Professional Documents
Culture Documents
ወዎነደድ
ወዎነደድ
1. የእድራችን የህብረት መረዳጃ እድር ከዚህ ቀደም አባላቱን አስከሬን ከቤት አዉጥተን አፈር መልሰን
ሀዘንተኛውን በማፅናናት ከሞታ በኃላ የሚከፈል እንደነበር ይታወቃል፡፡
ሆኖም ይህ መልካም መሆኑ የሚደገፍ ቢሆንም የእድሩ አባላት እየተበራከቱ ና ሀብት እያፈራ ስለሚገኝ
ተጨማሪ አገልግሎት መስጠት አገልግሎት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ከዚህ ቀደም ከሞት ቡኃላ ይከፈል
የነበረውን በእክል/ጉዳት/ ወቅት በብድር መልክ ሰቶ ጉዳት የደረሰበት ሰው እንዲያገግም ለማድረግ ታስቦ
ለመስራት ተነስተናል፡
2. እድርተኛው ጉዳት በደረሰበት ሰዓት ለህመሙ መድሀኒት መግዣ፤ ለትራንሰፖረት ወዘተ የገንዘብ ድጋፍ
እነድሆን ታስቦ ነው፡፡
3. እድሩ የሚረዳው የጉደት አይነቶች
3.1. በበሽታ መጎዳት
3.2. ለመኪና አደጋ
ይም በሆስፒታል ተኝቶ አልያም ተመላልሶ ሲታከም እና ባጣሪ ኮሚቴ እና የእድሩ ስራ አስፈጻሚ ሲታመንበት ነው
ድጋፍ የሚደረገው ፡፡