You are on page 1of 1

LOZA TUTORING COMPANY

የምንሰጠው አገልግሎት  ከዚህ በፊት በበይነመረብ /online ወይም


በአካል ሥልጠና/ኮርስ ተሳትፈው ያገኙት የምስክር
 አስጠኚዎችን ከወላጆች ጋር ማገናኝት ወረቀት/certificate ወይም
በአስጠኚነት ለማመልከት ምን ያስፈልጋል?  ማንኛውንም ብቃት ወይም ችሎታ የሚያመለክቱ
ተግባራት ተግባራት ካሎት ማካተት ይቻላል(በጎ
 ጥሩ የተግባቦት እና እንግሊዝኛ ክህሎት ፍቃደኝነት ፣ ደብዳቤ..)
 ዝቅተኛ ያልሆነ (>80%) ውጤት የክፍያ ሁኔታ
እንዴት ላመልክት?
 በሰዓት የሚታሰብ ሲሆን በወር ካምፓኒው
1. ሥራው ላሉበት ቦታና ለክፍት ሰዓትዎ አመቺ ያስጠኑበትን ያህል አስቦ ይከፍሎታል
መሆኑን ይወቁ (ቅርብ ካልሆነ ሁልጊዜ በሰዓቱ  በወር ከሚያገኙት ገቢ 10% ብቻ ለLoza
መድረስ መቻሎትን ያረጋግጡ) Tutoring Company ይከፍላሉ
2. ለርስዎ ተስማሚ የሆነ ሥራ ቡድኑ(Group) ላይ  ሥራ ክመጀመሮ በፊት ምንም ዐይነት ከፍያ
ሲለጠፍ ብቻ አስፈላጊውን ሰነዶች በማካተት የማንጠይቅ ሲሆን ወላጅ ጋር ካገናኘኖት በኋላ
@loza_apply (Telegram) ላይ ያመልክቱ
የሎዛ አስጠኚዎች የአባልነት ከፍያ 200 (ሁለት
3. ‘seen’ የሚል መልእከት እስኪደርሶት
በትእግስት ይጠብቁ መቶ ብር)ይከፍላሉ

*የላኩት በ @loza_apply መሆኑን ያረጋግጡ ማስታወሻ


ምን ሰነዶች ልላክ?  የሚከፍሉን ወርሃዊ ክፍያ በርሶ የሥራ አካባቢ
ሌሎች አዳዲስ ሥራዎች ሲመጡ አዲስ አመልካች
1. Highschool transcript ከሌለ ለርሶ እንድንሰጥ ይረዳናል
2. Freshman transcript (second  በእርሶ የሥራ አካባቢ ሌላ የማስጠናት ሥራ
semester only) አግኝተው ለርሶ ከጊዜና ከትምህርት አኳያ
3. UEE (Matric) የማይመች ቢሆንና ለኛ ቢያሳውቁን እኛ ለሌላ
4. Kebele or University ID (front page ጓደኛዎ የምንሰጥ ይሆናል ፡ በዚህም ለእርሶ
only) በሚመቾት ሰዓት ሌላ ሥራ ማመልከትና መውሰድ
ይችላሉ
ሲልኩ..  አንድ አስጠኚ በፍቃዱ ከሎዛ አስጠኚዎች ቢወጣ
ሌላ ሥራ ለማመልከት ድጋሚ አባል መሆን
 አራቱንም ሰነዶች በphoto format(JPG, ይጠበቅበታል
PNG..)በሚታይ መልኩ እንደላኩ ያረጋግጡ  በተጨማሪ እርሶ እና ሌሎች አስጠኚዎች
ከላኩኝ በኋላ ምን ላድርግ? ከሚከፍሉን ወርሃዊ ክፍያ 10% ለመቄዶንያ
የአረጋውያን እና ህሙማን መርጃ ገቢ የሚሆን
 እንደርሶ ያመለከቱ ሌሎችም ሰዎች የአመልካቾች ይሆናል
ዝርዝር/waiting list ላይ መኖራቸውን
በመረዳት ‘seen’ የሚል መልእክት ከደረሶት
በኋላ ሥራ እስክሚደርሶት ድረስ በትእግስት  ከዚህ ባለፈ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎ እንደቤተሰብ
ይጠብቁ አይተው ሊጠይቁን ይችላሉ ፡ መልካም የትምህርት
*የአመልካቾች ዝርዝር - አስጠኚዎችን በውጤት ተራ እንዲሁም የሥራ ዘመን ተመኘን
መድበን ሥራዎችን በቅደም ተክተል/order
የምንሰጥበት ዝርዝር
የአመልካቾች ዝርዝር ላይ ስሜ ከፍ ብሎ ሥራ ክቡር ነው!
እንዲቀመጥ ምን ላደርግ እችላለሁ? (#ግድ
ያልሆነ) ሠርተን እንለወጥ!

You might also like