You are on page 1of 13

የዜጎች ቻርተር

Citizen Charter

የኢፌድሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች


ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
FDRE Private Organizations’
Employees Social Security
Agency

ለግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና


መረጋገጥ እንተጋለን!

ሚያዝያ 2005 ዓ.ም.


የኢፌዴሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ 6.2 ባለድርሻ አካላት
ዋስትና ኤጀንሲ  የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌደሬሽን

የዜጐች ቻርተር  የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን /ኢ.ሠ.ማ.ኮ/


1. የተቋሙ ሥም፡- የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
2. ዓላማ፡-
 ተቆጣጣሪ የመንግስት አካላት /የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የህዝብ ተወካዮች
የማህበራዊ ዋስትና ኘሮግራሞች ለግል ድርጅቶች ሠራተኞች እንዲስፋፋና እንዲጠናከር ማድረግ
ምክር ቤት፣ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር፣ ዋና ኦዲተር፣ የፀረ-ሙስናና ስነ-ምግባር
3. ራዕይ ኮሚሽን/
በግል ድርጅቶች የሚሰሩ ሁሉም ዜጎቻችን በ2012 ዓ.ም የማህበራዊ ዋስትና ዐቅድ ተጠቃሚ  የኤጀንሲው ስራ አመራር ቦርድ
ያደረገና የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ መገኘት፡፡
4. ተልዕኮ  የፍትህ አካላት

የግል ድርጅቶች ሠራተኞቻቸውን በመመዝገብ መረጃ በማደራጀት መዋጮ በመሰብሰብ  የመንግስት ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
የጡረታ ዓበል በመክፈልና የጡረታ ፈንዱን ኢንቨትመንት ላይ በማዋል የማህበራዊ ዋስትና
ሽፋንን ዕውን ማድረግ፡፡  መዋጮ ሰብሳቢ አካላት /የፌደራል ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣንና የክልል ገቢዎች ጽ/ቤቶች
5. እሴቶች /ኤጀንሲዎች/
 አገልጋይነት /አክባሪነት /Respectfulness/
 ዓበል ከፋዩች /የመንግስት ተቋማት፣ ንግድ ባንኮች፣ የብድርና ቁጠባ ተቋማት፣ የኢትዩጵያ
 አደራ ጠባቂነት /Integrity/ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ኮሜርሻል ኖሚኒስ ወዘተ …./
 ፍትሐዊነት /Fairness/
 ሲቪል ሰርቪስ ዮኒቨርሲቲ
 ተባባሪነት /Cooperation/
 ILO, ISSA, ARLAC
 ግልፅነት /Transparency/
 ለጋሽ ድርጅቶች /USAID, EUL, DFID etc …/
 ቁርጠኝነት /Commitment/
 አሳታፊነት /Participatory/ inclusiveness
7. በተቋሙ የሚሰጡ የአገልግሎት ዓይነቶች

6. የኤጀንሲው ተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት ሀ. የግል ድርጅቶችንና በግል ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ ሠራተኞችን መረጃ መመዝገብ፣
6.1 ተገልጋዮች ማደራጀትና የዓቅድ አባልነት ካርድ መስጠት

 የግል ድርጅቶች /የግል ተቋማት/ ለ. የአሠሪና ሠራተኞች ድርሻ የጡረታ መዋጮ መሰብሰብ
 የግል ድርጅቶች ሠራተኞች
ሐ. ከኤጀንሲው ጋር በመተባበርና በውክልና በፌዴራልና በክልል ገቢ ሰብሳቢ አካላት በአበል ከፋይ
 የዓበል ተጠቃሚዎች /ጡረተኞችና ተተኪዎቻቸው/
ተቋማት ወ.ዘ.ተ ለሚሰሩ ተቋማት አስፈላጊ መረጃና ግብዓት እንዲሁም ድጋፍ መስጠት

የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et
1 2
• ልዩ ልዩና ወቅታዊ መረጃዎች

www. poessa.gov.et
• ማንዋሎችና መመሪያዎች

ምርመራ
• የመዋጮና ምዝገባ ላይ መረጃ መለዋወጥ

መ.ለጡረታ ባለመብቶች አበል መወሰን ክፍያን በዘመናዊና በቀልጣፋ አሰራር መፈጸም

የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን


በሌሎች
ሠ. ለተገልጋዮች ልዩ ልዩ አገልግሎቶች /መታወቂያ እድሳት የክፍያ አድራሻ ለውጥ ውክልና ወዘተ… /

ማስታወሻ ፡- ከኤጀንሲው ለተገልጋዮች በተለያዩ አግባቦች የሚሰጡ ማናቸውም ተቋማዊ መረጃዎች በኮሙኒኬሽን
አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው ቦታዎች
መስጠት

