You are on page 1of 18

©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬

‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
1

ዘካተልፊጥር

ጥን
ቅር፡አቡልዓባስአሕመድኢብንየሕያ/I
bnYahyaAhmed

እሮብረመዷን27/
1441ሂ.#ግንቦት12/
2012#May20/
2020.

1
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
2

ይህችአጠርያለችመልእክትከሸይኽኢልያስአሕመድ"ዘካተልፊጥር"
መጃሊሱሸህሪ
ከሚለው ሙሐደራእናከሸይኽኢብኑዑሰይሚን"
ረመዷን
"ከተሰኘው ኪታብላይወስጄያዘጋጀኋትነ
ች።እን
ዲሁም
መጨ ረሻላይኡስታዝአሕመድአደም በተለያየጊዜተጠይቆየመለሰውን
ፈትዋዎችስብስብም በሊን
ክመልኩጨ ምሬባታለሁ።

2
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
3

ትርጉሟ
1.
ዘካተል-
ፊጥርማለትማን ኛውም ሙ ስሊም የረመዷን
ንወርደርሶ
የዒድሌሊትንያገኘየሆነሰው ለድሆችሊሰጠው የሚገባየተመጠነ
የምግብዓይነትነው።

2.
የተደነ
ገገበትጥበብ
ዘካተልፊጥርየተደነገገበትጥበብለድሆችመልካም መዋልነ ው።
እንደዚሁበዒድቀንየሚበሉትንከሰው እን
ዳይጠይቁእናከሀብታሞችጋር
በደስታየዒዱንቀንእንዲያሳልፉለማድረግነው።በተጨ ማሪም
በመልካም ባሀሪይመገለፅ፣የመረዳዳትንባህልም ለማዳበርእናይህን

ወርላስጨ ረሰንአሏህምስጋናንግልፅለማድርግነው።
ሌላው የተደነ
ገገበትጥበብደግሞ ፆመኛውንግለሰብፃ ሙ ላይካለበት
ጉድለትእናወን ጀልንፁህለማድረግነው።ዐብደሏህኢብኑዐባስ-
ረዲየሏሁዐንሁማ -እንዲህይላል፦[ረሱል-‫ ﷺ‬-ዘካተልፊጥርን

ለፆመኛው ከጨ ዋታእናከዛዛታማፅጃእን
ደዚሁም ከተቃራኒፆታጋር
ተያያዥ ለሆኑን
ግግሮችማፅጃ እናለሚስኪኖችመመገቢያእን
ዲሆን
በማለትግዴታአደረጉ።ከሶላትበፊትየሰጣትእን
ደሆነእሷተቀባይነ

ያላትዘካህነ
ች፤ከሶላትበኋላየሰጣትከሆነግንከሶደቃዎችውስጥ
አን
ድሶደቃነ
ች።](
ኡቡዳውድ፥1609/ኢብኑማጀህ፥1827)

3
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
4

3.
ብይኑምንድንነ
ው?
ዘካተልፊጥርንማውጣትግዴታነ
ው።ግዴታም ያደረጉትረሱል-‫ ﷺ‬-

ናቸው።ነ
ብዩ‫ ﷺ‬ግዴታካደረጉትልክአላህግዴታእን
ዳደረገው ነ

የሚቆጠረው።

ዐብደሏህኢብኑዑመር-ረዲየሏሁዐን
ሁማ -እን
ዲህይላል፦[ረሱል-
‫ ﷺ‬-ከረመዷንዘካተልፊጥርንከቴምርአን
ድ"ሷዕ"ወይም ከገብስአን

"
ሷዕ"በእያን
ዳንዱ ሙ ስሊም በባሪያላይበጨ ዋም በወን
ድም በሴትም
በትን
ሽም በትልቅም ላይግዴታአደረጉ።](
ሙተፈቁንዓለይህ)

4.
ግዴታየሚ ሆንባቸው ሰዎች
=ማንላይነ
ው ግዴታየሚ ሆነ
ው?

