You are on page 1of 2

F ሁለቱ የምስክርነት ቃላት(ሸሀደተይን) ምን እና ምን ናቸዉs (እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን (በመታዘዝና በመተናነስ) ወደ አላህ የሚሰጥ ሰው ነሲሀ ተከታታይ ኢስላማዊ መልዕክት

ጥ ሰው ነሲሀ ተከታታይ ኢስላማዊ መልዕክት ቁ.3


የቃለ ተውሂድ ምስክርነት (አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላህ) ‹ ከአላህ በስተቀር በሀቅ ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ...) ሉቅማን 22 www.nesiha.net
አምልኮ የሚገባው እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ 5. እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ
ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱሉ ላህ — ሙሀመድ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸዉን መሆን ማለት ነው፡፡ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ ‹‹ማንኛውም ከልቡ
እመሰክራለሁ፡፡ አነዚህን የምስክርነት ቃላት ማንኛዉም ሰዉ ትክክለኛ ሙስሊም በእውነተኛነት በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መልዕክተኝነት
ለመሆን ጥቅል በሆነ መልኩ ሊያዉቃቸዉ ይገባል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- የሚመሰክር ሰው አላህ ከእሳት እርም ይለዋል ›› ቡኻሪ ዘግበዉታል
6. መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን
١٩ :‫ ﳏﻤﺪ‬L ã â á à ß Þ Ý Ü M
እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡
(እነሆ! ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ፤ ስለ ስህተትህም ለምዕመናንም አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል ፡-
ምህረትን ለምን..) ሙሐመድ19
ማንኛውም ሰዉ ወደ ኢስላም መግባት ከፈለገ እነዚህን ሁለት የምስክርነት ቃላት ١٦٥ :‫ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ‬L n ^] \ [ Z Y XW V U T S R Q P O N M M
መስጠት ይጠበቅበታል፡፡ እንደሚታወቀዉ ምስክርነት በእዉቀት ላይ የተመሰረተ (ከሰዎችም አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን
መሆኑ የግድ ነዉ፡፡ (ጣዖታትን) የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ
F‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል መልዕክት ምንድን ነውs የበረቱ ናቸው) አል በቀራህ 165
የዚህ ቃል መልዕክት ከአላህ (ሱ.ወ) ሌላ አምልኮት የሚገባው የለም ብሎ ማመንና 7. ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን
ማረጋገጥ ነው፡፡ ይህ ምስክርነት ሁለት መሰረታዊ ክፍሎች አሉት ፡- ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን

‫ﺳﻔﯿﻨﺔ ﻧﻮح‬
‹ላ ኢላሀ› ወይም ‹አምላክ የለም› የሚለዉ አምልኮት የሚገባዉ ማንም እንደሌለ ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)
የሚያመለክት ሲሆን ጣኦትን መካድ (ኩፍር ቢጧጉት) ተብሎ ይጠራል፡፡ እንዲህ ብለዋል ‹‹የቂያማ ዕለት የኔን ምልጃ በማግኘት ዕድለኛ የሚሆነው ላ ኢላሀ
‹ኢለላህ› ‹ከአላህ በስተቀር› የሚለዉ ደግሞ ኢባዳ (አምልኮትን) ለአላህ ብቻ ኢለላህን ከልቡ ያለ ሰው ነው፡፡›› ቡኻሪ ዘግበዉታል፡፡
