You are on page 1of 20

Amharic

የታይትል/Title I & የልጆች ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች ዲቪዥን


የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ፣ ሮክቪል፣ ሜሪላንድ
MON TGOMERY COUN T Y PUBL IC S CHO OL S, ROCK V ILLE , M ARY L AND

ቅድመ-ሙአለህፃናት/ሄድ
ስታርት/Head Start
ወላጆች ማወቅ የሚገባቸው ነገሮች፦
የ 2019–2020 መምሪያ መፅሐፍ/HANDBOOK
Child’s Name: ______________________________________________________________
Pre-K/Head Start Family Service Worker
assigned to child’s class: ___________________________________________________
Telephone Number for Family Service Worker: 240-740-4530
Board of Education የትምህርት ቦርድ

Mrs. Shebra L. Evans ወ/ሮ ሸብራ ኤል. ኢቫንስ


President ፕሬዚደንት

Mrs Patricia B. O’Neill ወ/ሮ ፓትሪሻ ቢ ኦኔይል


Vice President ም/ፕሬዚደንት

Ms. Jeanette E. Dixon ሚስ ጃኔት ኢ. ዲክሰን

Dr. Judith R. Docca ዶ/ር ጁዲት አር. ዶካ


ራእይ
Ms. Karla Silvestre ሚ/ስ ካርላ ሲልቨስትሪ
ለእያንዳንዱና ለማንኛውም
ተማሪ እጅግ የላቀውን ህዝባዊ Mrs. Rebecca K. Smondrowski ወ/ሮ ርብቃ ኬ. ስሞንድሮውስኪ
ትምህርት በማቅረብ መማርን
እናበረታታለን። Ms. Brenda Wolff ሚስ ብረንዳ ዎልፍ

Mr. Nathaniel Tinbite አቶ ናትናኤል ትንቢተ


ተልእኮ Student Member የተማሪ አባል

እያንዳንዱ ተማሪ በኮሌጅ Montgomery County


እና በሥራ መስክ ውጤታማ Public Schools (MCPS) Administration
እንዲሆን/እንድትሆን፣ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ አስተዳደር
በአካደሚክስ፣ ችግር
የመፍታት ዘዴ/ ብልሃት Jack R. Smith, Ph.D. ጃክ አር. ስሚዝ (ዶ/ር)
ፈጠራ፣ እና የማህበራዊ Superintendent of Schools የት/ቤቶች ዋና ተቆጣጣሪ
ስሜት ክህሎቶች ይኖሩታል/
Monifa B. McKnight, Ed.D. ዶ/ር ሞኒፋ ቢ. መክናይት
ይኖሯታል።
ም/ሱፐርኢንተንደንት

ዋና ዓላማ Maria V. Navarro, Ed.D. ማሪያ ቪ. ናቫሮ የትም/ዶክተር


Chief Academic Officer የአካደሚ ዋና ኃላፊ
ሁሉንም ተማሪዎች የወደፊት
ህይወታቸው እንዲዳብር/ Kimberly A. Statham, Ph.D. ኪምበርሊ ኤ. ስታተም (ዶ/ር)
እንዲበለጽግ ማዘጋጀት፡፡ Chief of School Support and Improvement
የትምህርት ቤት ድጋፍ እና መሻሻል ዋና ኃላፊ

ዋነኛ እሴቶች Andrew M. Zuckerman, Ed.D. አንድሪው ኤም. ዙከርማን (ዶ/ር)


Chief Operating Officer ዋና የሥራ ኃላፊ
መማር/እውቀት
ግንኙነቶች
አክብሮት
ልቀት
ፍትኃዊነት/ሚዛናዊነት
850 Hungerford Drive
Rockville, Maryland 20850
www.montgomeryschoolsmd.org
ድረ-ገጽ፡- www.montgomeryschoolsmd.org ሜሪላንድ MARYLAND

ኦገስት 2019

ውድ ወላጅ/ኣሳዳጊ፡-

እንኳን ደስ ኣለዎት! ልጅዎ በሚቀጥለው ፎል ወደ ቅድመ መዋእለ ህጻናት ወይም ሄድስታርት ፕሮግራም
ለመግባት ዝግጅት ላይ በመሆኑ/ኗ እርስዎና ቤተሰብዎ ወደ ሌላ የህይወት ምዕራፍ እያመራችሁ ነው።
የልጅዎን የመጀመሪያ ት/ቤት ተሞክሮ ደስተኛና ስኬታማ እንዲሆን ከእርስዎ ጋር አብሮ ለመሥራት በጉጉት
እንጠብቃለን። ታዳጊ ተማሪዎቻችንን ለትምህርት ቤት ዝግጁነት ለማዳበር እና ለ 21 ኛው ክፍለዘመን
ስኬታማ፣ እና ውጤታማ የሆኑ ዜጋዎች ለማዘጋጀት የዳበረ/የበለጸገ እና የተሟላ የቅድመ ትምህርት ልምድ
መቀበል አለባቸው ብለን እናምናለን። ከፍተኛ ጥራት ያለው የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ
(MCPS) ቅድመ መዋለ ሕጻናት እና ሄድስታርት/Head Start ፕሮግራሞች በሀገሪቱ ውስጥ ከሚገኙ
ምርጥ ከሚባሉት መካከል በስፋት የሚታወቅ ሲሆን፣ ተማሪዎች በኮሌጅ እና በሥራ ላይ ስኬታማ ለመሆን
በአካዴሚያዊ፣ ፈጠራዊ ፕሮብሌም አፈታት፣ እና ማህበራዊ ስሜታዊ ክህሎቶችን ለማረጋገጥ የትምህርት
ቤት ዲስትሪክት ራዕይ ለማሳካት አመርቂ ግስጋሴ የሚያሳዩበት ነዉ።

እባክዎን ስለ ልጅዎ ቅድመ መዋለ ሕጻናት ወይም ሄድስታርት/Head Start ክፍል ማንኛቸውም ጥያቄዎች
ካለዎት ለምድብ ት/ቤትዎ ያቅርቡ የልጅዎ የቅድመ መዋለ ሕጻናት ወይም የሄድስታርት/Head Startከ
ተሞክሮ ከ MCPS ጋር ጠንካራ አጋርነት ለመገንባት ከብዙ ተሞክሮዎች የመጀመሪያው እንደሚሆን ተስፋ
እናደርጋለን።

ከማክበር ሰላምታ ጋር

Jack R. Smith, Ph.D.


ጃክ አር. ስሚዝ (ዶ/ር)
Superintendent of Schools
የት/ቤቶች ዋና ተቆጣጣሪ

JRS:MVN:EJL:spa

850 Hungerford Drive ♦ Rockville, Maryland 20850


C
AB
ቅድመ መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት ማዉጫ

Rocking Horse Road Center


4910 Macon Road, Rockville, MD 2085
240-740-4530
TTY: 301-230-5462 ፋክስ፡- 301-230-5401

ቅድመ መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት ተቆጣጣሪ. . . . . . . . . . . . Verna Washington/ቨርና ዋሽንግቶን

ሂሳብ ሰራተኛ. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Gloria Diaz/ግሎሪያ ዳያዝ

የት/ቤት ሬጅስትራር/School Registrar. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ስማይል ሶሪያ/Smil Soria

የመረጃዎች(ዳታ) ስርአት ኦፐሬተር. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Gyungae Kim/ግዩንጌ ኪም

የአስተዳደር ጸሐፊ/Administrative Secretary. . . . . . . . . . . . . . ካርይን ስትይን/Caryn Stein


Karim Quintanilla
ከሪም ቊይንታኒላ

C የልጆች እድገት እና ትምህርት ሠራተኞች. . . . 240-740-4530


AB

የትምህርት ስፔሻልስት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Melisha Creef/መሊሻ ክሪፍ


Louise Tolin/ሎዊስ ቶሊን
Nakeya Stephens-Chukwudebe/ናኬያ ስቲቨንስ-ቹክዉዴብ

የፕሮግራም ድጋፍ መምህርት/Program Support Teacher. . . . . . . . . . ሶናሊ ሞዛ/Sonali Motha


Susan Dowling/ሱዛን ዶውሊንግ

ሳይኮሎጂስቶች/Psychologists . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ማሪሳ ሴንሰ/Marissa Senese


Julie Shields/ጁሊ ሼይልድስ
Sara McKeen/ሳራ ማኪን
Victoria Willingham/ቪክቶሪያ ዊሊንግሃም

የንግግር/ቋንቋ ፓቶሎጅስትካረን . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ነልሰን/Karen Nelson


Joe Ann Robinson/ጆ አን ሮቢንሰን
Lynne Teoman/ላይን ቴዎማን

i
C
AB
የጤና አገልግሎት ሰራተኛ 240-777-1553

የጤና አገልግሎት ማናጀር . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Beka Urgessa/ቤካ ኡርጌሳ

የጥርስ ሀኪም . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Lesley Konigsburg/ሌስሊ ኮንስበርግ


Teresa Soodak/ቴረሳ ሱዳክ
Cindy Xander /ሲንዲ ዛንደር

ነርሶች ሚና አሊባዲ. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Mina Aliabadi


Boris Senatorov/ሴናቶሮቭ ቦሪስ
Rubina Mason/ሩቢና ማሶን
Renee McNevin/ረኔ ማክኔቪን
Kimberly Muhammed/ኪምበርሊ ሙሃመድ
Nomvuyo Qubeka/ኖምቩዮ ኩቤካ
Simone Roberts/ሲሞኔ ሮበርትስ

የጤና ረዳቶች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Norma Davis/ኖርማ ዴቪስ


Teresa Hock/ተሬሳ ሆክ
Cheryl Pyle/ቼሪል ፓይል

Eligibility Specialist/የብቃት ስፔሻሊስት. . . . . . . . . Wond Workalemahu/ዎንድ ወርቃለማሁ

C የወላጅ፣ ቤተሰብ፣ እና የማህበረሰብ


AB
ተሳትፎ ሰራተኛ . . . . . . . . . . . . . . . . 240-740-4530

የማህበራዊ አገልግሎቶች ልዩ ባለሙያ. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Lisa Conlon/ሊዛ ኮንሎን

የማህበራዊ ስረተኞች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Annette Harris/አኔት ሀሪስ


Renée Foster/ረኔ ፎስተር

}የወላጅ፣ ቤተሰብ፣ እና የማህበረሰብ


ተሳትፎ/በጎ ፈቃደኛ ስፔሻሊስት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Beverly Brown/ቤቨርሊ ብራዎን

የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኞች


Maral Abkarian/ Reyna Escamilla/ Tamar Hill/ Milena Parra/
  ማራል አብካርያን   ሬንያ ኤስካሚላ   (ታመር ሂል)   ሚሌና ፓራ
Stella Anderson/ Rosa Escobar/ Samira Hussein/ Amabilia Reyes/
  ስቴላ አንደርሰን   ሮዛ ኤስኮባር   ሳሚራ ሁሴን   አማቢላ ሬይስ
Jazmina Begazo/ Esperanza Flores/ Theresa Huynh/ Daniela Rodriguez/
  ጃዝሚ ቤጋዞ   ኤስፔራንዛ ፍሎሬስ   ተሬሳ ሃይነ   ዳኒዬላ ሮድሪጌ
Teresa Delgadillo/ Shelby Foreman/ Vicki Johnson/ Cesiah Ventura/
  ቴሬሳ ዴልጋዲሎ   ሼልቢ ፎርማን   ቪኪ ጅንሶን   ሴሲያ ቬንቱራ
Ana Diaz/አና ዲያዝ Deborah Garcia/ Nuha Khalaf/ኑሃካላፍ Jeannette Zepeda Escobar/
Damara Dockery/   ዴቦራ ጋርሲያ Patty Marroquin/   ጃኔት ዜፒዳ እስኮባር
  ዳማራ ዶክሪ Rosa Hardy/ሮዛ ሀርዲ   ፓቲ ማሮኩይን
Michelle Dove/ Terri Harris/ቴሪ ሀሪስ Ruth Meininger/
  ሚሼል ዶቭ   ሩት ሜንንጀር

ii

C
AB
ማውጫ

የፕሮግራም ቅየሳና አስተዳደር. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1


ተማሪዎችን ለስኬት ማዘጋጀት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1
የፖሊሲ ምክር ቤት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1
የፖሊሲ ምክር ቤት መማክርት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1
የፖሊሲ መማክርት ሀላፊነቶች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 2
የልጅ እድገት እና ትምህርት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 2
አይነተኛ የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ቀን. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 2
ስለ ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት እና ሄድስታርት ፕሮግራሞች/MCPS
Pre-K እና Head Start Programs መታወቅ ያለባቸዉ ሌሎች ነገሮች. . . . . . . . . . . . 2
ምግቦች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 2
የመስክ ጉዞዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
የግል ደህንነት. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
ንግግር/ቋንቋ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
ልብስ. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
ክትትል. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
የቤት ጉብኝቶችና የወላጅ-መምህር ስብሰባዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
የበረዶ ቀኖች ወይም አስቸኳይ ሁኔታዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3
በቅድሚያ መለቀቂያ ቀኖች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
አካል ጉዳተኛ/ስንክልና ያላቸዉ ልጆች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
እንግሊዝኛ ተማሪዎች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
የጤና አገልግሎቶች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
ወላጅ፣ ቤተሰብ፣ እና የማህበረሰብ ተሳትፎ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 5
በጎ-ፈቃደኞች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 6
መጓጓዣ. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 6
የወላጅ/ማእከል ኮሚቴ ስብሰባዎች. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 6
ሌላ መረጃ/ኢንፎርሜሽን
ተቀዳሚ Head Start. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 7
የልጅ እንክብካቤ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 7
የቅድመ መዋዕለ ሕፃናት ሙከራ ፕሮግራም (Pre-K+). . . . . . . . . . . . . . . . . . 7
በቅድመ መዋዕለ ህጻናት/ሄድስታርት ብዙውን ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚዉሉ ቃላት. . . . . . . 8
የ 2019–2020 ካላንደር/Calendar . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 9

iii
የፕሮግራም ቅየሳና አስተዳደር ተማሪዎችን ለስኬት ማዘጋጀት
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ የ MCPS ቅድመ መዋዕለ ህጻናት /ሄድስታርት
(MCPS)፣ከወላጆች/ሞግዚቶች በጋራ እና ከማህበረሰቡ ክፍል ለህጻናት ለትምህርት ዝግጁነት ድጋፍ ሰፋ ያሉ
ባለድርሻ አካላት፣ የካውንቲውን የመንግስት አስተዳደር፣ አገልግሎቶች ይሰጣል። ለትምህርት ቤት ዝግጁነት ማለት
እና የስቴት እና የአካባቢ ኤጀንሲዎችን ጨምሮ በጋራ ልጆች በትምህርት ቤት ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችላቸዉ
ትብብር፤ ለእያንዳንዱ ልጅ ከፍተኛ ጥራት ያለው ክህሎቶች፣ ችሎታዎች እና አመለካከቶች ይኖሯቸዋል
የልጅነት እድሜ ልምምድና ቁልፍ የሆነ የእድገትና ማለት ነው። ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጆች የመጀመሪያ
የትምህርት ጠንካራ መሠረት የሚፈጥር፣ በእያንዳንዱ እና በጣም አስፈላጊ መምህራን ናቸዉ። ወላጆች/
ተከታታይ የክፍል ደረጃ ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ወደ አሳዳጊዎች፣ መምህራን፣ የፕሮግራም ሰራተኛ አባላት፣እና
መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እያደጉ በሚሄዱበት ሌሎች የቤተሰብ እና የማህበረሰብ አባላት ሁሉም ልጆችን
ጊዜ የአካደሚና የግል የህይወት መከናወን እንዲኖራቸዉ ለትምህርት ቤት በሚያዘጋጁበት ወቅት ቁልፍ ሚና
የሚያስችል የቅድመ መዋዕለ ህጻናት እና ሄድስታርት ይጫወታሉ።
ፕሮግራሞችን ያቀርባል/ይሰጣል። በቅርቡ የተሻሻለው
የሞንትጎመሪ ካውንቲ/Montgomery County የትምህርት
ቦርድ ፖሊሲ IEA፣ የቅደመ ልጅነት እና የመጀመሪያ
የመመርያ ምክር ቤት
ደረጃ ትምህርት አወቃቀር፣ የካውንቲውን፣ የክልል፣ እና እያንዳንዱ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ
የፌደራል ሀብቶችን ከማህበረሰብ አጋሮች ጋር ውጤታማ (MCPS) ለ "Pre-K/Head Start programs"
በሆነ መልኩ በመጠቀም፣ የአገልግሎት ፍላጎት ያላቸዉን ለፖሊሲ ካውንስል የወላጅ/ሞግዚት ተወካይ ይመርጣል።
ህፃናት ለመለየት እና በእያንዳንዱ የልጆች እድገት ደረጃ ልዑካን/ተወካይ ሌሎች ወላጆች/አሳዳጊዎችን የማሳወቅ
ከቤት፣ ከሕጻን እንክብካቤ ወይም ከቅድመ ትምህርት ወደ እና የእንቅስቃሴ እቅድ እንዲያወጡ ይሠራሉ። አዳዲስ
ቅድመ መዋዕለ ህፃናት፣እንደ አግባቡ፣ እና ከአንዱ አንደኛ መኮንኖች በዲሴምበር ይመረጣሉ ቦታቸውንም በጃንዩወሪ
ደረጃ ክፍል ወደ ሌላው፣ የተማሪን እድገት፣ ሽግግር፣ ይይዛሉ።
አቀማመጥ እና የፕሮግራም ዘላቂነትን ለማመቻቸት፣ትናንሽ የፖሊሲ ምክር ቤት የወላጅ/አሳዳጊ ልዑካን በየወሩ በ
ልጆች እና ቤተሰቦቻቸው የሚያስፈልጓቸው አስፈላጊ 7 00 ፒ.ኤም.፣ በ Rocking Horse Road Center
አገልግሎቶችን ለማቋቋም የቦርዱን ቁርጠኝነት በዝርዝር የስብሰባ አዳራሽ፣ 4910 Macon Road, Rockville,
ያቀርባል። MD 20852 ውስጥ ይገናኛሉ። ስብሰባዎች በሴፕቴምበር
ቦርዱ ከወሊድ ጀምሮ እስከ 5 ዓመት እድሜ ድረስ ያሉ መጨረሻ ወይም በኦክቶበር መጀመርያ ላይ በመተዋወቂያ/
ህጻናትን ለመደገፍ በሞንትጎመሪ ካውንቲ ከሚገኙ የህዝብ ስልጠና ክፍልጊዜዎች ይጀምራሉ። የበጀት ሰብሰባ
እና የግለሰብ ወኪሎች ጋር በመተባበር፣ በሞንትጎመሪ የሚካሄደው በኦክቶበሩ ስብሰባ ነው፣ መደባኛ የወር
ካውንቲ/Montgomery County የቅድሚያ እንክብካቤ ስብሰባዎች ደሞ ከዚያ በኋላ በየወሩ ሶስተኛ ሀሙስ
እና የትምህርት ስልታዊ ስትራቴጂክ ፕላን እንደተቀመጠው ይካሄዳሉ።
ለአንደኛ ደረጃ ትም/ቤት ስኬታማነት ያዘጋጃቸዋል።
MCPS በተጨማሪ ከመወለድ እስከ 8 አመት ድረስ የመመርያ ምክር ቤት መኮንኖች
ላሉ ህጻናት፣ በቤት እና በትምህርት ቤት በተመሰረቱ
ፕሮግራሞች እና በሌሎች መስኮች እና በማዕከላዊ የመምርያ ምክርቤት የተመረጡ መማክርት የየወሩን
ፕሮግራሞች፣ የተለያዩ የማጣሪያ ምርመራ፣ ቅድመ ጣልቃ ስብሰባዎች አጀንዳ አስቀምጠው ለጠቅላላ አባላት የውሳኔ
ገብነት እና የልዩ ትምህርት አገልግሎቶችን ይሰጣል። ሀሳብ ያቀርባሉ።
ለልጆች በስፋት አገልግሎቶች የሚሰጡት ባላቸው ፍላጎት ሊቀመንበር
መሠረት በተለያየ ደረጃ ስለ ንግግር/ቋንቋ፣ የመስማት/ ምክትል ሊቀመንበሮች (2)
ማዳመጥ፣ የማየት፣ የሰውነት መገጣጠሚያ/orthopedic
እና የእድገት ዘገምተኝነትን ጨምሮ በተለያየ አይነት ገንዘብ ያዥ
ፍላጎቶች ሲሆን ነገር ግን በዚህ ብቻ አያበቃም። የዘገባ ፀሀፊ
በ MCPS፣ የቅድመ መዋዕለ ሕፃናት/ሄድስታርት/Head የግንኙነት ፀሀፊ
Start ሱፐርቫይዘር/ተቆጣጣሪ፣ የድጋፍ መስፈርቶችን
የህብረተሰብ የተግባር/Action ቦርድ ተወካዮች (2)
አፈጻጸም ከፖሊሲ ምክር ቤት፣ከማህበረሰብ የተግባር/
አክሽን ኤጀንሲ፣ ከክልል III ቢሮ፣ እና ከ MCPS ጋር የሜሪላንድ ስቴት ሄድስታርት ተወካዮች (2)
ያስተባብራል/ታስተባብራለች። ይህ ቡድን የባለአነተኛ ገቢ የማእከልዎ የመመርያ ምክር ቤት ተወካይ፡-
ቤተሰቦችን እና የቅድመ-ት/ቤት ልጆቻቸውን ፍላጎቶች
____________________________________
ለማሟላት አገልግሎት ከሚያቀርቡ ሌሎች ወኪል
ድርጅቶች ጋር ግንኙነቶች በተጨማሪ ተንከባክቦ ይይዛል።   ቴሌፎን ቁጥር፡-_________________________
የቅድመ መዋዕለ ህጻናት /ሄድስታርት ወላጆችን ፍላጎት
ለማገዝ፣ ተቆጣጣሪው/ዋ የፕሮግራሙን ግብ፣ አላማ፣ ማእከልዊ የመምሪያ ምክር ቤት ተለዋጭ፡-
እና ውጤቶች ይመረምራል//ትመረምራለች፣ ይገመግማል/ ____________________________________
ትገመግማለች እናም ያሻሽላል/ታሻሽላለች።
  ቴሌፎን ቁጥር፡-_________________________