ረ. ስለ ኤጀንሲው አጠቃላይ አሰራር ወቅታዊ መረጃዎችን መስጠት

በቅርንጫፍ መ/

- መረጃ ዴስኮችና
ሰ. የማህበራዊ ዋስትና ስታስቲካል መረጃዎችን በማደራጀትና ጥናቶችን በማድረግ ለተጠቃሚዎች

ቤቶች

የስራ ሂደቶች
መስጠት

a
8.አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው ቦታዎች

መ/ቤት
በዋናው
አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው

ቦታዎች

a
ተ.ቁ አገልግሎቶች አገልግሎቶቹ ምርመራ
የሚሰጡባቸው
የሥራ ሂደቶች

የለውጥ ዕቅድና የአፈፃፀም

ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
በዋናው በቅርንጫፍ በሌሎች

አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው

ክትትል ዳይሬክቶሬት
የሚመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች
መ/ቤት መ/ቤቶች

- አዋጅ ደንብና መመሪያዎች


በኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
a a

የሥራ ሂደቶች

- አጠቃላይ ኤጀንሲውን
1 ምዝገባና መረጀ የምዝገባና
ማደራጀት አበል ክፍያ

ዳይሬክቶሬት በኩል ይስተናገዳሉ፡፡


ዳይሬክቶሬት

ህግ ዳይሬክቶሬት
2 የጡረታ መዋጮ የምዝገባና a a በፌዴራልና
መሰብሰብ አበል ክፍያ በክልል ገቢ
ዳይሬክቶሬት ሰብሳቢ መ/

-
ቤቶች

3 አበል መወሰንና # a a በውክልና


ክፍያ በወቅቱ በሚሰሩ
መፈፀም ከፋይ

ለተጠቃሚዎች
አገልግሎቶች

መረጃና ጥናት
ተቋማት

ስታትስቲካል
መረጃዎችን
a

መስጠት

መስጠት
4 ፈንዱን በኢንቨስትመንትና

የተለያዩ
በሚመለከት ፈንድ ሥራ
የሂሣብ አመራር
መግለጫዎችን ዳይሬክቶሬት
ማዘጋጀትና
መስጠት
ተ.ቁ

4
የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et
3
9. አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች
አገልግሎቱ የአገልግሎት
የሚሰጥባቸው ቦታዎች ክፍያው መጠንና
ተ.ቁ አገልግሎቶች /የሥራ ክፍሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ የአከፋፈል ሁኔታ

በጊዜ /በሰዓት/
በመጠን በጥራት በሌላ የክፍያ የአከፋፈል
መጠን
ሁኔታ
1 ምዝገባና መረጃ ማደራጀት የምዝገባና አበል ክፍያ 2፡00 የመጡትን/የደረሱትን አስፈላጊውን ማስረጃ
ዳይሬክቶሬት 100% መዝግቦ ማሟላቱና ትክክለኛ
ማደራጀት
2 የጡረታ መዋጮ መሰብሰብ የምዝገባና አበል ክፍያ 4፡00 ከተመዘገቡት ድርጅቶች ትክክለኛውን የጡረታ
ዳይሬክቶሬተ 100% መዋጮ መዋጮ መጠን
መሠብሠብ
3 አበል መወሰንና ክፍያ # 2፡00 ለሁሉም አበል መክፈል ለትክክለኛዉ ባለመብት
በወቅቱ መፈፀም በወቅቱ ትክክለኛዉን
የጡረታ መጠን

4 ፈንዱን በሚመለከት የሂሳብ 2 ቀን በየሶስት ወሩ ስህተት የሌለው


መግለጫዎችን ማዘጋጀትና
መስጠት
5 የተለያዩ መረጀዎችን መስጠት በኮሙኒኬሽን 2፡00 የተጠየቀውን መስጠት እንደ መረጃው ዓይነት
ዳይሬክቶሬት ትክክለኛ፣ ወቅታዊና
አስፈላጊውን መረጃ የ ያዘ

6 ስታትስቲካል እና የጥናት የለውጥ ዕቅድና 3 ቀን የተጠየቀውን ማስጠት ትክክለኛ፣ ግልጽና


መረጃዎችን ለተጠቃሚዎች የአፈፃፀም ክትትል ወቅታዊ
መስጠት ዳይሬክቶሬት

5 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


ረ. በቂና ወቅታዊ ምላሽ ባጡበት ጊዜ ለሚዲያ፤ ለህዝብ እንባ ጠባቂ፤ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና

ሠ. ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ተገቢውን ውሣኔ የማግኘት

መ.በተሠጣቸው አገልግሎት ካልረኩ ቅሬታ የማቅረብ

ሐ. በአዋጁ መሰረት የጡረታ አበል ክፍያ የማግኘት

ለ. ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት

ሀ. ስለ ኤጀንሲው አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ መረጃ የማግኘት

11. የተገልጋዮች መብቶች

ረ. ለሰጠናቸው አገልግሎቶችና ለወሰናቸው ውሳኔዎች ተጠያቂዎች መሆን፡፡

ሠ. ከተገልጋዮቻችን ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ፈጣን መልስ መስጠት

መ. በተቀመጠው ስታንደርድ መሠረት ተገልጋዮቻችን በእኩል ማስተናገድ

ሐ. በአዋጁ መሠረት ተገልጋዮቻችን የጡረታ መብታቸው ሣይሸራረፍና ሣይጓደል እንዲያገኙ ማድረግ

ለ. ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ተገልጋዮቻችን እንዲያገኙ ማድረግ

ሀ. ጥራት ያለውና ወቅታዊ መረጃ መስጠት

10. አጠቃላይ የጥራት መርሆዎቻችን


የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን

ለሌሎች የሚመለከታቸው አካላት የማሳወቅ


www. poessa.gov.et
6
12. ተገልጋዮች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች /የተገልጋች ግዴታዎች/
ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነት አገልግሎቱን ለማግኘት ተገልጋዮች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎችና ምርመራ
ቅድመ ሁኔታዎች

1 የጡረታ ዓቅድ አባልነት ምዝገባ • ለድርጅቶች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ንግድ ፈቃድ ኃ/የተ/የግ/ማ/
እና አ/ማ ከሆነ መመስረቻ ፅሁፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ከሆነ የምዝገባ ምስክር
ወረቀት የተገናዘበ (ማሀተም ያረፈበት) ኮፒ የመመዝገቢያ ቅፅ በትክክል መሙላት

• የግል ድርጅት ሠራተኛም በድርጅቱ ሲቀጠር የሞላው የህይወት ታሪክና የቅጥር


ደብዳቤ

• ከምዝገባ በፊት የጡረታ መዋጮ የተከፈለ ከሆነ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርበታል

• የባለመብቱ 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ የልጅ ከ1ዓመት በታች የልደት ሠርተፍኬት አካል


ጉዳተኛ ወይም የአዕምሮ ህመምተኛ እና ዕድሜው ከ21 ዓመት በታች ከሆነ
እንዲሁም የጋብቻ ሰርተፍኬት

• አዋጁ ከመውጣቱ በፊት ኘሮቪደንት ፈንድ ካላቸው የሠራተኞችን ምርጫ የሚያሳይ


ቃለ-ጉባኤ፤ ዋናውን ኘሮቪደንት ፈንድ የተቀመጠው በባንክ ከሆነ የተቀመጠበት
የባንክ ማረጋገጫ፤ በድርጅቱ አካውንት ውስጥ የሚቀመጥ ከሆነ የሶስት ወር ማለትም
ከሚያዝያ - ሰኔ/2003 ዓ.ም የደሞወዝ ክፍያ የተፈጸመበትን ፔሮል ኮፒ

7 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et

2 የአበል ውሣኔና ክፍያ • እንደተጠየቀው የጡረታ አበል ዓይነት የሚቀርበው መረጃ የሚለያይ ሆኖ በባለመብቱ
ስም የተሞላ የአበል መጠየቂያ ቅጽ ግ.ድ.ጡ/2፣ የባለመብቱ 2 ጉርድፎቶግራፍ እና
የሚስትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ወይም አካል ጉዳተኛ ወይም የአዕምሮ
ህመምተኛ ከሆነ ዕድሜው ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች አንዳንድ ፎቶ-ግራፍ
እንዲሁም የጡረታ መዋጮ የተከፈለባቸው የተለያዩ የአገልግሎት ጊዜያቶችን/
ዘመናት አገልግሎት ከተሰጣባቸው ድርጅቶች ተረጋግጠው የቀረቡ መረጃዎች
ለሁሉም በተመሳሳይ የሚቀርቡ ሆነው እንደ ጥያቄው የሚቀርቡ ማስረጃዎች ደግሞ

ለጤና ጉድለት፡- በህክምና ቦርድ የተሰጠ ድብዳቤ እና ከውሳኔው ወር ወደ ኋላ ያሉ የ36 ወራት


የተከፈለው ደመወዝ ዝርዝር

በስራ ላይ ለሚደርስ የአካል ጉዳት ወይም የጤና ጉድለት፡-የደረሰውን ጉዳት ማሳወቂያ ቅጽ፣
የጉዳቱ/ የህመሙ መንስዔ ያንን ስራ እንዲያከናውን የታዘዘበት ማስረጃ እና ጉዳቱ ከመድረሱ
በፊት ይከፈለው የነበረ ደመወዝ

የአገልግሎት መቋረጥ፡- አገልግሎቱ የተቋረጠበት/ የተሰናበተበት ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ

በጉዳት ላይ የሚጠየቅ ዳረጎት፡- አሠሪው ለሠራተኛው የገባው ኢንሹራንስ አለመኖሩን


የሚያረጋግጥ ማስረጃ

ለተተኪዎች፡-ተተኪ ለመሆኑ የቀረበ የፍርድ ቤት ውሳኔ፤ ሟች የሞተበትን/የሞተችበትን ትክክለኛ


ቀን ወርና ዓ.ም የሚገልጽ ማስረጃ

• ማንነትን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ

8 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


13. ለተገልጋዮች የምንገባው ቃል

www. poessa.gov.et
ምርመራ 13.1. ደረጃውን የጠበቀ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት
ለመስጠት

13.2. መረጃ በተጠየቀ ጊዜና እንደአስፈላጊነቱ ቀድመን ለመስጠት

የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን


ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል የደሞዝ ለውጥ ካለ ማስረጃ ማቅረብ የጡረታ
አገልግሎቱን ለማግኘት ተገልጋዩች ማሟላት የሚገቧቸው

እንደሚሰጠው የመረጃ ዓይነት ተለይቶ አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲያገኙ


በኤጀንሲው የተዘጋጁ የቅድሚያ ፍላጐት ማሳወቂያ ቅጾችን መሙላት 13.3. የጡረታ አበል ክፍያ በቅርበትና በወቅቱ ለማከናወን
መዋጮ ገቢ ሰብሳቢ መ/ቤቶች በሚሰጠት ቅጽ መሠረት መሙላት

13.4. ተገልጋዮች የሚሰጡትንና የሚያስመዘግቡትን መረጃዎች አደራጅቶ ለመያዝ ለመጠበቅ


ግዴታዎችና ቅድመ ሁኔታዎች

እና ለተፈላጊው አገልግሎት ብቻ እንዲውል ለማድረግ

13.5. መንግስት በሚያወጣው መመሪያና የጡረታ ፈንዱን አቅም ያገናዘበ የአበል ማሻሻያ
ለማድረግ

13.6. ፈንዱን አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ላይ በማዋል ከብክነት በመከላከል በማጠናከር


አስተማማኝ የማህበራዊ ዋስትና ፈንድ እንዲሆን ለማድረግ

13.7. ኤጀንሲው የሚያስተዳድራቸውን ንብረቶች እና ኃብቶችን ለመጠበቅ


ይደረጋል፡፡

14. የአስተያየት የግብዓትና የተሳትፎ ሂደት


14.1. በአካል በአስተያየት መስጫ ሳጥን እና መዝገቦች እንዲሁም የተገልጋዮች መድረክ


በማዘጋጀት አስተያየት መሰብሰብ
• የኤጀንሲው የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድና
ኤጀንሲውን የሚመለከቱ የተለያዩመ ረጃዎች

መዋጮ ገቢ የጡረታ ፈንዱ እንቅስቃሴና


• ስለ ጡረታ ዓቅዱ አሰራር ስለ አዋጅ እና
የጡረታ መዋጮ ገቢ መሰብሰብ
የአገልግሎት አይነት

• የተገልጋዩች ምዝገባና መረጃ የጡረታ

• የተገልጋዩች መስተንግዶና አገልግሎት


አሰጣጥ ላይ ያሉ ወቅታዊመ ረጃዎች

14.2. ባለድርሻ አካላት የሚሰጡትን አስተያየት በመቀበልና በማዳበር ሥራ ላይ ማዋል


የአክቸዋሪ ጥናት ውጤቶች

14.3. በመገናኛ ብዙኃን የሚዘገቡ ዘገባዎችን በትኩረት በመመልከት ወቅታዊ ምላሸ መስጠትና
ስለመቋቋሚያ ደንቡ

አፈፃፀም ሪፖርቶች

ማስተካከያዎችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡


ተ.ቁ

4
3

የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


10
o ውሣኔ የሠጠው ዋና መ/ቤት ከሆነ ለምዝገባና አበል ክፍያ የስራ ሂደት አስተባባሪ ያቀርባል፡፡
15.የቅሬታ አቀራረብ ሂደት /ወደ ጎን/ ወደ ላይ/፡-
o በሪጅን ወይም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከሆነ ለሪጅንና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስተባባሪ ሊያቀርብ
1. ወደ ላይ
ይችላል፡፡
በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች፡-
o ከላይ የተጠቀሱት አስተባባሪዎች የባለሙያውን ውሣኔ ለማሻሻል፣ ለመሻር ወይም ለማፅደቅ
o ቅሬታ ያለው ተገልጋይ ቅሬታውን መጀመሪያ አገልግሎት ለሰጠው ፈፃሚ ያቀርባል ይችላሉ፡፡

o በተሠጠው ምላሽ አገልግሎት ተቀባዩ ካልረካ ለደንበኞች አገልግሎትና ቅሬታ ማስተናገጃ o ባለመብቱ በምዝገባና አበል ክፍያ የሥራ ሂደት ለሪጅኑ ወይም ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ
ባለሙያ ጉዳዩን ያቀርባል፡፡ አስተባባሪ በተሠጠ ውሣኔ ላይ ቅሬታ ሲኖረው በሥራ ሂደቱ ወይም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ

o አሁንም በምላሹ ካልረካ ለሥራ-ሂደቱ ኃላፊ ቅሬታው እንዲቀርብለት ይደረጋል፡፡ በኩል አቤቱታውን ከመግለጫ ጋር ለዋናው መ/ቤት ለጡረተኞች ጉዳዮች አቤቱታ ኮሚቴ