ግዴታየሚሆነ ው በትልቁም በትን


ሹም በባሪያውም በጨ ዋውም
በወንዱም በሴቱም በሁሉም ሙ ስሊሞችላይነ ው።የሚያወጣውም
ሰውዬግዴታእን ዲሆን በትዘንድለሱእናለቤተሰቡየዒድሌሊቱንእና
ቀኑንበተጨ ማሪም ከዛየተረፈቀለብካለው ነው።

4
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
5

=የፆመውንሰው ብቻነ
ው የሚ መለከተው ወይስ?

የረመዷን
ንወርፆምንየፆመም ይሁንያልፆመም ሰው ዘካተልፊጥር
ይመለከተዋል።ለዚህም ሲባልለህፃ
ንልጅማውጣቱተገቢነ
ው።ሸይኽ
ኢብኑዑሰይሚንመጃሊስላይ^^ለተረገዘልጅማውጣቱግዴታ
አይሆንም።ነ
ገርቢወጣለትምንም ችግርየለውም።ዑስማንኢብኑ
ዓፋን-ረዲየሏሁዐን
ሁ-ለተረገዘልጅያወጣ ነ
በር።^^ብለዋል።

=እያንዳንዱ ሰው ለየራሱነ
ው ማውጣትያለበትወይስለሌላሰው
ማውጣትግዴታይኖርበታል?

ዘካተልፊጥርግዴታው የሚመለከተው እያንዳንዱንሰው ነው።ብዙሀኑ


ኡለማዎችአን ድግለሰብየማስተዳደርግዴታላለበትሰዎችለምሳሌ
ለባለቤቱማውጣትግዴታይሆን በታልይላሉ።ሌሎቹግንግዴታ
አይሆንበትም ይላሉ።በዚህም መሰረትባለቤቱእሱንሳትጠብቅለራሷ
ብታወጣ ትችላለች።እሱም በቂገን ዘብከሌለው ሚስትለራሷማውጣት
ግዴታይሆን ባታል።ለቤትሰራተኞችማውጣትግዴታአይሆን በትም።
ምክንያቱም የቤትሰራተኞችንቀለብበሱላይግዴታአይሆን በትም።
ቢያወጣ ችግርየለበትም።

5
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
6

5.
የሚ ወጣው ምንድንነ
ው?
ዘካተልፊጥርየሚወጣው ከቴምር፣ከገብስ፣ከሩዝ፣ከስንዴ፣
ከደረቅወተት፣ወይም በተለምዶየሰውልጅከሚመገቡትእናየሰውነት
አካላቸው ከሚገነ
ባበትየምግብአይነ ቶችውስጥ ነ
ው።ዐብደሏህኢብኑ
ዑመር-ረዲየሏሁዐን ሁማ -እን
ዲህይላል፦[ረሱል-‫ ﷺ‬-

ዘካተልፊጥርንከረመዷንከቴምርአን
ድ"ሷዕ"ወይም ከገብስአን

"
ሷዕ"ግዴታአደረጉ።](
ሙተፈቁንዓለይሂ)
.

ሶሐቦቹገብስንያወጡ የነበረው በዛንጊዜየሚመገቡትምግብስለነበረ


ነው።ይህንንም አስመልክቶአቢሰዒዲኒልኹድሪይ-ረዲየሏሁዐንሁ-
እንዲህይላል፦| እኛበነብዩ-‫ ﷺ‬-ዘመንየፊጥርቀንከምግብአንድ
"
ሷዕ"እናወጣ ነ
በር።ምግባችንደግሞ ስን
ዴ፣ገብስ፣ደረቅወተትእና
ቴምርነ
በር።|(
ቡኻሪዘግቦታል)

የእንስሳትንምግብማውጣትአይበቃም።ከልብስ፣ከፍራሽከቤትእቃዎች
እናመገልገያዎችውስጥ ዘካተልፊጥርንማውጣትም እን
ደዚሁ
አያብቃቃም።እንደዚሁም ቡናምናምንማውጣቱተገቢአይደለም።
ዱቄትማውጣትግንይቻላል።

6
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
7

6.
በገንዘብማውጣት
ዘካተልፊጥርንበገንዘብተምኖማውጣትአይበቃም።ምክንያቱም ይህ
ተግባርከረሱል-‫ ﷺ‬-ትእዛዝተቃራኒስለሆነነ
ው።ረሱልም -‫ ﷺ‬-
ሙስሊም በዘገቡትሐዲስየ
እኛትእዛዝየሌለበትንስራየሰራስራው
ተመላሽነ
ው ብለዋል።በገን
ዘብማውጣትእን
ደዚሁከሶሓቦችስራጋር
ተቃራኒነ
ው።ዘካተልፊጥርለየትካለነ
ገርየሚሰጥ የዒባዳአይነ