1
የመመርያ ምክርቤት ተወካዮች ከኪሳቸው ለሚያደርጓቸው የተለመደ የቅድመ መዋለ ህጻናት/ሄድስታርት
ወጪዎች ከወላጅ እንቅስቃሴ ገንዘብ/Parent Activity
Fund ይከፈላሉ። ምክር ቤቱ በጀቱን በየአምቱ ያስተካክና
የመጀመሪያ ቀን
የመተኪያውን መጠን ይወስናል። ሁሉም ወላጆች / • መክፈቻ፡- የመስተንግዶ መዝሙር/ዘፈን
አሳዳጊዎች በፖሊሲ ካውንስል ስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ አየር
እና እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። ቢሆንም፣ ድምፅ መስጠት የቀን መቁጠሪያ
የሚችሉት ተመራጭ ተወካዮች ብቻ ናቸው። • መላ የማንበብና
የፖሊሲ ምክር ቤት ከቅድመ-መዋዕለ ሕፃናት/ሄድስታርት የመፃፍ ብሎክ፡- መፃህፍትና ታሪኮች
መዝሙሮች/ዘፈኖችና የቤት ምቶች
(Head Start) አገልግሎት ዙሪያ ጋር የተያያዙ ፣እንደ ፊደል
ማህበራዊ አገልግሎቶች፣ ትምህርት፣ የአካል ጉዳት Amharic
አገልግሎቶች፣ እና ጤና የመሳሰሉ ተግባራትን የሚያቅድ
እና የሚተገብር ንዑስ ኮሚቴዎች አሉት። ሌሎች ንኡስ • አነስተኛ የማንበብና
የመፃፍ ብሎክ፡- የቃል ቋንቋ
ኮሚቴዎች ከፕሮግራም አመራር ጋር በተዛመዱ ጉዳዮች
ስለህትመት ፅንሰሀሳቦች
ላይ ትኩረት ያደርጋሉ። ድምፃዊ ንቃት
የፊደል እውቀት
የመመርያ ምክር ቤት ሀላፊነቶች • ማእከላዊ ጊዜ፡- የትያትር ጨዋታ
የማንበብና የመፃፍ ማእከሎች
• ለወላጅ እንቅስቃሴው ገንዘብ/Parent Activity Fund ብሎኮች—በመደገፍያዎች/
በጀት ያዘጋጃል props የበለፀጉ
• በፕሮግራም ግምገማዎች ይሳተፋል የሂሳብ ትምህርት/ማቀነባበርያዎች/
manipulatives
• በልጅና ቤተሰብ አዋጅ ድንጋጌ አፈፃጸም ይደግፋል። የሳይንስ ፕሮጀክቶች
• ከተጋባዥ ተናጋሪዎች ጋር ፕሮግራሞች ያደራጃል። ማብሰል

• የቤተሰብ ሽርሽሮችና ክውነቶች ያስተናግዳል • የሂሳብ ብሎክ፡- የቁጥር ፅንሰሀሳቦች


በያይነት መለያየትና ቅርፀቶች
• የፕሮግራም በጀት እና የፕሮጀክት ሀሳብ ዝግጅት • ከቤት ውጭ
ያግዛል ጨዋታ፡- አካላዊ መንቀሳቀሻ
• በአገልግሎት አካባቢ ኮሚቴዎች ያገለግላል ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች
• የልጆች ምልመላ ላይ ያግዛል • ምሳ

የልጅ ብልፅግናና ትምህርት ስለ MCPS ቅድመ መዋዕለ ሕፃናት እና


ልጆች በቅድመ-መዋዕል ሕፃናት/ሄድ ስታርት ፕሮግራም ሄድስታርት ፕሮግራሞችን በተመለከተ ሌሎች
ዉስጥ በጣም ይጫወታሉ። ጨዋታ የልጆች ስራ ነው፤ ይህ ማወቅ ያሉባቸው ነገሮች
ነው የመማርያ ዘዴአቸው። ልጆች በመዋዕለ ሕጻናት ውስጥ
ለስኬት ሲዘጋጁ፣ የሚከተሉትን ያከናውናሉ ፦ ምግቦች
• ትናንሽና ትላልቅ ጡንቻዎችን ያዳብራል/ታዳብራለች የ Head Start ልጆች በየእለቱ የቤተሰብ ወጪ የሌለበት
የት/ቤት ምሳ ያገኛሉ። የቁርስ ፕሮግራሞች ያሏቸው ት/
• ተረቶችን ያዳምጣል/ታዳምጣለች መፃህፍትንም ቤቶችም፣ ትምህርት አስቀድሞ የሚጀመር ከሆነ ለHead
ይመለከታል/ትመለከታለች። Start ልጆች ቁርስ ሊያቀርቡ ይችላሉ።
• ቀለም መቀባት፣ መሳል፣ እና መፍጠር በክፍል ውስጥ የማብሰል እና የመቅመስ እንቅስቃሴዎች
• በሳይንስ ቁሳቁሶች ዳሰሳ ማድረግ ለቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ልጆች ከሌሎች
ልምዶች ጋር አዳዲስ እና የተመጣጠኑ ጥሩ ምግቦችን
• የቤት (ትያትር) መጫወት እና ታሪኮችንና ያቀርባል። ወላጆች /ሞግዚቶች ከልጆች ጋር ለማቀድ እና
መዝሙሮችን/ዘፈኖችን መጫወት ምግብ እንዲያዘጋጁ ለመርዳት ተጋብዘዋል።
• ማዳመጥ፣ መጨፈር፣ መጽፈን፣ እና ሙዝቃ መስራት እንደ በጎ ፈቃደኛ አገልጋዮች ወይም ጎብኚዎች፣
• የስራ እንቆቅልሽና የጨዋታ ግጥሚያዎች የሄድስታርት ወላጆች /ሞግዚቶች ወደ ት/ቤት ሲመጡ
• ስሞችን፣ ቀለሞችን፣ እና ቁጥሮችን መለየት በክፍል ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ምሳ እንዲጋሩ ይጋበዛሉ።
• መጋራትንና መተባበርን መማር
የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ክፍል የልጆችን
ስሜታዊ፣ የአእምሮ/የአስተሳሰብ፣ ማህበራዊ፣ እና አካላዊ
እድገትን ያበረታታል።

2
የመስክ ጉዞዎች የቤት ጉብኝቶች እና የወላጅ-መምህር ስብሰባዎች
የመስክ ጉዞዎች የልጆችን ባህላዊ ተሞክሮዎች ያስፋፋሉ፣ በ "Head Start እና Pre-K Pilot (Pre-K+) ለሚገኙ
አድማሳቸውን ያሰፋሉ፣ እናም የራሳቸውን አካባቢ ግንዛቤ ተማሪዎች፣ የእርስዎ ልጅ መምህር/ት እና ፓራኢጁኬተር
ይጨምራሉ። ሴፕቴምበር ላይ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ከእርስዎ ጋር
ለመገናኘት ቤትዎን ይጎበኛሉ። ለ "Pre-K" ተማሪዎች፣
የግል ደህንነት የልጅዎ አስተማሪ እና ፓራኢጁኬተር በትምህርት ቤት
የደህንነት ሥርዓተ ትምህርት አካል እንደመሆኑ፣ ልጆች ወይም በቤት የቤተሰብ ጉብኝት ያደርጋሉ። የ "Head
ለአዋቂዎች "አልፈልግም/አይሆንም" የማለት ፍቃድ Start እና Pre-K Pilot (Pre-K+)" ቤተሰቦች ፌብሩወሪ
መስጠትን ጨምሮ፣ የግል የደህንነት ቴክኒኮችን እንዲማሩ ላይ ሌላ የቤት ጉብኝት ያገኛሉ። በተጨማሪ፣ ሁለት
፣እና ልጆች ደህንነታቸዉ ስጋት ላይ መሆኑ ሲሰማቸው ስብሰባዎች ይኖሯችኋል—አንድ በኖቨምበር እና አንድ
ለሚያምኑት አዋቂ እንዲናገሩ ማበረታታት። የማጎሳቆል በጁን። ወላጆች/አሳዳጊዎች በሌላ ጊዜ ከልጃቸዉ መምህር
እና ቸልተኝነት ጉዳዮችን ሠራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች ጋር ለመገናኘት ለት/ቤቱ ደዉለዉ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ።
ሪፖርት እንዲያደርጉ የሜሪላንድ ስቴት ሕግ እንደሚጠይቅ
ወላጆች/ሞግዚቶች ማወቅ አለባቸው። የቤት ውስጥ ጉብኝቶች እና ከልጅዎ መምህር ጋር
ስብሰባዎች ስለ ልጆችዎ መረጃ ለመለዋወጥ ጥሩ እድል
ንግግር/ቋንቋ ይሰጣሉ። ይህ ቀጣይነት ያለው መግባባት/ግንኙነት
የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት /ሄድስታርት (Pre-K /Head በቤት እና በት /ቤት መካከል ዘለቄታዊ አጋርነትን
Start Unit) ክፍል የንግግር ስፔሻሊስቶች/ፓቶሎጅስቶች ያመጣል። እንደዚህ ኣይነቶቹ ትብብሮች ከተፈጠሩ፣
እና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች/ሳይኮሎጅስቶች የለጋ-የልጅነት ልጃችሁ ለሚያስደስትና ለስኬታማ ተሞክሮ የበለጠ እድል
/early-childhood ትምህርት ልዩ ስልጠና አላቸው፤ ይኖረዋል/ይኖራታል።
ለልጆች እና ለቤተሰቦች አገልግሎቶች ይሰጣሉ።
የበረዶ ቀኖች ወይም አስቸኳይ ሁኔታዎች
ልብስ የአየር ጠባይ መጥፎ ሲሆን፣ የMCPS ት/ቤቶች ሙሉውን
የጨዋታ ልብሶች ለቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ቀን ሊዘጉ ይችላሉ ወይም የትምህርት መጀመርያ በሁለት
Pre-K/Head Start ተገቢ ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ልጆች ሰአት እንዲዘገይ ሊደረግ ይችላል።
የሆኑ ነገሮችን ያፈሳሉ፣ይረጥባሉ ወይም በልብሳቸዉ ላይ • የትምህርት መጀመርያ በሁለት ሰአት እንዲዘገይ
የሆነ አደጋ ሊፈጠር ይችላል። ንጹህ ልብሶች አስፈላጊ ከተደረገ፣ የጥዋት ቅድመ መዋዕለ ህጻናት/ሄድስታርት
ሲሆን እንዲቀርብ ወላጆች/አሳዳጊዎች የተማሪ ስም ክፍሎች አይኖሩም። የከሰአት በኋላ ትምህርቶች
የተጻፈበት/የተለጠፈበት ቅያሪ ልብሶችን እንዲልኩ እንደተለመደው ይካሄዳሉ።
ይጠየቃሉ። የዝናብ ልብሶች፣ቦት ጫማዎች፣ ጓንቶች፣ • በመጥፎ የአየር ፀበይ ምክንያት ት/ቤቶች ቀድመዉ
እና ሌሎች ዓይነት ልብሶችም ከሌሎች ጋር መደባለቅን ከተዘጉ፣የጥዋት ቅድመ መዋዕለ ህጻናት/ሄድስታርት
ለመከላከል የልጅዎ ስም ለምልክት እንዲኖርባቸዉ ልጆች ቀደም ብለዉ ወደ ቤት የሚመለሱ ሲሆን፤
ያስፈልጋል። የከሰዓት በኋላ ቅድመ መዋዕለ ህጻናት/ሄድስታርት
ክፍሎች አይኖሩም።
ክፍል ውስጥ መገኘት
• ት/ቤት ሙሉውን ቀን ከተዘጋ፣ ወይም ት/ቤት
ተማሪዎች በየቀኑ ት/ቤት መከታተል እና በሰዓቱ መድረስ
አስቀድሞ ከተዘጋ፣ ሁሉም የምሽት እንቅስቃሴዎች
አስፈላጊ ነዉ። እያንዳንዱ/ዷ ልጅ ከቅድመ-መዋዕለ
ወድያውኑ/በአውቶማቲክ ይሰረዛሉ፣ እናም የመመርያ
ህፃናት /ሄድስታርት ተሞክሮ የበለጠ ጥቅም ለማግኘት
ምክርቤት ስብሰባ ወይም የአዋቂ ትምህርቶች
አዘውትሮ መገኘት /መከታተል አስፈላጊ ነው። ዘወትር
አይኖሩም።
ወደ ት/ቤት መሄድ እና በሰኣት መገኘት ልጅዎ ስለ ትም/
ቤት ስለሚያ/ምታዳብረው አስተሳሰብ አስፈላጊ ነገሮች የትምህርት ቤት መዘጋቶች መረጃ በአካባቢ ሬዲዮ እና
ናቸው። ስለ ት/ቤት ኣወንታዊ ኣቋም እና የተሟላ ክትትል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች፣ በ MCPS የኬብል መስመሮች
በሚመጡት ኣመታት ይክሳል። (Channel 34 on Comcast, 36 በ Verizon ላይ እና
በ RCN ኬብል 89 ላይ)፣ እና በ MCPS ድረገጽ (www.
ልጆች በሰዓቱ ት/ቤት ሲደርሱ፣በቅድመ-መዋዕለ
montgomeryschoolsmd.org) ይሰራጫል። እንዲሁም
ህፃናት/ሄድስታርት ዉስጥ የተሻለ የትምህርት እና
መረጃ በ MCPS ቲዊተር አካዉንት (twitter.com/
ማህበራዊ ተሞክሮ አላቸው። ልጅዎ ከታመመ/ች፣ ት/
MCPS)፤የ MCPS ፌስቡክ አካዉንት(www.facebook.
ቤት ይደዉሉ እና ለመምህር መልዕክት ያስቀምጡ/
com/mcpsmd/) እንደሚያገኙ፤እና እንዲሁም MCPS
ያኑሩ። ልጅዎ መመለስ ሲችል/ስትችል፣ የቀረ/ችበትን
በ Connect-ED (በወላጆች /አሳዳጊዎች በተሰጠ
ምክንያት በመግለጽ ማስታወሻ በልጅዎ ይላኩ። እባካችሁ
የድንገተኛ ጊዜ ቁጥሮች እና የኢሜል አድራሻዎችን
የልጃችሁን መምህር ወይም የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኛ
የሚጠቀም የመደወያ እና የኢ-ሜል መላኪያ ስርዓት)
ስለ ማንኛውም የልጅዎ ህመም ወይም አስቸኳይ ሁኔታ
መልዕክት ይልካል። እንዲሁም፣ በሞንትጎመሪ ካውንቲ/
ምንጊዜም እንዲያውቁ አድርጉ። ልጅዎ በወር ውስጥ 3
Montgomery County የማንቂያ ስርዓት የጽሁፍ/ቴክስት
ቀናት ወይም ከዚያ በላይ ከቀረ/ች፣ ቀኖቹ ተከታትለው
እና የኢሜል መልእክቶችን ለመቀበል መመዝገብ ይችላሉ
ወይም ሳይከታተሉ ቢሆንም፣ በቤተሰብ የአገልግሎት
(www.montgomeryschoolsmd.org/emergency/
ሰራተኛ ክትትል ይካሄዳል። የእርስዎ ልጅ 10 ወይም
alertmcps.aspx)።
የሚገልጥ ተከታታይ ቀኖች ትምህርት ላይ ካልተገኘ/ች፣
እና በህመምህ ምክንያት መቅረት ካልሆነ ልጅዎ
ከፕሮግራሙ ይወጣል/ትወጣለች።

