You are on page 1of 50

አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 1

© የአሳታሚው መብት በህግ የተጠበቀ ነው::

All Rights Reserved

.‫جميع الحقوق محفوظة‬


2 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ማውጫ
የአሳታሚው መቅድም ........................................................................ 3
የተርጓሚዋ መቅድም......................................................................... 4
ጠይባ ሀሠን ማሜ............................................................................. 4
የአዘጋጁ መቅድም ............................................................................ 5
የመክፈቻው ምዕራፍና አጫጭር ሱራዎች ................................................... 6
የኢስላም መሰረቶች ........................................................................... 6
የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው ........................................ 7
የኢማን መሰረቶች ........................................................................... 10
የተውሂድና የሽርክ ክፍሎች ................................................................ 10
የተውሂድን ክፍሎች ማብራራት፤ ....................................................... 10
ሽርክ በሶስት ይከፈላል፦ ................................................................... 13
በጐ መዋል (አል-ኢህሳን) ................................................................... 17
የሰላት መስፈርቶች........................................................................... 17
የሰላት ማዕዘናት(አርካን).................................................................... 18
የሰላት ግዴታዎች (ዋጂባቶች) ............................................................ 19
ተሸሁድን (አተህያቱን) ማብራራት ......................................................... 20
የሰላት ሱናዎች............................................................................... 22
ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች .................................................................. 24
የውዱእ መስፈርቶች ......................................................................... 25
የውዱእ ግዴታዎች .......................................................................... 26
ዉዱእን የሚያበላሹ ነገሮች ................................................................ 26
ወሳኝ ማሳሰቢያ .............................................................................. 27
እስላማዊ ስነስርአቶችን መተግበር ......................................................... 29
ሬሳን ማዘጋጀት፣ ሰላት በእርሱ ላይ መሰገድና መቅበር ................................ 31
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 3

የአሳታሚው መቅድም
ምስጋና ሇአሇማቱ ጌታ ሇአሊህ የተገባ ነው። የአሊህ ሰሊምና
እዜነት በነብያችን ሙሏመዴ እንዱሁም ቤተሰቦቻቸውና
በባሌዯረቦቻቸው ሁለ ሊይ ይሁን።
ይህ እጅግ ጠቃሚ የሆነ መጽሀፌ ከዙህ ቀዯም ተተርጉሞ
ሇህትመት የበቃ ቢሆንም መፅሀፈ ተጠናቆ ያሌተተረጎመበት
በመሆኑ አንባብያን የበሇጠ የጸሀፉዉን ሀሳብ እንዱገነ዗ቡ ሉያግዘ
ከሚችለ የግርጌ ማስታወሻዎች ጋር እንዯገና ሇንባብ
አብቅተነዋሌ። ትምህርትን እንዯ ሸይኽ ኢብኑ ባዜ ካለ ታሊሊቅ
ኡሇማዎች መቅሰም ያሇው ጠቀሜታ ሇሁለም ግሌጽ ነው።
በመሆኑም የታሊሊቅ ኡሇማዎች መፃህፌት የመተርጎሙ ስራ
ቀጣይ ይሆናሌ። አንባብያንም ከዙህ ዴንቅ መጽሀፌ ተፇሇጊዉን
ትምህርት ሇመቅሰም ጥረት ሉያዯርጉ ይገባሌ። ሸይኹ መጽሀፈን
ሇማስተማርያነት እንዱረዲ በስርዒተ ትምህርት መሌክ ከፊፌሇው
ስሊ዗ጋጁት የቤተሰብ አባሊት በትምህርት መሌክ ጊዛ ሰጥተው
ቢቀስሙት መሰረታዊ እዉቀትን እንዯሚያስጨብጣቸው
አያጠራጥርም። ጸሀፉዉንም አሊህ ስራቸዉን እንዱቀበሊቸው እና
ምህረቱን እንዱሇግሳቸው እንማጸነዋሇን። በትርጉምና በማረም
እንዱሁም በማሳተሙ ሂዯት ሇተሳተፈ ሁለ አሊህ መሌካም
ምንዲን እንዱከፌሊቸው እንሇምነዋሇን።
ምስጋና ሇአሊህ የተገባ ነው
ኢብኑ መስዐዴ ኢስሊሚክ ሴንተር
አዱስ አበባ
ኢትዮጵያ
4 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

የተርጓሚዋ መቅድም
ይህ መጽሀፌ ከዙህ ቀዯም መሰሌ ርዕስ ይ዗ው ከተ዗ጋጁ
መፃህፌት በዒይነቱና በአቀራረቡ ሇየት ያሇ ሆኖ ሇብዘሃኑ
ሙስሉም ማህበረሰብ ተስማሚ በሆነ መሌኩ የተ዗ጋጀ
መፅሃፌ ነው::
መጽሀፈ ከዙህ ቀዯም ተተርጉሞ ሇህትመት የበቃ
ቢሆንም በታረመና በተሟሊ ሁኔታና በአዱስ መሌኩ
ያ዗ጋጀሁት ሲሆን ይበሌጥ ሉያብራሩ የሚችለ የግርጌ
ማስታወሻችንም ጨምሬያሇሁ::
በመፅሃፈ አተረጓጎም ስሌት ሊይ ያሊችሁን አስተያየት
ወይም እርምት በተከታዩ የኢሜሌ አዴራሻ ብትሌኩሌኝ
ምስጋናዬ የሊቀ ነው::
Umuhuzeifa14@yahoo.com
ምስጋና ሇአሊህ የተገባ ነው
መስከረም 2004/ ሸዋል 1432
ጠይባ ሀሠን ማሜ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 5

የአዘጋጁ መቅድም
ምስጋና ሇአሇማቱ ጌታ ሇአሊህ የተገባ ነው።
የመጨረሻው የአኼራ አገር መሌካም የሚሆነው አሊህን
ሇሚፇሩና ሇሚጠነቀቁ ነው። የአሊህ ሰሊምና እዜነት የአሊህ
ባሪያና መሌዕክተኛ በሆኑት በነብያችን ሙሏመዴ 1
እንዱሁም ቤተሰቦቻቸውና በባሌዯረቦቻቸው ሁለ ሊይ
ይሁን።
ከዙህም በመቀጠሌ፤ ይህ መፅሏፌ አጠር ባሇ መሌኩ
የተ዗ጋጀና ሙስሉሙ ህብረተሰብ ስሇኢስሊም ማወቅ
የሚገባውን አንዲንዴ ጉዲዮች የሚያብራራ ሲሆን
መፅሀፈንም "‫( "الدروس ادلهمة لعامة األمة‬አሳሳቢ ትምህርቶች
ሇህዜበ ሙስሉሙ) በሚሌ ሰይሜዋሇሁ።
በዙህ መፅሏፌ ሙስሉሙን ህብረተሰብ ተጠቃሚ
እንዱያዯርገው አሊህን እሇምነዋሇሁ። ይህንንም ስራዬን
እንዱቀበሇኝ እማፀነዋሌሁ። እርሱ በጣም ቸርና ሇጋሽ ነው።

አብደሌዒዙዜ ኢብኑ አብዱሊህ ኢብኑ ባዜ


ረሂመሁሊህ

1
የአሊህ መሌዕክተኛ ስም ሲነሳ ከጎኑ በአረብኛ የሚቀመጠው ምሌክት
በተዯጋጋሚ ጥቅም ሊይ የዋሇ ሲሆን "የአሊህ ሰሊምና እዜነት
በእርሳቸው ሊይ ይሁን" ማሇት ነው።
6 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ


የመጀመሪያው ትምህርት
የመክፈቻው ምዕራፍና አጫጭር ሱራዎች
ተማሪዎች ሱረቱሌ ፊቲሀና ከሱረቱ አ዗ሌ዗ሊ እስከ ሱረቱ
ናስ ዴረስ ያለትን አጫጭር ምዕራፍች የችልታቸውን
ያህሌ ቃሌ በቃሌ እንዱያጠኑ ማዴረግ፣ የአነባበብ
ስህተትንም ማስተካከሌ፣ የሚያነቧቸውንም ምዕራፍች
በቃሊቸው ማስሸምዯዴ እና ከምዕራፍቹ መረዲት
የሚገባቸዉን መሌዕክቶች መተንተን።
ሁለተኛው ትምህርት
የኢስላም መሰረቶች
አምስቱን የእስምሌና ማዕ዗ናትን ማብራራት ከእነዙህም
ውስጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው «ሸሀዲ» ወይም ምስክርነት
ሲሆን፤ እርሱም ከአሊህ በስተቀር በእውነት ሉያመሌኩት
የሚገባ አምሊክ አሇመኖሩን፤ ሙሏመዴም የአሊህ
መሌዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። የሁሇቱን
የምስክርነት ቃሊት ትርጉም ማብራራት እና የሊኢሊሀ
ኢሇሊህ መስፇርቶችን ከማሰረጃ ጋር መግሇፅ ያስፇሌጋሌ።1

1
ማንኛውም ሰዉ ወዯ ኢስሊም መግባት ከፇሇገ እነዙህን ሁሇት የምስክርነት ቃሊት
መስጠት ይጠበቅበታሌ፡፡እንዯሚታወቀዉ ምስክርነት በእዉቀት ሊይ የተመሰረተ መሆኑ
የግዴ ነዉና ጥቅሌ በሆነ መሌኩም የእነዙህን የምስክርነት ቃሊት መሌዕክት ሉያዉቅ
ይገባሌ፡፡ (አሽሀደ አን ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ) የሚሇው የቃሇ ተውሂዴ ምስክርነት ትርጓሜ
‹ከአሊህ በስተቀር በሀቅ አምሌኮ የሚገባው እንዯላሇ እመሰክራሇሁ ማሇት ሲሆን፡፡
(ወአሽሀደ አነ ሙሀመዯን ረሱለሊህ) የሚሇው ምስክርነት ዯግሞ ሙሀመዴ የአሊህ
መሌዕክተኛ መሆናቸዉን እመሰክራሇሁ ማሇት ነው፡፡ አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
٩١ :‫ﭽ ﰊ ﰋ ﰌ ﰍ ﰎ ﰏ ﰐ ﰑ ﭼ حممد‬
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 7

“ሊ ኢሊሀ” የሚሇው የአረፌተ ነገሩ ክፌሌ ከአሊህ ውጪ


የሚመሇኩ አማሌክትን በሙለ ውዴቅ የሚያዯርግ
«ማፌረስ ወይም ነፌይ» ሲሆን “ኢሇሊህ” የሚሇው የአረፌተ
ነገሩ ክፌሌ ዯግሞ አምሌኮ ሇአንዴ አሊህ ብቻ መሆኑንና
ምንም አጋር እንዯላሇው የሚያረጋግጥ «ማጽዯቅ ወይም
ኢስባት» ነው።1
የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው
1. የመሀይምነት ተፃራሪ የሆነው እውቀት2
2. የጥርጥር ተፃራሪ የሆነው እርግጠኝነት3

(እነሆ! ከአሊህ ላሊ አምሌኮ የሚገባው አሇመኖሩን እወቅ፤ ስሇ ስህተትህም ሇምዕመናንም


ምህረትን ሇምን..) ሙሏመዴ19
1
‹‹ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ›› የሚሇው የምስክርነት ቃሌ መሌዕክት ከአሊህ በቀር አምሌኮ
የሚገባው የሇም ብል ማመን ነው፡፡ ይህ ምስክርነት ሁሇት መሰረታዊ ክፌልች አለት፡-
‹ሊ ኢሊሀ› ወይም ‹አምሊክ የሇም› የሚሇዉ ክፌሌ አምሌኮ የሚገባዉ ማንም እንዯላሇ
የሚያመሇክት ሲሆን ጣኦትን መካዴ (ኩፌር ቢጧጉት) ተብል ይጠራሌ፡፡ ‹ኢሇሊህ›
‹ከአሊህ በስተቀር› የሚሇዉ ዯግሞ አምሌኮን (ኢባዲን) ሇአሊህ ብቻ ማዋሌ እንዯሚገባ
የሚያሳይ ክፌሌ ነዉ፡፡ ይህ ክፌሌ ዯግሞ በአሊህ ማመን (አሌ ኢማን ቢሊህ) ይባሊሌ፡፡
አሊህ አንዱህ ይሊሌ፡-
:‫ﭽ ﰊ ﰋ ﰌ ﰍ ﰎ ﰏ ﰐ ﰑ ﰒ ﰓ ﰔ ﰕﰖ ﰚ ﭼ البقرة‬
٢٢٢
(በጣዖትም የሚክዴና በአሊህ የሚያምን ሰው ሇርሷ መበጠስ የላሊትን ጠንካራ ዗ሇበት
በእርግጥ ጨበጠ፤ ) አሌ-በቀራህ 256
2
ይህም ማሇት የዙህ ቃሌ መሌዕክት ቃለ ዉዴቅ የሚያዯርጋቸዉን እና
የሚያፀዴቃቸውን ነገሮች ማወቅ ማሇት ነው፡፡ ማሇትም አሊህ በእውነት ሉመሇክ የሚገባ
እና ብቻውን የሚመሇክ አምሊክ መሆኑን ከእርሱ ውጭ ያለ ሁለ አምሌኮ የማይገባቸው
ሀሰት አማሌክት መሆናቸውን ማወቅ ሲሆን ካሇ እዉቀት የሚሰጥ ምስክርነት ተቀባይነት
የሇዉም። ሇዙህም ማስረጃው ቀጣዩ የአሊህ ቃሌ ነው፡፡
٦٨ :‫ﭽ ﯢ ﯣ ﯤ ﯥ ﯦ ﯧ ﯨ ﯩ ﯪ ﯫ ﯬ ﯭ ﯮ ﯯ ﭼ الزخرف‬
(እነዙያም ከአሊህ ላሊ የሚያመሌኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው በእውነት ከመሰከሩት
በስተቀር ምሌጃን አይችለም) አሌ-ዘኸሩፌ 86
3
ይህ መስፇርት የሚያመሇክተው (ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ) የሚሇውን ምስክርነት ከሌቡ
በመቀበሌ አሊህ ብቻውን የሚመሇክ አምሊክ መሆኑን እና ከእርሱ ውጭ ያለ አማሌክት
በሙለ ከንቱ መሆናቸውን በአንዯበት እንዯሚናገረው ሁለ በሌቡም ማረጋገጥ እንዲሇበት
ነው። እርግጥኝነት ከላሇ ጥርጥር ዉስጥ ነዉና እምነቱ ከመናፌቃን እምነት አይሇይም።
አሊህ (ሱ.ወ)እንዱህ ይሊሌ፡-
8 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

