You are on page 1of 1

አር-ሪሳላህ ተከታታይ ኢስላማዊ ፓምፕሌት

ኩፍር (አለ-ማመን) መዞር)፡- «ከዚያም (ጥፍርና ፀጉር) ትርፍ «አታመካኙ ከእምነታችሁ በኋላ በእርግጥ 21 ይሁዳዎችን፣ ነሳራዎችን ወይም ሌሎችን
አካላቸውንና ዕድፋቸውን ያስወግዱ (ለሀጅ) ፣ ካዳችሁ…»9፥65,66 በአማኞች ላይ መርዳትና ከነርሱ ጋር ማበር።
25 የክህደት ተግባራት ከቁርዐንና ከሀዲስ ስለቶቻቸውንም ይሙሉ፣ በጥንታዊውም ቤት 11 ከቁርዐን ወይም ከሱና የተወሰነውን ክፍል 22 የአላህን መኖር የካዱ ኮሚኒስቶችና በነቢዩ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተግባራት አንድን (ካዕባ) ይዙሩ» 22፥29 መካድ። የካዱትን ነሳራዎችን ወይም
ሙስሊም ወደ ከሀዲነት የሚለውጡ ወንጀሎች መዞር/ጠዋፍ የሚቻለው አላህን ለማምለክ 12 አላህን ወይም ነቢይን መስደብ ወይም ይሀዳዎችን(እንደከሀዲ) አለማሰብ።
ናቸው። በካዕባ ብቻ ነው። ሀይመኖቱን መስደብ ወይም አላህና 23 አንዳንድ ሙስሊሞች እንደሚያምኑት
6 ከአላህ ሌላ በሆነ አካል መተማመን፡- መልዕክተኛውን መንቀፍ ይህ ሁሉ ለክህደት አላህንና ፍጥረተ አለሙን አንድ ማድረግ
1 ከአላህ ውጪ የሆኑ መላዕክትን፣ ነቢያትን፣
«ሙሳም አለ፡-ሕዝቦቼ ሆይ በአላህ አምናችሁ ይዳርጋል። ለክህደት ይዳርጋል።(የእነዚህ ቡድኖች መሪ
ደጋግ ሰዎችንና ሙታንን መጣራት(እርዱኝ
እንደሆነ በርሱ ላይ ተጠጉ፣ ታዛዦች 13 በቁርዐንና በሱና(በሀዲስ) የተረጋገጡ «እኔ አላህ ነኝ፣ አላህም እኔ» ብሏል።)
ማለት)
እንደሆናችሁ»10፥84 ማንኛውንም የአላህ ታላላቅ ስሞች፣ ባህርያትና 24 ኢስላማዊ ሀገርን ከሀይማኖት መለየትና
«ከአላህ ውጪ የማይጠቅምንና የማይጎዳን
7 ለንጉስ ወይም ለታላቅ ሰው መስገድ ወይም ድርጊቶችን መካድ ከአላዋቂ በስተቀር። እስልምና ውስጥ ፖለቲካ የለም ማለት ልክ
አትገዛ፣ ብትሰራም አንተ ያን ጊዜ በዳዮች
ማጎንበስ፣ ለሞተም ይሁን በህይወት ላለ። ነገር 14 በማንኛውም የአላህ መልዕክት አለማመን። ቁርዐንና የነቢዩን ሱናና ህይወት እንደመካድነው
ትሆናለህ»10፥106 ነቢዩም
ግን ዕውቀት የሌለው ሰው ከሆነ ጉዳዩ 15 አላህ ካወረደው ሸሪዐ ውጪ በሆነ ህግ 25 አንዳንድ ሙስሊም ነን ባዮች
«ከአላህ ውጪ የሆነን አካል እየጠራ የሞተን
ይለያል። መስገድም ሆነ ማጎንበስ ለአላህ ብቻ መፍረድ፡-«… አላህ ባወረደው ነገር ያልፈረደ እንደሚያምኑት አላህ የፍጥረተ አለሙ ጉዳዮች
አላህ ጀሀነም ያስገባዋል» ቡኻሪ ዘግበውታል
የሚገባ የአምልኮ ተግባር ነው። ሰው እነዚያ ከሀዲዎች እነርሱ ናቸው»5፥44 ቁልፍ በኡሉያ(የአላህ ጓደኞች) እንሱ
2 የአላህን አንድነት ለመቀበልና ከርሱ ብቻ
8 ማናቸውንም የእስልምናን መሰረቶች 16 በኢስላም ፍርድ ላይ ከኢስላም ውጪ እንደሚጠሯቸው አቅጧብ ዘንድ አስቀምጧል