ያስተላልፋል አጣሪ ኮሚቴውም ጉዳዩን መርምሮ ውሣኔ ይሰጣል፡፡


o በዚህም ምላሽ ጥያቄው የማይቆም ከሆነ እንደ ጉዳዩ አይነት ለኦኘሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና

ዳይሬክተርና ለሎጆስቲክ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይቀርባል፡፡ o ማንኛውም ቅሬታ/ አቤቱታ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች ጡረተኛው በዋናው መ/ቤት፣

በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በሚገኙ የሥራ ሂደቶች ወይም በጡረታ ጉዳዮች አቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ
o በኦኘሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና በሎጆስቲክ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጉዳዩ
ውሣኔ በተሠጠ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይግባኙ በመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ
ካልተፈታ ለዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ይቀርባል፡፡
ቁጥር 714/2003 ለተቋቋመው የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሠሚ ጉባኤ ማቅረብ ይኖርበታል ፡

2. ወደ ጐን ፡ ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻ ይሆናል፡፡ የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ

ሰሚ በሠጠው ውሣኔ ላይ መሠረታዊ የህግ ስህተት አለው ብሎ የሚያምን ወገን ጉባኤው


o ከባድ የዲሲኘሊንና የሙስና ችግር ከሆነ ለስነ-ምግባር መኮንን ይቀርባል፡፡ መኮንኑ ከዋና
ውሳኔ በሠጠው በ30 ቀን ጊዜ ውስጥ ቅሬታውን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የማቅረብ መብት
ዳይሬክተሩ ጋር በመመካከር ለፀረ-ሙስና ኮሚሽን ይተላለፋል፤ ተገልጋዩ አሁንም በተሰጠው
ይኖረዋል፡፡
ውሳኔ ደስተኛ ካልሆነ ለሚመለከተው ፍርድ ቤትና ለህዝብ እንባ ጠባቂ ለሰብዓዊ መብትና

ለሚዲያ ማቅረብ ይችላል፡፡ 15.3 የክትትልና ግምገማ ሥርዓት፡-

15.2 በጡረታ አበል ውሣኔ/ አወሳሰን ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች፡- o ወርሃዊ፣ የሶስት ወር፣ የስድስት ወርና ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአመራሩና
በሠራተኛው እንዲካሄድ በማድረግ
ማንም ባለመብት የጡረታ መብትና ጥቅምን በሚመለከት በኤጀንሲው ባለሙያ በተሠጠው ውሣኔ
ቅሬታ ያለው ከሆነ ቅሬታውን፡- o ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የመስክ ጉብኝት በማድረግ
የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et
11 12
o ከሀሣብ መስጫ ሳጥን የሚገኙ አስተያየቶችን በመውሰድ ማስተካከያዎችን በማድረግ የመረጃ ማስተላለፊያ ዘዴዎች፡-
o በአካል ወይም በተለያዩ ሚዲያዎች የሚቀርቡ አስተያየቶችን በማሰባሰብና በማዳበር ወቅታዊ መረጃዎች
ለኤጀንሲው እንዲጠቅሙ በማድረግ የሀሳብ መስጫ መዝገቦችን እና የደንበኞች የውይይት
 በድር-ገጽ (WWW poessa.gov.com.et)
መድረክ በማዘጋጀት አስተያየት እና ሃሣብ በማሰባሰብ፣
 ነፃ የስልክ ጥሪ (888/1/4)
16. የመረጃ ማስተላለፊያ መንገዶች፡-  በጋዜጣ

 በመጽሔት
16.1. በተቋሙ የሚሰጡ መረጃዎች ዓይነት
 በመገናኛ ቡዙኃን
o ኤጀንሲው የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ስለሚያከናውናቸው ተግባራትና  በብሮሸር
ስላስመዘገባቸው ስኬቶች፤ ስለ ጡረታ ዐቅድ ጥቅምና አሰራር፤ የዐቅድ አባል ለመሆን
 በማስታወቂያ ሠሌዳ
መሟላት ስለሚገባቸው ሁኔታዎችና እነሱም እንዴት በኘሮግራሙ መታቀፍ እንደሚችሉና