3. የማጋራት ተፃራሪ የሆነው ማጥራት (ኢኽሊስ)1


4. የውሸት ተፃራሪ የሆነው እውነተኛነት2
5. የመጥሊት ተፃራሪ የሆነው መውዯዴ3
6. የመተው ተፃራሪ የሆነው መታ዗ዜ4

‫ﭽ ﮬ ﮭ ﮮ ﮯ ﮰ ﮱ ﮲ ﮳ ﮴ ﮵ ﮶ ﮷ ﮸ ﮹ ﮺﮻ ﮼ ﮽ ﮾‬
٩١ :‫﮿ ﭼ احلجرات‬
({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዙያ በአሊህና በመሌእክተኛዉ ያመኑት ከዙያም
ያሌተጠረጠሩት ናቸው) አሌ-ሐጁራት 15
የአሊህ መሌእክተኛም ሇአቡ ሐረይራ እንዱህ ብሇውታሌ፡- ‹‹ከዙህ አጥር በስተጀርባ
የአሊህን ብቸኛ አምሊክነት ከሌቡ በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት
አበስረው፡፡›› ሙስሉም ዗ግበዉታሌ
1
የሊኢሊሀ ኢሇሊህን የምስክርነት ቃሌ የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አሇበት፣
የሚያከናውናቸውን ተግባራቶችም ሆነ የሚናገራቸውን ንግግሮች በሙለ ሇአሊህ ብቻ
ብል መፇጸም አሇበት። በዙህ የምስክርነት ቃሌ የደንያ ጥቅማጥቅሞችንና ዜናን
ከመከጀሌ ሇይዩሌኝ እና ይስሙሌኝ ከመስራት መጥራት አሇበት፡፡ ሇዜና ወይም ሇደንያዊ
ጥቅም ተብል የሚፇፀም ተግባር ከአሊህ ጋር ላልችን በአምሌኮ ማጋራት በመሆኑ
ምንዲን አያስገኝም።የሚያስከትሇውም ቅጣት ብርቱ ነው። የአሊህ መሌዕክተኛ እንዱህ
ብሇዋሌ ‹‹የቂያማ ዕሇት የኔን ምሌጃ በማግኘት ዕዴሇኛ የሚሆነው ከሌቡ ጥርት አዴርጎ
ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ ያሇ ሰው ነው፡፡›› ቡኻሪ ዗ግበዉታሌ፡፡
2
ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ ብል የሚመሰክረው ግሇሰብ በሌቡ የሚያምንበት እምነትም ሆነ
በአንዯበቱ የሚናገረው ንግግር እውነትን የተሊበሰ መሆን አሇበት። ይህ ካሌሆነ ውሸትን
የሚያራምዴ አታሊይ እንጂ እዉነተኛ መስካሪ አይሆንም።የአሊህ መሌእክተኛ እንዱህ
ይሊለ ‹‹ማንኛውም ከሌቡ በእውነተኛነት በአሊህ ብቸኛ አምሊክነትና በሙሏመዴ
መሌዕክተኝነት የሚመሰክር ሰው አሊህ ከእሳት እርም ይሇዋሌ›› ቡኻሪ ዗ግበዉታሌ
3
ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ ብል የሚመሰክረው ግሇሰብ ይህ ምስክርነቱ ግዳታ የሚያዯርጋ ቸውን
ነገሮች ሁለ መውዯዴ ይገባዋሌ። ወድ እና ፇቅድ ካሌመሰከረ ተገድ ነዉና ምስክርነቱ
ተቀባይነት የሇዉም። ሊኢሊሀ ኢሇሊህ የሚሇውን የምስክርነት ቃሌ ፣ አሊህን እንዱሁም
አሊህን በብቸኝነት የሚያመሌኩትን የተውሂዴ ሰዎችን መውዯዴ ነው፡፡ አሊህ እንዱህ
ይሊሌ ፡-
٩٨١ :‫ﭽ ﭽ ﭾ ﭿ ﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﮄ ﮅ ﮆ ﮇﮈ ﮉ ﮊ ﮋ ﮌ ﮍﮎ ﮞ ﭼ البقرة‬
(ከሰዎችም አሊህን እንዯሚወደ የሚወዶቸው ሆነው ከአሊህ ላሊ ባሇንጣዎችን የሚይዘ
አለ፡፡ እነዙያ ያመኑትም አሊህን በመውዯዴ (ከነርሱ) ይበሌጥ የበረቱ ናቸው) አሌ በቀራህ
165
4
ይህ ማሇት ‹‹ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ›› የሚሇው የምስክርነት ቃሌ ሇሚጠቁማቸው ትዕዚዚትና
ክሌከሊዎች ሙለ ታዚዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ አሊህ (ሱ.ወ) እንዱህ ይሊሌ፡-
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 9
1
7. የተቃውሞ ተፃራሪ የሆነው መቀበሌ
8. ከአሊህ ውጪ የሚመሇኩ አማሌክትን መካዴ
2
(ማስተባበሌ) ናቸው።
እነዙህ መስፇርቶች በተከታዩ የዒረብኛ የግጥም ስንኞች
ውስጥ ተካተው ይገኛለ።
‫م م م ممع * محب م م م م م ممة ا ق م م م م م م مياد المقمب م م م م م م مول له م م م م م مما‬ ‫مم م م‬ ‫مم م م‬ ‫عل م م ممو خق م م مميم‬
‫مم م م م م مما * سم م ممو ا لم م ممو مم م ممم ا م م مميا م م م لهم م مما‬ ‫زد ثامنهم م م م م مما ال ف م م م م م م ان من م م م م م م‬
ሙሏመዴ የአሊህ መሌዕክተኛ ናቸው የሚሇውን
የምስክርነት ቃሌ ማብራራትና ቃለ ግዳታ የሚያዯርገው
ምንዴን ነው? የሚሇውን ሇተማሪዎች ማሳወቅ።3

٢٢ :‫ﭽ ﮉ ﮊ ﮋ ﮌ ﮍ ﮎ ﮏ ﮐ ﮑ ﮒ ﮓﮔ ﮕ ﮖ ﮗ ﮘ ﮙ ﭼ لقمان‬
(እርሱ መሌካም ሰሪ ሆኖ ፉቱን (በመታ዗ዜና በመተናነስ) ወዯ አሊህ የሚሰጥ ሰው
ጠንካራን ገመዴ በእርግጥ ጨበጠ...) ለቅማን 22
1
ሊ ኢሊሀ ኢሇሊህ ብል የሚመሰክረው ሰው ቃለ ግዳታ የሚያዯርጋቸዉን ነገሮች በሙለ
(አሊህን በብቸኝነት ማምሇክን እና ሇላሊ ሇፌጡራን የሚከናወኑ አምሌኮቶችን መተው)
ከሌቡ አምኖ በአንዯበቱ መስክሮ መቀበሌ አሇበት። ይህንን መስፇርት ያሊሟሊ እምቢተኛ
ነዉና መሰከረ አይባሌም።አሊህ ኩራተኛነታቸውን እና አሇመቀበሊቸውን እንዱህ በማሇት
ከገሇፃቸው ሙሽሪኮች ጎራ ይመዯባሌ፡፡
٥٨ - ٥١ :‫ﭽ ﮒ ﮓ ﮔ ﮕ ﮖ ﮗ ﮘ ﮙ ﮚ ﮛ ﮜ ﮝ ﮞ ﮟ ﮠ ﮡ ﮢ ﮣ ﭼ الصافات‬
(እነርሱ፤ ‹ከአሊህ ላሊ አምሌኮ የሚገባው ሆኖ የሚመሇክ አምሊክ የሇም› በተባለ ጊዛ
ይኮሩ ነበር፡፡ እኛ ሇእብዴ ባሇቅኔ ብሇን አማሌክቶቻችንን የምንተው ነን ይለም ነበር፡፡)
አሌሷፊት 35-36
2
ከሊይ እንዯተመሇከትነው ከአሊህ ላሊ አምሌኮ የሚገባው እንዯላሇ የምናረጋግጥበት ቃሇ
ተውሂዴ ይህንን መስፇርት በዉስጡ ያካትታሌ። ከባዕዴ አምሌኮ ያሌተሊቀቀ ሰው በአሊህ
አሊመነም።
3
‹አሽሀደ አነ ሙሀመዯን ረሱለ ሊህ› የሚሇው የምስክርነት ቃሌ መሌዕክት
ሙሏመዴ ወዯ ሰው ሌጆች ሁለ የተሊኩ የአሊህ ባሪያ እና መሌዕክተኛ መሆናቸውን
ማመንና ማረጋገጥ ነው፡፡
10 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ይህ የምስክርነት ቃሌ ግዳታ የሚያዯርገው የሚከተለትን


ነገሮች ይሆናሌ፡-
የተናገሩትን እውነት ብል መቀበሌ፣ ያ዗ዘትን መታ዗ዜ፣
የከሇከለትንና ያወገዘትን መራቅ፣ አሊህና መሌዕክተኛው
በዯነገጉት መሌኩ ብቻ አሊህን ማምሇክ ናቸው።
በመቀጠሌም የተቀሩትን የኢስሊም መሰረቶች ሇተማሪዎች
መግሇፅና ማብራራት እነሱም፡- ሰሊት፣ ዗ካት፣ ረመዲንን
መፆም እና ወዯተከበረው የአሊህ ቤት የሀጅ ጉዝ ማዴረግ
ናቸዉ።
ሶስተኛው ትምህርት
የኢማን መሰረቶች
የኢማን መሰረቶች ስዴስት ናቸው። እነሱም፡- በአሊህ
በመሊእክቶቹ፣ በመጻህፌቱ፣ በመሌዕክተኞቹ፣ በመጨረሻው
ቀን እንዱሁም ጥሩም ይሁን መጥፍ በአሊህ ውሳኔና
ፌቃዴ (ቀዯር) እንዯሚከሰት ማመን ናቸው።
አራተኛ ትምህርት
የተውሂድና የሽርክ ክፍሎች
የተውሂድን1 ክፍሎች ማብራራት፤
እነሱም ፡- የጌትነት አንዴነት፣ የአምሊክነት አንዴነት፣
የስምና ባህሪያት አንዴነት ናቸው።
የጌትነት አንዴነት (ተውሂዯ አሌ-ሩቡቢያህ)፡- ማሇት አሊህ
የሁለም ነገር ፇጣሪና አስተናባሪ በዙህም ሊይ ምንም አጋር
እንዯላሇው ማመን ነው።1
1
ተውሂዴ ማሇት አንዴ ማዴረግ ማሇት ሲሆን በኢስሊማዊ አገሊሇፅ ተዉሂዴ ሲባሌ
አሊህን በጌትነቱ፣ በብቸኛ ተመሊኪነቱ እንዱሁም በስሞቹና በባህሪያቱ ማንም
እንዯማይጋራው ማረጋገጥ ነው።
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 11

የአምሊክነት አንዴነት (ተውሂዴ አሌ-ኡለሂያህ) ፡- ማሇት


አሊህ በእውነት የሚመሇክ እንዯሆነና በአምሌኮም ምንም
አጋር እንዯላሇው ማመን ነው። ይህም “የሊኢሊሀ ኢሇሊህ”
ትርጓሜ ነው። ትርጉሙም ከአሊህ ውጪ በሀቅ የሚመሇክ
የሇም ማሇት ነው። ሰሊትና ፆም ላልችንም የዑባዲ ወይም
የአምሌኮ አይነቶችን2 በአጠቃሊይ ሇአሊህ ብቻ መፇጸም ግዴ
ይሆናሌ። ከአሊህ ውጪ ሊሇ ሇማንም እነዙህን አምሌኮቶች
መፇጸም አይፇቀዴም3።
1
አሊህን በስራዎቹ አንዴ ማዴረግ፡፡ ይህም ማሇት፤ መፌጠር፣ሲሳይን መስጠት፣ነገሮችን
ማስተናበር፣ መግዯሌ እና ህያው ማዴረግ በመሳሰለት ዴርጊቶቹ አሊህን ብቸኛ ማዴረግ
ማሇት ነው፡፡ ከአሊህ ላሊ ፇጣሪ የሇም፡፡ አሊህ ይህንን እንዱህ በማሇት ይገሌፅሌናሌ፡-
٨٢ :‫ﭽ ﮏ ﮐ ﮑ ﮒﮓ ﮙ ﭼ الزمر‬
«አሊህ የነገሩ ሁለ ፇጣሪ ነው» አሌ-ዘመር 62
ከአሊህ ላሊ ሲሳይን የሚሇግስ የሇም፡፡ ይህንን በማስመሌከት አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
٨ :‫ﭽ ﭒ ﭓ ﭔ ﭕ ﭖ ﭗ ﭘ ﭙ ﭚ ﭼ ىود‬
«በምዴርም ሊይ ምንም ተንቀሳቃሽ የሇም ሲሳዩ አሊህ ዗ንዴ ያሇ ቢሆን እንጂ» ሁዴ 6
- ከአሊህ ላሊ ነገሮችን የሚያስተናብር የሇም፡፡ ይህንን በማስመሌከት አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
١ :‫ﭽ ﮋ ﮌ ﮍ ﮎ ﮏ ﮐ ﭼ السجدة‬
(ነገርን ሁለ ከሰማይ ወዯ ምዴር ያስተናብራሌ) አሌ-ሰጅዲህ 5
ይህን ዒይነቱን የተውሂዴ ክፌሌ በረሱሌ ዗መን የነበሩ ከሀዱያን አጋሪዎች ያሌካደት
ቢሆንም ከባዕዴ አምሌኮ ባሇመሊቀቃችዉ ወዯ ኢስሊም ሉያስገባቸው አሌቻሇም፡፡ አሊህም
ይህን የተውሂዴ ክፌሌ ማረጋገጣቸውን በማስመሌከት እንዱህ ይሊሌ፡-
٢١ :‫ﭽ ﯕ ﯖ ﯗ ﯘ ﯙ ﯚ ﯛ ﯜﯝ ﭼ لقمان‬
(ሰማያትና ምዴርንም የፇጠረ ማን እንዯሆነ ብትጠይቃቸው በእርግጥ አሊህ ነው ይሊለ)
ለቅማን 25
2
ዑባዲ አሊህ ሇሚወዲቸው ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ንግግሮች እና ተግባሮች ሁለ የተሰጠ
ስያሜ ነው፡፡ የአምሌኮ ዒይነቶች ብዘ ናቸው፡፡ ሇምሳላ፡- ሰሊት፣ ሩኩዕ፣ ሱጁዴ ፣
እርዴ(዗ብህ) ፣ ኹሹእ(መተናነስ)፣ መመካት፣ደዒእ፣ፌራቻ(ኸዉፌ)፣ተስፊ ማዴረግ
(ረጃዕ)፣ ጠዋፌ እና መሏሊ እንዱሁም ላልች አሊህ የዯነገጋቸው የአምሌኮ ዗ርፍች ሁለ
ዑባዲ ይባሊለ፡፡ አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
٩٨٢ :‫ﭽ ﯓ ﯔ ﯕ ﯖ ﯗ ﯘ ﯙ ﯚ ﯛ ﯜ ﭼ األنعام‬
(ስግዯቴ አምሌኮቴም ህይወቴም ሞቴም ሇዒሇማት ጌታ ሇአሊህ ነው በሌ)አሌ-አንዒም162
3
ይህ የተውሂዴ ክፌሌ የአሊህ መሌዕክተኞች ሇሰው ሌጆች ሇማስተሊሇፌ ከአሊህ ይ዗ው
12 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