ስለሆነከተጠቀሰው አይነ
ትውጭ መስጠትአያብቃቃም ልክከጊዜው
ውጭ መስጠትእን
ደማያብቃቃው ሁሉማለትነ
ው።

ሌላው የማይቻልበትምክንያትበገን
ዘብመስጠትዘካተልፊጥርንየሚታይ
ከሆነየዲንመገለጫ ነ
ትወደድብቅሰደቃነ ትስለሚለውጠው ነው።
በግልፅመስጠቱበሸሪዓው ራሱአን ድየሚፈለግነገርነ
ው።ልጁም
አዋቂውም እህሉበግልፅሲሰፈር፣ሰገዛከዛም ሲወጣ መመልከታቸው
ትልቅየሚፍፈለግነገርነው።
ሌላው በገን
ዘብማውጣትእን
ደማይቻልየሚያመላክተው በየትኛው
የምግብአይነ
ትተተምኖነ
ው የሚወጣው?በገብስነ
ው ወይስበስን
ዴ?
በአን
ዱነው ካልክመረጃልትጠየቅነ
ው ማለትነ
ው።ስለዚህየተሻለው
ረሱል-
‫ ﷺ‬-እናከዛበኋላሶሐባዎችሲያወጡትእን
ደነበረው በእህል
ማውጣትነ
ው።

7
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
8

7.
ምንያህልነ
ው የሚ ወጣው?
የሚሰጠው መጠንበነ
ብዩ-‫ ﷺ‬-መለኪያአን
ድ"ሷዕ"ነ
ው።የአላህ
መልእክተኛ-
‫ ﷺ‬-የጠቆሙ ትየመስፈሪያቃልእን
ጂ የክብድትቃል
አይደለም።ስለዚህየ
ሚወጣው አን
ድሷዕነ
ው።አን
ድሷዕደግሞ አራት
እፍኝነ
ው።አራትእፍኝበሚዛንእን
ደየእህሉሊለያይቢችልም አነ
ስተኛው
ሚዛን2.
04kgነ
ው።ነ
ገርግንሌሎችዑለማዎችጨ ምረው የተናገሩ
ስላሉከኺላፉለመውጣትጨ መርአድርጎ2.
5kgመስጠቱየተሻለ

ው።

8.
የሚ ሰጥበትጊዜ
ዘካተልፊጥርግዴታነቱየሚጀምረው የዒድቀንለሊቱላይነው።ይህም
የሆነው ፀሐዩሲጠልቅረመዷንስለሚወጣ ነው።በዚህም መሰረትፀሐይ
ከመጥለቁከደቂቃዎችበፊትአን ድሰው ቢሞትማውጣትግዴታ
አይሆንበትም።ነገርግንፀሐይከጠለቀችበኋላቢሞትለሱ
ይወጣለታል።በሌላበኩልአን ድህፃንልጅፀሐይከመጥለቋከደቂቃዎች
በፊትቢወልለድለሱማውጣቱግዴታይሆናል።ነ ገርግንፀሐይ
ከጠለቀችከደቂቃዎችበኋላቢወለድለሱማውጣቱግዴታአይሆንም።
ቢወጣለትግንችግርየለውም።

8
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
9
የሚሰጥበትንጊዜበተመለከተሁለትጊዜዎችአሏት።

አን
ደኛው በላጭ ነ
ትያለው ጊዜሲሆንሁለተኛው ደግሞ የሚፈቀድበት
ጊዜነው።በላጭ ነትያለው ጊዜየሚባለው የሚጀምረው ከዒድሶላት
በፊትያለው የዒዱ ን
ጋትላይነው።ነብዩ-‫ ﷺ‬-[ዘካተልፊጥርሰዎች

ወደሶላትከመውጣታቸው በፊትእን
ድትሰጥ አዘዋልበማለትዐብደሏህ
ኢብኑዑመር-ረዲየሏሁዐን
ሁ-ተናግሯል።](
ቡኻሪ፥1438)ለዚህም
ሲባልየዒድንሶላትማዘግየቱየተሻለነ
ው።

