You are on page 1of 4

የምስራቅ ጎጃም ዞን የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ቡድን ለወረዳ ኢንስፔክሽን ቡድኖች የተዘጋጀ የመጋቢት ወር

2015 ዓ.ም ወርሃዊ ቼክሊስት

1. ከዞን ትምህርት መምሪያ በተሰጠው የተከለሰ መነሻ ዕቅድ መሠረት በወሩ በየፕሮግራሙ

ኢንስፔክሽን ሊሰራላቸው ከታቀዱ ተቋማት በዕቅዱ መሠረት መፈጸም፣ (30%)

እስከ መጋቢት ወር ዕቅድ እስከ መጋቢት ወር ክንውን


ተ. 1ኛ 2ኛ 1ኛ 2ኛ
ቁ ወረዳ ደረጃ ደረጃ ም.1 ኬጂ ድምር ደረጃ ደረጃ ም.1 ኬጂ ድምር ደረጃ

የደረጃ ሽግግር

የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች

ወረዳ ብዛት በነበሩበትየቀጠሉ ደረጃያሻሻሉ ወደኋላየተመለሱ አዲስ


ደረጃ 1 ደረጃ 2 ደረጃ 3 ከ 1-2 ከ 2-3 ከ 1-3 ከ 2-1 ከ 3-2 2

ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች

ወረዳ ብዛት በነበሩበትየቀጠሉ ደረጃያሻሻሉ ወደኋላየተመለሱ አዲስ


ደረጃ 1 ደረጃ 2 ደረጃ 3 ከ 1-2 ከ 2-3 ከ 1-3 ከ 2-1 ከ 3-2 2

አፀደ-ህፃናት

ወረዳ ብዛት በነበሩበትየቀጠሉ ደረጃያሻሻሉ ወደኋላየተመለሱ አዲስ


ደረጃ 1 ደረጃ 2 ደረጃ 3 ከ 1-2 ከ 2-3 ከ 1-3 ከ 2-1 ከ 3-2 2

የምዕራፍ 1 ት/ቤቶች የተመረጡ ስታንዳርዶች ኢንስፔክሽን

የምዕራፍ 1 ት/ቤቶች የተመረጡ ስታንዳርዶች ኢንስፔክሽን


ተ.ቁ ወረዳ እስከ መጋቢት እስከ መጋቢት ወር Amharic English Maths አፈፃፀም በ%
ወር ዕቅድ ክንዉን

2. ተቋማት የኢንስፔክሽን አገልግሎት ካገኙ በኋላ የዞን አጠ/ትም/ ኢን/ የስራ ቡድን
በቴሌግራም በላከው የኢንስፔክሽን ሪፖርት ኤክስ ኤል ቅጽ መሰረት መላክ፡፡ (10%)
3. በሁሉም ፕሮግራሞች የኢንስፔክሽን ሱፐርቪዥን አገልግሎት የሚሰራላቸውን ተቋማት

ከወረዳው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ማቀድ፣ የእቅዱንም አፈጻጸም ለመለካት

ያመች ዘንድ ለት/መምሪያ የኢንስፔክሽን የስራ ቡድን ቀድሞ ማሳወቅ፣ ሪፖርቱንም

በወቅቱ በጥንካሬና በእጥረት እንዲሁም የተወሰዱ አቅጣጫዎችና እርምጃዎችን በግልጽ

በሚያሳይ መንገድ ለዞን አጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ቡድን ማድረስ፣ (15%)

