You are on page 1of 3

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!

ተ.ቁ
 የዘርፉ ስም ዓላማ
1 አበላትንና በአገልግሎት ላይ ያሉ አገልጋዬች የሰ/ት/ቤቱን ደምብና መመሪያ እነደዲያከብሩ
ያደርጋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአባ ሕርያቆስ አባላትና አገልጋዬች ህይወታቸው በቤተ ክርስቲያን ሆነ
በአካባቢያቸው ክርስቲያናዊ ህይወት የተስተካከለ ስነ ምግባር ይኖራቸው ዘንድ ይመክራል
የአባላት ያስተምራል፣ ይቆጣጠራል፡፡ በአጠቃላይ የአባሕረርያቆስ አባለት ይጥሩ ስነ ምግባር ማፍሪያና አባላት
ክትትል
መልካም ህይወት ያላቸው በፍቅርም የሚኖሩ ይሆኑ  ዘንድ የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
1. የአባ ሕርያቆስመርሃ ግብርና በቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ የአባላትን አባላት ጉዳይ
መቆጣጠር፣
2. የአባ ሕርያቆስ ምድብ በአገልግሎት የተሰማሩ አገልጋዬች የሚታይባቸውን ጥፋቶች
በክፍላቸው ለአንድ ጊዜ ምክር እንዲሰጣቸው ማድረግና ምክር የተሰጣቸው አገልጋዬች
ጥፋታቸውን ማረማቸውን ማረጋገጥ፣
3. አባላት ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውጭ ያለውን ህይወታቸውን መከታተል፣
4. በአባለት ህይወት ችግር በተከሰተ ጊዜ ወዲያውኑ ለምክር አገልግሎት ለኮምተዎች
ማቅረብ፣
5. በክፍሉ ያከናወናቸውን ስራዎች በየጊዜው ለኮምተዎች ሪፖርት ማቅረብ፣
6. በተጨማሪ የሚሰጠውን ሌሎች ተመሳሳይ ተግባሮች ማከናወን
7.  በአባላት በመካከላቸው መንፈሳዊ ህብረት፣ መተሳሰብና አንዳቸው ላንዳቸው ፍቅር
እንዲኖራቸው ያደርጋል፣
2 የምክክር
አገልግሎት ክፍ
ል ተግባርና በአባላትመካከል ቅሬታ ወይም ቂም ካለ በቀል ያላቸውን ጠርቶ በማነጋገር ቅሬታዎች እንዲወገዱ
ኃላፊነት፣ ትምህርትና ምክር መስጠት እንዲሁም አቅርቦ ማወያየት፡፡ አገልጋዬች ከሆኑ በክፍላቸው ለአንድ ጊዜ
እንዲመከሩ ማድረግና ጥፋታቸውን የማያርሙ ከሆነ በሚያገኘው መረጃ መሰረት ምክር መስጠት፣
ዝርዝር ተግባራት
1. ምክር የተሰጣቸውን አባላት ለወደፊቱ በጥፋት እንዳይገኙ ለማድረግ በሚዘጋጀው
የማስፈረሚያ ቅጽ ላይ ማስፈረም
2. ከአባላት ክትትል ንዑስ ክፍል በተከሰተባቸው የህይወት ችግር ምክንያት የሚመጡትን
አባላት ተገቢውን ትምህርትና ምክር እንዲሰጣቸው ማድረግ
3. በአገልጋዬችና በአባላት መካከል መለያየትና አለመግባባት እንዳይፈጠር ክትትል ማድረግ
/አባላት ክትትል/
4. በአጠቃላይ ከክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ውጭ የሆኑ አባላትንና አገልጋዬችን ምክር መስጠት፣

3
ጸሎትና ንስሀ ክፍል
የአባ ሕርያቆስ አባላት የንስሀና የጸሎት ህይወት እንዲኖራቸው ያደርጋል
1. የንስሀ አባላት የሌላቸውን የንስሃ አባት ያስይዛል
2. ለንስሀ ዘሪያ የተለያዩ ጉባኤዎችን እና ጉዞዎችን ለአባላት ያዘጋጃል