የስምና ባህሪያት አንዴነት (ተውሂዴ አሌ አስማዕ


ወስሲፊት) - ማሇት በቁርአንና በትክክሇኛ ሀዱሶች ስሇ አሊህ
ስሞችና ባህርያት የተጠቀሱትን በሙለ ማመን፣
እነዙህንም ስምና ባህሪያት ሇእርሱ በሚገባው መሌኩ
ሇእርሱ ብቻ ማፅዯቅ፣ ትክክሇኛ ትርጓሜያቸዉን ሳንቀይር፣
ትርጉም አሌባ ሳናዯርግ፣ እንዱህ ናቸው ብሇን
ምንነታቸዉን ሳንገሌጽና ከፌጡራን ጋር ሳናመሳስሌ
ማፅዯቅ ነው።1 ይህንን የምናዯርገው የሚከተሇውን የአሊህ
ቃሌን መሰረት በማዴረግ ነው።
‫ﮋﭑﭒﭓﭔﭕﭖﭗﭘﭙﭚﭛﭜﭝﭞﭟﭠ‬
٢- ٢:‫ﭡ ﭢ ﭣ ﮊ اإلخالص‬

የመጡት ዋነኛው መሌዕክት ነው፡፡ ሁለም ነብያቶቸ የዲዕዋቸዉ ዋና ተሌዕኮ አምሌኮን


ባጠቃሊይ ሇአሊህ ብቻ ማዴረግ (ተውሂዯሌ ኡለሂያህ) ነው፡፡ ይህንን አሊህ በቀጣዩ አንቀፅ
እንዯሚከተሇው ይገሌፀዋሌ፡፡
٥٨ :‫ﭽ ﭴ ﭵ ﭶ ﭷ ﭸ ﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾﭿ ﭼ النحل‬
(በየህዜቡም ሁለ ዉስጥ አሊህን አምሌኩ ጣዖትንም ራቁ በማሇት መሌዕክተኞችን
በእርግጥ ሌከናሌ) አሌ ነህሌ 36
ቀዯምቶችም ሆኑ በ዗መናችን የሚገኙ አጋሪዎች ያስተባበለት ይህንኑ የተውሂዴ ክፌሌ
እና የነብያትን መሳሳት የመካ ሙሽሪኮች መሌዕክተኛው አንዴን አምሊክ ብቻ አምሌኩ
ባሎቸው ጊዛ የሰጡትን ምሊሽ በተመሇከተ አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
١ :‫ﭽ ﭵ ﭶ ﭷ ﭸﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭼ ص‬
(አማሌክቶቹን አንዴ አምሊክ አዯረጋቸዉን? ይህ አስዯናቂ ነገር ነው‹አለ›) ሷዴ 5
አሊህ በየ዗መናቱ ከሊካቸው ነብያት (ኑህ፣ሁዴ፣ሳሌህ እና ሹዒይብ) ጥሪ ይህን ይመስሌ
እንዯነበር በተሇያዩ አንቀፆች ገሌፆሌናሌ (ወገኖቼ ሆይ! አሊህን ተገዘ ከእርሱ በቀር ምንም
አምሊክ የሊችሁም...) አሌ-አእራፌ 59/65/73/85
1
አሊህ በስሞቹ እና በባህሪዎቹ እሱን የሚመስሇው እንዯላሇ ሲገሌፅ እንዱህ ይሊሌ፡-
٩٩ :‫ﭽ ﭡ ﭢ ﭣﭤ ﭥ ﭦ ﭧ ﭨ ﭼ الشورى‬
(እንዯርሱ ያሇ ምንም ነገር የሇም፤ እርሱ ሰሚዉና ተመሌካቹ ነው) አሌ-ሹራ 11
አሊህን በመስማትም ይሁን በመመሌከት ባህሪያቱ ፌፁም የሚመስሇዉ የሇም፡፡ ይህ
አንቀፅ የአሊህን ባህሪያት ዉዴቅ ሇሚያዯርጉትም ይሁን በባህሪያቱ ከፌጡራን ጋር
ሇሚያመሳስለት ሰዎች ምሊሽ ይሰጣሌ፡፡ በዙህ ጉዲይ ሊይ ሌንከተሌ የሚገባንን መርህ
በሚገባ ቀርጿሌ፡፡አሊህ እራሱን በገሇፀባቸዉ ባህሪያቱ ስንገሌፀዉ ከአምሳያ እናጠራዋሇን!!
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 13

በሌ «እርሱ አሊህ አንዴ ነው። አሊህ (የሁለ) መጠጊያ


ነው። አሌወሇዯም፤ አሌተወሇዯምም። ሇእርሱም
አንዴም ብጤ የሇውም።» (አሌ ኢኽሊስ 1-4)
ከፉሌ ኡሇማዎች ዯግሞ የተውሂዴን ክፌልች ሁሇት
አይነት ነው ይሊለ። የስምና ባህሪያት አንዴነትን በጌትነት
አንዴነት ውሰጥ አጠቃሇውታሌ። ይህንን ማዴረጋቸው
ችግር የሇውም ከመጀመሪያው ጋር አይጋጭም ምክንያቱም
ከሁሇቱም የአከፊፇሌ ዗ዳዎች የተፇሇገው ምን እንዯሆነ
ግሌፅ ነውና።
ሽርክ1 በሶስት ይከፈላል፦
እነሱም፡- ትሌቁ ሽርክ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ ዴብቁ ሽርክ
ናቸው።
ትሌቁ ሽርክ (ሺርክ አሌ-አክበር)፡- የሰራውን መሌካም ስራ
ሁለ ውዴቅ ያዯርጋሌ፣ በዙህ ሽርክ ሊይ ሆኖ የሞተ ሰው
እሳት ውስጥ ሇ዗ሊሇም መኖር ምንዲው ይሆናሌ፤ አሊህ
እንዱህ ብሎሌ፡-
:‫ﮋ ﮰ ﮱ ﮲ ﮳ ﮴ ﮵ ﮶ ﮷ ﮊ األًعام‬
٢٢

‹‹ባጋሩም ኖሮ ይሠሩት የነበሩት ከነሱ በታበሰ ነበር።›› (አሌ


አንዒም 88)
በላሊ አንቀጽም

1
ሽርክ ማሇት በአምሌኮ ከአሊህ ጋር ላሊን እኩሌ ማዴረግ ማሇት ነዉ፡፡ አምሌኮን ከአሊህ
ዉጭ ሇማንም ማዋሌ የሽርክ ተግባር ነዉ፡፡ ተዉሂዴ ፌትህ ነዉ፡፡ ሽርክ ግን የበዯልች
ሁለ በዯሌ ነዉ፡፡ በመሆኑም አሊህ የማይምረዉ ከባዴ ወንጀሌ ነዉ፡፡
: ‫ﭽ ﮢ ﮣ ﮤ ﮥ ﮦ ﮧ ﮨ ﮩ ﮪ ﮫ ﮬ ﮭ ﮮﮯ ﭼ الٌساء‬
٢٢
"አሊህ በእርሱ ሊይ ማጋራትን (ሽርክን) በፌፁም አይምርም! ከሽርክ በታች ያሇን
(ኃጢአት) ሇሚሻው ሠው ይምራሌ" አሌ-ኒሳዕ 48
14 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

‫ﮋ ﮅ ﮆ ﮇ ﮈ ﮉ ﮊ ﮋ ﮌ ﮍ ﮎ ﮏﮐ ﮑ ﮒ‬
:‫ﮓ ﮔ ﮕ ﮖ ﮗ ﮘ ﮊ التىبت‬
٢٢

‹‹ሇከሒዱዎች በነፌሶቻቸው ሊይ በክህዯት የሚመሰክሩ ሲኾኑ


የአሊህን መስጊድች ሉሠሩ አይገባቸውም። እነዙያ ሥራዎቻቸው
ተበሊሹ። እነሱም በእሳት ውስጥ ዗ውታሪዎች ናቸው።››
(ተውባህ 17)
ሸርክን እየፇፀመ የሞተ ምህረትን አያገኝም ጀነትም በእሱ
ሊይ እርም ናት።
:‫ﮋ ﮢ ﮣ ﮤ ﮥ ﮦ ﮧ ﮨ ﮩ ﮪ ﮫ ﮬ ﮭ ﮮﮯ ﮊ الٌساء‬
٢٢

‹‹አሊህ በእርሱ ማጋራትን በፌጹም አይምርም። ከዙህ ላሊ


ያሇውንም (ኀጢአት) ሇሚሻው ሰው ይምራሌ።›› (አሌ ኒሳእ 48)
በላሊ አንቀጽም
‫ﮋ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭿ ﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﮄﮅ ﮆ ﮇ ﮈ ﮉ ﮊ‬
:‫ﮊ الوائدة‬
٢٢

‹‹እነሆ! በአሊህ የሚያጋራ ሰው አሊህ በርሱ ሊይ ገነትን በእርግጥ


እርም አዯረገ። መኖሪያውም እሳት ናት። ሇበዲዮችም ምንም
ረዲቶች የሎቸውም።›› (አሌ ማኢዲህ 72)
ከሽርክ አይነቶች ሙታንንና ጣኦታትን መጥራት፣
ዴረሱሌኝም ማሇት፣ ሇእነሱ ስሇት መግባት ፣ ማረዴና
የመሳሰለት ይገኙበታሌ።
ትንሹ ሽርክ (ሽርክ አሌ-አስገር)፡- ይህ ዯግሞ በቁርአንና
በሀዱስ መረጃዎች ሽርክ የሚሌ ስያሜ የተሰጠው ሆኖ ግን
ከትሌቁ ሽርክ የማይመዯብ ነው። ሇምሳላ፤ አንዲንዴ
ስራዎች ሊይ የይዩሌኝ ስሜት ማስገባት፣ ከአሊህ ውጪ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 15

ባሇ አካሌ መማሌ፣ አሊህ እና እገላ የፇሇጉት ተከሰተ


ማሇትና የመሳሰለት ናቸው። ይህን ያሌንበት ምክንያት
የአሊህ መሌዕክተኛ እንዱህ ስሇሚለ ነው።
}‫ {الرياء‬:‫ فقال‬،‫{أخوف ما أخاف عليكم الشرك األصغر} فسئل عنو‬
“በእናንተ ሊይ ከምፇራው ሁለ በጣም አስፇሪው ነገር
ትንሹ ሽርክ ነው።” ስሇሱም ተጠይቁ፤ ነብዩም
እንዯሚከተሇው መሇሱ “ይዩሌኝ ነው”። ይህንንም ሀዱስ
ኢማሙ አህመዴ1 እና በይሀቂይ ከመህሙዴ ቢን ሇቢዴ
አሌአንሳሪ ሀሰን2 በሆኑ ሰነድች ዗ግበውታሌ። ጠበራኒይም
እንዱሁ ከመህሙዴ ቢን ሇቢዴ፣ መህሙዴ ዯግሞ ከራፉእ
ኢብን ኸዱጅ፣ ራፋዕ ከነብዩ ሀሰን በሆኑ ሰነድች
዗ግበውታሌ።
}‫{من حلف بشيء دون اهلل فقد أشرك‬
“ከአሊህውጭ ባሇ አንዲች ነገር የማሇ በእርግጥም
አጋርቷሌ።” የሚሇውን የአሊህ መሌዕክተኛ ንግግር
ኢማሙ አህመዴ በትክክሇኛ ሰነዴ ከኡመር ኢብኑሌ
ኸጣብ አስተሊሌፇውታሌ።

1- ሙስነዴ አሌ ኢማም አህመዴ ቅጽ 5 ገጽ 428


2- "ሀሰን"ማሇት "መሌካም" ማሇት ሲሆ
ን የትክክሇኛ ሀዱስ(ሰሂህ) መስፇርቶችን ሁለ አሟሌቶ ነገር ግን ከመስፇርቶቹ መካከሌ
በቃሌ አጥንቶ የመያዜ ብቃት(ዯብጥ) ዜቅ ያሇ ዯረጃ ሊይ የሚገኝ ሰው ያስተሊሇፇው
ሀዱስ ነው::የሰሂህነት ዯረጃ ባይሰጠውም ተቀባይነት አሇው::
16 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