ሁለተኛው የሚፈቀድበትጊዜየተባለው ደግሞ ከዒዱ ከአንድወይም


ከሁለትቀንበፊትመስጠቱነው።ማስረጃውም ዐብደሏህኢብንዑመር-
ረዲየሏሁዐንሁ-ከአን
ድወይም ከሁለትቀንበፊትአስቀድሞ ይሰጥ
እንደነ
በርየሚያሳይቡኻሪላይየተዘገበሓዲስስላለነው።
ያለምንም ምክንያትከሶላተልዒድበኋላማዘግየትአይፈቀድም።
ያለምንም ምክንያትአዘግይቶቢሰጥ ተቀባይነ
ትየለውም።ምክን ያቱም
ረሱል-‫ ﷺ‬-ካዘዙበትትእዛዝተቃራኒስለሆነነው።የቅድሙ የዐብደሏህ
ኢብኑዐባስ-ረዲየሏሁዐን
ሁ-ሐዲስላይእን
ዲህይላል፦[.
..
ከሶላትበፊትየሰጣትእን
ደሆነእሷተቀባይነ
ትያላትዘካህነ
ች፤ከሶላት
በኋላየ
ሰጣትከሆነግንከሶደቃዎችውስጥ አን
ድሶደቃነ
ች።]
(
ኡቡዳውድእናኢብኑማጀህዘግበውታል።)

በምክን
ያትቢያዘገያትግንለምሳሌምን
ም የሚሰጠው ነ
ገርሳይኖርበረሃ
ላይዒድቢደርሰት፤ወይም የሚሰጠው ነ
ገርካጣ ፤ወይም
የሚሰጥጠውንሰውዬካጣ ወይም ፤ድን
ገትነ
ገዒድመሆኑከተነ
ገረውና

9
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
10

ከሶላትበፊትማውጣትካልተመቸው ፤ወይም እን
ዲያወጣለትየወከለው
ሰውዬረስቶባያወጣ ከዒድሶላትም በኋላቢሆንቢያወጣ ችግር
የለውም።ዘካተልፊጥሩም ቀጥታለድሃው ወይም እሱንወክሎ ለሚቀበል
ሰው መስጠቱግዴታይሆን
በታል።በተለምዶየሚሰጠው ድሃከሌለለሌላ
አካልመስጠትይኖርበታልእን
ጂ እሱንመጠበቅየለበትም።

9.
የሚ ሰጥጠው ለማንነ
ው?
ዘካተልፊጥርየሚሰጥጣቸው ሰዎችንበተመለከተበዑለማዎችመካከል
ልዩነትቢኖረም የተሻለው አቋም የሚሰጠው ለ"
ፉቀራኦች"
/ድሆችእና
ለሚስኪኖችነ ው።ለአን ድሚስኪኒም ይሁንለብዙሚስኪኖችመስጠት
ይቻላል።ዘካተልፊጥሩንየተቀበለአካልየተቀበለውንእህልለሌላሰውም
መስጠትይችላል።

10.
የሚ ሰጥበትቦታ
የሚሰጥበትቦታንበተመለከተየመኖሪያሀገሩም ላይይሁንሌላሀገርላይ
ይሁንዘካተልፊጥሩግዴታየሚሆን በትጊዜላይላሉሚስኪኖችነ ው
መስጠትያለበት።ባለበትሀገርላይየሚሰጣቸው ሰዎችከሌሉወይም
ደግሞ ለማንእንደሚሰጥ ካላወቀበሌላሀገርላይለሚገባቸው ሰዎች
የሚሰጥለትንሰው መወከልይኖርበታል።

10
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
11

የዘካተልፊጥርፈታዋሊን
ኮች

በኡስታዝአሕመድሸይኽአደም የተሰጡ የዘካተልፊጥርፈትዋዎችን


በቀላሉበዩቲዩብእናበቴሌግራም ለማዳመጥ ታችያሉትንሊንኮች
ይጫ ኑ።

ፈታዋ1.
የዘካተልፊጥርአወጣጥ እን
ዴትነ
ው?ግዴታየሚሆነ
ውስበማንላይነ
ው?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4877

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
0O53Umqaj
cQ

ፈታዋ2.
ዘካተልፊጥርንበብርማውጣትይቻላልን
?