ማዋል እንደሚገባ የሚያሳየዉ ክፍል ነዉ፡፡ ይኸኛዉ ክፍል ደግሞ በአላህ ማመን F‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ›የሚለው የምስክርነት ቃል ስድስት መስፈርቶች አሉት
ይባላል፡፡ አላህ አንዲህ ይላል፡- 1- መሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን ከልብ ማመን፡፡
2- መልዕክተኛ መሆናቸውን በአንደበት መመስከር፡፡ ‫اﻟﻌﻘﯿﺪة اﻟﺼﱠﺤﯿﺤﺔ وﻣﺘﺎﺑﻌﺔ اﻟﺮﱠﺳﻮل‬
٢٥٦ :‫ اﻟﺒﻘﺮة‬L ì èç æ å ä ã â á à ß Þ Ý Ü M 3- እርሳቸውን መከተል፡- ትዕዛዛቸዉን መተግበርና የከለከሏቸውን ነገሮች መራቅ፡፡

(በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ


4- ከዚህ በፊት ተከስተው ስለማለፋቸውም ይሁን ወደፊት ስለመከሰታቸው
በመልእክተኛው የተነገሩ ነገሮችን እውነት መሆናቸውን አምኖ መቀበል፡፡ ዝግጅት#
ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፤ ) አል-በቀራህ 256
F ‹ሙሀመደን ረሱሉ ላህ› የሚለው የምስክርነት ቃል መልዕክት ደግሞ
5- መልእክተኛውን ከእራስ፣ከገንዘብ፣ከልጆችና ከወላጆች አንዲሁም ከሰው ልጆች ሁሉ
አስበልጦ መውደድ፡፡ ይህም ፈለጋቸዉን በመከተል እና በመተግበር ይገለፃል፡፡
ጣሀ አህመድ እና ሳላህ አህመድ
(ሙሐመድ ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላኩ የአላህ ባሪያ እና መልዕክተኛ 6- የመልእክተኛውን ንግግር ከማንኛውም ሰው ንግግር ማስቀደምና በእርሳቸው ፈለግ abujunaid100@gmail.com
መሆናቸውን ማመንና ማረጋገጥ ነው፡፡ ነብዩ ያዘዙትን መተግበር፣ የተናገሩትን (ሱና) መስራት ናቸው፡፡
ማመን፣ የከለከሉትን መራቅ እና አላህን በእሳቸዉ ፈለግ መሰረት ማምለክን ግዴታ በሱና መርከብ እንሳፈር
ያደርጋል፡፡ F በሱና ላይ ለመጠናከር አዳዲስና መጤ ከሆኑ አመለካከቶችና አምልኮዎች
F የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች(ሸርጦች) ሰባት ናቸው እራስን ማላቀቅ ያስፈልጋል፡፡ በዲን ዉስጥ አዲስ መጤ ነገር ሁሉ ቢድዓ ነዉ፡፡ ቢድዓ
1.ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ ደግሞ የተወገዘ ነዉ፡፡ መልዕክተኛዉ እንዲህ ብለዋል ‹‹በዚህ በጉዳያችን (በዲናችን) አል- ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ
የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ ከእርሱ ያልሆነን ነገር የፈጠረ (ስራው) ተመላሽ ነው።›› ቡኻሪና ሙስሊም
ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡ ዘግበውታል፡፡ በሌላ ተመሳሳይ ሀዲስ ፡- ‹‹ትዕዛዛችን የሌለበትን ስራ የሰራ (ስራው) እንዲህ ብለዋል፡-
ተመላሽ ነው።›› ሙስሊም ከዓኢሻ ዘግበውታል፡፡
٨٦ :‫ ﺍﻟﺰﺧﺮﻑ‬L Á À ¿ ¾ ½ ¼ » º ¹ ¸ ¶ µ ´ ³M
(እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው በእውነት ከመሰከሩት
F ኢስላም የተሟላ በመሆኑ ምንም አይነት ጭማሪን አይቀበልም፡፡የተላለፈልንን ‹‹ሱና የኑህ መርከብ ናት!
ሱና ብቻ ብንተገብር ተጠቃሚዎች እንሆናለን፡፡ ታላቁ ሰሀቢይ ኢብን መስዑድ አንዲህ
በስተቀር ምልጃን አይችሉም) አል-ዙኸሩፍ 86
ብለዋል፡- "ተከተሉ! ቢድዓንም አትፍጠሩ! ሱና በቂያችሁ ነውና!!" ፡፡ ሁዘይፋ ኢብኑል የተሳፈረባት ይድናል! ወደኋላ
2.እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን የማን ደግሞ እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹የመልዕክተኛው ሰሃቦች ባልሰሩት ማንኛውም የዒባዳ