እንዱሁም አቡ ዲውዴ እና ቲሚዙይ በትክክሇኛ ሰነዴ


ከአብዴሊህ ኢብኑ ኡመር ባስተሊሇፈት ሀዱስ ሊይ የአሊህ
መሌዕክተኛ እንዱህ ይሊለ፤
}‫{من حلف بغري اهلل فقد كفر أو أشرك‬
“ከአሊህ ውጭ ባሇ ነገር የማሇ በእርግጥም ክዶሌ ወይም
አጋርቷሌ።”1
የአሊህ መሌዕክተኛ እንዱህ ብሇዋሌ
}‫ ما شاء اهلل مث شاء فالن‬:‫ ولكن قولوا‬،‫ ما شاء اهلل وشاء فالن‬:‫{ال تقولوا‬
“አሊህና እገላ ከፇሇጉ (ይከሰታሌ) አትበለ። ነገር ግን አሊህ
ከሻው ከዙያም በኃሊ እገላ ከሻው በለ” አቡዲውዴ ሁ዗ይፊ
ኢብኑሌየማንን ጠቅሰው በትክክሇኛ ሰነዴ ዗ግበውታሌ። ይህ
የሽርክ አይነት (ትንሹ ሽርክ) ከዱን ሇመውጣት እና በእሳት
዗ሊሇም ሇመ዗ውተር አይዲርግም። ነገር ግን ማመን ግዳታ
የሆነውን የተውሂዴ ምለዕነት (ከማሌ) ሌክ ያጓዴሊሌ።
ዴብቁ ሽርክ ማሇት(ሽርክ አሌኸፌይ)፡- ሶስተኛው የሽርክ
አይነት ሲሆን ማሰረጃውም የሚከተሇው የአሊህ
መሌዕክተኛ ንግግር ነው፡-
‫ بلى يا رسول‬:‫{أال أخربكم مبا ىو أخوف عليكم عندي من ادلسيح الدجال ؟ قالوا‬
‫ يقوم الرجل فيصلي فيزين صالتو دلا يرى من نظر الرجل‬،‫ الشرك اخلفي‬:‫ قال‬،‫اهلل‬
}‫إليو‬
“እኔ ዗ንዴ ከመሲሀዯጃሌ ይበሌጥ የምፇራሊችሁን
አሌነግችሁምን?” “አዎን ይንገሩን የአሊህ መሌዕክተኛ” አለ
እሳቸውም “ዴብቁ ሽርክ ነው (የዙህም ምሳላው) አንዴ
1
ቡኻሪ በቁጥር 6271 ሙስሉምም በቁጥር 1646
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 17

ሰው ሇሰሊት ይቆምና ሰዎች እርሱን የሚመሇከቱት


መሆኑን ሲያውቅ ሰሊቱን ይበሌጥ ያሳምራሌ።” ኢማሙ
አህመዴ በሙስነዲቸው አቡሰኢዴ አሌኹዴሪይን ጠቅሰው
዗ግበውታሌ።
ሽርክን ትሌቁና ትንሹ ብል በሁሇት መክፇሌም ይቻሊሌ፡
ዴብቅ ሽርክ(ሽርኩሌ አሌኸፌይ) የተባሇው ሁሇቱም የሽርክ
አይነቶች ውስጥ ሉካተት ይችሊሌ። ትሌቁ ሊይ ሉከሰት
ይችሊሌ የዙህም ምሳላው የሙናፉቆች ሽርክ ነው።
ምክንያቱም ሇይዩሌኝና ሇነፌሳቸው በመፌራት ከሊይ ብቻ
ኢስሊምን እያንፀባረቁ ሀሰት የሆነውን እምነታቸውን
ስሇሚዯብቁ።
ትንሹ ሽርክ ሊይም ሉከሰት ይችሊሌ የዙህም ምሳላው
ሇይዩሌኝ ብል መስራት ቀዯም ብል በተጠቀሰው
በመህሙዴ ኢብኑ ሇቢዴ አሌአንሳሪይና በአቡሰኢዴ
አሌኹዴሪይ ባስተሊሇፈት ሀዱስ ተገሌጿሌ። መሌካምን
የሚገጥመው አሊህ ብቻ ነው።
አምስተኛው ትምህርት
በጐ መዋል (አል-ኢህሳን)
በጏ መዋሌ አሌ-ኢህሳን የምንሇው ማዕ዗ን፡- አሊህን ሌክ
እንዯምታየው አዴርገህ መገዚት፣ አንተ ባታየውም እርሱ
ያይሀሌና።
ስድስተኛ ትምህርት
የሰላት መስፈርቶች
የሰሊት ቅዴመ ሁኔታዎች (መስፇርቶች) ዗ጠኝ ናቸው።
እነሱም
18 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

1. ሙስሉም መሆን
2. የጤናማ አእምሮ ባሇቤት መሆን
3. ነገሮችን መሇየት የሚያስችሌ እዴሜ ሊይ መዴረስ
4. ሁሇቱንም የሀዯስ1 አይነቶች ማስወገዴ
5. ነጃሳን ማሰወገዴ
6. ሀፌረተ ገሊን መሸፇን
7. የሰሊት ጊዛ መግባት
8. ወዯ ቂብሊ (ካዕባ) አቅጣጫ መዝር እና
9. ኒያ ናቸው።
ሰባተኛው ትምህርት
የሰላት ማዕዘናት(አርካን)2
የሰሊት ማዕ዗ናት(ሩክኖች) አስራ አራት ናቸው እነሱም፡-
1. የመቆም አቅም ካሇው ቆሞ መስገዴ
2. ተክቢረቱሌ ኢህራም3
3. የፊቲሀን ምዕራፌ ማንበብ

1
ሀዯስ ማሇት ከሰውነት በብሌት ወይም ከመቀመጫ በኩሌ በሚወጣ ማንኛውም ነገር
ወይም በግንኙነት ምክንያት የሚከሰት የርክሰት መገሇጫ (ወስፌ) ሲሆን አምሌኮን
ከመፇፀም ይከሇክሊሌ፡፡ ትንሹና ትሌቁ ተብል በሁሇት ይከፇሊሌ፡፡ ትንሹ ውደእ
የሚያስፇሌገው ሲሆን ትሌቁ ዯግሞ ገሊ ትጥበት ያስፇሌገዋሌ፡፡
2
ተክቢረተሌ ኢህራም ወዯሰሊት የሚገባበት ተክቢራ ሲሆን እርሱም እጅን ትከሻ ትይዩ
በማንሳት “አሊሁ አክበር” ማሇት ነው።
አርካን (ማእ዗ናት) ከሆኑ ነገሮች አንደ ከተጓዯሇ የሰሊቱን ክፌሌ(ረከዏ) በሙለ
2

የሚያበሊሽ ሲሆን ረከዏውን በመዴገም ብቻ ይስተካከሌ በመርሳት ሱጁዴ(ሱጁዴ አስሰህው)


ብቻ አይካካስም::
3
- ዋጅባት (ግዳታዎች)ን በተመሇከተ ከእነዙህ መካከሌ አንደንም ቢሆ
ን እያወቀ ከተው ሰሊቱ የሚያበሊሽ ሲሆን ረስቶ ከተወ ግን በመርሳት ሱጁዴ (ሱጁዴ
አስሰህው) ይካካሳሌ::
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 19

4. ሩኩዕ ማዴረግ (ማጏንበስ)


5. ከአጉነበሱበት ቀና ብል መቆም
6. በሰባቱ የሰውነት አካሊት ሱጁዴ ማዴረግ በግንባር
መሬት ሊይ መዯፊት
7. ከሱጁዴ መነሳት
8. በሁሇቱ ሱጁድች መካከሌ መቀመጥ
9. በሁለም የስግዯት ተግባራት ሊይ እርጋታን መሊበስ
10. በማእ዗ናቱ መካከሌ ያሇውን ቅዯም ተከተሌ መጠበቅ
11. የመጨረሻው ተሸሁዴ (አተህያቱ) ማሇት
12. ሇተሸሁዴ መቀመጥ
13. በአሊህ መሌዕክተኛ ሊይ ሰሊትን ማውረዴ
14. ሁሇቱ ተስሉሞች (በቀኝና በግራ እየዝሩ አሰሊሙ
አሇይኩም) ማሇት ናቸው።
ስምንተኛው ትምህርት
የሰላት ግዴታዎች (ዋጂባቶች)
የሰሊት ግዳታዎች(ዋጂባት) ስምንት ናቸው። እነሱም፡-
1. ከተክቢረቱሌ ኢህራም ውጪ ያለት ተክቢራዎች በሙለ
2. ኢማምና ብቻውን የሚሰግዴ ሰው (ሰሚዒሊሁ ሉመን
ሀሚዲህ) (አሊህ አመስጋኙን ሰሚ ነው) ማሇት
3. ተከታዮች (ረበና ወሇከሌ ሀምዴ) (ጌታችን ሆይ ምስጋና
ሇአንተ ይሁን) ማሇት
4. ሩኩዕ ሊይ(ሱብሀነ ረቢየሌ አዙም) (ታሊቁ ጌታዬ ከጉዴሇቶች
ጥራት የተገባው ነው) ማሇት
20 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

5. ሱጁዴ ሊይ (ሱብሀነ ረቢየሌ አዕሊ) (የበሊይ የሆነው ጌታ


ጥራትና ይገባው) ማሇት
6. በሁሇቱ ሱጁድች መካከሌ (ረቢግፉርሉ) (ጌታዬ ማረኝ)
ማሇት
7. የመጀመሪያው ተሸሁዴ ሊይ (አተህያቱ) ማሇት
8. ሇመጀመሪያው ተሸሁዴ መቀመጥ
ዘጠነኛው ትምህርት
ተሸሁድን (አተህያቱን) ማብራራት
‫ السالم عليك أيها النيب ورمحة اهلل‬،‫ والطيبات‬،‫ والصلوات‬،‫التحيات هلل‬
‫ وأشهد أن‬،‫ أشهد أال إلو إال اهلل‬،‫ السالم علينا وعلى عباد اهلل الصاحلني‬،‫وبركاتو‬
:‫ فيقول‬،‫حممدا عبده ورسولو مث يصلي على النيب صلى اهلل عليو وسلم ويبارك عليو‬
‫ كما صليت على إبراىيم وعلى آل‬،‫ وعلى آل حممد‬،‫(اللهم صل على حممد‬
‫ كما باركت على‬،‫ وعلى آل حممد‬،‫ وبارك على حممد‬،‫ إنك محيد جميد‬،‫إبراىيم‬
..)‫إبراىيم وعلى آل إبراىيم إنك محيد جميد‬
(አተህያቱ ሉሊሂ ወሰሇዋቱ ወጠይባቱ። አሰሊሙ አሇይከ
አዩሀነብዩ ወራህመቱሊሂ ወበረካቱሁ። አሰሊሙ አሇይና
ወዒሊ ኢባዱሊሂሷሉሂን። አሽሀደ አሊኢሊሀ ኢሇሊህ።
ወአሽሀደ አነሙሀመዯን አብደሁ ወረሱለህ)
የአተህያቱ ትርጉም፡ (ክብር ሇአሊህ የተገባ ነው። እዜነቶችና
መሌካም ነገሮች ሁለ የአሊህ ናቸው። አንተ ነብይ ሆይ!
የአሊህ ሰሊም፣ እዜነትና ውዳታ ይስፇንብህ። በእኛና በአሊህ
ቅን ባሪያዎች ሊይ ሰሊም ይስፇን። ከአሊህ ላሊ በሀቅ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 21

የሚመሇክ አምሊክ እንዯላሇ እመሰክራሇሁ። ሙሀመዴ


ባሪያውና መሌዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራሇሁ።)
በመቀጠሌ በረሱሌ ሊይ ሰሇዋትና በረካ በማውረዴ
እንዱህ ይሊሌ (አሊሁመሰሉ አሊ ሙሀመዴ ወአሊ አሉ
ሙሀመዴ፤ ከማ ሰሇይተ አሊ ኢብራሂም፤ ወአሊ አሉ
ኢብራሂም፤ ኢነከ ሀሚደን መጂዴ። ወባሪክ አሊ
ሙሀመዴ፤ ወአሊ አሉ ሙሀመዴ፤ ከማ ባረክተ አሊ
ኢብራሂም፤ ወአሊ አሉ ኢብራሂም፤ ኢነከ ሀሚደን መጂዴ)
የሰሇዋቱ ትርጉም፡ (አሊህ ሆይ! በኢብራሂምና
በቤተሰቦቻቸው ሊይ እዜነትህን እንዲሰፇንከው ሁለ
በሙሀመዴና በቤተሰቦቻቸው ሊይም እዜነትህን አስፌን፣
አንተ ምስጉንና የሊቅክ አምሊክ ነህ። አሊህ ሆይ!
በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ሊይ በረከትህን እንዲሰፇንክ
ሁለ በሙሀመዴና በቤተሰቦቻቸው ሊይም በረከትህን
አዉርዴ። አንተ ምስጉንና የሊቅክ አምሊክ ነህ።)
የመጨረሻው ተሸሁዴ ሊይም ከጀሀነምና ከቀብር ቅጣት፣
በህይወት ሳሇም ሆነ ከሞት በኃሊ ከመፇተን፣ እንዱሁም
ከመሲህ ዯጃሌ ፇተና በአሊህ ይጠበቃሌ። ከዙያም
የሚፇሌገውን ደዒዕ መርጦ ያዯርጋሌ። በተሇይም ከነብዩ
የተ዗ገቡትን ደዒዎች ቢያዯርግ ይመረጣሌ:: ከነዙህም
መካከሌ
‫ اللهم إين ظلمت نفسي ظلما‬،‫َعين على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك‬ ِ ‫(اللهم أ‬
‫ وارمحين إنك أنت‬،‫ فاغفر يل مغفرة من عندك‬،‫ وال يغفر الذنوب إال أنت‬،‫كثريا‬
)‫الغفور الرحيم‬
(አሊሁመ አዑኒ አሊ ዙክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ኢባዯቲክ፣
አሊሁመ ኢኒ ዗ሇምቱ ነፌሲ ዘሌመን ከሲራ ወሊ የግፉሩ
22 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ኡዘኑበ ኢሊ አንተ ፇግፉርሉ መግፉረተን ሚን ኢንዱክ