11
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
12
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4883

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
No2g9w820n8

ፈታዋ3.
ዘካተልፊጥርንከፆምን
በትአከባቢውጭ ማውጣትይቻላልን
?የሚወጡ
እህሎችስ?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4886

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
_fpK_
5NyM8c

ፈታዋ4.
ዘካተልፊጥራችንንእን
ዲሰጡልንብራችን
ንወደሌላሀገርመላክእንዴት
ይታያል?በዚህስራላይለተሰማሩጠቃሚ ምክርተዳሶበታል።
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4890

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
08wBf
gJi
tpA

12
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
13
ፈታዋ5.
የዘካተልፊጥርመስጫ ጊዜመቼነው?ለማውጣትውክልናየተቀበለ
ሰው ከሌላብርላይማውጣትእንዴትይታያል?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4893

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
xmFB3TMqNc
M

ፈታዋ6.

ዘካተልፊጥርንማውጣትካልተመቸንቤተሰቦቻችንቢያወጡልንይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4898

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
GPV_
ddi
tp6o

ፈታዋ7.
አን
ድሰው ሳይወክከልለሌላሰው ዘካተልፊጥርንማውጣትይችላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4903

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
BWd1s
eds
CU4

13
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
14

ፈታዋ8.
ያለሱእውቅናዘካተልፊጥርየወጣለትሰው ድጋሜ ማውጣትአለበትን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4908

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
5QFFNF6b9Vg

ፈታዋ9.
ቤተሰብውስጥ ዘካተልፊጥርማውጣትየማንግዴታነ
ው?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4915

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
LPv4ac
HkWyA

ፈታዋ10.
ከራሴገን
ዘብየቤተሰቦቼንዘካተልፊጥርማውጣትእችላለሁን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4918

14
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
15
በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
h-gUQ77TbxA

ፈታዋ11.
ሺርክለሚሰሩቤተሰቦቻችንዘካተልፊጥርማውጣትይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4924

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
x-f
uiNdEao4

ፈታዋ12.
በስጦታብርዘካተልፊጥርማውጣትይበቃልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4927

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
bFTgF9ZFl
Vw

15
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
16
ፈታዋ13.
ዘካተልፊጥራችን
ንሶላትየማይሰግድሰው ቢያወጣልንይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4930

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
4St
gcVs
mO8s

ፈታዋ14.
የወን
ድሜንእናየእህቴንዘካተልፊጥርማውጣትእችላለሁን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4933

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
iBSyHad6RUg

ፈታዋ15.
ዘካተልፊጥርየሚሰጥጠው ለማንነ
ው?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4936

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
MEUFvI
I9_
_k

ፈታዋ16.

16
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
17
ዘካተልፊጥርንለቤተሰቦች(
ለእናት፣አባትእናልጆች)መስጠትይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4939

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
5MQTas
Tn78o

ፈታዋ17.

ዘካተልፊጥርንለአጎትእናለአክስትልጅመስጠትይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4942

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
XLnl
RB_
zjC0

ፈታዋ18.
ዘካተልፊጥርንለእህትናለወን
ድም መስጠትይቻላልን
?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4945

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
EpN5BMxgxxI

ፈታዋ19.

17
©ዲንመመካከርነ ው -‫ﺔ‬
‫ﻴﺤ‬ ‫ﻨﺼ‬
‫ﻟ‬‫ﺍ‬‫ﻳﻦ‬
‫ﺪ‬‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ht
tps:
//t
elegr
am.
me/ibny
ahya7
18
ባለማወቅየብዙአመትዘካተልፊጥርያላወጣ ሰው ምንማድረግአለበት?

በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4948

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
vbB8WQnZn9U

ፈታዋ20.
ዘካተልፊጥርንከዒድበፊትመስጠትያልቻለሰው ከዒድበኋላቢሰጥ
ያብቃቃውልን?
በቴሌግራም ፦ht
tps
://
t.
me/
ibnyahya7/
4951

በዩቲዩብ፦ht
tps
://
yout
u.be/
deK2i
h25FPE

18

You might also like