እርዳታን ከመሻት የልብ አለመፈለግና ችላማለት
መካድ። ወይም የእምነት መሰረቶችን መካድ ማስረጃ ማቅረብ። ብሎ ማመን። ይህ በአላህ ላይ በግልፅ ማሻረክ
በተቃራኒው ሌላን መጥራት፡-
እንዲሁም የኢስላምን አንድ ነገር መካድ 17 ከአላህ ውጪ ሌሎችን እንደ ህግ ምንጭ ነው።
«አላህ ብቻውን በተወሳ ጊዜ በመጨረሻይቱ
ከእስልምና ያወጣል። መቀበል። «የሰማይና የምድር ድልብ መክፈቻዎች የርሱ
አለም የማያምኑ ሰዎች ልቦች
9 ኢስላምን መጥላት ወይም ከእምነቶቹ 18 አላህ የፈቀደውን ሀራም ማለት እንዲሁም ብቻ ናቸው፣ እነዚያ በአላህ አንቀፆች የካዱት
ይሸማቀቃሉ(ይሸበራሉ)፣ እነዚያ ከርሱ ሌላ
አንዱን መጥላት፡- የከለከለውን ሀላል ማለት፡- እነዚያ እነሱ ከሳሪዎቹ ናቸው» 39፥63
የሆኑ ጣኦታት በተወሱ ጊዜ ይደሰታሉ» 39፥45
«ይህ እነሱ አላህ ያወረደውን ስለጠሉ ነው፣ «በአላህ ላይ ውሸትን ልትቀጣጥፉ ምላሶቻችሁ እንግዲህ እነዚህ ሁሉ አንድን ሰው ከኢስለም
አንቀፁ ተውሂድን የማይወዱና የሚጠሉ
ስለዚህ ስራዎቻቸውን አበላሸባቸው» 47፥9 በሚመጠኑት ውሸት ይህ የተፈቀደ ነው፣ የህ ሊያወጡ የሚችሉ የከፉ ወንጀሎች ናቸው።
ሰዎችንም ይመለከታል።
10 በቁርዐን ወይም በሱና መቀለድ ወይም እርም ነው አትበሉ» አል-ነህል፥116 አንደ ሰው ከነዚህ አንዱን ከፈፀመ
3 በነቢይ ወይም በደጋጎች ስም ማረድ፣ ይህ
ምሁራን በተስማሙበት የእስልምና ህግጋት 19 ሰው ሰራሽ በሆኑ ርዕዮተ አለሞች ማመን መፀፀት(ተውባህ) ማድረግ ይገባዋል። ነገርግን
ግልፅ ሽርክ ነው።
መቀለድ ከኢስላም ያወጣል፡- ልክ እንደ ኮሚኒዝም። ኢስላም በራሱ በዚሁ ኩፍሩ ከፀናና ሳይፀፀት ከሞተ ስራዎቹ
ነቢዩ «ከአላህ ውጪ በሆነ አካል ስም
«በእርግጥ ብትጠይቃቸው እኛ የምንዘባርቅና የህይወት ምገድ ነውና። በሙሉ ታብሰው ለዘልዐለም ጀሀነም መኖሪያው
በሚያርዱት ላይ ቁጣውን ያወርድባቸዋል»
የምንጫወት ነበርን ይላሉ በአላህን በአንቀፆቹ «ከኢስላም ሌላ ሀማኖት የሚፈለግ ሰውፈፅሞ ይሆናል። አላህ ይጠብቀን። አላህ እንዲህ ይላል
ሙስሊም ዘግበውታል
በመልዕክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁ? በላቸው» ከርሱ ተቀባይነት የለውም እርሱም «ብታጋራ ስራህ በርግጥ ይታበሳል፣በርግጥም
4 ከአላህ ውጪ ለሆነ አካል ስለት መሳል፣
9፥65 በመጨረሻይቱ አለም ከከሳሪዎቹ ነው»3፥85 ከከሀዲዎቹ ትሆናለህ …»39፥65
ስለት ለአላህ እንጂ ለሌላ ፈፅሞ አይገባም።
20 ኢስላምን በሌላ ሀይማኖት መቀየር።
5 መቃብሮችን ጠዋፍ ማድረግ(ለአምልኮ
ቅፅ 1 ቁጥር 14 ዋጋ 1 ብር ብቻ «ከአላህ ውጪ የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትገዛ፣ ብትሰራም አንተ ያን ጊዜ በዳዮች ትሆናለህ»10፥106

You might also like