ወርሀምኒ ኢነከ አንተሌ ገፈሩ ረሂም)
ትርጉም፡- (አሊህ ሆይ! አንተን ሇማስታወስ፣ ሇማመስገንና
አምሌኮን ሇማሳመር እርዲኝ።አሊህ ሆይ! እኔ ነፌሴን በርካታ
በዯሌ በዴያሇሁ ኅጢዒትንም ከአንተ ውጭ የሚምር የሇም
ከአንተ የሆነን ምህረት ሇግሰኝ። እ዗ንሌኝ አንተ መሀሪና
አዚኝ ነህና)
አስረኛ ትምህርት
የሰላት ሱናዎች
የሰሊት ሱናዎች ብዘ ሲሆኑ ከእነሱም መካከሌ
1. የመክፇቻ ደዒእ (ደዒኡሌ ኢስቲፌታህ)
2. ከሩኩዕ በፉትና በኃሊ መቆም እና ቀኝን መዲፌ በግራ
መዲፌ ሊይ በማዴረግ ዯረት ሊይ ማሳረፌ
3. የእጆችን ጣቶች በመገጣጠም ከትከሻና ከጆሮ ትይዩ
አዴርጎ ማንሳት፤ ይህንንም የሚዯርገው በሚከተለት
ቦታዎች ይሆናሌ።
1ኛ የመጀመሪያው የመክፇቻ ተክቢራ ሊይ
2ኛ ሩኩዕ በሚዯርግበት ጊዛ
3ኛ ከሩኩዕ ቀና በሚሌ ጊዛ
4ኛ ከመጀመሪያው ተሸሁዴ ወዯ ሁሇተኛ ሩከዒ
በሚነሳበት ጊዛ ናቸው።
4. በሩኩዕና በሱጁዴ ሊይ ከአንዴ ጊዛ በሊይ ተስቢህ(ሱብሃነ
ረቢየሌ አዙምና ሱብሃነ ረቢየሌ አዕሊ) ማሇት።
5. ከሩኩዕ ቀና ሲሌ (ረበና ወሇከሌ ሀምዴ) ከሚሇው ላሊ
ደአዎችን መጨመር
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 23

6. ሩኩዕ በሚያዯርግበት ጊዛ ጭንቅሊቱን ከወገቡ ትይዩ


ማዴረግ
7. ሱጁዴ በሚያዯርግበት ጊዛ የእጅን ጡንቻዎች ከጏኖቹ
ማሊቀቅ እንዱሁም ሆዴን ከታፊ፣ ታፊን ከባት ማራራቅ
8. ሱጁዴ በሚያዯርግበት ጊዛ ክንድቹን ከመሬት ሊይ ከፌ
ማዴረግ
9. ከሁሇቱ ሱጁድች መካከሌ እና በመጀመሪያው ተሸሁዴ
ሊይ ግራ እግሩን አንጥፍ እሊዩ ሊይ በመቀመጥ የቀኝ
እግርን ጣቶች መትከሌ።
10. አራት ረከዒዎች ያሊቸው ሰሊቶች ሊይ “ተወሩክ”
በማዴረግ መቀመጥ
“ተወሩክ” ማሇት ግራ እግርን ከቀኝ እግር ስር አሳሌፍ
የቀኝ እግርን ጣቶች በመትከሌ በመቀመጫ መሬት ሊይ
መቀመጥ ነው።
11. በመጀመሪያው እና በመጨረሻው ተሸሁዴ ሊይ
ከተቀመጡበት ሰዒት አንስቶ እስከ ተሸሁዴ መጨረሻ
በአመሌካች ጣትን ማመሊከትና እና ደዒእ ሊይ ጣትን
ማንቀሳቀስ
12. በመጀመሪያው ተሸሁዴ ሊይ በነብዩ ሙሀመዴ እና
በቤተሰቦቻቸው እንዱህም በኢብራምና በቤተሰቦቻቸው
ሊይ የአሊህ እዜነትና በረከት እንዱሰፌን መሇመን።
13. በመጨረሻም ተሸሁዴ ሊይ ደዒእ ማዴረግ
14. በመግሪብ እና በኢሻዕ የመጀመሪያ ሁሇቱ ረከዏዎች
ሊይ፣ ሱብህ ሰሊተ፣ የጁምዒ ሰሊት፣ የሁሇቱ ኢድች፣
ሰሊት እና ኢስቲስቃእ (ዜናብ እጦት ጊዛ የሚሰገዴ
ሰሊት) ሊይ ዴምፅን ከፌ አዴርጏ ማንበብ
24 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

15. የኢሻእ የመጨረሻዎቹ ሁሇት ረከዒዎች ሊይ፣


የመግሪብ ሶስተኛው ረከዒ ሊይ፣ ዘህርና አስር ሰሊቶች
ሊይ ዴምፅን ሳያሰሙ (በሲር) ማንበብ::
16. ከፊቲሃ በተጨማሪ ላሊ የቁርአን ምዕራፌ ማንበብ
እንዱሁም ከሊይ ከጠቅስናቸው በተጨማሪ ላልች
የሰሊት ሱናዎችን መተግበር።
ከነዙህም ውስጥ፡- ሇብቻው የሚሰግዴም ሆነ ኢማሙ
ወይም ኢማሙን ተከትል የሚሰግዴ ሰው ከሩኩዕ
በሚነሳበት ወቅት (ረበና ወሇከሌ ሀምዴ) ከሚሇው ውጪ
ያል ተጨማሪ ደዒዎችን ማዴረግ። ሩኩዕ በሚያዯርግበት
ጊዛ የእጆቹን ጣቶች በመከፊፇት (በመሀከሊቸው ክፌተት
በማዴረግ) ሁሇቱን እጆች ጉሌበቶች ሊይ ማሳረፌ።
አስራ አንደኛው ትምህርት
ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች
ሰሊትን የሚያበሊሹ ነገሮች ስምንት ናቸው
1. ከማወቅና ከማስታወሱ ጋር በሰሊት መሀሌ መናገር
ሰሊትን ያበሊሻሌ። የረሳ ወይም ያሊወቀ በመናገሩ ሰሊቱ
አይበሊሽበትም
2. መሳቅ
3. መብሊት
4. መጠጣት
5. ሏፌረተ ገሊን መግሇጥ
6. አቅጣጫን በጣም በሳተ መሌኩ ከቂብሊ መዝር
7. በሰሊት ውሰጥ ከሰሊቱ ጋር ግንኙነት የላሊቸውን
እንቅስቃሴዎች በተዯጋጋሜ ማዴረግ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 25

8. ጠሃራ (ውደእ) መበሊሸት (መጥፊት)


አስራ ሁለተኛው ትምህርት
የውዱእ መስፈርቶች
የውደእ መስፇርቶች አስር ናቸው። እነሱም
1. ሙስሉም መሆን1
2. አእምሮ ጤናማ መሆን
3. ነገሮችን መሇየት የሚያስችሌ እዴሜ ሊይ መዴረስ
4. ኒያ ማዴረግ (በሌብ ማሰብ)
5. ውደእ እስከሚያበቃ ዴረስ ሊሇማቋረጥ መነየት
(መወሰን)
6. ውደዕ ማዴረግን ግዳታ ከሚያዯርጉ ነገሮች መራቅ
7. አስቀዴሞ በውሃ ኢስቲንጃን ማዴረግ (መፀዲዲት) ወይም
በዯረቅና በሚፇቀደ ነገሮች ማዯራረቅ
8. ውሃው ንፁህና የተፇቀዯ መሆን
9. ውሃ ወዯ ሰውነት ቆዲ እንዲይገባ የሚከሇክለ ነገሮችን
ማስወገዴ
10. ሁሌጊዛ ያሇማቋረጥ የውደእ መጥፊት ችግር ሊሇበት
ሰው የሰሊቱ ወቅት መግባት መስፇርት ይሆናሌ።
አስራ ሶስተኛው ትምህርት

1_ሙስሉም መሆን በሁለም የኢባዲ ዒይነቶች ሊይ መስፇርት ሆኖ


የሚቀርብ ነው::አሊህ እንዱህ ይሊሌ:
َْ‫ي َها كَاًُىاْ يَع َولُىى‬ َ ً‫صلِحًا ِّهي َذكَرْ أَوْ أًُثَىَْٰ َوهُ َْى ُهؤ ِهيْ فَلٌَُح ِييٌََّ ۥهُ َح َي َٰى ْة‬
ِْ ‫طيِّبَ ْتً ْۖ َولٌََج ِز َيٌَّهُنْ أَج َرهُن بِأَح َس‬ َ َٰ ‫ل‬
َْ ‫" َهيْ َع ِو‬
"ከወንዴ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መሌካም ኑሮን በእርግጥ
እናኖረዋሇን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመሌካሙ ምንዲቸውን እንመነዲቸዋሇን፡፡"
26 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

የውዱእ ግዴታዎች
የውደእ ግዳታዎች ስዴስት ሲሆኑ እነሱም፡-
1. ፉትን መታጠብ፣ ይህም ሲባሌ መጉመጥመጥና
በአፌንጫ ውሃን ስቦ መመሇስን ያካትታሌ።
2. ሁሇቱ እጆችን እስከ ክርን ዴረስ መታጠብ
3. ራስን (የራስ ቅሌን) ሙለ በሙለ በውሃ ማበስ፤ ይህም
ሁሇቱ ጆሮዎችን ማበስን ያካትታሌ።1
4. ሁሇቱ እግሮችን ከቁርጭምጭሚት ጋር መታጠብ
5. ቅዯም ተከተሌን መጠበቅ
6. ሇውደእ የሚታጠቡ አካልችን በመሀከሊቸው የጊዛ
ክፌተት ሳይኖር ቶል ቶል በማከታተሌ ማጠብ፤
ፉትን፣ ሁሇት እጆችንና እግሮችን በሚያጥቡበት ጊዛ
ሶስት ጊዛ ዯጋግሞ ማጠብ ይወዯዲሌ። እንዱሁም
በሚግሞጠመጡበት እና በአፌንጫው ውሃ በሚያስገባበት
ጊዛ ሶስት ቢያዯርግ ይወዯዲሌ። ይህን ማዴረግ ካሌቻሇ
ግን ግዳታ የሚሆንበት አንዴ ጊዛ ብቻ ማዴረጉ ነው።
የራስ ቅሌን በተመሇከተ ግን ትክክሇኛ ሀዱሶች
እንዯሚያመሊክቱት አንዳ ብቻ ማበስ ይኖርበታሌ።2
አስራ አራተኛው ትምህርት
ዉዱእን የሚያበላሹ ነገሮች
ውደእን የሚያበሊሹ ነገሮች ስዴስት ሲሆን እነሱም፡-

1- በውደዕ ውስጥ ሁሇት ጆሮዎች የራስ ቅሌን ከማበስ ጋር የሚካተቱ ናቸው:: የአሊህ
መሌዕክተኛ"‫" "األذى هي الرأس‬ጆሮዎች ከራስ ይቆጠራለ" ስሊለ ነው በውደዒቸውም ይህ
ተስተውሎሌ::
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 27

1. ከሁሇቱ የሰውነት የቆሻሻ መውጫ ክፌልች የወጣ ሁለ


2. ከሰውነት ነጃሳና ሇእይታ የሚያስጠሊ የሆነ ነገር
መውጣት1
3. በእንቅሌፌና በላልች አእምሮን ሉያስቱ በሚችለ ነገሮች
አእምሮን መሳት
4. ከፉት ወይም ከኃሊ ያሇውን ሀፌረተ ገሊ ያሇማንም
ግርድሽ በቀጥታ በእጅ መንካት2
5. የግመሌ ስጋ መብሊት3
6. አሊህ ይጠብቀንና ከኢስሇም መውጣት
ወሳኝ ማሳሰቢያ
እሬሳን ማጠብ (ውደእን ያበሊሻሌ ወይስ አያበሊሽም
የሚሇውን) በማስመሌከት ያሇው ትክክሇኛ አስተያየት
ውደእ አያበሊሽም የሚሇው ነው። ይህ አስተያየት
የአብዚኛው አሉሞች አቋም ነው። ምክንያቱም ያበሊሻሌ
የሚሇው ምንም ማስረጃ ስሇላሇው ነው። ነገር ግን የሟቹን
ሀፌረተ ገሊ ያሇምንም ግርድሽ የነካ ከሆነ ውደእ
ይበሊሽበታሌ ውደእም ግዴ ይሆንበታሌ።

1
ሇምሳላ ዯም ከሰዉነት ቢወጣ ኢብኑ ዒባስ እንዲለት ብዘ ከሆነ ውደዕ ያበሊሻሌ ትንሽ
ከሆነ ግን አያበሊሽም
2
የአሊህ መሌዕክተኛ}‫“ {من مس فرجو فليتوضأ‬ብሌቱን የነካ ዉደዕ ያዴርግ” ብሇዋሌ። ነሳዑይ
ኢብኑ ማጀህ እንዱሁም አሌኢማም አህመዴ ዗ግበዉታሌ። አሌባኒም ሰሂህ ብሇዉታሌ
(አሌኢርዋዕ 1/150)።
3
ከጃቢር ኢብኑ ሰሙራህ በተወራ ዗ገባ አንዴ ሰው የአሊህ መሌዕክተኛን “የግመሌ ስጋ
ከበሊሁ ውደዕ ሊዴርግን?” ሲሊቸው፤መሌዕክተኛውም }‫ نعم توضأ من حلوم اإلبل‬:‫{قال‬
“አዎን!የግመሌ ስጋ ከበሊህ ውደዕ አዴርግ” ብሇዋሌ። ይህንን ሀዱስ ሙስሉም
዗ግበዉታሌ።
28 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ስሇሆነም የሬሳውን ሀፌረተ ገሊ ያሇምንም ከሇሊ


