋጁ ቅጂዎችን ለማግኘት፤
ላይን (Lifeline) ተጨማሪ Aድራሻዎችንና
መልታይካልቸራል ሜንታል ሄልዝ
Eርዳታዎችን ይሰጥዎታል።
Aውስትራሊያን በስልክ
(02) 9840 3333 ያነጋግሩ።
ተጨማሪ መረጃዎች ከሚከተሉት ያገኛሉ፣
(Multicultural Mental Health Australia)
www.mmha.org.au www.mmha.org.au
www.beyondblue.org.au
www.betterhealth.vic.gov.au የሁሉንም ጽሑፎች ኮፒ ከሚከተሉት ቦታዎች
www.adavic.org.au ማግኘት ይችላሉ፤
www.crufad.com Mental Health and Workforce Division of
www.ranzcp.org the Australian Government Department of
www.sane.org Health and Ageing:
GPO Box 9848
CANBERRA ACT 2601
Tel 1800 066 247
Fax 1800 634 400
www.health.gov.au/mentalhealth
Insert your local details here

Version 1 November 2007 6/6

You might also like