You are on page 1of 3

ETC Organizational Name Document No.

Eagle Training &consultancy Issued Date 29/8/2011


Title ADD.0911 426292 or

ጉዳዩ፡- ልባዊ ምስጋናን ስለማቅረብ


አስቀድመን እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን ኤግል የስልጠና

ማዕከል 5 በዓመት ውስጥ 250 ፕሮጀክቶች በመላ ሀገሪቱ ፕሮጀክቶቹ ባሉበት እተዘዋወረ ስልጠና

በመስጠት በመቻላችን ደስታችን ምርኮ እንዳገኘ ሰው በዝቷል፡፡ እናንተንም ከልብ ልናሰመግን ልንባርካችሁ

ወደድን፡፡ የበረከት አምላክ እናንተንና ፕሮጀክቱን አብዝቶ ይባርክ፡፡

ስልጠና ከሰጠንባቸው 90% የሚሆኑት እያንዳንዱ ፕሮጀክት በግል ስልጠናውን ያዘጋጀው ሲሆን

10% የሚሆኑት ደግሞ በክላስተር የተዘጋጀ ነበር፡፡ በዚህም ከ አራት ሺህ (4000) እድሜያቸው ከ 7 ዓመት

በላይ የሆኑትን ልጆች ከ2 ቀን በላይ አሰልጥነን በሰርተፍኬት ለማስመረቅ በቅተናል፡፡ በእያንዳንዱ ልጅ

ለታላቅነት የሚሆን ማዕበል በውስጡ እንዳለ በማመን ማዕበሉን ቀሰቀስነው፡፡ ልጆቻችን የጎበዞች

አድናቂዎች ብቻ እንዳይሆኑ ስለትምህርት አጠናን፣ የጊዜ አጠቃቀም፣ የህይወት ግብ አቀራረፅና የስራ ፈጠራ

ክህሎትና አሉታዊ የአቻ ግፊት ስለመጠበቅ በማስተማር ንስር በከፍታ ቦታ ላይ እንዳለ እነርሱም እንዲሁ

እንዲሆኑ የተቻለንን ሁሉ ጥረት አድርገናል፡፡

በተጨማሪም ከፕሮጀክቱ ወላጆች ጋራ የወላጅ ድርሻ ምን እንደሆነና የጥቃት አይነቶችን

ስለመከላከል የስልጠናና የምክር አገልግሎት ሰጥተናል፡፡ እንዲሁም የንግድ ስራ ክህሎት ከጀርመን ሀገር

ባገኘነው እውቅና ታግዘን በርካታ ወላጆችን በንግድ ስራ ክህሎት ስልጠና በባለሙያዎቻችን ሰጥተናል፡፡

ለሰንበት መምህራን ከደረጃ 1 እስከ 4 ያሰልጣኞች ስልጠናን ጨምረን ስልጠና ያካሄድን ሲሆን አንድ

ፕሮጀክት ለብቻው ከ30 የሚበልጡ አስተማሪዎችን ማስመረቅ ችሏል፡፡ አገልግሎቱም ፍሬያማ እንዲሆን

አስችሏል፡፡

በቀጣዩም ማዕከላችን ልምድ ያላቸውን ፕሮፌሽናል አሰልጣኞችንና ዘመኑ ያፈራውን LCD

ፕሮጀክተር በመታገዝ እንደ ማህተም በሰው ልብ ውስጥ ታትሞ የሚቀረውን አሰለጣጠን ዘዴ በመከተል

አዳዲስ ኮርሶችንና የማዕከሉን ጥናታዊ መረጃዎችን በማካተት ልናገለግላችሁ ዝግጁነታችንን እየገለፅን

ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ እንደ አምናው የፕሮግራም መደራረብ እንዳይኖር

አስቀድመን አብረን ፕሮግራሙን ማቀድ እንድንችል የኮርሶቹን ዝርዝር አያይዘን የላክን መሆኑን እገለጽንና

የስልጠናውን ፕሮፖዛል መላክ ይቻል ዘንድ የኢሜል አድራሻችሁን እንድትልኩልን ከትልቅ አክብሮት ጋር

እንጠይቃለን፡፡

ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር

ዳንኤል ታደሰ
ዳይሬክተር
ETC Organizational Name Document No.
Eagle Training Center Issued Date 04/08/2011
Title ADD.0911 426292 or
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች ዝርዝር** Course Description