መንካት ይከሇከሊሌ።
እንዱሁም በጣም ትክክሇኛ በሆነው የኡሇማዎች አቋም
ሴትን በስሜትም ሆነ ያሇ ስሜት መንካት፣ከብሌቱ ፇሳሽ
እስካሌወጣ ዴረስ ውደእ አያበሊሽም የሚሇው ነው።
ምክንያቱም የአሊህ መሌዕክተኛ ከሚስቶቻቸው አንዶን
ስመው ውደእ ሳያዯርጉ ሰግዯዋሌ። በአሌ ኒሳእ እና
በማኢዲ ምዕራፌ ውስጥ የተጠቀሰው
‫ﮋﯘ ﯙ ﯚ ﯛ ﯜ ﯝ ﯞ ﯟ ﯠ ﯡ ﯢ ﯣ ﯤﯥ ﯦ ﯧ ﯨ‬
6 ‫ الوائدة‬34 ‫ﯩ ﯪ ﯫ ﯬ ﯭ ﯮ ﯯﮊ الٌساء‬
በኒሳዕ 43 እና በማዑዲህ 6 (ሴቶችን ከነካችሁ) ከሚሇው ቃሌ
የተፇሇገበት የግብረ ስጋ ግንኙነት ነው። ይህም በጣም
ትክክሇኛ የሆነው የኡሇማዎች አቋም ነው። ይህም አቋም
የአብዯሊህ ኢብኑ አባስ እና የብዘ ሰሇፍች (ቀዯምት
ዐሇማዎች) እንዱሁም ከሰሇፍች ተተክተው የመጡ
ዐሇማዎች አቋም ነው።
አስራ አምስተኛ ትምህርት
እያንዲንደ ሙስሉም በሸሪዒ የተዯነገጉ ስነምግባራትን
መሊበስ እንዲሇበት ከእነዙህም ውስጥ፡- እውነተኛነት፣
ታማኝነት፣ ጥብቅነት፣ አይነአፊርነት (ሏያእ) ማዴረግ፣
ጀግንነት፣ ሇጋሽነት፣ በቃሌ መገኘት፣ አሊህ ከከሇከሇው ነገር
ሁለ መራቅ፣ ጥሩ ጉርብትና፣ በተቻሇው አቅም የተቸገረን
መርዲት እና ላልችም ቁርዒንና ሀዱስ ውስጥ የተዯነገጉ
እና ያወሱዋቸው ስነምግባራት ይገኙበታሌ።
አስራ ስድስተኛው ትምህርት
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 29

እስላማዊ ስነስርአቶችን መተግበር1


እነሱም፡- እስሊማዊ ሰሊምታን መሇዋወጥ (አሰሊሙአሇይኩም
እና ምሊሽ መስጠት)፣ ሇሰዎች ጥሩ ፇገግታ ማሳየት፣ በቀኝ
መብሊትና መጠጣት፣ መብሊትና መጠጣት ሲፇሌጉ
ቢስሚሊህ ብል መጀመር ሲጨርሱ ዯግሞ “አሌሀምደሉሊህ”
ማሇት፣ በምናስነጥስበት ጊዛ አሌሀምደሉሊህ ማሇት፣
አስነጥሶ “አሌሀምደሉሊህ” ሊሇ ሰው “የርሏሙከሊህ”
ማሇት፣ የታመመን መጠየቅ፣ የሙስሉም አስክሬን ሊይ
ሇመስገዴና ሇመቅበር ሲባሌ አስክሬኑን መከተሌ....
ሸሪዒዊ ስርዒቶችን በሚከተለት ተግባራት ገቢራዊ ማዴረግ
እነሱም፡- መስጂዴ ወይም ቤት ሲገባ እና ሲወጣ፣ ጉዝ
ሊይ፣ ከወሊጆች፣ ከ዗መድች፣ ከጏረቤቶች፣ በዕዴሜ
ከሚበሌጡን ሰዎች ከታናሾቻችን ጋር ኢስሊማዊ ስርዒቶችን
መጠበቅ። እንዱሁም የወሇዯን የምስራች ማሇት፣ ሊገባ ሰው
በረካን መሇመን፣ (ባረከሊሁ ሇከ ወባረከ አሇይከ ወጀመዒ
በይነኩማ ፉ ኸይር) ማሇት፣ ችግር የዯረሰበትን ሰው
ማፅናናት፣ እንዱሁም ሌብስ እና ጫማ በምንሇብስበትና
በምናወሌቅበት ጊዛ ኢስሊማዊ ስርዒቶችን መጠበቅ።
አስራ ሰባተኛው ትምህርት

1 ሸይኹ ታሊቁን ፉቅህ (የእምነት ጉዲዮችን) እና ትንሹን ፉቅህ (የአምሌኮ ዴንጋጌዎችን)


ካሰፇሩ በኋሊ አንዴን ሰው በመሌካም ስነምግባር የሚያንፁ ነገሮችን አስቀመጡ።
ይረዜማሌ እንጂ ሇሁለም መሌካም ስነምግባሮች ኢስሊማዊ ስርዒቶች ከመሌዕክተኛው
ፇሇግ ዋቢ መጥቀስ ይቻሊሌ። የምዕመናን እናት አዑሻ ስሇ መሌዕክተኛው ባህሪ ተጠይቃ
“ባህሪያቸው ቁርዒን ነበር” ነው ያሇችው። ኢስሊም በመጀመሪያ ጉዝው በሰፉው
የተስፊፊው የዚን ዗መን ሙስሉሞች መሌካም ባህሪ ብዘ ሰዎችን ስሇማረከ ነበር። ውዴ
አንባቢ! ስነምግባሮችን እና ኢስሊማዊ አዲቦችን ሌምዴ ሇማዴረግ ትግሌ ሌታዯርግ
ይገባሌ። መሌካም ስነምግባር አሊህ ዗ንዴ የሚያስገኘው ዯረጃ ከማንም ሰው ግምት በሊይ
ነው።
30 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ከሽርክና ከወንጀል አይነቶች በሙሉ መጠንቀቅ


ከሽርክና ከወንጀሌ አይነቶች መራቅና ላሊ ሰዎችን
ማሰጠንቀቅ በብዘ መሌኩ ሲሆን ከእነርሱም መካከሌ ሰባቱ
ሇጥፊት(ሇጀሀነም) የሚዲርጉ ወንጀልች ይገኙበታሌ።
እነሱም፤1
1. በአሊህ ማጋራት
2. ዴግምት
3. በሀቅና በፌትህ ቢሆን እንጂ አሊህ መግዯሌ ክሌክሌ
ያዯረገውን ነፌስ መግዯሌ
4. የየቲምን ንብረት መብሊት
5. ወሇዴ ወይም አራጣ መብሊት
6. በጂሀዴ በጦርነት ወቅት ፉት ሇፉት ገጥሞ ጦርነቱ
ከተፎፎመ በኃሊ መሸሽ
7. ከወንጀሌ የራቁ ጥብቅ ምዕመናትን በዜሙት
መወንጀሌ።
ከወንጀሌ አይነቶች፡- ወሊጅን መበዯሌ፣ ዜምዴናን መቁረጥ፣
በውሸት መመስከርና መማሌ፣ ጏረቤትን ማስቸገር፣
ሰዎችን በዯማቸው፣ በንብረታቸው ሊይ በዯሌ ማዴረስ፣
አስካሪ መጠጥ መጠጣት፣ ቁማር መጫወት፣ ሀሜት፣
ሰዎች እንዱጣለ በማሰብ ነገርን ማመሊሇስ እና ላልችም
አሊህ ወይም መሌዕክተኛው የከሇከለተን በሙለ መራቅ
ናቸው።
አስራ ስምንተኛው ትምህርት

1 ይህ ሀዱስ ቡኻሪና ሙስሉም ተስማምተውበታሌ። ቡኻሪ በቁጥር 2615 ሙስሉምም


በቁጥር 89 ዗ግበውታሌ።
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 31

ሬሳን ማዘጋጀት፣ ሰላት በእርሱ ላይ መሰገድና


መቅበር
የዙህ ዜርዜር እንዯሚከተሇው ነው።
1. ተሌቂን (ማስዯጋገም)፡ የሞት ምሌክት የታየበት ሰው
ሊይ “ሊኢሊሀኢሇሊህ” የሚሇውን አርፌተ ነገር ዯጋግሞ
ማስባሌ በሸሪዒችን ተዯንግጓሌ። ምክንያቱም የአሊህ
መሌዕክተኛ እንዱህ ስሊለ ነው ‫ ال إلوو إال‬:‫{لقنووا موتواكم‬
}‫اهلل‬ “ሙታኖችን ሊኢሊሀኢሇሊህ አስብሎቸው” ኢማሙ
ሙስሉም ዗ግበውታሌ። በሀዱስ ውስጥ የተጠቀሰው
(ሙታኖችን) የሚሇው ቃሌ የሞት ምሌክት የታየባቸው
በጣዕረ ሞት ሊይ ያለ ሰዎችን ሇማሇት ነው።
2. በሱና እንዯመጣው መሞቱ ከተረጋገጠ ሁሇት አይኖቹን
ይከዴንሇታሌ፣ መንጋጭሊዎቹም ይገጠሙሇታሌ።
3. ሬሳን ማጠብ፡ በጦር ሜዲ ፌሌሚያ ሊይ ሰማዕት(ሸሂዴ)
ከሆነ ሰው በስተቀር የአንዴ ሙስሉምን ሬሳ ማጠብ
ግዳታ ይሆናሌ። ሰማዕት የሆነ ሰው አይታጠብም፣
ሰሊትም አይሰገዴበትም፣ እንዱሁም እስከነሌብሱ
ይቀበራሌ። ምክንያቱም የአሊህ መሌዕክተኛ የኡሁዴ
዗መቻ ሊይ የተጋዯለትን ሰማዕታ አሊጠቡም
አሌሰገደባቸውምም።
4. የሬሳ አስተጣጠብ፡ በመጀመሪያ ሀፌረተ ገሊን ይሸፇናሌ፤
ከዙያም ከእራሱ በኩሌ ትንሽ ከፌ ይዯረግና በእርጋታ
ሆደ ጨመቅ ጨመቅ ይዯረጋሌ፤ ከዙያም ሬሳውን
የሚያጥበው ሰው በእጁ ሊይ ጨርቅና የመሳሰለ ነገሮችን
በመጠቅሇሌ ሬሳውን ኢስቲንጃእ ያስዯርገዋሌ፤ ከዙያም
32 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ሌክ ሇስሊት የሚያዯርገውን የውደእ አዯራረግ


ያዯርግሇታሌ፤ በመቀጠሌም ፀጉሩንና ፂሙን በውሃና
በቁርቁራ ወይም መሰሌ በሆኑ ነገሮች ያጥበዋሌ፤
ከዙያም ቀኝ ጏኑን ቀጥል ግራ ጏኑን ያጥበዋሌ፤ በዙህ
መሌኩ ሇሁሇተኛና ሇሶስተኛ ጊዛ ያጥበዋሌ፤ በእያንዲንደ
ትጥበት ሊይ እጁን በሬሳው ሆዴ ሊይ እያሳረፇ
ያጥበዋሌ፤ ከሬሳው ውስጥ ፇሳሽ ነገር ከወጣ ቦታውን
ያጥበዋሌ ከዙያም መውጫ ቀዲዲውን በጥጥ እና መሰሌ
ነገሮች ይዯፌነዋሌ፤ ይህም ሳይገዴበው ካቀረ በሲምንቶ1
ወይም በፕሊስተርና በመሳሰለት ዗መናዊ የህክምና ዗ዳ
ይ዗ጋሌ፤ ውደእ እንዯገና መሌሶ ያዯርግሇታሌ፤ በሶስት
እጥበት የማይጠራ ከሆነ አምስት ወይም ሰባት ጊዛ
ተጨምሮ ይታጠባሌ፤ ከዙያም በጨርቅ ያዯራርቀዋሌ፤
የሰውነቱ መገጣጠሚያ ቦታዎች ሊይም ሱጁዴ
የሚያዯርግበት አካሊቶች ሊይ ሽቶ ይቀባዋሌ፤ ሰውነቱን
በአጠቃሊይ ቢቀባው ይመረጣሌ፤ ከፇኑ በእጣን
ይታጠናሌ፤ ቀዴሞ ቀመሱና ጥፌሩ ረዥም ከሆነ
ይቆረጣሌ፤ ቢተወውም ችግር የሇውም፤ እንዱሁም
ፀጉር አይበጠርም፤ በብሌቱ ዘሪያ የሚበቅሇውም ፀጉር
ማስወገዴም ሆነ ሀፌረተ ገሊውን መገረዜ አይገባም
ምክንያቱም ይህ ተግባር ምንም መረጃ የሇውምና። ሟች
ሴት ከሆነች ፀጉሯ ሶስት ቦታ ተጏንጉኖ ወዯ ኃሊ
ይሇቀቃሌ።
5. የሬሳ አገናነዜ፡- ወንዴ ከሆነ ሇነብያችን እንዯተዯረገው
ቀሚስና ጥምጣም በላሊቸው ሶስት ነጫጭ ጨርቆች
መሆኑ በሊጭ ነው። ተራ በተራ ይጠቀሇሌበታሌ።

1 ይህ በዴሮ ግዛ ዗መናዊ ህክምና ከመምጣቱ በፉት የነበረ የህክምና ዗ዳ ነው።


አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 33

በቀሚስ፣ በሽርጥና በአንዴ ብትን በሆነ ጨርቅ


ቢጠቀሇሌ ችግር የሇውም። ሴት ከሆነች ዯግሞ በአምስት
ጨርቆች ትጠቀሇሊሇች ማሇትም በቀሚስ፣ በሻሽ፣ በአንዴ
ሽርጥና በሁሇት ብትን ጨርቆች ነው የምትገነ዗ው
ሇወንዴም ሆነ ሇሴት መሌበሳቸው ግዴ የሚሆነው መሊ
ሰውነትን ሉሸፌን በሚችሌ ብትን ጨርቅ መጠቅሇሊቸው
ግዳታ ነው።
ነገር ግን ሟች ሙህሪም ሆኖ የሏጅና የዐምራ
ተግባራትን እያከናወነ ባሇበት ወቅት የሞተ ከሆነ በውሃና
በቁርቁራ ይታጠብና ሌብሶች በነበረው ሽርጥና ኩታ ወይም
ከዚ ውጭ ባሇ ጨርቅ ይከፇናሌ። ሆኖም ግን ራሱንና
ፉቱን አይሸፇንም ሸቶም አይዯረግሇትም ምክንያቱም
ከነብዩ በመጣው ተክክሇኛ ዗ገባ የቂያማ ቀን ተሌቢያ
እያዯረገ (ሇበይክሊሁመ ሇበይክ) እያሇ ይቀሰቀሳሌና።
በሏጅ ስነስርአት ሊይ የሞተች ሴት ዯግሞ እንዯላልች
ሰዎች ትከፇናሇች ነገር ግን ሽቶ አትቀባም፣ ፉቷ በኒቃብ
አይሸፇንም፣ እጇም ጓንት አይሇብስም ነገር ግን
የሚሸፇነው ከሊይ እንዲሳሇፌነው የሴት አገናነዜ መሰረት
ፉቷም እጇም አንዴ ሊይ ይከፇናሌ። ወንዴ ህፃን ሌጅ
ከአንዴ እስከ ሶስት በሚሆን ብትን ጭርቅ ይከፇናሌ። ሴት
ህፃን በቀሚስና በሁሇተ ብትን ጨርቆች ትገነዚሇች።
6. እሬሳው ሇማጠብ በእርሱ ሊይ ሇመስገዴና ሇመቅበር
ቅዴሚያ የሚሰጠው፡ በመጀመርያ ሟቹ የተና዗዗ሇት
ሰው ቅዴሚያ ይሰጠዋሌ። ከዙያም አባት፣ ከዙያምም
አያት፣ከዙያም ቅርብ ወራሽ (ወንዴም፣ አጏት፣
የወንዴም ሌጅ….) እንዯየቅርበታችው መብት
ይኖራቸዋሌ። ይህ ወንዴን የሚመሇከት ሲሆን ከዚም
34 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

