Professional Documents
Culture Documents
336 ES 16-17 Amharic 2
336 ES 16-17 Amharic 2
የኮሎምቢያ ግዛት
የሕዝብ ትምህርት ቤቶች West Education Campus ቀጠና
4
1 1 2 2 3 3 4 4 51 5 62 6 73 7 84 8 5
ው ጤት 6 7
PK3–8TH
ከሰላምታ ጋር፣
የተማሪው ብቃት ሲነጻጸር፣ በየትኛው ምልክት ተማሪው የተለያየ ደረጃ አግኝቷል፣ ተማሪው
ከአመት እስከ አመተ ምን ያህል መሻሻል አምጥቷል፡፡ አንዳንድ ት/ቤቶች ፣ ጥቂት ተማሪዎች
የተማሪ እድገት/መሻሻል ብቻ የስቴቱን ደረጃ ላይ ሊደርሱ ወይም ሊያልፉ ይችላሉ፣ በዚህም የትኞቹ ትምህርት ቤቶች
ተማሪዎች እንዲደርሱ እንዳደረጉ ማወቅ ጠቃሚ ነው፡፡
ደህንነታቸው የተጠበቀና ዲሲፒኤስ እንደሚያምነው ሁሉም ት/ቤቶች ለአካባቢ እንክብካቤና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ነው፡፡
የት/ቤቱ አካባቢ ተማሪዎችና ሰራተኞች ለመማርና ማስተማር ደህንነቱ የተጠበቀና በሚጋብዝ
ውጡታማ ት/ቤቶች ሁኔታ የሚቀበል መሆን አለበት፡፡
የተለየ የትምህርት ቤት አመላካቾች ትምህርት ቤት የውጤት ካርድ ማለት ትምህርት ቤቶችን በቀላሉ ለማወዳደር የሚጠቅም መረጃ
የያዘ ማለት ነው፡፡ ምንም እንኳ፣ እያንዳንዱ ት/ቤት በማስተማርና መማር ላይ የተለየ አቀራረብ
ቢኖረውም፡፡ የክፍል የሚያሳየው ትምህርት ቤቶች የራሳቸውን ውጤት የሚለኩበትን እድል
ነው፡፡
ሌላ፡-
6 K
ከትምህርት ቤት በኋላ መንከባከቢያ
K12 A ከትምህርት ቤት በፊት መንከባከቢያ
A የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ
ርእስ 1
ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ
52M
53 54 70 79 D33 E4 S1 S2 S4 S9 W45
ምን ማድረግ ይችላሉ
ስለ ሌሎች ትምህርት ቤቶች መረጃን
ወላጆች የተማሪን ስኬት በማፋጠን ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
ልጅዎን ስለ ትምህርት ቤቱ ያዋሩት፡፡ ሃሳብዎን እና ዝንባሌዎን የሪፖርት ካርድ፣ አቴንዳንስ፣ ቀን፣ እና ማንኛውም ወቅታዊ መረጃ በ www.dcps.dc.gov/ profiles. ላይ
ለልጅዎ ትርጉም አላቸው፡፡ ልጅዎ በትምህርት ቤት ምን ወይም ጋዜጦች ላይ ትኩረት ይኑሮት፡፡ ማንኛውም አይነት ጥያቄ የዲኢፒኤስ የውጤት ካርድን መመልከት ይችላሉ፡፡
እንደተማረ ወይም እንደተማረች አንድ ነገር ይጠይቁ፣ በየቀኑ ካለዎት፣ መምህራንን፣ ርእሰ መምህሩን ወይም ሰራተኞችን ለመጠየቅ በሚፈልጉት ጉዳይ ላይ ዲኢፒኤስ ትምህርት ቤቶችን
ይጠይቁ! አያመንቱ፡፡ ምን አይነት የመሪነት እድሎች እንዳሉ ይፈልጉ፣ እነዚህም መፈለግ ይችላሉ እንዲሁም ከትምህርት ቤቶቹን ጎን
እነደ ወላጆች ድርጅት ያለን ይጨምራል፡፡ ለጎን ማወዳደር ይችላሉ፡፡
የልጅዎን አስተማሪ (አስተማሪዎች) ያናግሩ፡፡ አስተማሪዎችና
ወላጆች በአንድ ምድብ ያሉ ናቸው፡፡ አስተማሪውን (አስተማሪዎችን) በት/ቤት ያሉ በጎ ፈቃደኞች፡፡ በጎ ፈቃደኞች ተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ
ከልጅዎ ምን እንደሚጠብቁና አላማቸው ምን እንደሆነ ይጠይቁ የሚያግዙ ናቸው፡፡ ብዙ ትምህርት ቤቶች በቀጥታ በንባብና ሂሳብ ላይ በሚደረገው ነገር ላይ እንዴት ወቅታዊ
ከዛም የእርሶን ያጋሩ፡፡ ልጅዎን በቤት ውስጥ መርዳት በትምህርት የሚሰሩ በጎ ፈቃደኞችን ይፈልጋሉ ነገር ግን በጎ ፈቃደኞች በክፍል ውስጥ፣ መረጃዎችን ማግኘት እችላለሁ ?
ቤት ለሚኖረው ትምህርት ድጋፍ ይሆነዋል፡፡ በዋና ቢሮ ወይም ቤተ-መጸሀፍት ውስጥ ድጋፍን ሊያደርጉም ይችላሉ፡፡ ድረ ገጽ፡- www.dcps.dc.gov
ለበለጠ መረጃ፣ የተወሰነ አይነት ፍላጎት ካሎት የትምህርት ቤቱን ዋና ቢሮ
ወቅታዊ መረጃ ይኑሮት እንዲሁም በትምህርት ቤት ምን ፌስቡክ፡- FB.com/dcpublicschools
ያግኙ ወይም ዲሲፒኤስ/በጎፈቃደኞች ፈቃድ ሂደት ዝርዝር www.dcps.
እንደተፈጠረ መረጃው ይኑሮት፡፡ ከትምህርት ቤት ለሚመጣ dc.gov/ DCPS/volunteer ይጎብኙ፡፡ ትዊተር፡- @dcpublicschools
ኢንስታግራም፡- dcpublicschools