3
በድቅድሚያ መለቀቂያ ቀኖች ሊቀርቡ ይችላሉ። ልጅዎ በቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/
ቅድመ-መዋለ-ህፃናት/ ሄድስታርት ክፍሎች በቀደም ብሎ ሄድስታርት/ (Pre-K/Head Start) የመማሪያ ክፍል
መለቀቂያ ቀናት በተለየ ሁኔታ መርሀግብር ተይዞላቸዋል። ሊቀርብ ከሚችል የበለጠ የልዩ ትምህርት አገልግሎት
የልጃችሁ መምህር የመልቀቂያ ሰአቶችን ያስታውቋችኋል። ወይም በ MCPS ከሚቀርቡ አገልግሎቶች የተለየ
በተጨማሪ፣ እነዚህ አስቀድሞ መልቀቂያ ቀኖች የሚፈልግ/የምትፈልግ ከሆነ፣ የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/
ከመድረሳቸው በፊት ማሳሰቢያ ይላካል። ሄድስታርት ሰራተኛ የተወሰነዉን/የተመከረዉን
ኦክቶበር 4 አገልግሎቶች ወላጆች/አሳዳጊዎች እንዲያገኙ ይረዳሉ።
ኖቨምበር 8 እና 27
በልጅዎ እድገት ውስጥ ሊያዩዋቸው የሚገቡ ነገሮች፦
ጃኑዋሪ 24
ፌብሩዋሪ 28 • ንግግርና ቋንቋ፡- ልጅዎ በግልጽ መናገር እና ቋንቋን
ማርች 27 መረዳት ይችላል?
ጁን 15 (ለተማሪዎች የመጨረሻው ቀን) • እውቅና/Cognitive፡- የእርስዎ ልጅ ከሌሎች ..
ልጆች እኩል በተመሣሣይ መማር እና እድገት
የአካል ጉዳተኛ/ስንክልና ያላቸዉ ልጆች
ይታይበ(ባ)ታል? እንደሌሎቹ በዕድሜ እኩዮች?
ሄድስታርት በፌደራል ገንዘብ የሚካሄድ ፕሮግራም ነዉ።
የአካል ጉዳተኛ /ስንክልና ያላቸዉ ልጆች ከምዝገባ • ግርድፍና ረቂቅ እንቅስቃሴ/Gross and Fine
ቦታዎች/መቀመጫዎች ከመቶ እጅ አስሩን እንዲይዙ Motor፡- ልጅዎ "ገልጃጃ" ነው/ናት ወይም ልጅዎ
ያዛል። አካል ጉዳተኛ/ስንክልና ያላቸዉ ልጆች የቅድመ- በእጁ/ጇ በመጠቀም በብሎክ ለመጫወት ወይም
መዋዕለ ህጻናት /ሄድስታርት መማሪያ ክፍሎችን ስንክልና በወረቀት ላይ ለመጫር ችግር አለበት/ባት ወይ?
ከሌላቸው ጋር የጋራሉ (የማካተቻ ሞዴል/inclusion • ማህበራዊ/ስሜታዊ ልጅዎ ከሌሎች ልጆችና ጎልማሶች
model) እናም የቅድመ-መዋዕለ ህጻናት/ሄድስታርት ልጆች ጋር ይስማማልን/ትስማማለችን?
የሚያገኟቸዉን ሁሉንም አገልግሎቶችና መብቶች ያገኛሉ።
የመማሪያ ክፍል እንቅስቃሴዎች እና ልምዶች አስፈላጊ • ማሳሰብያ፡- ልጅዎ ዕድሜያቸው ካሉ ከሌሎች
በሚሆንበት ጊዜና ቦታ ሁሉ የአካል ጉዳተኛ ልጆችን ልጆች ይልቅ በእርጋታ ቁጭ የማለት ወይም ትኩረት
በሚያሳትፍ መልኩ እንዲስተካከሉ ይደረጋል። የመስጠት ችግር አለበት/ባት ወይ?
ሁሉም ልጆች አንድ ላይ የሚማሩበት እና የሚያድጉበት • ማዳመጥ/መስማት ወይም ማየት፡- ልጅዎ መጽሐፍትን
ጊዜ እንደመሆኑ መጠን፣ ወላጆች / ሞግዚቶች፣ ወይም ቴሌቪዥን ሲመለከት/ስትመለከት ዓይኑን/
አስተማሪዎች፣ እና ልጆች በማካተቻ ሞዴል/inclusion ኗን በከፊል ይጨፍናል/ትጨፍናለች ወይ? ልጅዎ
model ይደሰታሉ። ስለ ልጃቸው እድገት ከወላጆች/ ለአካባቢው/ዋ ድምጽ በአግባቡ ምላሽ ይሰጣል/
አሳዳጊዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች የሰራተኛ አባላት መልስ ትሰጣለች ወይ?
ይሰጣሉ። በተጨማሪም፣ የሰራተኛ አባላት ለወላጆች/ የልጅዎን እድገት በተመለከተ ስጋት ካለዎት፣ ለአስተማሪዎ
ለአሳዳጊዎች ልጃቸዉ እርዳታ በሚያስፈልጋቸው በተለየ ያሳውቁ፣ ወይም ለቅድመ-መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት
አካባቢ የሚያግዝ/የሚረዳ የቤት ውስጥ እንቅስቃሴዎች ክፍል በ 240-740-4530 ይደውሉ።
ይሰጣሉ። ልጆች በተለያዩ የእድገት ዘርፎች የማጣሪያ
ምርመራ ይደረግላቸዋል (ትምህርታዊ የንግግር፣ ዓይን፣ የእንግሊዘኛ ተማሪዎች
ጥርስ እና መስማት።) በማጣሪያ ምርመራው መሰረት፣ በፌደራል እና በስቴት መስፈርቶች መሠረት፣ የሁሉም
የትምህርት ስንክልና ከተጠረጠረ፣ የግላዊ የትምህርት ቅድመ-መዋዕለ ህፃናት/የሄድስታርት/Head Start
ፕሮግራም (IEP) ቡድን (ለምሳሌ፣ መምህራን፣ ወላጆች/ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች የሜሪላንድ የቤት ውስጥ
አሳዳጊዎች እና የት/ቤት ስነ-ልቦና ባለሙያ፣ ልዩ ቋንቋ ቅኝት በ MCPS ፎርም 560-24 ላይ፣ የአዲስ
አስተማሪ፣ የንግግር ፓቶሎጂስት፣ ነርስ፣ ወዘተ) ተጨማሪ ተማሪ መረጃ፣ በምዝገባ ጊዜ ያጠናቅቃሉ። ልጅዎ በቤት
ምዘናዎች/ምርመራዎች እንደሚያስፈልጉ ለመወሰን ውስጥ ስለሚናገረው/ስለምትናገረዉ ቋንቋ መረጃ ይሰጣል።
ይገናኛሉ። ሌሎች ተጨማሪ ምዘናዎች/ምርመራዎች ትምህርት ቤቶች በአመቱ መጀመርያ ላይ የእንግሊዝኛ
ከተመከሩ/ከተወሰኑ፣ ትምህርት ቤቱ ለምርመራዎቹ የወላጅ ቋንቋ ለሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች (ESOL) አገልግሎቶች
/የአሳዳጊ ስምምነት ማግኘት አለበት። ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግና ተማሪዎችን ለመለየት
አንዴ ምርመራዎቹ እና ግምገማዎቹ ከተጠናቀቁ በኋላ፣ ይህንን መረጃ ይጠቀማሉ። በማጣሪያ ውጤቶቹ ላይ
የ IEP ቡድን አንድ የትምህርት ስንክልና እንዳለ መወሰን መሰረት በማድረግ፣ ተማሪዎች በቅድመ-መዋዕለ ህፃናት/
አለበት፣ ከሆነም፣ የትኛው የፌዴራል የትምህርት ስንክልና ሄድስታርት የትምህርታቸው ፕሮግራም አካል ሆኖ የ
ኮዶች የተማሪዉን /ዋን ስንክልና እንደሚገልፅ ይለያል። ESOL አገልግሎቶችን ይቀበላሉ። የማጣሪያ ውጤቶች
አንዴ የትምህርት ስንክልና መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ፣ ለኢሚግሬሽን ጉዳይ ጥቅም ላይ አይውሉም።
እና የ IEP ቡድን ስንክልናዉ በተማሪው/ዋ መማር ላይ
ተፅእኖ ማሳደሩን ከወሰነ፣ ተገቢ ግቦች እና የልዩ ትምህርት
አገልግሎቶች ላይ ዉይይት ይደረጋል። የጤና አገልግሎቶች
ተፈላጊ አገልግሎቶች በቅድመ-መዋዕል ህጻናት/ሄድስታርት ለቅድመ-መዋለ ሕጻናት/ሄድስታርት (Head-Start) እንደ
ፕሮግራም ወይም በሌላ የ MCPS ፕሮግራሞች በኩል ቅድመ ሁኔታ፣ ሁሉም ተማሪዎች አካላዊ ምርመራ፣
የስቴትና የፌድራል ተፈላጊ ክትባቶች፣ የደም ምርመራና

