You are on page 1of 2

ቁጥር - ___________

ቀን፡ ___________
ለ ERDIS MARCHE REGIONAL SCHOLARSHIP

ጉዳዩ:- የቤተሰብ እና የንብረት ሁኔታ መግለጫ

1. የቤተሰቡ አባላት ስም ዝርዝር እስከ july28, 2023

በዚህ ቤተሰብ ዉስጥ እስከ ______________ አራት አባላት መኖራቸዉን ለማረጋገጥ ነው። በዚህም መሰረት አቶ _መሃመድ ፊጣ (አባት) ፣ ወ/ሮ
_ምህረት ቂናጢ (እናት) ፣አይተም መሃመድ(ልጅ) እና ካሚላት መሃመድ (ልጅ) ናቸው።

2. የቤተሰብ የገቢ መረጃ ማረጋገጫ የ 2021 የበጀት አመት (Tax year)

በ ነቀምት ከተማ በከኒሳ ቀሴ ክፍለ ከተማ 04 ቀበሌ ነዋሪ እና የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነው ካሊድ መሃመድ በውጭ ሀገር የትምህርት እድል ያገኘ ሲሆን
ነገር ግን የቤተሰቦቹ የዓመታዊ ገቢ ዩኒቨርስቲው የሚጠይቀውን ክፍያ ለመፈጸም እና የኑሮ ወጪውን ለመክፈል የሚያስችል አይደለም፡፡ ቤተሰቦቹ
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ እና በተጨማሪም በ 2021 የበጀት አመት (Tax year) አመታዊ የቤተሰብ ገቢያቸው 15000 (250€)
የኢትዮጵያ ብር መሆኑን ማወቅ ችለናል።

ተ. ቁ የቤተሰብ አባላት ዝምድና ትውልድ ቀን እ ኢአ የሥራ ዓይነት የገቢ መጠን በዓመት የቋሚ ንብረት ይዞታ የተንቀሳቃሽ ንብረት
2021 tax year እስከ 29/12/2021 ይዞታ እስከ
29/12/2021
1 አቶ መሃመድ ፊጣ አባት 1250 የ.ኢት.ብር የለም የለም

20/03/1969 ሹፌር

2 ወ/ሮ _ምህረት ቂናጢ እናት 05/05/1971 የቤት እመቤት የለም የለም የለም
3 ካሚላት መሃመድ ልጅ 04/11/2006 ተማሪ የለም የለም የለም
4 አይተም መሃመድ ልጅ ተማሪ የለም የለም የለም

15/04/1997

4. የንብረት የምስክር ወረቀት እስከ 29/ 12/ 2021

አቶ መሃመድ ፊጣ እና ወ/ሮ ምህረት ቂናጢ :- በሃገር ውስጥም ሆነ በ ውጭ ሃገር ተንቀሳቃሽ (የባንክ ሂሳቦች፣ የተቀማጭ ገንዘብ፣ ወዘተ.) እና
የማይንቀሳቀስ የራሳቸው ንብረት ከ መኖሪያ ቤት ዉጪ እንደሌላቸው ተረጋግጧል

ሀ) እስከ 31/12/2021 ለቤተሰቡ የመኖሪያ ቤት የለ ሲሆን ። መሬት ጠቅላላ ወለል 75 ካሬ ሜትር ነው። ይህ ቤተሰብ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኝ
፣እና የቤተሰቡ አስተደደሪ የሆኑት አቶ መሃመድ ፊጣ የስኳር በሽታ ታማሚ ናቸዉ ፤ በስማቸው የተመዘገበ ምንም ዓይነት ንብረት የሌላቸው
መሆኑን ወረዳው አረጋግጧል።
ለ) እስከ 31/12/2021 ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ማለትም ባንክ ሂሳቦች(bank accounts) ፣ ተቀማጭ ሂሳቦች(Deposits) ፤ ዋስትናዎች
(securities) ፣ የአክስዮን ቦንዶች(bonds) ፣ የተቀማጭ እና የብድር የምስክር ወረቀቶች(Certificates of Deposit and Credit) እና
የኩባንያው የተጣራ እሴቶች(Net assets of the company) እና ሌሎች ንብረቶች የላቸውም። ስለዚህ አስፈላጊዉን ትብብር እንድታደርጉላቸው
በትህትና እንጠይቃለን።
ከሰላምታ ጋር !!
ግልባጭ፦
ለበከኒሳ ቀሴ ጽ/ቤት

ነቀምቴ

You might also like