ነው፡፡አላህ (ሱ.ወ)እንዲህ ይላል፡-
ተግባር አምልኮን አትፈፅሙ! የመጀመሪያዎቹ ለመጨረሻዎቹ ምንም የተዉት ነገር የቀረ ይሰጥማል!››
¯ ® ¬« ª © ¨ § ¦ ¥ ¤ £ ¢ ¡  ~ } | M የለም!›› አቡ ዳዉድና ሌሎች ዘግበውታል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ‹ምንም እንኳ ቢድዓ ቢሆን
١٥ :‫ ﺍﳊﺠﺮﺍﺕ‬L ± ° ጥሩ ስለሆነ ቢድአቱል ሀሰናህ ነዉ› ይላሉ፡፡ ለዚህ ምላሹ ተከታዩ የዓብዱላህ ኢብን ሚፍታሁልጀናህ 46
({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዚያ በአላህና በመልእክተኛዉ ያመኑት ከዚያም ዑመር ንግግር ነዉ፡፡ ‹‹ሁሉም የቢድዓ ተግባር ጥመት ነው! ሰዎች መልካም አድርገው
ያልተጠረጠሩት ናቸው) አል-ሑጁራት 15 ቢያየዩት እነኳ!›› ኢብኑበጣህና አል-ላላካኢይና ሌሎችም በትክክለኛ ሰነድ ዘግበውታል::
የአላህ መልእክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ለአቡ ሑረይራ (ረዲየ አላሁ አንሁ) እንዲህ አል-›=TS< TK=¡ እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹አንድ ሰዉ፤ በኢስላም ውስጥ አዲስ ነገርን
ብለውታል፡- ‹‹ ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ ፈጥሮ ያ ፈጠራ ጥሩ መስሎ ከታየው ነቢዩ መልእክታቸውን አጓድለዋል ብሎ
በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው፡፡›› ሙስሊም ዘግበዉታል
ጠርጥሯል፤ ያኔ Ç=” ÁMነበረ ዛሬ Ç=” አይሆንም!›› ፡፡
3.መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ
ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች! ለብዙ ሰዎች ሱናን ተግብሮ ሱኒይ
መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ ይህንን ያልተቀበለ
መሆንን ከባድ የሚያደርገዉ ለመጤ አመለካከቶችና ተግባሮች ልባቸዉን
ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው
ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡ መስጠታቸዉ ነዉ፡፡ እያንዳንዱ ሙስሊም አላህን በመፍራት ሀቅን
٣٦ - ٣٥ :‫ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ‬L s r q p o n m l k j i h g f e d c bM ሊከተል ይገባዋል፡፡ አቡበከር ኢብኑል-ዓያሽ ‹ሱኒይ ማን ነዉ?› ተብለዉ
(እነርሱ፤ ‹ከአላህ ሌላ አምልኮት የሚገባው ሆኖ የሚመለክ አምላክ የለም› በተባሉ ጊዜ ይኮሩ
ሲጠየቁ ‹የፈጠራ መንገዶች ሲጠቀሱለት ምንም ወገንተኝነት የማያሳይ ናጂያ ኢስላማዊ ማህበር
ነበር፡፡ እኛ ለእብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ይሉም ነበር፡፡) አልሷፋት 35-36 ነዉ› ኪታብ አሸሪዓ ሊልአጁሪይ ቁጥር 2058
4. መታዘዝ ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል F አል- ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሱና የኑህ መርከብ ናት! ( +2511112758398
ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን የተሳፈረባት ይድናል! ወደኋላ የቀረ ይሰጥማል!›› ሚፍታሁልጀናህ 46
ነው፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡-
fax +2511112758399 * 50151
٢٢ :‫ ﻟﻘﻤﺎﻥ‬L i h g f e dc b a ` _ ^ ] \ [ Z Y X M ሱናን አዉቀን በመተግበር ሁላችንም በኑህ መርከብ እንሳፈር!!!
