You are on page 1of 1

ቀን____________________

የቤተሰብ ጉበኤ

ጉዳዩ፡ሕጋዊ ፍቺን ይመለከታል

ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው

1. በመምህ ርአሸብር በቀለ እና


2. ወ/ሮ እመቤት አለሙ ሰንበታ
መካከል ተገባበተው ለመኖር ባለመቻላቸው በአካባቢው ባሉ ሽማገሌዎች በተደጋጋሚ ለማስተረቅ ሙከራ ተደርጎ
መስማማት ባለመቻላቸው ችግሮቻቸው ንበቤተሰብ ጉበኤ ለመፈታት ተደጋጋሚ ሙከራ ተደርጎ መለወጥ ስላልተቻለ

የቤተሰብ ጉበኤው በራሳቸው ፍላጎት ከዚህ በታች እንደሚከተለው ልጆቻቸውን ማሳደግ እንዲችሉ ሊወስን ተገዷል
ተጋቢዎቹ ያሏቸውን አምስት ልጆች ማለትም

1. ሁለቱን ወንዶቹን አባትበሃላፊነትእንዲያሳድግእናእነዲስተምርልጆቹምፈቃደኛበመሆናቸው


2. ሶስቱንሴቶችህፃናትእናትሃላፊነትወስዳእነድታሳድግእናእንድታስተምር
ነገር ግን ልጆቻቸውን ማየት መጎበኘት በፈለጉ ግዜ ተነጋግረው እንዲከታተሉ ወስነና ልበተጨማሪ ተገቢውን
ወራዊተቆራጭ የደምወዙን ግማሽበ ወቅቱ እንዲያደርግ በቤተሰብ ጉባኤ ወስነናል፡፡

ሙሉ ስም ፊርማ

1. መምህር አሸብር በቀለ ታፈሰ _______


2. ወ/ሮ እመቤት አለሙ ሰንበታ ________

ምስክሮች

ሙሉ ስም ፊርማ

1. አቶ በላቸው ጎንፋ ________


2. ወ/ሮ ፍሬህይወት ገ/ቃልመነግስቱ _______
3. አቶ አብደላ መሃመድሙ ሁመድ ________
4. ሃና አሰፋ ሞሾ ________

You might also like