4
የጥርስ ምርመራ ማድረግ አለባቸው። ልጅዎ አካላዊ ወላጅ፣ቤተሰብ፣እና የማህበረሰብ ተሳትፎ
ምርመራ እና ክትባቶች ለመቀበል የጤና እንክብካቤ ምንጭ
የሄድስታርት ፕሮግራም እያንዳንዱ በፌደራል ብቁ የሆነ
ከሌለው/ከሌላት፣ እነዚህን አገልግሎት ማግኘት እንዲ(ድት)
ቤተሰብ ከተሰየመ/ች የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት
ችል እባክዎን የልጅዎ አስተማሪ፣ የቤተሰብ አገልግሎት
ሰራተኛ አባል ጋር የቤተሰብ የሽርክና ስምምነት (FPA)
ሰራተኛ፣ ወይም የት/ቤቱ ነርስ እንዲያውቁ ያድርጉ።
ማዘጋጀት እንዳለበት ይጠይቃል። FPA የቤተሰብ ሀይሎችና
ለስቴት እና ለአካባቢ የጤና እና የአመጋገብ ፕሮግራሞች፣
ፍለጎቶችን ለመወሰንና ቤተስቦች ግላዊ ግቦቻቸውን
በሚከተሉት ቦታዎች በሚገኙ የብቁነት እና የድጋፍ
እንዲመቱ የሚያግዝ ሂደት ነው።
አገልግሎቶች ጽ/ቤት (OESS) ለቤተሰብዎ ፋይናንሳዊ
ድጋፍ ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ፦ የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ሰራተኞች ከሌሎች
የማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር አጋርነት መመስረት እና እንደ
12900 Middlebrook Road
ሥራ/ቅጥር፣ መኖሪያ ቤት፣ ምግብ፣ልብስ፣የቤተሰብ
Germantown, MD 20874. . 240-777-3591
ማንበብና መጻፍ፣ የቤት ውስጥ ብጥብጥ፣እና የአደንዛዥ
1401 Rockville Pike እፅ መጠቀም ላሉ የድጋፍ አገልግሎቶች ወላጆች/
Rockville, MD 20852. . . . 240-777-3120 ሞግዚቶችን ከመገልገያዎች ጋር ያገናኛሉ። በቅድመ-
8630 Fenton Street መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት እና በማህበረሰብ ድርጅቶች
Silver Spring, MD 20910. 240-777-3066 መካከል አገልግሎቶችን ለማስተባበር እና የጥረቶችን
ማባዛት/ድግግሞሽ ለማስወገድ ቤተሰቦች FPA ን
4910 Macon Road እንዲያጠናቅቁ ይበረታታሉ።
Rockville, MD 20852. . . . 240-740-4430
የማኅበረሰብ ሪሶርስ መረጃ እና ድጋፍ ለልጅዎ ክፍል
በሞንትጎመሪ ካውንቲ/Montgomery County የጤና በተመደበው/ችዉ የቅድመ-መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት
ማዕከሎች እና በ Rocking Horse Road Center የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኛ በኩል ይቀርባል። በ 240-
(4910 Macon Road, Rockville) በሚገኝ የ MCPS 740-4530 ያግኙዋቸዉ። እያንዳንዱ ቤተሰብ ወቅታዊ እና
የጤና አገልግሎቶች ማእከል የሚሰጡ ሁሉም ክትባቶች የወደፊቱን ፍላጎቶች ለማገዝ የማህበረሰብ ሪሶርስ መመሪያ
ለቤተሰቦች በአነስተኛ ወጪ ይቀርባሉ። እባክዎን ልጀዎ ይቀበላል። የድንገተኛ እና የችግር ጊዜ ጣልቃ ገብነትን
የወሰዳቸውን ክትባቶች ማስረጃ በሚገባ ይያዙ። ጨምሮ፣ ሁለቱም የግል እና የቤተሰብ ምክር፣ በቅድመ
በትምህርት አመት ውስጥ ልጅዎ የጥርስ፣ የመስማት፣ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ማህበራዊ ሰራተኞች/social
የማየት፣ የቁመት እና የክብደት ምርመራዎች/መለኪያዎች workers በኩል ይቀርባል። ሁሉም መረጃ በሚስጢር
ይቀበላል። ይያዛል።
ልጅዎ በትምህርት ቀናት በሃኪም የታዘዘ ወይም ያለ ሃኪም በየወሩ፣ ወላጆች/አሳዳጊዎች በልጆቻቸው ትምህርት ቤት
ትዕዛዝ ተግዝቶ የሚወሰድ መድሃኒት የሚያስፈልገው/ ውስጥ የወላጅ/አሳዳጊ የትምህርት ዎርክሾፕን ለማዘጋጀት/
የሚያስፈልጋት ከሆነ ፈቃድ ባለው/ባላት የህክምና ለማቀድ የቤተሰብ አገልግሎት ሠራተኛና የማስተማር
ባለሙያ መድሃኒት የታዘዘበትን እና MCPS ቅጽ 525- ቡድንን እንዲረዱ ይጋበዛሉ። ርእሶች የልጅ ዕድገት እና
13 ተሞልቶ ለት/ቤት መሰጠት አለበትበሃኪም የታዘዘ ብልጽግና፣ ጤና፣ የአመጋገብ እና የምግብ ደህንነት፣
መድሃኒት ለመስጠት ፈቃድ መስጫ ቅጽ በልጅዎ ት/ የወላጅ/አሳዳጊዎች በት /ቤት ዝግጁነት ተሳትፎ፣ ቋንቋ
ቤት እና በ MCPS ድረገጽ ላይ ይገኛል፦ www. እና ማንበብና መፃፍ እና የግል ደህንነትን ያካትታሉ።
montgomeryschoolsmd.org/departments/forms/ ከፍተኛ ጥራት ያለው ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት
pdf/525-13.pdf). በሐኪም የታዘዘ መድሃኒት በመድሃኒት ፕሮግራም ለማግኘትን ልጆች/ወላጆች/ሞግዚቶች እና
በባለሙያ በተገቢዉ ምልክት ተደርጎበት በዋናዉ/በመደበኛ ሰራተኞች ከፍተኛውን ጥቅም እንዲያገኙ ችሎታቸውን፣
መያዣ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት አለበት። ያለሃኪም እውቀታቸውን፣ ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ማካፈል
ትእዛዝ የሚወሰድ ከመደርደሪያ ላይ የሚገዛ መድሃኒት አለባቸው. በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ወላጆች/አሳዳጊዎች
በተመረተበት ኦርጅናል እቃ ላይ በትክክል የተከደነ መማር እና ማጋራት አስፈላጊ መሆናቸውን ለልጆች
እና የታሸገ መሆን አለበት። MCPS ቅጽ 525-14፣ ያሳያሉ። ወላጆች/አሳዳጊዎች በሚከተሉት መንገዶች
Anaphylaxis ያለበት/ያለባት ተማሪ ድንገተኛ እንክብካቤ/ ይሳተፋሉ፦
እርዳታ፣ epinephrine auto-injectors ለመጠቀም
ህጋዊ ፈቃድ ባለው/ባላት የህክምና ባለሙያ ተመራጭ ስለ ፕሮግራሙ ምንነትና እንቅስቃሴ አወሳሰን ላይ
የማዘዣ ፎርም (www.montgomeryschoolsmd. በሚከተሉት መንገዶች ማገዝ—
org/departments/forms/pdf/525-14.pdf)። ሁሉም • በፖሊሲ ካውንስል ስብሰባዎች ላይ የመሀከል ተወካይ
ዓይነት መድኃኒት በወላጅ/በሞግዚት አማካይነት ለት/ የሚሆን/የምትሆን አንድ ወላጅ/አሳዳጊ መምረጥ፣
ቤት በእጅ መሰጠት አለበት። ልጃችሁ የሆነ የጤና ችግር፣
• የመመርያ ምክር ቤት ስብሰባዎች መከታተል፣
በተለይ ኣስቸኳይ እርምጃ የሚጠይቁ እንደ ኣስማ፣ የስኳር
በሽታ፣ ኣዙሮ የሚጥል፣ ወይም የተባይ ንድፊያ ወይም • የማእከል ስብሰባዎች ማደራጀትና ማካሄድ፣
የምግብ ኣለርጂ ካለው/ካላት እባክዎን ለርእሰመምህር እና • ማዕከሉ እና መርሃግብሩ ውጤታማ በሆነ መልኩ
ለት/ቤቱ ነርስ ያስታውቁ። እንዲሰራ የማገዣ መንገዶች ማቀድ፣