የሰንበት ትምህርት አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ ዳሰሳ ጥናት


1
3. የሰ/ት/ቤቱ እንግዳ አባላት የትምህርት ጊዜያቸውን እንደጨረሱ ንስሀ እንዲገቡ
ያበረታታል፣ የንስሀ አባት ከሌላቸው በማስያዝ እንዲገለገሉ ይመክራል ያስዋውቃል፣

4
በጎ አድራጎት ክፍል ሰንበት ት/ቤቱ በሚያስፈልገው የሞያ ነክ ሥራዎች ሁሉ ለማሰራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን
በማዘጋጀት በማህበሩ ውስት ያሉትን አባላት እንደየችሎታቸወው እንዲሰማሩ በማድረግ
ቤተክርስቲያኒቱን ባላቸው የሞያ ችሎታ እንዲረዱ ማድረግ፣

6
A.
B.
ከሚከተሉት የሰንበት ት/ቤቱ ንዑሳን የአገልገሎት ክፍላት ውስጥ የትኛው በጣም መሻሻል አለበት ብሎ ያምናሉ? (
ከሁለት፥ ከሶስት በላይ መምረጥ ይቻላል)
፩ ትምህርትና ስልጣና ክፍል                                            ፮ ልማት ክፍል
7
፪ ጸሎትና መዝሙር ክፍል                                               ፯ የሕጻናት ክፍል
፫ ኪነጥበብ ክፍል                                                         ፰ ቤተ አብራም ክፍል
፬ ስነስርዓት ክፍል                                                        ፱ ኦዲዮ ቪዥዋል ክፍል
                                         

8 የመናፍቃን የደረሰብህ/ሽ ፈተና አለ  የለም  አይታወቅም 

9 በአባቶች፥ በወንድሞች፥ በእህቶች መካከል አለመግባባት ቢኖር ወይም ቢፈጠር እንደ አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ
እና ኃላፊነት እንደሚሰማው ሰው ምን ታደርጋለህ/ሽ
A. ከባድ ሓላፊነት የሚጠይቀውን ዋጋ ሁሉ በመክፈል ሓላፊነት መወጣት  ወይም የማግባባት ስራ መስራት
B. የችግሩ ምንጭ ፈልጎ ማግኝት እና ዘላቂ መፍተሔ መፈለግ
C. የመንጋ ፍርድ መስጠት
D. ጉዳዩን እነ አላውቀውም፤ ለዚህ አልበቃውም ብሎ ችግሩ እስክፈታ መጠበቅ
10 ከሚከተሉት ዋና ዋና የቤተክርስቲያን የፈተና ምንጮች ከሆኑት የትኛው ትልቁን ድርሻ ይይዛል?
A. በአገለጋዮች ዮች መካከል የሚፈጠር አለመግባባት
B. የምእመናን መንፈሳዊ ሕይወት መዳከም
C. የግል ጥቅም አጋባሽ የሆኑ ግለሰቦች መብዛት
D. የአገልጋዮች አቅም ማነስና በሚፈለገው ደረጃ አላማደግ

ክፍል ሠ. አጋዥ ማስታወሻዎች

ሊነግሩን የሚፈልጉት ሌላ ምንድ ነው?


-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
---
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-----
Contact : Ashike Zinabu +251(9)1700 – 8184
Email address @ ashezinab@gmail.com

የሰንበት ትምህርት አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ ዳሰሳ ጥናት


2
ትምህርትና ሥልጠና ክፍል

ሕጋዊ ማሳሰቢያ

ይህ የቃለ መጠየቅ ቅጽ በትምህርትና ሥልጠና ክፍል ጥናታዊ ጽሁፍ በሚያዘጋጁ መንፈሳዊ ወንድሞች የተዘጋጀ ስሆን
ከትምህርትና ሥልጠና ክፍል እውቅና ውጪ ይህን ቃለመጠይቅ ማሻሻል ወይም ለላ ሃሳብ የሚንጸባርቅ ክሆነ ከሆነ የጥናቱን
ዉጠት አቅጭጣጫዉን ሊያስቀይር ይችላለ።

አቋሚን የሚያንጸባርቁ ላይሆኑ ይችላሉ።

የሰንበት ትምህርት አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ ዳሰሳ ጥናት


3

You might also like