Course Course Title የሥልጠና ዓይነት Total Remark


No. days
ETC 101 Study Techniques, Memory የማስታወስና የአጠናን ዘዴ ደረጃ I እና II 2 ለልጆችና ለወጣቶች
art
ETC 102 Time Management for የጊዜ አጠቃቀም 1 ለልጆችና ለወጣቶች
(Children & Youth)
ETC 103 Understanding Love & Sex እውነተኛ ፍቅርን ወሲብን መረዳት 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
ETC 104 Positive Thinking & Self ቀና አስተሳሰብና ራስን መቀበል 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
Esteem
ETC 105 Work Ethics & የስራ ባሕል ማነቃቂያና የሥራ ፈጠራ 2-4 ለልጆችና ለወጣቶች
Entrepreneurship
ETC 106 Life Vision & goal setting የሕይወት ግብ አቀራረጽ 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
ETC 107 Public Speaking የንግግር ክህሎት 2 ለልጆችና ለወጣቶች
ETC 108 Emotional Intelligence * ስሜትን መቆጣርና የገንዘብ አጠቃቀም 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
Financial intelligence
ETC 109 Health Education የጤና አጠባበቅ ትምህርት 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
ETC 110 How to Teach Children ልጆችን እንዴት እናስተምር ደረጃ I,II,III, እያንዳንዱ ሰንበት አስተማሪዎች እና
IV 2 ቀን አገልጋዮች፣ ወላጆች
ይወስዳል
ETC 111 How to council children ልጆችን እንዴት እናማክር 1-2 ሰንበት አስተማሪዎች እና
አገልጋዮች፣ ወላጆች
ETC 112 Children at Risk የልጆች ቅድመ ጥቃት ጥንቃቄ 2-3 ሰንበት አስተማሪዎች እና
አገልጋዮች፣ ወላጆች
ETC 113 Child Evangelism and የልጆች የወንጌል ስርጭት እና 1-2 ሰንበት አስተማሪዎች እና
Discipleship ደቀመዝሙርነት አገልጋዮች፣ ወላጆች
ETC 114 Understanding child & የልጆችን እድገት መረዳት 1-2 ሰንበት አስተማሪዎች እና
Youth Development አገልጋዮች፣ ወላጆች
ETC115 Training of Trainers (TOT) የአሰልጣኞች ስልጠና 3-4 ሰንበት አስተማሪዎች እና
አገልጋዮች፣ ወላጆች
ETC 116 Leadership መሪነት አቻ ለአቻ አሰልጣኖች 2-3 ለወጣቶች
ETC 117 Successful parents ስኬታማ ወላጅነት 2-3 ለወላጆች
ETC 118 Entrepreneurship የንግድ ስራ ፈጠራ 2-4 ለፕሮጀክት ወላጆች
ETC 229 Counseling for youth ማማከር ለወጣቶች 2-4 አቻ ለአቻ/ለአገልጋዮች
ETC 120 Peer education አቻ ለአቻ 2 ለወጣቶች
አዳዲስ የተጨመሩ ኮርሶች
ETC 121 How to prepare exam ለፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል 1 ለልጆችና ለወጣቶች

ETC 122 Over coming negative peer አሉታዊ የአቻ ግፊትን መቋቋም 1-2 ለልጆችና ለወጣቶች
pressure
ETC 123 Over coming sexual ወሲባዊ ጥቃትን መከላከል 1-2 ለልጆችና
harassment ለወጣቶች/ለአስተማሪዎች
ለወላጆች
Profile Director
I. Daniel Tadesse
BA-Education – Addis Ababa University (AAU)
BTH- Theology __ Ethiopian Theological College
DL – Print Literature __ Addis Ababa University (AAU)
MA __ Psychology __ Addis Ababa University (AAU)
PHD PROSPECT
II. Eagle Address
Bole K. 09/ .0911 426292

E-Mail: Eagleyouthtrainingethio@gmail.com or danandfikir@yahoo.com

You might also like