መንግስት ዐቅዱን ለማጠናከርና ለማስፋት ስላለው የወደፊት እቅድ ሪፖርቶች


 በጽሁፍ
o ለኤጀንሲው የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድና የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች
 በኢ-ሜይል
የተገልጋዮች መስተንግዶና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያሉ ወቅታዊ መረጃዎች
 በዌብ ሳይት
o

16.2. የስልክ አድራሻ -011-155-03-63/68/81/76/79


 በመደበኛ የተገልጋዮች መድረክ

0922-59-75-73  በስልክ

 በዓመታዊ መጽሔት
16.3. የፋክስ አድራሻ - 011-155-03-69

16.4. ፖስታ ሳጥን ቁጥር - 33921

የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et
13 14
በዋናው መ/ቤት የሚገኙ የስራ ኃላፊዎች

አድራሻ
ተ.ቁ
የኃላፊ/ባለሙያ ሥም የሥራ ኃላፊነት
ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል
1 አቶ ፀጋይ ገ/ሚካኤል ዋና ዳይሬክተር 011 1 55 03 67 011 155 0369 Poessa.director@poessa.gov.
com.et
2 አቶ ደረጄ ውቤ የኤጀንሲው ም/ዋና ዳይሬክተር 011 155 0364/ 091 603 4494 - derejewb2004@yahoo.com
poessa.deputy@poessa.gov.
et
3 አቶ ሰለሞን አባተ የዋና ዳይሬክተር አማካሪ 011 155 0378/ 091 169 2653 011 155 0369 soloabate@yahoo.com
poessa.advisor@poessa.gov.
et
4 ወ/ሮ ስመኝ ሙሉጌታ የኢንቨስትመንት ፈንድ ስራ አመራር 011 155 0382/ 091 115 1966 011 155 0369 msemgen@yahoo.com
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር poessa.inv@poessa.gov.et
5 አቶ ተስፋዬ ጋሻው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር 011 155 0368/ 092 259 7532 011 155 0369 tesfaugash@yahoo.com
poessa.comm@poessa.gov.et
6 አቶ ግርማ ሲሳይ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር 011 111 9777/ 091 176 7745 011 155 0369 girmasisay3@gmail.com
poessa.legal@poessa.gov.et
7 አቶ አማረ ታደሰ የለውጥ ዕቅድና የአፈጻጸም ክትትል 011 155 0379/ 091 145 5062 011 155 0369 amaretadesejemaneh@
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር yahoo.com
poessa.plan@poessa.gov.et
8 አቶ ዩሐንስ ወ/ገብርኤል የምዝገባና አበል ዳይሬክቶሬት 011 156 8890/ 091 394 1309 011 111 1216 john4wel@yahoo.com
ይይሬክተር poessa.pension@poessa.
gov.et

9 አቶ አራጋው አደም የሥነ-ምግባር መኮንን 011 156 8890 /091 168 2695 011 155 0369 poessa.ethics@poessa.gov.et

10 አቶ ዘር በላይ የሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 011 111 3281/ 091 186 7706 011 155 0369 Zerubelay05@yahoo.com
ዳይሬክተር poessa.hrm@poessa.gov.et

15 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et

ተ.ቁ የኃላፊ/ባለሙያ የሥራ ኃላፊነት አድራሻ


ሥም
ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

11 አቶ አሰፋ አፅብሀ የአቅርቦትና ጠቅላላ አገልግሎት 011 155 9702 / 091 325 2726 011 155 0369 poessa.supply@poessa.gov.et
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
12 ወ/ሮ ድንቅነሽ ሃብቴ የኦዲት የስራ ሂደት አስተባባሪ 011 155 0373 / 0912 09 4956 011 155 0369 poessa.oudita@poessa.gov.et

13 አቶ ቅዱስ ሀጎስ የመዋጮ ገቢ መከታተያ ቡድን 011 155 0380 / 091 103 7782 011 155 0369 Kidus-hagos@yahoo.com
መሪ poessa.pencont@poessa.
gov.et
14 ወ/ሮ ሂUት መዘምር የምዝገባ እና ሪከርድ ቡድን መሪ 011 155 9499 / 091 113 0779 011 155 0369 mezemirh@yahoo.com

poessa.perreg@poessa.gov.et
15 አቶ ተገኘ ወርቅ አማረ የአበል ውሳኔና ክፍያ ቡድን መሪ 011 111 9858 / 091 195 2537 011 155 0369 tegegnew@yahoo.com poessa.
penpay@poessa.gov.et
16 ወ/ሮ ተናኜ በቀለ ቡድን መሪ 011 155 03 66 / 0911 89 7569 011 155 0369 -