Addis Ababa, Ethiopia
4 5 future graphic design 0911041314
የኑህ መርከብ · ከአላህ ሌላ ፈጣሪ የለም፡፡ አላህ ይህንን እንዲህ በማለት ይገልፅልናል፡- U ይህ የተውሂድ ክፍል የአላህ መልዕክተኞች ለሰው ልጆች
ለማስተላለፍ ከአላህ ይዘው የመጡት ዋነኛው መልዕክት ነው፡፡ ሁሉም ነብያቶቸ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ٦٢ :‫ ﺍﻟﺰﻣﺮ‬L i cb a ` _M የዳዕዋቸዉ ዋና ተልዕኮ አምልኮን ባጠቃላይ ለአላህ ብቻ ማድረግ (ተውሂደል ኡሉሂያህ)
ነው፡፡ ይህንን አላህ (ሱ.ወ) በቀጣዩ አንቀፅ እንደሚከተለው ይገልፀዋል፡፡
ይህንን አጭር መልዕክት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማስተላለፍ ለረዳን (አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው) አል-ዙመር 62
٣٦ :‫ ﺍﻟﻨﺤﻞ‬L ON M L K J I H G F E D M
አላህ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን፡፡ የአላህ ሰላትና ሰላም በመልዕክተኛው ·ከአላህ ሌላ ሲሳይን የሚሰጥ የለም፡፡ ይህንን በማስመልከት አላህ
በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን፡፡ እንዲህ ይላል፡- (በየህዝቡም ሁሉ ዉስጥ አላህን አምልኩ ጣዖትንም ራቁ በማለት
አላህ እንዲህ ይላል ፡- መልዕክተኞችን በእርግጥ ልከናል) አል ነህል 36
٦ :‫ ﻫﻮﺩ‬L * ) ( ' & % $ # " ! M ይህንኑ የተውሂድ ክፍል እና የነብያቶች መልዕክት ነዉ የፊተኞቹ ሆኑ በዘመናችን
٣ :‫ ﺍﳌﺎﺋﺪﺓ‬L c VU T S R Q P O N M L K M የሚገኙ አጋሪዎች ያስተባበሉት፡፡ የመካ ሙሽሪኮች መልዕክተኛው አንድን አምላክ ብቻ
(በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለም ሲሳዩ አላህ ዘንድ ያለ አምልኩ ባሏቸው ጊዜ የሰጡትን ምላሽ በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፡-
(ዛሬ ሀይማኖቻችሁን ሞላሁላችሁ፡፡ ፀጋዬንም በእናንተ ላይ ፈፀምኩ፡፡
ቢሆን እንጂ) ሁድ 6
ኢስላምንም ከሀይማኖት በኩል ለእናንተ ወደድኩ) አል ማዒዳህ 3 ٥ :‫ ﺹ‬L N M L K J IH G F E M
በዚህ አንቀጽ እንደተገለፀው የአላህ ዲን ሙሉ በሆነ መልኩ በመልዕክተኛው (ሰ.ዓ.ወ)
· ከአላህ ሌላ ነገሮችን የሚያስተናብር የለም፡፡ ይህንን በማስመልከት
(አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸዉን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው‹አሉ›) ሷድ 5
አማካኝነት ተላልፏል፡፡ ለኛ የሚበጅ ነገር ሆኖ ሳይጠቁሙን ያለፉት ነገር የለም፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
አላህ (ሱ.ወ) በየዘመናቱ ከላካቸው ነብያት (ኑህ፣ሁድ፣ሳልህ እና ሹዓይብ) ጥሪ ይህን
ከዓብዲላህ ኢብን ዓምር ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ የተከበሩት የአላህ መልዕክተኛ ٥ :‫ ﺍﻟﺴﺠﺪﺓ‬L ` _ ^ ] \ [M ይመስል እንደነበር በተለያዩ አንቀፆች ገልፆልናል (ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ ከእርሱ
እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹ለህዝቦቹ የሚያውቀውን መልካም ነገር መጠቆምና ከሚያውቅላቸው በቀር ምንም አምላክ የላችሁም...) አል-አእራፍ 59/65/73/85
ክፉ ነገር ማስጠንቀቅ ግዴታ ቢሆንበት አንጂ ከእኔ በፊት (አንድም) ነቢይ (ነገርን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያስተናብራል) አል-ሰጅዳህ 5
3- ተውሂድ አል አስማዕ ወስሲፋት
አልነበረም›› ፡፡ ነብያት ይዘዋቸዉ ከመጡት መልዕክቶች ተቀዳሚ አጀንዳ አድርገዉ · ከአላህ ሌላ ህያው ሊያደርግ እንዲሁም ሊገድል የሚችል የለም፡፡
ያብራሩት በአላህ አንድነት ማመንና ብቸኛ ተመላኪነቱን ማረጋገጥ ተውሂድን ነዉ፡፡ በቁርዓን እና ትክክለኛ በሆኑ የመልዕክተኛው ሀዲሶች ውስጥ የመጡትን የአላህ
ይህንን በማስመልከት አላህ እንዲህ ይላል፡-
ይህ የነብያት ፈለግ ነዉ፡፡ይህ ፈለጋቸዉ የሙስሊሞችን የዳእዋ አካሄድ የሚቀርፅ ስሞች እና ባህሪያት ከማንም ስሞችና ባህሪያት ጋር ሳያመሳስሉ፣ ቃሉን ሳያዛቡ፣
ነዉ፡፡ ትክክለኛ ዳዕዋ በዋነኝነት ከሚንቀሳቀስባቸው መሰረታዊ ነጥቦች መካከል ٥٦ :‫ ﻳﻮﻧﺲ‬L Q P O N M LM ትርጉማቸዉን ሳይለውጡ ወይም ሳያስተባብሉ ለአላህ እንደሚገቡ በማመን ማፅደቅ
ዋነኞቹ በተውሂድ በሱናና በዒልም የታነፀ ማህበረሰብ ማፍራት ነዉ፡፡ ማለት ነው፡፡ የአላህ (ሱ.ወ) ስሞች ብዙ ናቸዉ፡፡ ከነርሱም መሀከል ለምሳሌ አል-
(እርሱ ህያው ያደርጋል ይገላልም ወደርሱም ትመለሳላችሁ) ዩኑስ 56
እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ቁርዓናዊና ራህማን፣ አል-ሰሚዕ፣ አል-በሲር፣ አል-አዚዝ እና አል ሀኪም የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ አላህ
ሀዲሳዊ ትምህርቶችን በተከበሩት በመልዕክተኛው ባልደረቦች(ሰሀቦች) ግንዛቤ መረዳት ይህን ዓይነቱን የተውሂድ ክፍል በረሱል ዘመን የነበሩ ከሀዲያን አጋሪዎች በአጠቃላይ በስሞቹ እና በባህሪዎቹ እሱን የሚመስል እንደሌለ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፡-
ይገባዋል፡፡ ያልካዱት ቢሆንም ከባዕድ አምልኮ ባለመላቀቃችዉ ወደ ኢስላም ሊያስገባቸው
F አላህ እኛን የፈጠረን በእርሱ ላይ ማንንም ሳናጋራ ልናመልከው ነው፡፡ አልቻለም፡፡ አላህም ይህን የተውሂድ ክፍል ማረጋገጣቸውን በማስመልከት እንዲህ
١١ :‫ ﺍﻟﺸﻮﺭﻯ‬L 8 7 6 5 43 2 1M
ይህንንም ቀጥሎ ያለው አንቀፅ ይጠቁመናል፡፡ ይላል፡- (እንደርሱ ያለ ምንም ነገር የለም፤ እርሱ ሰሚዉና ተመልካቹ ነው) አል-ሹራ 11
٥٦ :‫ ﺍﻟﺬﺍﺭﻳﺎﺕ‬L I H G F E D C M ٢٥ :‫ ﻟﻘﻤﺎﻥ‬L ®¬ « ª © ¨ § ¦ ¥ M አላህን በመስማትም ይሁን በመመልከት ባህሪያቱ ፍፁም የሚመስለዉ የለም፡፡
ይህ አንቀፅ የአላህን ባህሪያት ዉድቅ ለሚያደርጉትም ይሁን በባህሪያቱ ከፍጡራን ጋር
(ጋኔንንም ይሁን ሰውን ሊያመልኩኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም) አልዛሪያት 56 (ሰማያትና ምድርንም የፈጠረ ማን እንደሆነ ብትጠይቃቸው በእርግጥ ለሚያመሳስሉት ሰዎች ምላሽ ይሰጣል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ልንከተል የሚገባንን መርህ
የአላህም መልዕክተኛ ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ይህንኑ እዉነታ አላህ ነው ይላሉ) ሉቅማን 25 በሚገባ ቀርጿል፡፡አላህ እራሱን በገለፀባቸዉ ባህሪያቱ ስንገልፀዉ ከአምሳያ እናጠራዋለን!!