5
• በመርሃግብሩ በጀት እና በፕሮጀክት እቅድ ላይ ማብቂያ የጎብኚ አስተዳደር ስርዓት (VMS) በመጠቀም፣
መስራት፣ እና ት/ቤቱ ህንጻ ውስጥ ሲገቡ እና ሲወጡ መፈረም እና
• በአመታዊ ፕሮግራም ግምገማ ማገዝ። ሁልጊዜ የእራስዎን የበጎ ፈቃደኛ መታወቂያ መለያ ስም
ያለበትን መጠቀም እንዳለብዎት ያስታዉሱ።
በመማርያ ክፍል እንደ በጎ-ፈቃደኛ፣ ተመልካች፣ ወይም
የሚከፈለው ሰራተኛ ሆኖ መስራት— ለመማርያ ክፍል በጎ-ፈቃደኛ ከመሆንዎ በፊት የሳምባ
ነቀርሳ (TB) ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራሉ። የTB
• መማርያ ክፍል በመጎብኘት፣ ምርመራ ለማድረግ፣ እባክዎን በልጅዎ ት/ቤት ነርስ
• የመስክ ጉዞዎችን አጃቢ-ተቆጣጣሪ በመሆን፣ ይደውሉ።
• በመማርያ ክፍል አዘውትሮ በጎ-ፈቃደኛ በመሆን፣
• እንደ ረዳት መምህር፣ ተለዋጭ ረዳት መምህር፣ መጓጓዣ/ትራንስፖርት
የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኛ፣ ወዘተ ሆኖ መቀጠር። ወላጆች/ኣሳዳጊዎች ወደ ኣውቶቡስ ጣቢያ/ማቆሚያ
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የሚከተሉትን የሚያካትት መንገድ ላይ፣ ኣውቶቡስ ጣቢያ/ማቆሚያ ላይ፣ እና
እንቅስቃሴዎችን ማጎልበት፦ ከኣውቶቡስ ጣቢያ/ማቆሚያ ወደ ቤት ለልጆቻቸው
• የቤተሰብ እንቅስቃሴዎች ማቀድና ማካሄድ፣ ሃላፊነት ኣለባቸው። እባክዎ ልጅዎች ጥዋት ጥዋት
ወደ አውቶቡስ ያድርሱ በያንዳንዱ ሰአት በኋላ ደሞ
• ከካውንቲና ከበጎ-ፈቃደኛ ድርጅቶች ጋር ማህበረሰቦችን አውቶቡሱን ያግኙ። የአውቶቡስ መርሃግብሮች ግምታዊ
ለማሻሻል መስራት፣ ናቸው እናም በአየር ሁኔታ፣ ትራፊክ፣ እና የተማሪ
• በማህበረሰብ መገልገያዎች መጠቀም፣ ለውጦች ምክንያት ሊለያዩ ይችላሉ። ከመደበኛ መድረሻ
ሰዓት ቢያንስ ከአምስት ደቂቃ በፊት በአውቶቡስ
ከቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ሰራተኛ ጋር ማቆሚያ ላይ መገኘት በጣም ጥሩ ነው። አውቶቡሱን
በመተባበር፣ የሚከተሉትን በማካተት ከልጆቻቸው ጋር ቤት ማግኘት የማይችሉ ከሆነና ሌላ ሃላፊነት የሚሰማው
ዉስጥ መሥራት፦ አዋቂ እንዲተካዎ ከመረጡ (ለምሳሌ፣ የልጅ እንክብካቤ
• ልጆች እንዲማሩ የሚያበረታቱ ጨዋታዎችን ወይም አቅራቢ፣ አያት)፣ እባክዎ የልጅዎን መምህር ወይም ረዳት
እንቅስቃሴዎችን በቤት ውስጥ መጠቀም፣ እና አስተማሪን በፅሁፍ ያስታውቁ። ለአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ
• ስለ ልጅ ብልፅግና በተማሯቸው ቴክኒኮች መጠቀም። የትምህርት ቤት ስልክ ቁጥር በሞባይል ስልክዎ ወይም
በሌላ ምቹ ቦታ ያስቀምጡ/ይያዙ።
እርስዎ ወይም የእርሶ ተወካይ ልጅዎን ካላገኙ፣ ወደ
በጎ-ፈቃደኞች ትምህርት ቤት ይመለሳሉ። እርስዎ ወይም ተወካይዎ
የወላጅ/ሞግዚት በቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ከአውቶቡሱ ልጅዎን ለመቀበል ሶስት ጊዜ ካልቻላችሁ፣
ተሳትፎ በጣም አስፈላጊ እና የሚበረታታ ነው። ወላጆች/ የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኛ ጋር መገናኘት አለብዎት።
አሳዳጊዎች በክፍል ውስጥ በመጎብኘት፣በመጠበቅ፣ እና ችግሮቹ ከቀጠሉ፣ የመጓጓዣ መብቶች ሊቋረጡ ይችላሉ።
በመርዳት ልጆቻቸውን እና ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ በተጨማሪም፣ የአውቶቡስ ላይ የባህሪ ችግሮች የአውቶቡስ
ሄድስታርትን ይደግፋሉ። በተጨማሪም፣ ወላጆች/ መብቶችን ሊያቋርጡ ይችላሉ።
አሳዳጊዎች የመስክ ጉዞዎች በመሄድ፣ ፕሮግራሙን
ለማሻሻል አስተያየቶችን በመስጠት፣ እና የክፍል ውስጥ
ቁሳቁሶችን በቤት ውስጥ በማዘጋጀት ያግዛሉ። እንደ አንድ የወላጅ/ማእከል ኮሚቴ ስብሰባዎች
መደበኛ በጎ-ፈቃደኛ ሆነው ማገዝ ከፈለጉ፣ ከልጅዎ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የማስተማሪያ ሰራተኞች፣ እና
መምህር ጋር ይወያዩና ከሳምንት በየትኛው ቀን በመማርያ የቤተሰብ አገልግሎት ሰራተኞች ተባብረው መረጃ ሰጪ እና
ክፍል በጎ-ፈቀደኛ ለመሆን እንደሚቻልዎት ፕሮግራም አዝናኝ የሆነ የወላጅ/አሳዳጊ ስብሰባ ለማቀድ ይሠራሉ።
ያድርጉ። የቀን ሰአቶች ካጠሩ፣ ከቤት ሆነው ማገዝ በትምህርት ቤት ውስጥ በሚካሄደዉ በወላጅ /አሳዳጊ
ስለሚችሉባቸው ሌሎች መንገዶች ተወያዩ። ለተጨማሪ የማዕከል ኮሚቴ ስብሰባዎች ላይ እንዲሳተፉ ልጅዎ
መረጃ ለቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ክፍል በ ግብዣዉን ወደ ቤት ያመጣልዎታል/ታመጣልዎታለች። ቦታ
240-740-4530 ይደዉሉ። ካለ ከልጆዎ ጋር አብረው በአውቶቡስ መሳፈር ይችላሉ።
የበጎ ፈቃደኞች በሙሉበመደበኛነትትምህርት ቤቶችን ብዙውን ጊዜ፣ የሕጻናት እንክብካቤ ይቀርባል።
እና ተማሪዎችን የምትደግፉ እና የመስክ ጉዞዎች እያንዳንዱ የቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ክፍል
ላይ የምትሳተፉ፣ በአውታረ-መረብ ላይ የሚሰጠውን ሁሉም ወላጆች/አሳዳጊዎች የሚገኙበት አንድ የማዕከል
“Recognizing and Reporting Child Abuse and ኮሚቴ አላቸው። የማእከል ኮሚቴው በሚከተሉት
Neglect.” ስልጠና ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ስልጠናዉ ምክንያቶች በትምህርት ሰአት በየወሩ ይሰበሰባል፡-
በእንግሊዝኛ፣ ስፓኒሽኛ፣ አማርኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ቻይንኛ፣
ኮሪያኛ፣ እና ቪዬትናምኛ በ MCPS ድረገጽ፣ www. • ወላጆች /አሳዳጊዎች እንዲተዋወቁ ማገዝ፣
montgomeryschoolsmd.org ላይ ይገኛል። ስልጠናውን • ስለ ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ክፍል የበጎ
ሲጨርሱ፣ የመጠናቀቂያውን የምስክር ወረቀት ማተም ፈቃደኞች እና የመስክ ጉብኝቶች ውሳኔዎችን መስጠት፣
እና ለልጅዎ ትምህርት ቤት መስጠት አለብዎት። ሁሉም እና ለተማሪዎች በጣም የተሻለውን ፕሮግራም በማቀድ
በጎ ፈቃደኞች በእያንዳንዱ የእንቅስቃሴ መጀመሪያ እና መርዳት፣

6
• በትምህርት ቤትና በቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ሄድስታርት ሰኣቶች፣ ቦታ፣ የልጆች ብዛትና እድሜ፣ እና የልጅ
ፕሮግራም መካከል የሁለትዮሽ /የሁለት አቅጣጫ እንክብካቤ ዋጋ በመሰሉ፣ የያንዳንዱን ቤተሰብ ፍላጎቶች
ግንኙነት ማድረግ፣ ላይ በመመስረት አገለገሎት ሰጪዎችን ይለያል። ይህ
• ከ እና ወደ መመርያ ምክር ቤት ቅሬታዎችና መርጃዎች ኣገልግሎት በበርካታ ቋንቋዎች ሊደረስበት ይቻላል።
መላክ/መቀበል፣ LOCATE በትምህርት ቤቱ የአገልግሎት ክልል ውስጥ
• የማእከል ስራዎችን ማካሄድ እና በሚከተሉት ላይ መረጃ ወይም አጠገብ የሚገኙትን አቅራቢዎች ለይቶ ማወቅ
መጋራት - ይችላል። በተጨማሪ፣ ኣማካሪዎች መልካም-ኣይነት
ፕሮግራሞችን ስለ መለየት ጥቆማዎች እና ወላጆች/
»»ልጆች እንዴት እንደሚያድጉና እንደሚደረጁ ኣሳዳጊዎች ትክክለኛ ፕሮግራም ለልጃቸው እንዲመርጡ
»»ልጆች እንዲማሩ ለመርዳት አስደሳች መንገዶች ለማገዝ ለክትትል ቀላል የሆኑ ጥቆማዎች ይሰጣሉ።
»»አልሚ ምግቦችን ለማዘጋጅት የምግብ ዶላሮችን ማፈላለግ/LOCATE፡- Child Care በሜሪላንድ ትምህርት
ማብቃቃት መምርያ Child Care ጽ/ቤት የፀደቁ የቤተሰብ የልጅ
እንክብካቤ ኣቅራቢዎችንና የልጅ እንክብካቤ ማእከሎችን
»»እደጥበባትና ክህሎቶች ሁለቱንም ይለያል።
»»ልጆችን መኖርያ ቤት ውስጥ እንዲማሩ ማገዝ ወላጆች/ኣሳዳጊዎች የሚከተሉትን ጠባዮች የሚያንፀባርቁ
ቅድመ መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት የቤተሰብ ፕሮግራም ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፕሮግራሞች ማግኘት ኣለባቸው፡
ነዉ። የርስዎን እርዳታ በመማርያ ክፍል፣ በፖሊሲ ምክር - ሰራተኛው/ዋ የልጆቹን እድገታዊ ፍላጎቶች ይገነዘባል/
ቤት፣ እና በሙሉው ፕሮግራም እንፈልገዋለን። ትገነዘባለች፤ ፕሮግራሙ የተለያዩ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች፣
ኣቅርቦቶች፣ እና ከተገልጋዮች እድሜዎች ጋር ኣግባብ
ያላቸው ግጥሚያዎች ኣሏቸው፤ ወላጆች/ኣሳዳጊዎች
መልካም ኣቀባበል ኣላቸው ይሳተፋሉም፤ መርሃግብሮችን፣
C
AB
ሌላ መረጃ ፖሊሲዎች፣ሂደቶች እና ፕሮግራሞችን በሚመለከት
ሰራተኛው/ዋ ከት/ቤት ፔርሶኔል ጋር ኣብሮ/ራ ይሰራል/
ትሰራለች።
ቀዳሚ ሄድስታርት/Head Start የስቴትና የካውንቲ ህጎች ከ8 አመት በታች የሆኑ ልጆች
ሁልጊዜ በወላጅ/ኣሳዳጊ፣ የልጅ እንክብካቤ ኣቅራቢ፣
ቀዳሚ ሄድስታርት/Head Start እድሜአቸው ከወሊድ
ወይም ቢያንስ 13 አመት እድሜ ያለው/ያላት የህፃን
እስከ 3 አመት የሆኑ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች አስደናቂ
ሞግዚት ቁጥጥር ስር እንዲሆኑ ይጠይቃሉ። ወላጆች/
ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ ከሄድስታርት/Head Start
ኣሳዳጊዎች ስለ ልጅ እንክብካቤ መረጃዎች መስመር ላይ በ
ጋር ተመሳሳይ የሆኑ በርካታ አገልግሎቶች እና የተወሰኑ
www.marylandfamilynetwork.org መፈለግ ይችላሉ።
ልዩ የሆኑትን ለቀዳሚ ሄድስታርት/Early Head Start
ያቀርባል። ለማመልከት፣ ቤተሰቦች እርጉዝ ወይም በሞንትጎመሪ ካውንቲ/Montgomery County ጤና እና
እድሜአቸው 26 ወሮች ወይም ከዚያ በታች የሆኑ ልጆች የሰብአዊ አገልግሎቶች በኩል ለህጻን እንክብካቤ ለመክፈል
ያሏቸው መሆን አለባቸው። የገንዘብ እርዳታ ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ፦ የሠራተኛ
ቤተሰብ ድጋፍ (WPA) 240-777-1177 ይደዉሉ። ቅጂው
ስለ ፕሮግራሙ ተጨማሪ መረጃ የሚያገኙበት እነሆ፦
እርስዎ ብቁ መሆንዎን ለመወሰን እንዴት እንደሚቻል
በጌተርስበርግ/Gaithersburg እና በላይኛዉ ካዉንቲ/ ጨምሮ አጠቃላይ መረጃ ይሰጣል። የሜሪላንድ ስቴት
Upcounty አካባቢ፦ ለቤተሰብ አገልግሎቶች Inc፣ የልጆች እንክብካቤ ድጎማ ፕሮግራም ለልጆች እንክብካቤ
ቅድመ ሄድስታርት በ 301-840-3272 ይደዉሉ። ክፍያ ብቁ ለሆኑ ሰራተኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ያደርጋል፤ ወደ
በስልቨር ስፕሪንግ እና ራክቪል አካባቢ/Silver Spring 1-866-243-9796 ይደውሉ።
and Rockville areas፦ ለ Reginald S. Lourie
ማዕከል፣ ቅድመ ሄድስታርት በ 301-891-1900 ይደዉሉ።
ቅድመ መዋዕለ ህፃናት የሙከራ ፕሮግራም (Pre-K+)
በላንግሊ ፓርክ/ስልቨር ስፕሪንግ አካባቢ/Langley Park/
Silver Spring areas፦ ለ CentroNía፣ ቅድመ ይህ ሙሉ ቀን የሚካሄድ የ Pre-K ፕሮግራም ገንዘብ
ሄድስታርት በ 301-543-8040 ይደዉሉ። የሚገኘው ከሜሪላንድ ስቴት የትምህርት ዲፓርትመንት
"Maryland State Department of Education
(MSDE)" ነው። ፕሮግራሙ በሰባት የተመረጡ ኤለመንተሪ
የህፃናት እንክብካቤ ትምህርት ቤቶች 160 የአራት-ዓመት እድሜ ተማሪዎችን
ያገለግላል፦ ዌለር ሮድ (Weller Road)፣ ቤል ፕሬ (Bel
የልጅ እንክብካቤ ሰጪ የሚፈልጉ ወላጆች/ኣሳዳጊዎች ወደ Pre)፣ ጁአን ለለክ አት ብሮድ ኤከርስ (JoAnn Leleck
LOCATE መደወል ይችላሉ፡- የሕፃናት እንክብካቤ በስልክ at Broad Acres)፣ ዋሽንግተን ግሮቭ (Washington
ቁጥር 1-877-261-0060፣ ወይም ቻይልድሊንክ 240- Grove)፣ እና ክሎፐር ሚል (Clopper Mill)። መጓጓዣ
777-4769 በነፃ እርዳታ ፈቃድ ያለው የሕጻናት እንክብካቤ እና ምሳ ይቀርባል። የቤተሰብ ገቢ ከድህነት ደረጃ 300
አቅራቢ ለማግኘት፣ የትምህርት እድሜ መርሃ ግብር፣ በመቶ ወይም በታች መሆን አለበት። ቤተሰቦች እንደ
የሰመር ካምፕ፣ ቅድመ ትምህርት፣ እና/ወይም የመሰናዶ ሄድስታርት ተሳትፎ ተመሳሳይ የድጋፍ አገልግሎቶች እና
ት/ቤት ፕሮግራም። LOCATE፣ እንደ የእንክብካቤ እድሎች ያገኛሉ።

