Professional Documents
Culture Documents
Action Plan
Action Plan
ተ. የስራ ኣይነት መጠን ተግባሩ የሚፈጽበት ግዜ ፈጻሚ አካል ለስራዉ የሚያስፈልጉ ሥራዉ
ቁ ግባአት ለመከናወኑ
የማረጋገቻ
መንገድ
የምግብ ኣቅርቦት ዝግጅት ማጥናቀቅ ከ 02/01/12 – 10/01/2012
የጥሬ አሀል ዝግጅት የተማሪዎች አገልግሎት ክትትል ክትትል በይቀኑ
1 የቅባቶች ዝግጅት አንደ ማድረግ የክትትልና
የምግብ መታፈጫ ዝግጅት አስፈላግ ድጋፍ
ስኳር አና ዜይት ማስፍቀድ ነቱ ማድርግ
የዳቦ ዱቄት ማስፈቀድ
የተማሪዎች መኝታ ቤት ዝግጅት
የወንዶች ዶርም በር ጥግና 20 ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት + ላሜራ፣
ፋስሊቲ ቁልፍ፣
የወንዶች ዶርም ቁልፍ ጥግና 40 ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት + የትኳን መዳንት
ፋስሊቲ ቀለም
የተሰናጠቀ የወንዶች ዶርም ጥግና 5 ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት + ሶኬት፣አምፑል
2. ፋስሊቲ መስታወት በይቀኑ
የተባይ መዳኒትርጭት ሁሉም ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት + የክትትልና
ፋስሊቲ ድጋፍ
የመኝታ ዶርሞቸ ቀለም መቀባት ሁሉመ ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት + ማድርግ
ፋስሊቲ
የመኝታ ዶርሞቸ ሶኬቶቸና ኣምፑሎች ሁሉም ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት +
ጥገና ፋስሊቲ
የመኝታ ዶርሞቸ መስታወቶች ጥገና 20 ከ 02/01/12 – 10/01/2012 የትማሪዎች አገልግሎት +
ፋስሊቲ
ሁሉም የወንዶች አና የሴቶች መኝታ ጽዳተ ሁሉም 11/01/2012 -12/01/2012 የተማሪዎች አገልግሎት የጽት አቃዎች አና የቀን በይቀኑ
ሰራትኞች የክትትልና
አልጋ አና ፍራሽ ወደ ማስግባት ሁሉም 13/01/2012 -14/01/2012 የተማሪዎች አገልግሎት የቀን ሰራትኞች ድጋፍ
ማድርግ
የተማሪዎች ምግብ ቤት ዝግጅት
1 የካፍቴራ ግቢ ጽዳት 1 05/13/2011 ምግብ ቤት ሰራተኞች የጽት አቃዎች
2 የካፍቴሪያ በሮች አና መስኮቶች ጥገና ሁሉም 05/13/2011 የጥገና ክፍል የጥገና አቃዎች በይቀኑ
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቭርሲቲ ከሀገራችን አረተኛ ትዉልድ ዩኒቭርሲቲዎች ዉስጥ አንዱ ሲሆን በአደረጃጀቱም አዲስ
ጅምር ላይ ይገኛል፡፡የዩኒቨርሲቲዉ ራዕይ ለመሳካት የተለያዩ ስራዎች እንደተልዕኮ ይዞና አቅዶ ስራ ዉስጥ ገብቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተቋቋመበትን አላማ የተማረ ብቁና ተወዳዳሪ የስዉ ሀይል ለማፍራት በስሩ ያሉ መዋቅሮች ያላቸዉ
አስተዋፆ ተተኪ የሌለዉ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ ረገድ የተማሪዎች አገልግሎት ዳሬክቶሬት ያለዉ ሚና ከፍተኛ
ነዉ፡፡ በዚህ መሰረት በ 2012 የትምሀርት ዘመን የመማር ማስተማር ውጤታማ በሆኔ መልኩ ለማስቀጠል ልፈጠሩ
የሚችሉትን ችግሮችን ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቀመዉ ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል። ይሄንኑን ምክንያት በማድርግ
በተማሪዎች አገልግሎት ሥር የሚገኙ የስራክፍሎች የሰሩ ስራዎች አንደሚከተለዉ ይቀርባል።
የተማሪዎች ክሊኒክ