እንዲህ በማለት ይገልፁታል ‹አላህ በባሮቹ ላይ ያለው መብት እርሱን ሊያመልኩት 2- ተውሂድ አል-ኡሉሂያህ፡- አላህን በአምልኮ አንድ ማድረግ፡፡ በዱዓእ ሽርክ ፡- በአምልኮ ከአላህ ጋር ሌላን እኩል ማድረግ ማለት ነዉ፡፡ አምልኮን
ከእርሱም ጋር ማንንም ላያጋሩ ነው፡፡›
(ልመና)፣በፍራቻ፣በመመካት፣እርዳታን እና ጥበቃን በመጠየቅ እንዲሁም ከአላህ ዉጪ ለማንም ማዋል የሽርክ ተግባር ነዉ፡፡ ተዉሂድ ፍትህ ነዉ፡፡ ሽርክ ግን
አምልኮ (ዒባዳ)፡- ዒባዳ አላህ ለሚወዳቸው ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ንግግሮች እና እርሱ ባሮቹን ባዘዘባቸው ሌሎች አምልኮቶች ሁሉ ብቸኛ ማድረግ ማለት የበደሎች ሁሉ በደል ነዉ፡፡ በመሆኑም አላህ የማይምረዉ ከባድ ወንጀል ነዉ፡፡
ተግባሮች ሁሉ የተሰጠ ስያሜ ነው፡፡ የአምልኮ ዓይነቶች ብዙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡- ነው፡፡ የአምልኮ ዓይነቶችን ሁሉ ያለምንም አጋር ለርሱ ብቻ ማድረግን
ሰላት፣ ሩኩዕ፣ ሱጁድ ፣ እርድ(ዘብህ) ፣ ኹሹእ(መተናነስ)፣ መመካት፣ዱዓእ፣ፍራቻ ግዴታ ያደርጋል፡፡ ٤٨ : ‫ اﻟﻨﺴﺎء‬L ~ } | { z y x w v u t s rM
(ኸዉፍ)፣ተስፋ ማድረግ (ረጃዕ)፣ ጠዋፍ እና መሐላ እንዲሁም ሌሎች አላህ · ከአላህ ሌላ ማንንም አንለምንም፡፡ አላህ እርሱን ብቻ መለመን እንዳለብን "አላህ በእርሱ ላይ ማጋራትን (ሽርክን) በፍፁም አይምርም! ከሽርክ በታች ያለን
የደነገጋቸው የአምልኮ ዘርፎች ሁሉ ዒባዳ ይባላሉ፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- ሲነግረን እንዲህ ይላል፡- (ኃጢአት) ለሚሻው ሠው ይምራል" አል-ኒሳዕ 48
١٦٢ :‫ ﺍﻷﻧﻌﺎﻡ‬L ¬ « ª © ¨ § ¦ ¥ ¤ £M ٦٠ :‫ ﻏﺎﻓﺮ‬L 21 0 / . - M አንዳንድ ሰዎች ስለ ተውሂድ መስማት አይፈልጉም፡፡ የተለያዩ የኢባዳ
(ጌታችሁም አለ! ለምኑኝ እቀበላችሁአለሁና) አል-ጋፊር 60 አይነቶችን ለነብያት፣ ለመላዕክት እና ለሷሊሆች ያዉላሉ፡፡ ለምሳሌ፡- ጭንቅ
(ስግደቴ አምልኮቴም ህይወቴም ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው በል) አል-አንዓም162
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በሀዲሰል ቁድስ አላህ እንዲህ እንዳለ ይገልፃሉ (ባሪያዬ
· ከአላህ ሌላ አምልኮታዊ የሆነ ፍራቻን ማንንም ቢሆን አንፈራም፡፡ አላህ በሚገጥማቸዉ ጊዜ በቀብር ዙሪያ ጠዋፍ ያደርጋሉ፣ ከአላህ ዉጪ ማንም መፈፀም
እንዲህ ይለናል፡- የማይችላቸዉን ጉዳዮች ለማስፈፀም ከምዕተ አመታት በፊት ለኖሩ ሰዎች የድረሱልን
እኔ ግዴታ ያደረግኩበትን ነገሮች ከመፈፀሙ በተሻለ ወደ እኔ የቀረበ የሚያደርገዉ
ስራ የለም፡፡) ቡኻሪ ዘግበዉታል
١٧٥ :‫ ﺁﻝ ﻋﻤﺮﺍﻥ‬L = < ; : 9 8 7 M ጥሪ ያሰማሉ! ይማፀናሉ!! ልጅ ቢያጡ ለሚያመልኩት ሰዉ ስለት ይገባሉ፣ በስሙም
ይምላሉ፡፡ በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች ይህ አይነቱ ቀብር አምልኮ ሰዎችን እየሸነገለ
(አትፍሯቸውም አማኞች የሆናችሁ እንደሆነ {እኔን ብቻ} ፍሩኝ) አል-ኢምራን175