7
C
AB
ብዙ ጊዜ በቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/ ሄድስታርት ጥቅም ላይ የሚዉሉ ቃላት
ACYF
ለልጆች፣ ወጣቶች፣ እና ቤተሰቦች አስተዳደር—የሄድስታርት ፕሮግራምን የሚቆጣጠር የፌደራል
ኤጀንሲ።
የህብረተሰብ ተወካይ
ከፖሊሲ ምክር ቤት ጋር የሚያ(ምታ)ገለግል፣ ነገር ግን የአሁን ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት/
ሄድስታርት ተማሪ ወላጅ/አሳዳጊ ያልሆነ/ች፤ በአብዛኛው ቀደም ብለው በፕሮግራሙ ውስጥ ልጆች
የነበሯቸዉ ወይም የአንድ ድርጅት ተወካይ ወይም የካውንቲ ወኪል የሆነ/ች።
ስርአተትምህርት
የልጆችን ትምህርት የሚደግፍ የማስተማር መዋቅር።
የቤተሰብ ሽርክና ስምምነት (FPA)
ከቤተሰብ አገልግሎት ስራተኛቸው ድጋፍ ተጨምሮበት፣ የቤተሰብ ግቦች ለማስቀመጥና ለክትትልና
ለአፈፃፅም እርምጃዎች ያሉት የፅሁፍ ፕላን ለማዳበር፣ አንድ የቤተሰቦች እድል።
እርዳታ/Grant/
በቀረበው የፅሁፍ ሀሳብ እንደተገለፀው፣ የHead Start ን ፕሮግራም ለማንቀሳቀስ የሚሰጥ ገንዘብ።
እርዳታ ተቀባይ ወኪል ድርጅት
የ Head Startን ፕሮግራም ለማንቀሳቀስ ከACYF የሚሰጠውን ገንዘብ የሚቀበል ወኪል
ድርጅት—የሞንትጎመሪ ካውንቲ የማህበረሰብ ትግባሬ ወኪል ድርጅት/Montgomery County
Community Action Agency።
ተወካይ ድርጅት
ለቅድመ መዋለ ሕጻናት/ሄድስታርት ፕሮግራም የዕለት ተዕለት ስራ ሀላፊነት ያለበት ድርጅት —
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ/Montgomery County Public Schools።
የፖሊሲ/መመርያ ካውንስል
ለቅድመ-መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት ፕሮግራሞች ፖሊሲን በማዘጋጀት የሚረዱ የወላጅ/ማዕከል
ኮሚቴ ተወካዮች።
የፌዴራል ግምገማ
በፌደራል መንግስት በየሶስት አመት የሚከናወን የቅድመ-ሙአለህፃናት/Head Start ፕሮግራም
ግምገማ።
ለትምህርት ቤት ዝግጁነት
አንድ/ዲት ልጅ ለት/ቤት ስኬታማነት የሚያስፈልጉ ክሂሎቶች፣ ችሎታዎች፣ እና አቋሞች
አሉ(ሏ)ት።
ራስን መገምገም
የፕሮግራም ራስን የመገምገም ሂደት በወላጆች/አሳዳጊዎች እና ሰራተኞች በየዓመቱ ይካሄዳል።

የቅድመ መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት


TOT መስመር፦ 240-740-4580
ስለ ልጃቸው ባህሪ ወይም እድገት ጥያቄ ወይም አሳሳቢ ጉዳይ ሲኖርባቸው
ለቅድመ መዋዕለ ህፃናት/ሄድስታርት ወላጆች/አሳዳጊዎች እንዲጠቀሙ ልዩ የስልክ
መስመር አለ። የፕሮብለሞች አያያዝ ላይ ልዩ አስተያየቶች/ሃሳቦች ሲያስፈልጉ
ይደውሉ። የ TOT መስመር ከሰኞ እስከ ዓርብ፣ ከጠዋቱ 8 30 a.m. እስከ 5:00
p.m. ይሠራል።

8
C
AB
የ 2019 የቀን መቁጠሪያ
ጁላይ 4 የነፃነት ቀን — ት/ቤቶችና ቢሮዎች ዝግ ናቸዉ
ኦገስት 26፣ 27፣ 28፣ 29፣
የመምህራን የሙያ ቀን
30
ሰፕተምበር 2 የወዛደር ቀን — ት/ቤቶችና ቢሮዎች ዝግ ናቸዉ
ሴፕቴምበር 3 (K–12) የመጀመሪያው የትምህርት ቀን
ሴፕቴምበር 3፣ 4፣ 5፣ 6 ሄድስታርት እና ቅድመ መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) የቤት ጉብኝት
ሴፕቴምበር 9 & 10 በቅደምተከተል የሚከፈቱ Head Start፣ Pre-K፣ እና Pre-K Pilot (Pre-K+) ተማሪዎች
ለሄድስታርት፣ ቅድመ መዋዕለ ህፃናት፣ እና ቅድመ መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) ሁሉም ተማሪዎች
ሴፕተምበር 11
የመጀመሪያ ቀን
ሴፕቴምበር 30 ለተማሪዎችና ለመምህራን ትምህርት የለም
ኦክቶበር 3 የመምርያ ምክር ቤት—መተዋወቂያ—7 PM Rocking Horse Road Center
ኦክቶበር 4 ሁሉም ተማሪዎች ቀደም ብለው የሚለቀቁበት ቀን
ኦክቶበር 9 ለተማሪዎችና ለመምህራን ትምህርት የለም
ኦክተበር 11 የ Head Start የወላጅ መተዋወቂያዎች ያልቃሉ
የሄድስታርት እና ቅድመ መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) አስተማሪዎች ስልጠና —የሄድስታርት እና ቅድመ
ኦክተበር 16
መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) ተማሪዎች ክፍል አይኖርም
ኦክተበር 17 የመምርያ ምክር ቤት—ስልጠና—7 PM Rocking Horse Road Center
ኦክቶበር 24 የቅድመ መዋዕለ ህፃናት መምህራን ስልጠና—ለቅድመ መዋዕለ ህፃናት ተማሪዎች ትምህርት የለም
ኦክቶበር 24 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Center
ኦክተበር 31 የቅድመሙዓለህፃናት/Prekindergarten መግለጫ ይጠናቀቃል
ኖቬምበር 7 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 Rocking Horse Road Center
ኖቬምበር 8 ኣስቀድሞ መለቀቂያ ቀን ለሁሉም ተማሪዎች፤ የሩብ ኣመት ፕላን መጨረሻ
ኖቨምበር 11 የወላጅ - መምህር ኮንፈረንሶች— ለ Pre-K፣ Pre-K+ እና ሄድ ስታርት ተማሪዎች ት/ቤት አይኖርም
ኖቨምበር 12 የወላጅ - መምህር ኮንፈረንሶች— ለ Pre-K፣ Pre-K+ እና ሄድ ስታርት ተማሪዎች ት/ቤት አይኖርም
የልጅ እድገት እና መዳበር ወላጅ/ሞግዚት ስብሰባ—6:30 እስከ 8:30 p.m. Rocking Horse Road
ኖቨምበር 19
Center
ኖቬምበር 21 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center
ኖቨምበር 27 ሁሉም ተማሪዎች ቀደም ብለው የሚለቀቁበት ቀን
ኖቨምበር 28 እና 29 ታንክስጊቪንግ/Thanksgiving— ት/ቤቶች እና ጽ/ቤቶች ዝግ ናቸው
የሄድስታርት እና ቅድመ መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) አስተማሪዎች ስልጠና —የሄድስታርት እና ቅድመ
ዲሰምበር 5
መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) ተማሪዎች ክፍል አይኖርም
ዲሰምበር 5 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 Rocking Horse Road Center
ዲሰምበር 6 የክረምት መብራቶች ክውነት
ዲሴምበር 9-13 ብሔራዊ የሄድስታርት የወላጅ ማሰልጠኛ ኮንፈረንስ
ቋንቋ እና መሠረተ ትምህርት ወላጅ/ሞግዚት ስብሰባ —6:30 እና 8:30 p.m.
ዲሴምበር 11
Rocking Horse Road Center
ዲሰምበር 12 የቅድመ መዋዕለ ህፃናት መምህራን ስልጠና—ለቅድመ መዋዕለ ህፃናት ተማሪዎች ትምህርት የለም
ዲሴምበር 13 የክረምት መብራቶች ክውነት
ዲሰምበር 19 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center
ዲሴምበር 23፣ 24፣ 25፣ የዊንተር/የክረምት እረፍት-ለተማሪዎች እና ለመምህራን ት/ቤት ዝግ ይሆናል፣ ዲሴምበር 24 እና 25 ጽ/
26፣ 27፣ 30 31 ቤቶች ዝግ ይሆናሉ።