እናቷ ከዚም ሴት አያቷ ከዙያም ሴት ዗መድቿ


እንዯየቅርበታቸው ዯረጃ ቅዴሚያ ይሰጣቸዋሌ። ባሌና
ሚስት አንደ ላሊውን ሉያጥብ ይችሊሌ። ምክንያቱም
አቡበከር ሲዱቅ ባሇቤታቸው ነች ያጠበቻቸው እንዱሀም
አሉይ ኢብን አብደሌሙጠሉብ ባሇቤታቸውን ፊጢማን
አጥበዋሌ።
7. የጀናዚ ሰሊት አሰጋገዴ፡ አራት ጊዛ ተክቢራ ይዯረጋሌ
ከመጀመሪያ ተክቢራ በመቀጠሌ አሌ ፊቲሀ (የመክፇቻው
ምዕራፌ) ይነበባሌ ከዙህም በተጨማሪ አጠር ያሇ
የቁርአን ምዕራፌ ወይም አንዴ ወይም ሁሇት አንቀፅ
ቢያነብ ጥሩ ነው። ይህንን በማስመሌከት ከአብዯሊህ
ኢብን አባስ የተ዗ገበ ትክክሇኛ ሀዱስ ስሊሇ ነው። ከዙያም
ሇሁሇተኛ ጊዛ ተክቢራ ይዯረጋሌ። ከተሸሁዴ ቀጥል
እንዲሇው በነብዩ ሊይ ሰሇዋት ያወርዲሌ። ከዙያም
በሶስተኛው ተክቢራ ከተዯረገ በኃሊ እንዱህ ይሊሌ:
،‫ وذَ َك ِرنا وأنثانَا‬،‫ وصغرينا وكبرينا‬،‫ وشاىدنا وغائبنا‬،‫(اللهم اغفر ِحلينا وميتِنا‬
،‫ ومن توفيتو منا فَوتَو َوفوُ على اإلميان‬،‫اللهم من أحيَيتَوُ منا فأحيو على اإلسالم‬
‫ واغسلو‬،‫دخلَو‬ َ ‫ َوَوسع ُم‬،‫ وأك ِرم نوُُزلَو‬،‫ واعف عنو‬،‫ وعافو‬،‫ وارمحو‬،‫اللهم اغفر لو‬ َ
ُ‫ وأبدلو‬،‫الدنس‬ َ ‫ ونقو من اخلطايا كما ينقى الثوب األبيض من‬،‫بادلاء والثلج ِوالربد‬
،‫ وأعذه من عذاب القرب‬،‫ وأدخلو اجلنة‬،‫ وأىال خريا من أىلو‬،‫دارا خريا من داره‬
ِ ُ‫ اللهم ال ََترمنَا أجره وال ت‬،‫ ونور لو فيو‬،‫ وافسح لو يف قربه‬،‫وعذاب النار‬
‫ضلنا‬
)‫بعده‬
(አሊሁመ ኢግፉር ሉሏይና ወመይቲና ወሻሂዴና ወጋኢቢና
ወሰጊሪና ወከቢሪና ወ዗ከሪና ወኡንሳና አሊሁመ መን
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 35

አህየይተሁ ሚና ፇአህይሂ አሇሌ ኢስሊም ወመን


ተወፇይተሁ ሚና ፇተወፇሁ አሇሌ ኢማን አሊሁመ
ኢግፉር ሇሁ ወግሲሌሁ ቢሌማኢ ወሰ1ሌጂ ወሌበረዱ
ወነቂሂ ሚነሌ ዘኑቢ ወሌ ኸጣያ ከማ ዩነቀሰውቡሌ አብየዱ
ሚነዯነሲ ወአብዱሌሁ ዲረን ኸይረን ሚን ዲሪህ ወአህሇን
ኸይረን ሚን አህሉህ ወአዴኺለሁሌ ጀነተ ወአዑዘሁ ሚን
ዒዚቢሌ ቀብሪ ወዒዚቢ ናር ወፌሰህ ሇሁ ፉ ቀብሪሂ
ወናዊርሇሁ ፉህ አሊሁመ ሊተህሪምና አጅረሁ ወሊቱዱሇና
ባዕዯሁ።)
ትርጉሙም: “አሊህ ሆይ በህይወት ያለትንም፣
የሞቱትንም፣ በቅርብ ያሇውንም ሩቅ ያሇውንም፣
ትሌሌቆችንም፣ ትንንሾችንም፣ ወንድችንም ፣ ሴቶችንም
ማርሌን። አሊህ ሆይ ከመካከሊችን የምትገሇውን በእምነት
ሊይ እንዱሞት አዴርገው። አሊህ ሆይ ምህረት አዴርግሇት፣
እ዗ንሇትም፣ ከእሳት ጠብቀው፣ ይቅርም በሇው፣
መስተንግድውን አሳምርሇት፣ መግቢያውንም አስፊሇት፣
አጢአቱንም በውሃ፣ በበረድና በቀዜቃዚ ውሃ እጠብሇት፣
ነጭ ሌበስ ከቆሻሻ እንዯሚፀዲው የእርሱንም ወንጀሌ
አፅዲሇት፣ ከቤቱ የተሻሇ ቤት ከሚስቱ የተሻሇ ሚስት
ቀይርሇት። ወዯ ገነት አስገባው፣ ከቀብር ውስጥ ቅጣትና
ከእሳትም ቅጣት ጠብቀው ቀብሩንም አስፊሇት፣ አብራሇት።
አሊህ ሆይ ምንዲውን አትንፇገን ከእርሱም በኃሊ እጣችንን
ጥመት አታዴርግብን።”
ከአራተኛው ተክቢራ በኃሊ በቀኝ ጏኑ ብቻ
“አሰሊሙአሇይኩም” በማሇት ያጠናቅቃሌ። ተክቢራ
በሚዯረግበት ጊዛ እጅን ማንሳት ይወዯዲሌ።

1 ከስር የተሰመረባቸው ፉዯሊት በሙለ ጠበቅ ብሇው መነበብ ይኖርባቸዋሌ::


36 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ሴት ከሆነች ደዒው ሊይ እንዱህ ይባሊሌ ) . . ‫(اللهو اغف لها‬


(አሊሁመ እግፉርሇሃ)
ሁሇት ከሆኑ ዯግሞ ) . . . ‫( (اللهو اغف لهما‬አሊሁመ እግፉር
ሇሁማ)
ከሁሇት በሊይ ከሆኑ ዯግሞ ) . . ‫لهو‬ ‫( (اللهو اغف‬አሊሁመ
እግፉር ሇሁም) ይባሊሌ።
ሟቹ ህፃን ከሆነ ሇእርሱ ምህረትን በደዒው ውስጥ
ከመሇመን ይሌቅ እንዱህ ይባሊሌ።
‫ وأعظم‬،‫ اللهم ثقل بو موازينهما‬،‫ وشفيعاَ ُجمَابا‬،‫(اللهم اجعلو فرطا وذُ ْخَرا لوالديو‬
‫ واجعلو يف كفالة إبراىيم عليو الصالة‬،‫ وأحلقو بصاحل سلف ادلؤمنني‬،‫بو أجورمها‬
)‫ َوقِ ِو برمحتك عذاب اجلحيم‬،‫والسالم‬
(አሊሁመ ኢጅዒለሁ ፇረጠን ወዘኽረን ሉዋሉዯይሂ ፤
ወሸፉዒን ሙጃበን አሎሁመ ሰቂሌ ቢሂ መዋዙነሁማ፤
ወአዕዙም ቢሂ ኡጁረሁማ፤ ወአሌሂቁሁ ቢሷሉሂ
ሰሇፉሌሙእሚኒን፤ ወጅዒሌሁ ፉ ከፊሇቲ ኢብራሂመ
አሇይሂ ወሰሊቱ ወሰሊም ወቂሂ ቢራህመቲከ አዚበሌ ጀሂም)
ትርጉሙም “አሊህ ሆይ በወሊጆቹ (በወዱያኛው ህይወት)
ቀዯሞ ሄድ የሚያመቻች፣ ሇችግር ቀን አሇኝታ፣ ተሰሚነት
ያሇው አማሊጅ አዴርግሊቸው፣ አሊህ ሆይ የመሌካም
ስራቸው ሚዚን ማክበጃና የምንዲቸው ማብዣ አዴርገው፣
ከዯጋግ ምእመናን ጋርም አስጠጋው ከነብዩ ኢብራሂም 
እንክብካቤ ስር አዴርገው፣ በችሮታህም ከጀሏነም እሳት
ጠብቀው።”
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 37

ኢማሙ በሟች ሊይ ሇመስገዴ ሲቆም ወንዴ ከሆነ


በጭንቅሊቱ አቅጣጫ ሴት ከሆነች በሰውነቷ መሀሌ
አቅጣጫ መቆሙ ሱና ይሆናሌ። አስክሬኑ ወንዴና ሴት
ከሆኑ ወዯ ኢማሙ በኩሌ ሴቷ ወዯ ቂብሊ በኩሌ ይዯረጋለ
(ይቀመጣለ)።
አስክሬኖቹ ጋር ህፃናት ካለ መጀመሪናያ ወንደ ህፃን
ይቀዴምና ቀጥል ሴት ቀጥል ህፃን ተዯርጏ አቀማመጡም
በዙህ መሰረት ይሆናሌ። የሰውዬውና የህፃኑን ጭንቅሊት
እኩሌ ማዴረግ ከዙያም የሴቷና የህፃኗን መሏሌ በወንደ
ጭንቅሊት ትይዩ አዴርጏ የሴቷንና የህፃኗን ጭንቅሊት
እኩሌ ማዴረግ ነው። ኢማሙ ተከትሇው የሚሰግደ ሰዎች
በአጠቃሊይ ከኢማሙ ጀርባ ይሆናለ። ነገር ግን ከእነሱ
መሀከሌ ቦታ ያጣና የቀረ ካሇ ከኢማሙ በስተቀኝ በኩሌ
ይቆማሌ።
8. አቀባበር
 ቀብሩ ሲቆፇር የአንዴ ሰው ግማሽ አካሌ ቁመት ያህሌ
ወዯታች ስምጥ ተዯርጏ መቆፇር፣
 ገባ አዴርጏ የሚቆፇረውን (ሇህዴ) በቂብሊ በኩሌ
ማዴረግ፣
 ጀናዚውን( አስክሬኑን) ሇህዴ ውስጥ በምናስገባበት ጊዛ
በቀኝ ጏኑ ማስተኛት፣
 ከፇኑ ሊይ ያለ እስራቶችን መፇታትና እዚው ያሇበት
ቦታ መተው፣
 ሟች ሴትም ሆነ ወንዴ ፉትን አሇመክፇት፣
 በጡብ(በብልኬት) መዜጋት፣
38 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

 አፇር ወዯ ሟቹ እንዲይገባ ሇመከሊከሌ ሲባሌ በጭቃ


መሇሰንና እንዱፀና ማዴረግ፣ጡብ ማግኘት ካሌተቻሇ
ዯግሞ ሇህደን እንዯ ጣውሊዎች፣ ዴንጋዬች እና
እንጨቶችን ባለ ነገሮች በመጠቀም መዜጋት።
 ከዙያም አፇር መጨመር
 ሬሳውን ወዯ ቀብሩ በሚያስገቡበት ጊዛ እንዱህ ማሇት
የተወዯዯ ነው “ቢስሚሊሂ ወኣሊ ሚሇቲ ረሱሉሊህ”
ትርጉሙም "በአሊህ ስም እና በመሌክተኛው መንገዴ
እቀብራሇው"
 ቀብሩን ከመሬት ስንዜር ያህሌ ከፌ ማዴረግ፣ የሚገኝ
ከሆነ ከሊይ ጠጠሮችን ማዴርግ እና ውሃ ማርከፌከፌ።
እነዙህ ከሊይ የጠቀስናቸው በአጠቃሊይ በሸሪዒችን ውስጥ
ቦታ ያሊቸው ጉዲዮች ናቸው።
ከተቀበረ በኃሊ ሇቀብር የተገኙ ሰዎች ቀብሩ አጠገብ
በመቆም ሇሟቹ ደዒእ ቢያዯርጉ ይመረጣሌ። ምክንያቱም
በሸሪዒችን ያሇው ነገር ስሇሆነ ነው። የአሊህ መሌዕክተኛም
ከቀብር በኃሊ ቀብር አጠገብ በመቆም እንዱህ ይለ ነበር
}‫ فإ و اآلن خسأَل‬،‫ اسألوا لو التثبيت‬،‫ي و‬ ‫{استغف ا‬
“ሇወንዴማችሁ ኢስቲግፊር አዴርጉሇት፣ፅናት
እንዱሰጠውም አሊህን ሇምኑሇት፣እርሱ አሁን እየተጠየቀ
ነውና።”
9. ጀናዚው ሊይ ሲሰገዴ ያሌተገኘ ሰው: ቀብሩ ዗ንዴ
በመሄዴ መስገዴ በሸሪዒችን የዯነገገ ነው። ምክንያቱም
የአሊህ መሌዕክተኛ ይህን አዴርገዋሌ። ይህንንም
የሚያዯርገው ከተቀበረ ከአንዴ ወር ባነሰ ጊዛያቶች ከሆነ
ነው። ከዙህ የጊዛ ገዯብ ካሇፇ ግን ቀብሩ በመሄዴ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 39