አላህ መልዕክተኞችን የላከው ወደ እርሱ አምልኮት እንዲጣሩና በእርሱ አምልኮ ላይ ይገኛል፡፡ ጁንዱብ ኢብኑ አብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ እንዲህ ብለዋል፡፡
የሚፈፀም ሽርክን (ማጋራትን) እንዲያወግዙ ነው፡፡አላህ እንዲህ ይላል፡-
· ከአላህ ሌላ በማንም አንመካም፡፡ አላህ አማኞች በእርሱ ላይ ብቻ ሊመኩ (አደራችሁን! ቀብሮችን የአምልኮ ስፍራ አንዳታረጉ፡፡ እኔ ከዚህ አይነቱ
እንደሚገባ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፡-
٣٦ :‫ ﺍﻟﻨﺤﻞ‬L ON M L K J I H G F E D M ٢٣ :‫ ﺍﳌﺎﺋﺪﺓ‬L Õ Ô Ó Ò Ñ Ð ÏM ተግባር እከለክላችለሁ፡፡) ሙስሊም ዘግበዉታል
(በየህዝቡም ሁሉ ዉስጥ አላህን አምልኩ ጣዖትንም ራቁ በማለት (አማኞች እንደሆናችሁ በአላህ ላይ ብቻ ተመኩ) አል-ማዒዳህ 23 አዎ! ታላቁ ነብይ ይህንን የተናገሩት ህይወታችዉ ከማለፉ አምስት ቀናት ብቻ
መልዕክተኞችን በእርግጥ ልከናል) አል ነህል 36
· ከአላህ ሌላ ፍጡራን በማይችሉት ጉዳይ ላይ እርዳታን ከአላህ ዉጪ ቀደም ብለዉ ነበር፡፡ ደግመዉ ደጋግመዉ ተመሳሳይ መልዕክት አስተምረዋል፡፡ በዱንያ
ከማንም አንጠይቅም፡፡ ይህን በማስመልከት አላህ በሱረቱል ፋቲሀ ላይ ቆይታቸዉ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት ሳይቀር ከቀብር አምልኮ አስጠንቅቀዋል፡፡ አጅግ
ደጋግመን ምናነባቸዉን አንቀፆች አዉርዷል፡፡
በጣም የሚያሳዝነዉ፤ ሸይጣን ይህ አይነቱን ባዕድ አምልኮ የሚያስፋፋበትን ስልት
ተውሂድ፡- አላህን በጌትነቱ በብቸኛ ተመላኪነቱ በስሞቹ እና በባህሪያቱ ብቸኛ ٥ :‫ ﺍﻟﻔﺎﲢﺔ‬L 6 5 4 3 2 M መቀየሩ ነዉ፡፡አንዳንድ ሰዎች ‹ቅርስን መንከባከብ› ፣ ‹ታሪክን ማቆየት› እና መሰል
ማድረግ ማለት ነው፡፡ ተውሂድ በ ሦስት የሚከፈል ሲሆን እነሱም፡ ምክኒያቶችን በማቅረብ የቀብር አምልኮ ቦታዎች በብዙ ወጪ እያሻሻሉና እየገነቡ
- (አንተን ብቻ እናመልካለን፤ ከአንተም ብቻ እርዳታ እንጠይቃለን) አል-ፋቲሀ 5
ይገኛል፡፡ ይህ አይነቱ ተግባር ባዕድ አምልኮን ያበረታታል፡፡ በቁርአንና በሱና የተጠቀሱ
1. ተውሂደ አል-ሩቡቢያህ:- አላህን በስራዎቹ አንድ ማድረግ፡፡ · ከአላህ ሌላ ከማንም ጥበቃን አንጠይቅም፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- መረጃዎች አጅግ በጣም ግልፅና በርካታ ከመሆናቸዉ ጋር የተለያዩ ጦሪቃዎን
ይህ ም ማለት፤ መፍጠር፣ሲሳይን መስጠት፣ነገሮችን የሚከተሉ ሙሪዶች አንዲያዉቋቸዉ አልተደረገም፡፡ አንድ ዒባዳ(አምልኮ) ተቀባይነት
١ :‫ ﺍﻟﻨﺎﺱ‬L T S R Q P M እንዲያገኝ ሁለት መስፈርቶች መሟላት አለባቸዉ፡፡ በኢኽላስ ለአላህ ብቻ ሊፈፀም እና
ማስተ ናበር፣ መግደል እና ህያው ማድረግ በመሳሰሉት
(የሰዎች ጌታ በሆነው እጠበቃለሁ በል) አል-ናስ 1 በነብዩ የአምልኮ ፈለግ መሰረት ሊተገበር ይገባዋል፡፡
ድርጊቶቹ አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመራቸዉ ዘንድ እንማፀነዋለን!!

1 2 3

You might also like