17 ወ/ሮ እመይቱ ፀጋይ የፐርሶኔል ሥራ አመራር ቡድን 011 11 10563 / 0911 65 3137 011 155 0369 -
መሪ
18 አቶ ሣሙኤል ጥላሁን የትምህርትና ስልጠና ቡድን መሪ 011 157 0477 011 155 0369 Poss871@yahoo.com
19 አቶ ተረፈ ሙላቱ የመረጃ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት 011 155 0374 / 0911 75 2425 011 155 0369 Terefe98@yahoo.com
20 ወ/ሮ አልማዝ አየለ የሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት 011 155 0376 / 091 172 4258 011 155 0369 Almazayele978@yahoo.com
ዳይሬክተር poessa.women@poessa.gov.et

21 አቶ አሸናፊ ተ/መድህን የሪጅንና አ/አ/ቅ/ጽ/ቤቶች 011 155 0381 / 0911 75 3145 011 155 0369 poessa.reg@poessa.gov.et
ማስተባበሪያ ኃላፊ
22 አቶ ሣሙኤል ደረሰ የደንበኞች አገልግሎት እና ቅሬታ samrederese@ gmail.
ማስተናገጃ ከፍተኛ ባለሙያ com

16 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


በሪጅንና በቅ/ጽ/ቤቶች የሚገኙ የስራ ኃላፊች
ተ.ቁ የኃላፊ/ ባለሙያ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት አድራሻ
ሥም
ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

1 አቶ ገ/ኪዳን ሐዱሽ ሰሜን /መቀሌ/ሪጅን 034 44 0129/ 091 480 7322 034 440 2048 Gebrekidan0914@gmail.com
poessa.mekele@poessa.gov.et
2 አቶ ተሾመ አባዲ የሽሬ እንደስላሴ ቅ/ጽ 034 444 0848 / 1418 4524 / 034 444 3415 ---
092 446 3854
ቤት
3 አቶ ክንደያ ሞላ የማይጨው ቅ/ጽ/ቤት 034 777 1148 034 777 1761 Kindeyamolla@gmail.com

ስጦታው
4 አቶ አረጋዊ ገ/ሀዋሪያ የሑመራ ቅ/ጽ/ቤት 091 474 1970 ---

ተስፋይ
5 አቶ አያል መንግስቴ ሰሜን ምስራቅ ሪጅን/ 033 551 3648 / 033 551 4533/ 033 551 4333 Poessa.kombolcha@poessa.
gov.et
ኮምቦልቻ/ 091 108 2190

6 አቶ ፋሲል አለባቸው ወልዲያ ቅ/ጽ/ቤት 033 331 0081 033 331 0156 fasilioa@gmail.com
7 አቶ ተስፋዬ ገዛኸኝ ሠመራ ቅ/ጽ/ቤት 091 414 0345 -- h1o2p3e@gmail.com

17 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et

ተ.ቁ የኃላፊ/ባለሙያ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት አድራሻ


ሥም ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

8 አቶ ሞልቶት ላቀው ደብረ ብረሃን ቅ/ጽ/ቤት 092 005 6802 ----

9 አቶ መልኩ ወርቀልዑል ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ 058 226 2529 / 058 222 2247 058 222 0439 workelulmelaku@yahoo.com
ቤት /ባህርዳር/ poessa.bahordar@poessa.
አቶ አዲሱ ጌታሁን gov.et

10 አቶ ግርማ ተሰራ ጎንደር ቅ/ቅ/ቤት 058 126 0070 / 091 841 5963 058 126 0070

11 አቶ ሙሉጌታ ጥላ ደብረማርቆስ ቅ/ጽ/ቤት 058 771 6166 / 091 876 8388 058 771 6166 ---

12 አቶ የሻንበል ካሳ ደብረታቦር ቅ/ጽ/ቤት 091 871 7659 Yeshambel.k@yahoo.com

13 አቶ ሀብታሙ ሚጀና ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት / 057 661 4713 / 057 661 7953 / 057 661 4734 hmhabtamu@yahoo.com
091 175 4018
ነቀምት/ poessa.nekemte@poessa.
gov.et

14 አቶ ገለታ ጫካ አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት 057 775 3091 / 057 775 3093 ---
091 717 6878 / 091 102 4952

18 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


አድራሻ

ተ.ቁ የኃላፊ /ባለሙያ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት


ሥም ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

15 አቶ ሙሉቀን ተሾመ የግልገልበለስ ቅ/ጽ/ቤት 058 119 0462 / 091 742 2020 058 119 0462 ----

16 አቶ መርጊያ ረጋሳ የጊምቢ ቅ/ጽ/ቤት 057 771 0303 / 091 104 5560 mergaregasa@
yahoo.com

17 አቶ አበበ ጌታቸው ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ 047 111 4352 / 047 111 4325 / 091 219 047 112 1378 poessa.jimma@
ቤት /ጀማ/ poessa.gov.et
አቶ አህመድ አባቡልጉ 4170 / 092 408 9946 / 091 758 6585