9
C
AB
የ 2020 የቀን መቁጠሪያ
ጃንዋሪ 1 አዲስ ዓመት የመጀመርያ ቀን—ት/ቤቶች እና ጽ/ቤቶች ዝግ ናቸው
ጃኑዋሪ 2 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 Rocking Horse Road Center
ጃንዋሪ 15 የአባትነት ተግባር/Fatherhood Activity—6:30 PM Rocking Horse Road Center
ጃኑዋሪ 16 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center-
ጃኑዋሪ 20 የዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር/Dr. Martin L. King፣ Jr. ቀን—ት/ቤቶች እና ጽ/ቤቶች ዝግ ናቸው
ጃኑዋሪ 24 ኣስቀድሞ መለቀቂያ ቀን ለሁሉም ተማሪዎች፤ የሩብ ኣመት ፕላን መጨረሻ
ጃኑዋሪ 27 የመምህራን የሙያ/ፕሮፌሽን ቀን፣ ለተማሪዎች ት/ቤት አይኖርም
የሄድስታርት እና ቅድመ መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) አስተማሪዎች ስልጠና —የሄድስታርት እና ቅድመ
ፌብሩዋሪ 5
መዋዕለ ህፃናት ሙከራ (Pre-K+) ተማሪዎች ክፍል አይኖርም
ፌብሯሪ 6 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 Rocking Horse Road Center
ፌብሩዋሪ 12 የቅድመ መዋዕለ ህፃናት መምህራን ስልጠና—ለቅድመ መዋዕለ ህፃናት ተማሪዎች ትምህርት የለም
ፈብሩዋሪ 17 የፕረዚደንት ቀን—ት/ቤቶች እና ቢሮዎች ዝግ ናቸዉ
ፌብሩወሪ 18፣ 19፣ 20፣ ሄድስታርት እና Pre-K Pilot (Pre-K+) የቤት ጉብኝት—ለ ሄድስታርት እና Pre-K Pilot (Pre-K+) ክፍል
21 አይኖራቸውም
ፌብሩወሪ 20 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center
ፌብሩዋሪ 28 ሁሉም ተማሪዎች ቀደም ብለው የሚለቀቁበት ቀን
ማርች 5 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 – Rocking Horse Road Center
ማርች 19 ፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center
ስለ ጤና እና ስነምግብ የወላጅ/ሞግዚት ስብሰባ—6:30 እስከ 8:30 p.m.
ማርች 24
Rocking Horse Road Center
ማርች 27 ኣስቀድሞ መለቀቂያ ቀን ለሁሉም ተማሪዎች፤ የሩብ ኣመት ፕላን መጨረሻ
ማርች 29–ኤፕሪል 2 ናሽናል ሄድስታርት ኮንፈረንስ/ስብሰባ
ኤፕረል 2 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ—6:30 Rocking Horse Road Center
ኤፕሪል 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ የስፕሪንግ እረፍይ-ለተማሪዎች እና ለመምህራን ት/ቤት አይኖርም፣ ጽ/ቤቶች ኤፕሪል 10 እና 13 ዝግ
10፣ 13 ይሆናሉ።
ኤፕረል 16 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ—7 PM Rocking Horse Road Center
ኤፕረል 21 ስለ ግል ደህንነት የወላጅ/ሞግዚት ስብሰባ —6:30 to 8:30 p.m. Rocking Horse Road Center
ኤፕረል 25 ዓመታዊ የጤና ኤግዚቢሽን በዓል
ኤፕረል 28 ለተማሪዎችና ለመምህራን ትምህርት የለም
ሜይ 7 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ —6:30 Rocking Horse Road Center
ሜይ 21 የፖሊሲ ካውንስል ወርሃዊ ስብሰባ —7 PM Rocking Horse Road Center
ሜይ 25 ሜሞሪያል ዴይ/Memorial Day— ትምህርት ቤቶች እና ቢሮዎች ዝግ ናቸው
ጁን 4 የፖሊሲ ካውንስል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ —6:30 PM Rocking Horse Road Center
ለተማሪዎች ት/ቤት የመጨረሻ ቀን፤ ሁሉም ተማሪዎች አስቀድመው የሚለቀቁበት ቀን
ጁን 15
ቅድመ ሙዓለህፃናት/ሄድስታርት የበጎፈቃድ እውቅና/አድናቆት ዝግጅት
ጁን 16 የመምህራን የሙያ ቀን
በአደጋዎች/አስቸኳይ ሁኔታዎች ምክንያት የትምህርት ዓመቱ የሚደናቀፍ ከሆነ እና ትምህርት ቤቶች ሦስት ወይም ይበልጥ ቀኖች ከተዘጉ፣ በ
2020 የትምህርት ቀኖችን ማካካሻ ይሆናሉ ትብለው የተያዙት ቀኖች የሚያካትቱት ጁን 16 - 22፣ ኤፕሪል 6፣ ኤፕሪል 7 እና ጃኑወሪ 27
ናቸው።

10
የሞንጎመሪ ካውንቲ የሕዝብ ት/ቤቶች (MCPS) የፀረ-መድሎ መግለጫ
MCPS Nondiscrimination Statement
የሞንጎሞሪ ካውንቲ የሕዝብ ት/ቤቶች (MCPS) ዘርን፣ ጎሳ፣ ቀለም፣ የዘር ሃረግ፣ የብሔር ማንነት፣ ኃይማኖት፣ የስደተኝነት ሁኔታ፣
ጾታ፣ ስነ-ጾታ፣ የጾታ ማንነት (gender identity)፣ የጾታ አገላለጽ (gender expression)፣ የጾታዊ ግንኙነት ዝንባሌ/ምርጫ (sexual
orientation)፣ የቤተሰብ/የወላጆች የኑሮ ደረጃ/አቋም/ሁኔታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ እድሜ፣ ድህነት፣ እና የማህበራዊ ኤኮኖሚያዊ አቋም፣
ቋንቋ፣ የአካል ወይም የአእምሮ ጉዳተኝነት፣ በህገመንግስት ጥበቃ የተደረገላቸው ሁኔታዎችን ባህሪያትን ወይም ተዛማጅነት ያላቸውን
(affiliations) መሠረት ያደረገ ሕገ-ወጥ አድሎ/መድሎ ይከለክላል። መድሎ ወይም አድሎአዊነት፤ በሕብረተሰባችን ለረዥም ጊዜ
እኩልነትን፣ ፍትሕ፣ አብሮነት፣ሁሉን አቀፍነትን፣ ለመፍጠርና ለማሳደግ/ለመንከባከብ፣ ሲደረግ የቆየ ትጋትን ይሸረሽራል/ያበላሻል።
አድልዎ የሚከተሉትን የተወሰኑ ምሳሌዎችን ያካትታል፦ጥላቻ፣ ሁከት፣ ደንታቢስነት፣ ወከባ፣ ማስፈራራት፣ ማሸማቀቅ፣ ንቀት፣ ወይም
ማጥቃት። የበለጠ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎ የሞንጎመሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ ደምብ/Policy ACA ስለ ጸረ-መድሎ፣ ፍትህ፣ የዳበረ
ባህል ይመርምሩ። ይህ መመርያ እያንዳንዱ ተማሪ አስፈላጊ/ተፈላጊ መሆኑ(ኗ)ን፣ በተለይም የትምህርት ውጤቶች የሚረጋገጡት በምንም
ዓይነት ግለሰብ ባለበት(ባለባት) ምክንያት ወይም ይሆናል ተብሎ የሚገመት ግላዊ ጠባዮች የሚተነበዩ አለመሆናቸውን የቦርዱን እምነት
ያረጋግጣል። ፖሊሲው በቅድሚያ መወሰድ ስላለባቸው የፍትህ እርምጃዎች የተዛባ አመለካከትን፣ ማረጋገጫ የሌላቸው የማዳላት/ልዩነት
አፈጻጸሞችን የሚያስከትሉትን አሉታዊነት፣ የትምህርት እና የሥራ መቀጠር እኩልነትን የሚያሰናክሉ መዋቅራዊ እና ድርጅታዊ አሠራር
ደንቃራዎችን በተለይ ያስገነዝባል።

በMCPS ሰራተኛ* ላይ ስለደረሰ መድሎዎ ጥያቄዎች ወይም በMCPS ተማሪዎች ላይ የአድልዎ ጥያቄዎች ወይም ቅሬታዎች
ቅሬታዎች ለማቅረብ ካላችሁ*
የሰራተኛ ተሳትፎ እና የሥራ ግንኙነት ጽ/ቤት Office of the Chief of Staff
የአፈጻጸም እና የክትትል/የምርመራ መምሪያ Student Welfare and Compliance
Department of Compliance and Investigations 850 Hungerford Drive, Room 162
850 Hungerford Drive, Room 55 Rockville, MD 20850
Rockville, MD 20850 240-740-3215
240-740-2888 COS–StudentWelfare@mcpsmd.org
OCOO-EmployeeEngagement@mcpsmd.org

* ክትትል፣ ቅሬታ/ስሞታ፣ ወይም ስንክልና ላለባቸው ተማሪዎች አመቺ ስፍራ ለመጠየቅ፤ ወደ ልዩ ትምህርት ተቆጣጣሪ ጽ/ቤት፣ የቅሬታ
ሰሚና መፍትሔ ሰጪ ን/ክፍል በ ስልክ ቁጥር 240-740-3230 ሊቀርብ/ሊመራ ይችላል። ለሰራተኞች መገልገያዎች ወይም ማሻሻያዎች
በሚመለከት የሚቀርቡ ጥያቄዎች ወደ Office of Employee Engagement and Labor Relations, Department of Compliance
and Investigations/ የሰራተኛ ተሳትፎ እና የስራ ግንኙነት የአፈጻጸም እና የክትትል (የምርመራዎች) መምርያ፣ ስልክ፦ 240-740-2888
ሊመሩ ይችላሉ። በተጨማሪ፣ አድሎአዊነት ቅሬታዎች ለሌሎች ኤጀንሲዎችም ፋይል ሊደረጉ ይቻላል። እነርሱም፦ the U.S. Equal
Employment Opportunity Commission, Baltimore Field Office, City Crescent Bldg, 10 S. Howard Street, Third
Floor, Baltimore, MD 21201, 1-800-669-4000, 1-800-669-6820 (TTY); ወይም U.S. Department of Education, Office
for Civil Rights, Lyndon Baines Johnson Dept of Education Bldg., 400 Maryland Avenue, SW, Washington, DC
20202-1100, 1-800-421-3481, 1-800-877-8339 (TDD), OCR@ed.gov, ወይም www2.ed.gov/about/offices/list/ocr/
complaintintro.html.

ይህ ሠነድ ካስፈለገ በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ከእንግሊዝኛ በሌሎች ቋንቋዎችና በሌላ አማራጭ ቅርፀት ሊገኝ ይችላል። በአካል
ጉዳተኝነት ስለሚኖሩ አሜሪካውያን ደንብ የሞንትጎመሪ ካውንቲ የሕዝብ ት/ቤቶች ኮሙኒኬሽን ዲፓርትመንት/MCPS Department
of Communications በስልክ ቁጥር፦ 240-740-2837፣ 1-800-735-2258 (ሜሪላንድ ማዞሪያ)፣ ወይም PIO@mcpsmd.org.
የምልክት ቋንቋ ትርጉም የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም የንግግር ትርጉም/ምልክት አገልግሎት ለማግኘት የሞንትጎመሪ ካውንቲ የህዝብ ት/
ቤቶች የትርጉም አገልግሎት ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር፦ 240-740-1800, 301-637-2958 (VP) ወይም MCPSInterpretingServices@
mcpsmd.org መገናኘት ይችላሉ። የሞንጎመሪ ካውንቲ የሕዝብ ት/ቤቶች (MCPS)፤ ወጣት ስካውቶችን (ወንድ/ሴት) እና ሌሎችም
የሚመለከታቸውን ወጣት ቡድኖችን በእኩል ያስተናግዳቸዋል።

ጁላይ 2019

ሮክቪል፣ ሜሪላንድ ROCKVILLE, MARYLAND

ህትመት፦ Department of Materials Management for the


Division of Early Childhood Programs and Services/Prekindergarten/Head Start Unit
ትርጉም፡- በቋንቋ ድጋፍ አገልግሎቶች ክፍል • የኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት
Language Assistance Services Unit • Office of Communications
0059.20ct • Editorial, Graphics & Publishing Services • 8/19 • 2,00
Copyright © 2019 Montgomery County Public Schools, Rockville, Maryland

You might also like