የኢንስፔክሽን
ሱፐርቪዥን እስከ መጋቢት ወር
የአመቱ ዕቅድ የኢንስፔክሽን ሱፐርቪዥን
ዕቅድ እስከ መጋቢት ወር ክንውን

1ኛ 2ኛ
ደረ ደረ ድም 1ኛ 2ኛ
ተ.ቁ ወረዳ ጃ ጃ ር ደረጃ ደረጃ ድምር 1 ኛ ደረጃ 2 ኛ ደረጃ ድምር

4. በየደረጃው ለሚገኙ ምክር ቤቶች /ትምህርት ቤቶች ለቀበሌ ምክር ቤት ወረዳ ትምህርት

ጽ/ቤት /የስራቡድኑ/ ደግሞ ለወረዳ ምክር ቤቶች በወቅቱ በኢንስፔክሽን ግኝቶች ዙሪያ

የተጠቃለለ ሪፖርት ከማቅረብና በሚታዩ ችግሮች ላይ እንዲመከርባቸውና አቅጣጫ

እንዲሰጥባቸው ማድረግ፣(10%)፡፡ /ለቀበሌ ምክር ቤት 4% ለወረዳ ምክር ቤት 6%/፡፡


ለቀበሌ ም/ቤት የቀረቡ ለወ/ም/ቤት ያቀረበው
ተቋማት ብዛት አካል(የ"√"ምክት
ለወረዳ ም/ቤት የቀረቡ ተቋማት ብዛት ይደረግ)
የአጠ/ት/ የት/ጽ/
1ኛ 2ኛ ኢንስፔክ ቤት ኃላፊ
ተ.ቁ ወረዳ ደረጃ ደረጃ ድምር 1 ኛ ደረጃ 2 ኛ ደረጃ ድምር ሽን

 በቀበሌ ደረጃ የምን ያህል ተቋማት ሪፖርት ቀረቦ ምን ውጤት ተገኘ?

 በወረዳ ደረጃ የምን ያህል ተቋማት ሪፖርት ቀረቦ ምን ውጤት ተገኘ?

5. የትምህርት ተቋማት በኢንስፔክሽን የተለዩ ክፍተቶችን ለሚመለከታቸው የስራ ቡድኖችና

ለትምህርት አመራሩ በማሳወቅ እንዲሟሉና ለመማር ማስተማር ምቹ መሆናቸውን

ክትትል ማድረግ፣ (5%)

6. በስራ ቡድኑ የስራ እንቅስቃሴውን አስመልክቶ የደንበኞችን ርካታ ለመለካትና ማሻሻያ

ለማድረግ የዳሰሳ ጥናት በ 6 ወር ውስጥ 1 የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፣ (5%)

7. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታና ፕላን የሌላቸው የትምህርት ተቋማት የይዞታ ማረጋገጫ

እንዲኖራቸው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ርብርብ ማድረግና

ተጨባጭ ውጤት እንዲመዘገብ መስራት፣(10%)

1 ኛና መካከለኛ ደረጃ 2 ኛ ደረጃ ጠቅላላድምር


አፈጻጸም ከ 100%
በየካቲት ወር ያገኙ

የይዞታ ማረጋገጫ የይዞታ ማረጋገጫ የይዞታ ማረጋገጫ


የተቋምብዛት

የተቋምብዛት

የተቋምብዛት
የሌላቸው

የሌላቸው

የሌላቸው
ያላቸው

ያላቸው

ያላቸው

ተ.ቁ ወረዳ
8. በወረዳው ስር በሚገኙ የትምህርት ተቋማት ምርጥ አሰራሮችንና ተሞክሮችን መቀመርና

ማስፋት የተቀመረውን ተሞክሮ ለዞን ትም/መምሪያ ኢንስፔክሽን ቡድን ማሳወቅ (5%)

9. የስራ ቡድኑ የተሻለ ስራ እንዲሰራና የትምህርት ቤቶችም ደረጃ እንዲሻሻልና አጠቃላይ

መማር ማስተማሩ የተሳካ እንዲሆን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቱ በአበል በተሸከርካሪና

በሌሎች ሁኔታዎች ተገቢውን ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥር በስራ ቡድኑ የተደረገ ጥረትና የመጣ

ተጨባጭ ለውጥ (10%)

You might also like