You are on page 1of 2

በኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያን Et

hiopi
anOr
thodoxTewahi
doCat
hedr
al

የደብረምጥማቅቅዱስፊልጶስቤተክርስቲያን Debr
eMi
tmakSai
ntPhi
li
PosChur
ch

ክብረሃይማኖትሰንበትት/
ቤት Ki
breHay
manotSundaySchool

የ2016ዓ.
ም የራብዓይክፍልየግእዝትምህርትየመጀመሪያመን
ፈቀዓመትአጠቃላይፈተና
ሙ ሉስም ፡
- ክፍል፡
- ቀን፳፫/
፮/፳፻፲፮ዓ.

ትዕዛዝ፩፦እውነ
ትሐሰት(
፭%)
፩.ደቂቅቅፅሎችከተውላጠ ስሞችውስጥ ይመደባሉ።
፪.ሁሉም ግሶችአርዕስተግሳቸውንተከትለው እስከመጨ ረሻው ይረባሉ።
፫.'
'
እላ'
'የሚለውንደቂቅቅፅልለወን
ዱ ስን
ጠቀም እሎን
ቱየሚለውንለሴቷ እን
ጠቀማለን።
፬.'
'
ውስጠ ዘ'
'እና'
'
ግልፀዘ'
'ዘርእናነ
ባርሆነ
ው ሳለበአን
ድዐረፍተነ
ገርላይሁለቱም ቅፅልሆነ
ው ሊገኙይችላሉ።
፭.መሣግርበግሱላይየሌለባዕድነ
ገርእየጨ መረእናእየቀየረግስየሚረባበትመን
ገድነ
ው።
ትዕዛዝ፪፦ምርጫ (
፭%)
፩.ተናባቢቅጽል
ሀ.ቃላትንበማናበብየሚገኝቅጽል ሐሁለትቃላትተናበው ሁለትቅጽል ስናገኝነ

ለ.ዘርፍበማስያዝየሚገኝቅጽል መ ሁሉም ሠ.ሀእናለ
፪.-
--
--ጉልትሲሆን-
--
--ደግሞ ለአን
ድም ለብዙም ይችላል።
ሀ.ፀሐይ/እስራኤል ለ.ሃይማኖት/ዝናም ሐ.ጸሐይ/ዕፅዋት መ.ሃይማኖት/እግር
፫.ከሚከተሉትውስጥ ትክክልየሆነ
ው የቱነ
ው?
ሀ.ፀፈረ(
ቀደ)ይፄፍር ይፅፍር ይፅፍር ሐ.ወጠነ(
ቀተ)ይወጥንይውጥንይውጥን
ለ.ጠፈረ(
ቀደ)ይጠፍርይጥፍርይጥፍር መ.መሀረ(
ቀተ)ይምህር ይምሀር ይምሀር
፬,
"ገረመ"
ላልቶየሚነ
በብግስነ
ው።ሲረባደግሞ ገረመ ይጌርም ይላል።ይህግስየሠገረው ከ-
--ወደ-
--ነ
ው።
ሀ.ከቀደሰወደቀተለ ለ.ከክህለወደቀደሰ ሐ.ከቀተለወደቀደሰ መ.አልሠገረም
፭."
የብዙ ብዙ"
የእርባታመን
ገድያልተከተለው የቱነ
ው?
ሀ.አድባር አድባራት ለ.አዕላፋ አዕላፋት ሐ.አዕዋፍ አዕዋፋት መ.አፃ
ብዕ አፃ
ብዕት
ትዕዛዝ፫በአጭ ሩመልሱ(
፲%)
፩.ውስጠ "ዘ"እናግልጸ"
ዘ"ቅጽሎችቅጽልሆነ
ው ሳለየአን
ቀጽ ባለቤትመሆንይችላሉ?መልሱአዎከሆነመቼእን
ደሚሆንምሳሌበመጥቀስአብራሩ።(
፪)
፪.በሦስቱም ውስጥ የምተገኘዋፊደልማናት(ባዕድቀለማት፣ቀለማት፣መሣግር)
፫.የሁለቱንየአማርኛትርጉም ፃ
ፍ(፪)
ሀ,
ጴጥሮስተሰቅለቊልቊሊተ(ተሰቅለ ተሰቀለ ለ,
ያዕቆብእስራኤልወለደደቂቅ
፬.ጥሬዘርላይባዕድፊደልከፊትናከኋላሲመጣ ምንእናምንይባላል?ምሳሌአስቀምጡ።(
፪)
፭.የ'
'
ፀአለ'
'ንዐበይትአናቅፅፃ
ፉ።(የቀተለቤት)
፮.ከባዕድቀለማትውስጥ የ'
'
አ''
ንማስረጃሁለትፃ
ፉ።
፯.የን
ዑስቅፅልን
ዑስአገባብተብሎ ቢጠራም ሌላመጠሪያው ምንይባላል?

E-mai
l ስልክቁጥር Facebook አድራሻ
ki
brehai
manot
@gmai
l
.com 0910142770/0910896684 Stphi
l
iposeKibr manotAddi
ehai sAbebaEt
hiopi
a
በኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያን Et
hiopi
anOr
thodoxTewahi
doCat
hedr
al

የደብረምጥማቅቅዱስፊልጶስቤተክርስቲያን Debr
eMi
tmakSai
ntPhi
li
PosChur
ch

ክብረሃይማኖትሰንበትት/
ቤት Ki
breHay
manotSundaySchool

ትዕዛዝ፬የሚከተለውንየእን
ቆቅልሽሠን
ጠረዥ በቅን
ፍከተቀመጠው የፊደላትብዛትጋርበማዋሀድመልሱ(
፲%)
፩ ፬


፲ ፭

፱ ፮


ወደታች
፩.ባዕድቀለማት(
3)
፪.የዐይንብዙቁጥር(
5)
፫.የባዕድቀለም '
'
መ''
ማስረጃበሃምስ(
4)
፬.የመሣግርዋናትኩረት(
8)
፭.የጥሬዘርመድረሻ(
3)
ወደጎን
፮.የዕብንብዙቁጥር(
4)
፯.ደቂቅቅፅል(
9)
፰.የአብዢቀለም '
'
ተ''
ማስረጃ(
4)
፱.የባዕድቀለም '
'
መ''
ማስረጃሳድስ(
4)
፲.በቤተመን
ግሥትየሚኖርየአዕዋፍዝርያ(
5)
ዳረጎት
ሁለትየቅዱስፓኮስመጠሪያስሞችንጻፉ

ወስብሐትለእግዚአብሔር

E-mai
l ስልክቁጥር Facebook አድራሻ
ki
brehai
manot
@gmai
l
.com 0910142770/0910896684 Stphi
l
iposeKibr manotAddi
ehai sAbebaEt
hiopi
a

You might also like