18 አቶ ወንድይፍራው ከተማ ሚዛን ተፈሪ ቅ/ጽ/ቤት 047 335 1423 / 091 782 6767 ----

19 አቶ ቤኩማ ጊችላ የመቱ ቅ/ጽ/ቤት 047 441 1779 / 091 175 7466 047 441 1871 ----

20 አቶ ታሪኩ ተስፋዬ ጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት 047 551 0825 / 091 093 5238 taryaba@gmail.
com

21 አቶ ዳኛቸው አርጋው ደቡብ ሪጅን /ሐዋሳ/ 046 221 6953 / 046 221 0836 / 091 329 046 221 0632 Poessa.hawassa@
4900 poessa.gov.et

19 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et

አድራሻ
ተ.ቁ የኃላፊ / ባለሙያ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት
ሥም ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል
22 አቶ አለማየሁ ባደጌ የያቤሎ ቅ/ጽ/ቤት 046 446 1138 / 091 328 9216 0464461163 ---

23 አቶ እንዳለ ጐበና የአርባ ምንጭ ቅ/ጽ/ቤት 046 881 3751 / 091 179 6323 0468814940 ---

24 አቶ አበራ ስፍር የወልቂጤ ቅ/ጽ/ቤት 011 330 0155 / 092 717 5615 0113300156 aberasefr@yahoo.com

25 አቶ አሸናፊ ገ/ኪዳን የሆሳዕና ቅ/ጽ/ቤት 046 555 0735 / 091 365 4194 ---

26 አቶ ጉዲሳ ኢንኮሳ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን / 022 111 0751 / 091 317 8614 0221111744 Poessa.adama@poessa.
አዳማ/ gov.et

poessa.adama@poessa.
gov.et
27 አቶ ታረቀኝ ኢዶሳ የባሌ ጎባ ቅ/ጽ/ቤት 022 865 0454 / 091 106 6567 ---

28 አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ የሻሸመኔ ቅ/ጽ/ቤት 046 110 0114 / 091 203 7965

20 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


አድራሻ
ተ.ቁ የኃላፊ / ባለሙያ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት
ሥም ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

29 አይናለም ታዬ የአሰላ ቅ/ጽ/ቤት 022 331 8216 / 092 108 3653 ----

30 ወ/ሮ ገነት ተስፋዬ ምስራቅ ሪጅን/ 025 111 1042 / 025 111 0589 / 025 111 1064 Poessa.dire@poessa.gov.et
ድሬዳዋ/ 091 573 0122 poessa.dire@poessa.gov.et

31 አቶ ፍቅU በቀለ የሐረር ቅ/ጽ/ቤት 025 666 2186 / 091 575 2186 025 666 2189 ---

32 አቶ ብርሃኑ ካሳ የድጅጋ ቅ/ጽ/ቤት 025 775 2610 / 091 185 7064 025 775 2607 --

33 አቶ አበበ ነጋራ የጭሮ ቅ/ጽ/ቤት 025 551 2157 / 091 316 8590 025 551 2166 ---

34 አቶ በየነ ጋሮማ መሀል ሪጅን አ/አ 0114667079 / 0911784283 011 467 4131 Poessa.central@poessa.gov.et

35 አቶ አሰፋ ዋቅጅራ አምቦ ቅ/ጽ/ቤት 011 236 3904 / 091 189 4536 ---

36 አቶ ገ/ስላሴ ገብU ሰሜን አ/አ/ቅ/ጽ/ቤት 011 111 1910 / 011 111 1694 / 091 Poessa.north@poessa.gov.et
111 5523

21 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et

ተ.ቁ የኃላፊ/ ሪጅን/ቅ/ጽ/ቤት አድራሻ


ባለሙያሥም
ስልክ ፋክስ ኢ-ሜይል

37 አቶ ሞገስ ወርቅነህ ምዕራብ አ/አ/ቅ/ጽ/ቤት 011 550 0070 / 011 550 0225 / mogesw@yahoo.com
091 139 0814 poessa.west@poessa.
gov.et

38 አቶ ጋሻው መንጌ ምስራቅ አ/አ/ቅ/ጽ/ቤት 011 663 0418 / 011 663 0364 / Gashaw1998@yahoo.
091 136 7012 co.uk
poessa.east@poessa.
gov.et
39 አቶ ደረጀ ኃይሉ በደቡብ አ/አ/ቅ/ጽ/ቤት 011 550 0441 / 011 550 0599 Poessa.south@poessa.
09119 24462 gov.et
poessa.south@poessa.
gov.et

22 የድረ-ገጽ /ዌብ ሳይት አድራሻችን www. poessa.gov.et


የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ
ዋስትና ኤጀንሲ
FDRE Private Organizations’
Employees Social Security
Agency

You might also like