መስገዴ አይፇቀዴም። ምክንያቱም የአሊህ መሌዕክተኛ


ከተቀበረ ወር ካሇፇ በኃሊ ቀብሩ ሊይ ሰግዯዋሌ የሚሌ
዗ገባ ስሊሌተገኘ ነው።
10. የሟች ቤተሰቦች ሉያፀናኗቸው ሇመጡ ሰዎች ምግብ
ማ዗ጋጀት፡ አይፇቀዴም። ምክንያቱም ታሊቁ የነብዩ
ባሌዯረባ የነበረው ጀሪር ኢብን አብዴሊህ አሌበጀሉይ
እንዱህ ብሇዋሌ “ከቀብር በኃሊ የሟች ቤተሰቦች ዗ንዴ
መሰባሰብና ምግብን ማ዗ጋጀት ሙሾ እንዯማውረዴ
እንቆጥረው ነበር” ኢማሙ አህመዴ ሀሰን በሆነ ሰነዴ
዗ግበውታሌ
ነገር ግን ሇሟች ቤተሰቦችና ሇእንግድቻቸው ምግብን
አ዗ጋጅቶ መውሰዴ ችግር የሇውም። ቅርብ ዗መድችና
ጏረቤቶች ሇሟች ቤተሰቦች ምግብ ማ዗ጋጀቹ የተዯነገገ
ነው። ምክንያቱም የአሊህ መሌዕክተኛ ከሻም የጃዕፇር
ኢብኑ አቢጣሉብ ሞት ዛና በዯረሳቸው ጊዛ
ቤተሰቦቻቸው ሇጃዕፇር ቤተሰቦች ምግብ እንዱያ዗ጋጁ
አ዗ው እንዱህ አለ }‫“ {إنو أتاىم ما يشغلهم‬እነሱ ምግብ
ከመስራት ጊዛያቸውን የሚያጣብብ ነገር
መጥቶባቸዋሌ።” የሟች ቤተሰቦች በስጦታ መሌኩ
የመጣሊቸውን ምግብ ጏረቤቶቻቸውንና ላልችንም
ጠርቶ ማብሊት ችግር የሇውም።
11. አንዱት ሴት ባሎ እስካሌሞተባት ዴረስ ከሶስት ቀን
በሊይ ሇሀ዗ን መቀመጥ አይፇቀዴሊትም፡ የሞተው
ባሇቤቷ ከሆነ ግን አራት ወር ከአስር ቀን መቀመጥ
ግዴ ይሆንባታሌ። ምናሌባት እርጉዜ ከሆነች
እስክትወሌዴ ብቻ ሇሀ዗ን ትቀመጣሇች። ከአሊህ
መሌዕክተኛ የተወሰዯ ትክክሇኛ ሱና ይህንን
40 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ይጠቁማሌ። ሀ዗ንተኛው ወንዴ ከሆነ ግን ሇማንም


዗መዴ ቢሆን ከሦስት ቀን በሊይ ሇሀ዗ን መቀመጥ
አይፇቀዴሇትም።
12. ቀብርን መጏብኘት፡ ሇሟቾች ደዒ ሇማዴረግ አሊሀን
እንዱያዜንሊቸው ሇመሇመን እና ሞትና ከሞት በኃሊ
ያሇውን ህይወት ሇማስተንተን ሲባሌ ቀብርን
መጏብኘት (መ዗የር) ይበቃሇታሌ። ምክንያቱም የአሊህ
መሌዕክተኛ እንዱህ ይሊለ }‫ فإهنا تذكركم اآلخرة‬،‫{زوروا القبور‬
“ቀብርን ጏብኙ የወዱያችውን አሇም ያስታውሷችኋሌና”
ኢማሙ ሙስሉም በሰሂሁ ሙስሉም ኪታባቸው
዗ግበውታሌ።የአሊህ መሌዕክተኛ ሰሃባዎች ቀብርን
በሚጏበኙበት ጊዛ እንዱህ እንዱለ ያስተምሯቸው
ነበር።
‫ وإنا إن شاء اهلل بكم‬،‫{السالم عليكم أىل الديار من ادلؤمنني وادلسلمني‬
}‫ يرحم اهلل ادلتقدمني منا وادلستأخرين‬،‫ نسأل اهلل لنا ولكم العافية‬،‫الحقون‬
“አሰሊሙአሇይኩም ያ አህሇዱያር ሚነሌ ሙእሚኒነ
ወሌሙስሉሚን ወኢና ኢንሻአሊሁ ቢኩም ሊሂቂን ነስአለሊሀ
ሇኩም ወሇና አሌ-ዒፉያ የርሀሙሊሁ አሌሙተቀዱሚነ ሚና
ወሌሙተአኺሪን”
ትርጉሙም “በዙህ መቃብር ውሰጥ የምትገኙ
ሙእሚኖችና ሙስሉሞች ሆይ ሰሊም ይስፇንባችሁ እኛም
በአሊህ ፇቃዴ እንከተሊችኃሇን ሇእኛም ሇእናንተም ከአሊህ
዗ንዴ ዯህንነት እንጠይቀሇን ከመካከሊችን ሇተቀዯሙትም
ወዯ ኃሊ ሇቀሩትም አሊህ ምህረት ይሇግሳቸው”
ነገር ግን ይህ የሚፇቀዯው ሇወንድች ሲሆን ሴቶች ግን
ቀብርን መ዗የር አይፇቀዴሊቸውም። ምክንያቱም የአሊህ
አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ 41

መሌዕክተኛ ቀብርን የሚጏበኙ ሴቶችን ረግመዋሌና የዙህም


ሰበብ ቀብር በሚጏበኙበት ጊዛ ፇተናና ትግስት ማጣት
ስሇሚፇራባቸው ነው። እንዯዙሁም እስከ ቀብር ዴረስ ሬሳን
መሸኘት አይፇቀዴሊቸውም።የአሊህ መሌዕክተኛ ይህንን
ተግባር ስሇከሇከለ ነው። መስጂዴ ውስጥ ወይም
በሚሰገዴበት ቦታ ተገኘቶ መስገዴ ግን ሇወንዴም ሆነ
ሇሴት የተፇቀዯ ነው።
ይህ በዙህ መፅሏፌ ውስጥ ሇማካተት አሊህ ካገራው
የመጨረሻው ክፌሌ ነው።
ሰሊትና ሰሊም በነቢያችን ሙሏመዴና በቤተሰቦቻቸው
እንዱሀም በባሌዯረቦቻቸው ሊይ ይሁን።

ተፇፀመ
42 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


በሰኔ ወር 2001ዒ.ሌ ተመስርቶ በተቀናጀ መሌኩ ሇሙስሉሙ
ሕብረተሰብ ዗ርፇ ብዘ አገሌግልቶችን በመስጠት ሊይ የሚገኝ
ተቋም ነው።
የማዕከለ ዋና ዋና ክፌልች
 የዒረብኛ ቋንቋና የሸሪዒዊ ጥናቶች ኢንስቲትዩት (ሇሴቶች)
 የሙለ ቀን የቁርዒን ሑፌዜ መጅሉስ (ሇሴቶችና ሇወንድች)
 ኢስሊማዊ የቤተ መፃህፌት አገሌግልት
 የህፃናት ኢስሊማዊ የተርቢያ ማዕከሌ
 የመዴረሳዎች ዴጋፌ መስጫ እና የካሪኩሇም ማሻሻያ
 የኢንተርኔት ዲዕዋ ማዕከሌ
 መስማት ሇተሳናቸው በምሌክት ቋንቋ ትምህርት
 ሙስሉም ሊሌሆኑና በቅርቡ ሇሰሇሙ መሰረታዊ ትምህርት
 ሇዱን ተማሪዎች መዯበኛ ያሌሆነ የአካዲሚ ትምህርት
 የተሇያዩ ኪታቦች ቂራዒት ሇወንድችና ሇሴቶች
 የተሇያዩ ኮርሶች፣ ሴሚናሮች እና ኮንፇረንሶች
 የካሴቶች፣ ሲዱዎችና የተሇያዩ በራሪ ወረቀቶች ስርጭት
 የመስጅድች ግንባታ
 የኡስታዝች ዴጎማ
 የወቅፌ ማስተባበርያ

የማዕከለ አዴራሻ
 +251112781893
Fax: +251112779660
e-mail:-info@nesiha.org
www.nesiha.org
አዱስ አበባ
ኢትዮጵያ
‫‪አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ‬‬ ‫‪43‬‬

‫موا في‬ ‫ن خجعل ما‬ ‫المؤلف الشارح المت جمة ي الجزا‬


‫القادر عليو‪.‬‬ ‫ميزان حسناتهو و لي ذل‬
‫ل مم خ غب في طباعة ال تاب ش ه مجا ا‬ ‫حب‬
‫أسعار رمزخّة د ن ن خح ث تغي ا فيو‪.‬‬
‫حبو ‪.‬‬ ‫لى اهلل سلو على بينا محم ‪ ،‬آلو‬
‫م كز ا م مسعود ا س مي أدخس ا ا ثيو يا‬
‫‪44‬‬ ‫‪ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር‬‬

‫مق مة النا‬
‫لى اهلل سلو على عب ه رسولو‬ ‫الحم هلل رب العالميم‪،‬‬
‫بينا محم ‪ ،‬على آلو حا و جمعيم ‪ّ .‬ما ع ‪:‬‬
‫لعامة ا ّمة" للشيخ عب العزخز م‬
‫فإ ّن كتاب "ال ّ ر س المهمة ّ‬
‫العامة في مسائل‬
‫ّ‬ ‫تبص‬
‫المهمة التي ّ‬
‫ّ‬ ‫عب اهلل ا م از‪ :‬مم ال تب‬
‫ت جمها طلبة العلو في كثي مم ال ّ ل‬ ‫مهمة في العقي ة العمل‪.‬‬
‫ّ‬
‫لى لغاتهو فاستفاد منها لق كثي ‪.‬‬
‫سبق ن ت جو لى ا مه خّة بل عق مم الزمم ّّل ّن التّ جمة لو‬
‫ت م افية المقصود لو تحتو على ا واب اآل ة مم ال تاب‪.‬‬
‫ا طا تصحيحها‬ ‫ار ت ارك تل‬ ‫ف ان لزاما علينا في ىذا ا‬
‫اج ال تاب في حسم ورة‪.‬‬
‫تو ضافة عض الحوا ي التّوضيحية مستفادة مم ك م ىل‬
‫العلو مم كتاب "ا ح ام الملمة على ال ر س المهمة لعامة ا مة"‬
‫للشيخ عب العزخز م دا د الفاخز‪ .‬فنسأل اهلل تعالى ن خجزي‬
‫‪አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ‬‬ ‫‪45‬‬

‫لسى ذثمٍف طهثح انعهى انشرعً يٍ خرجيً احلهماخ انعهًٍح أكادايٍا‬


‫‪ ‬يركس انذّعىج عرب اإلَرتَد‬
‫‪ ‬لسى عًارج ادلساجذ‬
‫‪ ‬لسى كفانح انذّعاج وادلذرسني‬
‫‪ ‬إدارج األولاف اخلريٌح‬

‫عنوان الم كز‬


‫ىاتف‪+791117211152 :‬‬
‫فاكس‪+79111225552 :‬‬
‫فحة خب‪www.nesiha.org :‬‬
‫خميل‪info@nesiha.org :‬‬
‫دخس ا ا‬
‫ثيو يا‬
‫‪46‬‬ ‫‪ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር‬‬

‫وٌعهىها َشر انعهى انصّحٍح ادلسرًذ يٍ انكراب وانسنّح عهى‬


‫فهى سهف األيّح تىسائم سلرهفح ويف يناطك يرفرلح يف انثالد‪.‬‬
‫ألساو ادلركس‬
‫ٌشًم ادلركس عذّج أَشطح وألساو ينها‪-:‬‬
‫‪ ‬يكرثح اتٍ يسعىد انعايّح‬
‫‪ ‬يركس ذعهٍى انصّى تهغح اإلشارج‬
‫‪ ‬يركس اذلِذاٌح نرعهٍى ادلهرذٌٍ اجلذد‬
‫‪ ‬يعهذ انهغح انعرتٍح وانعهىو انشّرعٍّح نهثناخ‬
‫‪ ‬يعهذ دار احلذٌث نرذرٌة انذّعاج وادلذرسني‬
‫‪ ‬يركس حتفٍظ انمرآٌ انكرٌى (نهثنني ونهثناخ)‬
‫‪ ‬يركس يرٌى نرعهٍى انمرآٌ انكرٌى وذرتٍح األطفال‬
‫‪ ‬لسى كفانح انذّعاج وادلذرسني ودعى ادلذارش وذطىٌر ادلناهج‬
‫انذّراسٍح‬
‫‪አሳሳቢ ትምህርቶች ለህዝበ ሙስሊሙ‬‬ ‫‪47‬‬

‫بذة تع خفية عم م كز ا م مسعود ا س مي‬

‫تسْىِ اهلل ا َّنرمحٍَِ انرَّحٍِىِ‬


‫احلًذ هلل رب انعادلني‪ ،‬وصهى اهلل وسهى وتارن عهى زلًذ وعهى‬
‫آنه وصحثه‪ ،‬أيا تعذ‪-:‬‬
‫فمذ أَُشِئ يركس اتٍ يسعىد اإلساليً إثر حصىنه عهى ذصرٌح‬
‫رمسًّ يٍ وزارج انعذل اإلثٍىتً ترلى ‪ 3300‬يف شهر شعثاٌ سنح‬
‫‪ 0003‬هــ‪ .‬وٌمىو ادلركس تأَشطح دعىٌّح سلرهفح تطرق ينرظًح ويف‬
‫رلاالخ كثريج ‪ ،‬كًا ٌمىو ترنسٍك انذّروش واحملاضراخ واننذواخ‬
‫وانذّوراخ انعهًٍّح وغريها يٍ سثم انذّعىج إىل اهلل‪.‬‬

‫وتعىٌ اهلل ذعاىل حمك ادلركس إجنازاخ يهًّح خالل ولد لصري‬

‫ترخطٍط اسرتاذٍجٍح عايّح نهذّعىج زلىرها األساسً َشر ان ّذٌٍ‬

‫مبفهىيه انصّحٍح وانذِّفاع عنه وانرصذي نألفكار اذلذايح‪،‬‬

You might also like